የ Ethiopia የባንኮ ብድር ጉዳይ/ NBE/ Commercial banks/ባንክ ብድር/ብድር ሊጀመር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @Work0466
    @Work0466 2 หลายเดือนก่อน

    Respect and Thanks for giving valuable infirmation!!

  • @awaduasgedom4452
    @awaduasgedom4452 3 หลายเดือนก่อน +6

    በ2023 ካበደሩት ላይ ምን ያህል ሰበሰቡ። dataውን ብታገኘው ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ከብድር የሰበሰቡት እና ያበደሩትን ለማነፃፀር እና ምን ያህል ብር ከገበያ እንደወጣ ለማወቅ ይመች ነበር

    • @adeye
      @adeye 3 หลายเดือนก่อน +1

      በ2023 ላይ ካበደሩት ሳይሆን በተለያየ ጊዜ በአጠቃላይ ባንኩ ካበደረው ብድር ምንያህሉን ማስመለስ ቻለ ምን ያህሉ የተበላሸ ብድር ውስጥ ገባ የምለው የበለጠ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን ለመረዳትና የወደፊቱን ለመተንበይ ይረዳል

  • @admasudesta
    @admasudesta 3 หลายเดือนก่อน +3

    ብድሩ በውስን ተበዳሪዎች ብቻ ማለትም በዲስትሪክ እና ከዚያ ባለው ደረጃ በውስን ሰዎች ብቻ ነው የተሰጠው ታች ላሉ ትናንሽ ተበዳሪዎች አልደረሰም ፍታዊ አይደለም

  • @alemneshyehualawork2451
    @alemneshyehualawork2451 3 หลายเดือนก่อน

    Game,I admire how you communicate your thoughts!

  • @TenaCafe
    @TenaCafe 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for your informative video!!!
    Do more vid about minimal interest rate loans

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน

      @@TenaCafe I will

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 3 หลายเดือนก่อน

    Bravo Game! I really appreciate your evidence-based analysis!!

  • @zebidartube
    @zebidartube 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለምትሰጠን መረጃ big respect . ነጋዴው በሚወስደው ከፍተኛ ወለድ ብድር ተንቀሳቅሶ ለመስራት የሚያስችል ሰላም አለ ወይ? የመንግስት አካላት የሚያደርጉት አላስፈላጊ ጫና ጉቦን ጨምር እንዴት አትራፊ ይኮናል? ግልፅ ያልሆነ የግብር አሰባሰብ እንቅፋት ብቻ ተብሎ መገለፅ ይችላል? ይህን ሁሉ እንቅፋት ተቋቁሞ የተበደሩትን ከነወለዱ መክፈል እንዴት ይቻላል? ለመየዣነት የቀረበው ንብረት ከመወረስ አይድንም ባይ ነኝ።

  • @bilisumaentertainment3765
    @bilisumaentertainment3765 3 หลายเดือนก่อน

    betam ameseginalehu Gamme, Bankeroch chimir bidir tekelkilwal bilo gigim bilo sikerakerugn neber. andand Bankoch mabeder silalchalu yakomut bidir tekelkilnal bilo dembegnam staffm yishewudalu.

  • @niguseshebera
    @niguseshebera 3 หลายเดือนก่อน

    You're super Game!❤

  • @destahaduma6137
    @destahaduma6137 3 หลายเดือนก่อน

    Geme! you explained very well.

  • @HIRUTTAMIRE
    @HIRUTTAMIRE 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @tadenege2014
    @tadenege2014 3 หลายเดือนก่อน

    ጋሜ ወንድሜ: ብሄራዊ ባንክ ገደቡን ሲያወጣ ብዙ ባንኮች በተለይ አዲሶቹ ጣራውን ስላለፉት ማበደር ተከልክለዋል። መቀነስ ግዴታ ሆነ። የተለመደው የብድር እድገት 40% ነበር።

  • @firmayegerawork1707
    @firmayegerawork1707 3 หลายเดือนก่อน

    Great one

  • @Nigatpost
    @Nigatpost 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 3 หลายเดือนก่อน

    Respect. U r doing well. Ur information is Short & clear 2 understand. 10 Q. ብድሩ በንግድ ስራ ለተሰማሩ ብቻ ነዉ? መክፈል እስከተቻለ ለምን በግል አይቻልም? ምሳሌ ለቤት ግንባታ።

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน

      @@amhaborcha5689 It is just about the banks belief እንጂ yechal neber

  • @borumint
    @borumint 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for all your intellectual informative videos🙏
    If possible one video regarding the requirements of how to get the loan from the 100B when you send a remittance?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน

      @@borumint I will do that Soon Boss! Banks have not yet initiated the execution of the initiative and I am waiting on credible informations

    • @borumint
      @borumint 3 หลายเดือนก่อน

      @@gamebirhanu Thank you for your swift reply dear🙏

  • @naoldaba-ie5tl
    @naoldaba-ie5tl 3 หลายเดือนก่อน

    Thnz

  • @tadenege2014
    @tadenege2014 3 หลายเดือนก่อน

    የብድር ግድባ መከልከልን ይጨምራል።

  • @መስአ
    @መስአ 3 หลายเดือนก่อน

    ካሽ (ወጪ) ከ5000 (ከአምስት ሸህ) በላይ የለንም የሚሉ ባንኮች እኮ ነበሩ።

  • @destahaduma6137
    @destahaduma6137 3 หลายเดือนก่อน

    They had no enough resource to lend 14% of their outstanding loans. They were already in liquidity problem before the NBE issuing the directive.

  • @abrish338
    @abrish338 3 หลายเดือนก่อน

    you don't want to mention anything about Amhara bank. Why ....

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน

      @@abrish338 Because it is a new bank like the other 20 I didn’t mention. The loan portfolio or the asset of new banks is not yet significant in the industry if you understand.
      Did you know 77 % of Banking Asset belongs to only 6 banks in Ethiopia? If so you might get what I meant

    • @abrish338
      @abrish338 3 หลายเดือนก่อน

      @@gamebirhanu Dear Geme
      Thank you for the response,Yes you are right there is a dominance of few banks in the industry.

  • @ምርጥነገር-ተ8ረ
    @ምርጥነገር-ተ8ረ 3 หลายเดือนก่อน

    ቀረ ብድር ለሌባ መስጠት

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 3 หลายเดือนก่อน

    ከርዕሱ ጋር የሚሄድ ትንታኔ አይደለም

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 3 หลายเดือนก่อน

    ቁጥሮችን ስትጠራ ተጠንቅቀህ ጥራ።
    ለምሳሌ
    120 ቢሊዮን ብር አበድሮ 20 ቢሊዮን ብር እድገት አሳይቷል 20 ቢሊዮን ብር አበድሯል አይነት ነገር ነው የተናገርከው።

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน +1

      Well 120 billion birr is the outstanding loan the bank lent from previous years still in repayment process and The 20 billion is new loan disbursed just last year in case that is not clear for you . If you listened carefully I also said banks have a loan portfolio of 1.6 Trillion by June 2024 that doesn’t mean they disbursed all that last year, Rather I mentioned there was only 150 Billion birr disbursed last year
      Thanks for watching