የልጅ ሀብታም - Ethiopian Movie - Yelij habtam - 2017 ሙሉ ፊልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @abelmoges572
    @abelmoges572 11 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ በጣም ብዙ አስተማሪና ቁምነገርን የያዘ ፌልም ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ እስኪመስል ነውብ ብዬ እንዳምን ያደረገኝ ምርጥ ድርሰት እውነተኛ ታሪክምነው በገሀዱ አልም ብንመለከተው!

  • @karimakamrei9686
    @karimakamrei9686 7 ปีที่แล้ว +112

    በጣም የምያሳዝን ነው
    በጣምም አስተማሪ ፍልም ነው ተመችቶኛል
    መውለድ የተሳናቸው ወገኖቻችን ፍጣሪ ልጅ ይስጣቸው እኔንም ከስደት አገር መልሶኝ የልጅእናት ያደርገኝ አሜን

    • @ማሕሌትማሒ
      @ማሕሌትማሒ 6 ปีที่แล้ว +3

      Karimaወው በጠም አሪፍ ነው Kamrei amen

    • @fikerhabshawit5653
      @fikerhabshawit5653 6 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @kuflomtesifamrym7163
      @kuflomtesifamrym7163 5 ปีที่แล้ว

      እባካችው ዘፈን ምትዘፍነው ሰማ ማናት ንገሩኝ እባካችው

    • @tnagiyawonedemonafake2346
      @tnagiyawonedemonafake2346 4 ปีที่แล้ว

      @@kuflomtesifamrym7163 በዋትሳፕ ልላክልሽ ከፈለግሽ0096878055439

    • @germoabera4197
      @germoabera4197 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 ปีที่แล้ว +9

    ለየት ያለ ፊልም። ቃላት የለኝም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ተዋናዮች ጭምር ጎበዞች ናችሁ

  • @abdoorashaad9405
    @abdoorashaad9405 3 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ድራማ ብዙ ነገር ያስተምራል በበኩሌ በጣም ወድጄዋለሁ👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @homefood4076
    @homefood4076 7 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምን እንደምል ኣላቅም እያሳሳቀ የሚያስለቅስ ኣያዝናና የሚያሳዝን ነው ድንቅ የሆነ ስራ ነው በርቱልን ያገሬ ልጆች።ብዙ ተምሬበታለው

  • @betelhemworku771
    @betelhemworku771 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ፊልም ያየሁት አሁን ለሊት 8 ሰዓት ዛሬ የ15 ቀን ልጄ እንቅልፍ አልተኛ ብላ እሷን እየጠበቅኩ ነው ልጅ የሌላችሁ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ቆንጆ ፊልም ነው ምንም እንኳን የቆየ ቢሆንም

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ሁላቹን ሙሌ የኔ አንደኛ

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ይህ ፊልም ኣይደለም እንዴ ወር ሙሉ ሰፈልገው የዋልኩ ኣገኘሁት ቡንጎ

  • @tigisttg3382
    @tigisttg3382 7 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እያለቀስኩኝ ነው እስከመጨረሻው ያየሁት በጣም ልዩ ነው አስተማሪ ነው ስንትወች ነን እርግጠኛ ሳንሆን መጥፎ ነገር የምናደርግ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ግን መጨረሻው በደንብ ግልጥ የሆነ አይደለም

  • @annayilma567
    @annayilma567 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ከዚህ የተማርኩት ነገር ትግስትን ነው እግዚአብሔር አምላክ ትግስቱን ያስለን

  • @ወድሃገረሰብማሺምስኩሉማሺ
    @ወድሃገረሰብማሺምስኩሉማሺ 7 ปีที่แล้ว +5

    አስጨረሱ ትንሽ ቅሬታ አለኝ!! በተረፈ በጣም ደስ ይላል። በያላችሁበት,ሰላማችሁ ይብዛ,ክፉ አይንካችሁ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 7 ปีที่แล้ว +10

    እንባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት .በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ ፊልም ነው ።እናመሰግናለን Guys

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว +1

      Abebach Desalew
      በጣም

    • @myloveastu9393
      @myloveastu9393 7 ปีที่แล้ว +2

      Abebach Desalew me too betam thanks Gugs

    • @ethoiethopi3902
      @ethoiethopi3902 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢😢😢😢😢

  • @ማምፍቅር
    @ማምፍቅር 7 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው❤ወደ ፈተና አታግባን እያልን የፀለይን ግን ሰው ወደ ፈተና እናስገባለን ውስጤ የነካኝ ንግግር ናት😢እግዚአብሔር ትእግስት ይስጠን☝

  • @sofimenze4859
    @sofimenze4859 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ትምህርት ያለው ፊልም ነው ተመልካቾች ተማሩበት አሁን ላይ ብዙ ትዳር እየፈረሰ ያለው ብዙ ህይወት እየተበላሸ ያለው ችግሩን ከሆድ አውጥቶ ባለመነጋገር ነው

  • @እቱየተክልዬልጅ
    @እቱየተክልዬልጅ 7 ปีที่แล้ว +6

    መጨረሻው እደገመትኩት አልሆነልኝም ግን አሪፍ ነው ውድድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለቡሄ በአል አደረሰቹ

  • @merongm5989
    @merongm5989 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ከቃል በላይ ነው የሆነብኝ አንደኛ ነው ምርጥ አስተማሪ ፊልም የሚገርም ብቃት ተዋንያን

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js 7 ปีที่แล้ว +40

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል! በዛላይ የሁሉም ሀሳብ አልተሳካም! አንዳንዴ ህይወት እንዲ ናት! እኛ በፈለግነው ሳይሆን እሱዋ በፈለገችው ጎዳና ትመራናለች! ለማንኛውም ፊልሙ ለኛ ትምህርት ነው! ምንም ነገር ቢሆን በኛ ፍላጎት ሳይሆን በጌታ ፍቃድ ይሁንልን ማለት ይሻላል! ጌታ ሊሰጠን የፈለገውን አይከለክለንም!!!

    • @zineteshetu2516
      @zineteshetu2516 7 ปีที่แล้ว +1

      Mimi Konjo ትክክል

    • @abelmoges572
      @abelmoges572 11 หลายเดือนก่อน

      መንገዳችን እንዳይበላሽ እጅግ መጠንቀቅን ማሰብንም እንማር ህይወትን እንምራ እንጂ አትምራን ለስዋም ግዜ አላትና

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ አሪፍ አስተማሪ ፊልም ከሁሉም ፊልም ይለያል
    እናመሰግናለን
    ተመሳሳይ ሀሳብ ያለው ፊልም ማየት ሰልችቶኝ ነበር
    ነገሮችን መደባበቅ ችግር ያመጣል መውለድ እንደማትችል ተነግሯት ቢሆን ይሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበር

  • @የማነሽይሉኛል-በ9አ
    @የማነሽይሉኛል-በ9አ 7 ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ ፌልም ነው
    ጥራት አለው ደግሞም በጣም አስተማሪ ነው እኔ የጎረበጠኝ ቦታ የለም ምችት ብሎኝ ነው ያየውት በርቱልን

  • @abelmoges572
    @abelmoges572 11 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም የምርጦች ምርጥ ሀሳብ ቁምነገር ጥሩ ፌልም ነው የእውነት ሳልጨርሰው 24:39 ደይቃ ላይ ምርጥነቱ ታውቆኝ ነው ኮሜንት ያደረኩት መጨረሻው አሳዛኝ ወይንም አስደሳች ስሜት ቢኖረውም ለሀሳባቹና ትወናቹን በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም ከዚህም በላይ.....

  • @galove1313
    @galove1313 7 ปีที่แล้ว +175

    ውድ የገሬ ልጆች በስደት ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን የብዛው♥♥♥♥♥♥
    wow arif film new brtu♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 7 ปีที่แล้ว +2

    በሰመአም በጣም የሚያሳዝን ነው ህይወት ቁማር ነች ተጫወትባት ታሸንፋለክ እናመሰግናለን!!!

  • @1.5mio31
    @1.5mio31 7 ปีที่แล้ว +21

    I'm from Eritrea i'Love ETH Movie and ETH.....

  • @adufikre5084
    @adufikre5084 7 ปีที่แล้ว +15

    በስመአብ ከንደዚህ አይነት እግዚአብሔር ይሰውረን በእውነት በጣም ነው ያለቀሰኩት እንደ ፀሀይ የፈካ ቤተሰብ በሚስጥር ምክንያት ብትን አለ እውነት ሰው እንጠቅማለን ብለን ሚስጥር ስንደብቅ ጎዳቱ የከፋ ነው እውነት እውነቱ ቢከፋው በማስረዳት መፍታት እንጂ መደበቅ አደጋ አለው ያሳዝናል ............

  • @tgtg3577
    @tgtg3577 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በጣም አሳዛኝ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን እራሴን ጠየኩህ ባሌ መሀን ቢሆን ምን አደርጋለው ብዬ መልሴ ግን በፍቅር እኖራለን የሰውንም ቢሆን እያሳደኩ

  • @ማርያምማርያም-ተ4ተ
    @ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 ปีที่แล้ว +33

    እዋይ ሙናቧታችሁ ነው ቡቻችሁን ያያችሁት ሳጠሩኝ ።
    ዋው አሪፍ ነው በርቱልን

    • @sarakassa4983
      @sarakassa4983 7 ปีที่แล้ว +1

      ማርያም ማርያም ክክክክክክክ

    • @ማርያምማርያም-ተ4ተ
      @ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 ปีที่แล้ว +2

      መኖሬ ባንተ ነው sara kassa። ሳቂልኝ ማር እይው አሪፍ ፊልም ነው

    • @sarakassa4983
      @sarakassa4983 7 ปีที่แล้ว +1

      ማርያም ማርያም አየውት እኮ ማር በጣም ያስዝናናል ያስለቅሳልም

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ 7 ปีที่แล้ว

      ማርያም ማርያም ክክክክክክክክክ ማር

    • @mekdiendashew5157
      @mekdiendashew5157 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkk yeha tebetaba

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 7 ปีที่แล้ว +1

    እርእሱና ፊልሙ አይገናኝም ሲቀጥል አጨራረሱ አያምርም ግን ፊልሙ አሪፍ ነበር የ ሙላለም ብቃት ግን ግሩም ነው 👏👏👏

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +44

    አይቸዋለሁ እስካሁን ያላየዉ ሰዉ አለ ምፅ ስታሳዝኑ😝 ፅድት ያለ ማራኪ ፊልም ነዉ ይመቻቹ😉

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว +3

      Kal Ye Habesha Lij 😢😢😢ፎንቃየ የት ሄደሽብኝ ነዉ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +4

      Kal Ye Habesha Lij
      kkkkk ቃልዬ የኔ ናፍቆት

    • @sdssds7371
      @sdssds7371 7 ปีที่แล้ว

      የቅዱስ ገብረኤል ልጅነኝ 0550735389 Hi

    • @sdssds7371
      @sdssds7371 7 ปีที่แล้ว

      Dawuyi

    • @sdssds7371
      @sdssds7371 7 ปีที่แล้ว +1

      Dawuyi

  • @እሙቲፋሲላዊት
    @እሙቲፋሲላዊት 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ቶምየ እና ሙላለሙየ እዮባ ጋሽ ሞኮነን የኢ/ያችን ጀርባ የሃገራችን ሽፋን ናቹ ሶ እ/ር ይጠብቃችህ

  • @jujuyejujuka8782
    @jujuyejujuka8782 7 ปีที่แล้ว +16

    ትግርኛ ተናጋሪ ደስ አለኝ እኮ

  • @sarababa3029
    @sarababa3029 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ አገሬ እያለሁ ከጎደኛዬ ጋር ሲኒማ ነዉ ያየሁት ደስ ይላል ደሞኮሜት ሰጭዎች ሁሌ አንድ አይነት አስተላለቅ ማለቅ የለበትም እሺ ህይወት እንደዚህ ናት

  • @ፊዮሪናቆንጆ
    @ፊዮሪናቆንጆ 7 ปีที่แล้ว +6

    ፊልሙ በጣም ምርጥ ነው ሙሌ ባይታሚን ተጠቀም በተረፈ አድናቂክ ነኝ

  • @EthioKitchen
    @EthioKitchen 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ እና አሪፍፊልም ነው...👍🏽👍🏽👍🏽

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ
    @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ 7 ปีที่แล้ว +4

    ሙሌ ውሥጤነህ😘😘 በተረፈ አሪፍ fillem ነው በርቱ

  • @first24434
    @first24434 7 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ፊልም ነው ። እናመሰግናለን ማስመሰል ሳይሆን የሚመስል ነው ።

  • @halinesmart767
    @halinesmart767 7 ปีที่แล้ว +21

    ዋው ፊልሙ በታም አስተማሪ ነው እና ዋው ብያለው

    • @rahelkebede8077
      @rahelkebede8077 7 ปีที่แล้ว +4

      haline Smart ምን ተረዳሽ ምን የገባሽ ነገር አለ ?

    • @bilenbilen7710
      @bilenbilen7710 7 ปีที่แล้ว

      ሞክሼ የኔ ማር

    • @gjfggfdjdg6573
      @gjfggfdjdg6573 6 ปีที่แล้ว

      haline Smart ።

  • @aas4339
    @aas4339 7 ปีที่แล้ว

    Weyne seyasazen jemero eskeyalk deres wow newe astemare move newe yalayachu eute 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zenashbahruyetewahdolej4164
    @zenashbahruyetewahdolej4164 7 ปีที่แล้ว +53

    ቀስ እረ አትጋፉ ይበቃናል እኮ ተስማሙ እንጅ ልጆች 😃😘ጋይስ ውድድድ ሁላችሁንም በፍቅር ሹፉት

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 7 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢በጣም።አስለቃሽ ፊልም ነው ጥሩ መልክት አለው። የብዙ ሰወችን ህይወት ያበላሸው መጠጥ ነው ደስ የሚል ፊልም ❤💘✌😍🌺❤💗

  • @habenteame2975
    @habenteame2975 7 ปีที่แล้ว +58

    I m from Eritrea but it's very good movie even like interested especially the action use the face make the people teach and I'm super fun Ethiopia movie ; good job guy and continue work that literally I will say God bless

    • @aquagal8645
      @aquagal8645 7 ปีที่แล้ว +2

      What you talking about? lol

    • @zlegend5229
      @zlegend5229 7 ปีที่แล้ว

      Eritrian you're rubbish

    • @zlegend5229
      @zlegend5229 7 ปีที่แล้ว +1

      Fuck off habesha dirty people on earth 🌏

    • @zlegend5229
      @zlegend5229 7 ปีที่แล้ว

      Yo didn't know yet how they're messed up on earth

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 7 ปีที่แล้ว

      haben teame beautiful hamassen,,

  • @birhantadess8630
    @birhantadess8630 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሎዛ ሎተከስተ ሳሙልኝማ እናመሰግናለን ምርጦችዬ በርቱ♥♥♥

  • @tegstizeray7828
    @tegstizeray7828 7 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግን አልስማማም ምክንያቱም ጌታ የለመኑትን የሚሰጥ አምላክ ነው እና ሉኡል ሲጸልይ አይቸዋለሁ እና የኛ አምላክ ጨካኝ ነው እዲ እዲ ምስቅልቅል የሚያረገው ህይታችንን ነው ፊልሙን ለማሳመር ብላችሁ ነው ከእውነታው የራቃችሁት እኔ አምላክ ሲሰማኝ የማይሁን ነገሪ ላይ መልስ ሲመልስ አይቸዋለሁ አንሳሳት

  • @ሥለማይነገርሥጦታውእግዚአ
    @ሥለማይነገርሥጦታውእግዚአ 7 ปีที่แล้ว

    Ufffffffaaaaay betammm yemiyasazine terike new macharasha laye betam yesilakisale Amilake Hoyee Anita Tawikalahe

  • @raheelassadi6238
    @raheelassadi6238 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ምርጥ ፊልም ተመቸኝ ልሹፈው እንዴ ውዶች በናታቹ ላይክ ግጩኝ ማዳሜን በቦክስ ገጨሃት

  • @liyaabebelliyaabebr3908
    @liyaabebelliyaabebr3908 7 ปีที่แล้ว +1

    እደፈልም መጨረሻው ያስጠላል እደ እውነታ ግን ህይወት በደዚህ አይነት የሚያስጠላ ላይፈ ያለፈ ይኖራል እናመሰግናለን በርቱ

  • @missyoumame2959
    @missyoumame2959 7 ปีที่แล้ว +73

    ከወር ቡሀላ ሀገሬ እገባለሁ በሰላም እድገባ በፅሎታችሁ አግዙኝ

    • @firehiwotseyoum2704
      @firehiwotseyoum2704 7 ปีที่แล้ว

      Hl A ሰላም መንገድ

    • @SalamSalam-ej3dh
      @SalamSalam-ej3dh 6 ปีที่แล้ว

      ጦይቢ ነኝ ስደተኛዋ Miss you MaMe በሠላምግቢ

    • @sofiyaomer611
      @sofiyaomer611 6 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቤ ልን ማር

    • @abdu9506
      @abdu9506 5 ปีที่แล้ว

      ውነትሽነው ማር

    • @aaaa7471
      @aaaa7471 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም መንገድ

  • @kemuethpiyawit3951
    @kemuethpiyawit3951 6 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙ ላይ ያሉት ልጆች ሁሉም ፊልማቸው ደስ እሚል ነው በጣም ያስለቅሳል😔

  • @ጀሚላሀሰንየቃሉልጅ
    @ጀሚላሀሰንየቃሉልጅ 7 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ጨዋታው ሳልቅ በአንድ ሳጥን እንገባለን እችን አባባል ተመችታኛለች አቦ ሰላምችሁ ብዝት ይመል

  • @tamrumerchaw2806
    @tamrumerchaw2806 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል
    ኮሜንቶችም ከመጉላላት ወደ መዝናናት ናቸው

  • @ethiopiatube1211
    @ethiopiatube1211 7 ปีที่แล้ว +4

    I enjoy it thanks!!!!

    • @tigestmasalewuihet1713
      @tigestmasalewuihet1713 7 ปีที่แล้ว

      Eyerus Adugna ትክክልየኔማርእዉነትነዉሁሉምነገርበጌታፍቃድነዉየሚሆነዉ።

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የቆቫሻ ነሽ ባልሽ ታማኝ ሆኖ አንቺ እራስሽን አቆሸሽ ለልጅ ብለሽ ከባልሽ ወንድም ጋር ልጅ እኮ የእግዚሐብሔር ስጦታ ነው

  • @godislove4070
    @godislove4070 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይለል እናመሰግናለን ግን በቦሌም በባሌም ብለችሁ ክፍል 2 ልቀቁልን

  • @lovelove-lc1hp
    @lovelove-lc1hp 7 ปีที่แล้ว

    betam yasazenal asetelaleku semonun demo magna magna film new melakakaw thanks derasiwech

  • @tgkonjo2566
    @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว +54

    ዋዉ አንደኛ ነኝ 😜😜

  • @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ
    @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻዉ ሲያሳዝን😢በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ የምር💔

  • @حسينالعبار-ل6ض
    @حسينالعبار-ل6ض 7 ปีที่แล้ว +46

    የምር ፊልሙ አሪፍ ነው አጨራረሱ ግን ምንም አላማረኝም ለማንኛውም ኮሜት መጨረሻ ስለሆንኩኝ የሞራን ካሳ ያስፈልገኛ ቀላል ነው ምን መሰላቹ ላይክ እና ሼር...♥♥

    • @zahraemam4230
      @zahraemam4230 7 ปีที่แล้ว +1

      حسين العبار

    • @akugoms7736
      @akugoms7736 7 ปีที่แล้ว

      حسين العبار እኔ ደግሞ እድሜ ልኬን እንዲ ቆንጆ አስተላለቅ አላየውም። እውነታን መወከል የሚችል በመሆኑ።

    • @birhanmelaku3876
      @birhanmelaku3876 7 ปีที่แล้ว

      حسين العبار

  • @ገነትአበራ-ጨ1ኈ
    @ገነትአበራ-ጨ1ኈ 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ፌልም ነው
    እናመሰግንአለን

  • @neimahasan989
    @neimahasan989 7 ปีที่แล้ว +7

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አይ አይህይወት መቸም የማትፈታ

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 7 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ ሳናድድ ገና አሁን ማየተ ነው ላይክ ላይክ ዋውውው በጣም ደስ ይላል አርፍ ድራማ ነው

  • @classicchris9218
    @classicchris9218 7 ปีที่แล้ว +5

    It's so heart touching movie guys I hope it has part 2 tbh this can't be the end of the movie fr

  • @mekdi-r9v
    @mekdi-r9v 7 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new yastemral yaznalal yasaznalm kebad tmhirt ysetal mecheresha lay yalew melktm kelal aydelem bcha batekalay mirt film new 💚💛❤

  • @elhambarch9156
    @elhambarch9156 7 ปีที่แล้ว +6

    አር እዮባ 6 ሀያሺ
    ተመችኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ 3 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ 😢ሀሳቤን ሙላልኝ😍🙏👏😭

  • @ፍቅርይበልጣልከሁሉምA
    @ፍቅርይበልጣልከሁሉምA 7 ปีที่แล้ว +144

    እባካችሁን ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ጣፊ ባል አጣን ምስት አጣን እርጉዝ ነን እንትን አምሮናል ምናምን አትበሉብኝ እሺ
    ለማንኛሁም ባሌ በጣም ናፍቆኛል ምን ላድርግ?

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว +8

      ፍቅር ይበልጣል ከሁሉም A
      አንቹ ታመጭዉ አንቹ ታሮጭዉ አለ ሰምተሻል ማሬ 😜😜😘

    • @ፍቅርይበልጣልከሁሉምA
      @ፍቅርይበልጣልከሁሉምA 7 ปีที่แล้ว +2

      tg konjo የኔ pkl

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      tg konjo 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅር ይበልጣል ከሁሉም A 😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ይበልጣል ከሁሉም A kkkkkkkkk

  • @hanatg6697
    @hanatg6697 7 ปีที่แล้ว

    wowww betam mirt film nw gerami melikt alew 😍😍😍😍

  • @melkamatnafu2301
    @melkamatnafu2301 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋው አርፍ አስተማር የሆነ ፍልም ነው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 11 หลายเดือนก่อน

    ደጋግሜ ነው ያየሁት😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 በጣም አስተማሪ ነው

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ 7 ปีที่แล้ว +7

    እረ ተረጋጉ አብረን እንቃመስ እስኪ ዛሬ በፍላጎት ላይክ እምገጭለት እጁን ያሳየኝ😂

    • @abdu9506
      @abdu9506 5 ปีที่แล้ว

      አችም ጀመርሽ የኔጉደ

    • @abdu9506
      @abdu9506 5 ปีที่แล้ว

      የኤሊ መኪና ይግጭሽ ልልሽነበር አጀቴ አይችልም ክክክክ

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 7 ปีที่แล้ว +2

    Very good movie! Quality picture and sound. The strory line was fragmented and the continuety was a little confusing. Like what happened to Mekonnen and the kids. But, overall it was great movie and Mulualem had done remarkable preformence. Great work beritu teberatu! 👍👍

    • @nweed4449
      @nweed4449 3 ปีที่แล้ว

      this is actually a bad movie..how can they put out a movie which is not properly edited. It just shows they dont care about their audience

  • @akiyaakiya2568
    @akiyaakiya2568 7 ปีที่แล้ว +87

    ሰው ለካ ወዶ አይደለም እራሱን መጠጥ ውስጥ ሚደብቀው...ሁሉም የራሱ መደበቅያ.....አለው........
    ቢሆንም ማናችም ለህይወታችን ዋጋ መስጠት ይኖርብናል

    • @babahiweta5503
      @babahiweta5503 7 ปีที่แล้ว +6

      Akiya Akiya ትክክል

    • @hiluhilena2328
      @hiluhilena2328 7 ปีที่แล้ว

      Akiya Akiya - betam wint 😏😢

    • @kristinafeker5094
      @kristinafeker5094 7 ปีที่แล้ว

      +Hilu Hilena ሢሦጤላ

    • @awetawet7101
      @awetawet7101 6 ปีที่แล้ว

      Metett kemeche new mewdebekya yehonew yenea medebekya fetari chru mednialem bcha new

    • @mesihailufhhff2254
      @mesihailufhhff2254 6 ปีที่แล้ว

      Akiya Akiya

  • @mimiteshome840
    @mimiteshome840 7 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ሁላችሁም እዩት እርግጠኛ ነኝ ብዙዎች እራሳቸውን በዚህ ፉልም ያዩበታል

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +10

    የሰካራም መጨረሻው ይሄ ነው ምናለ ያ የኔው ጉድ ይሄን ፊልም ባየልኝና አረቄውን ቢያቆም

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም መሳጭና ጉድ ያለበት ፊልም ነው በስማምምምም ደስ ይላልልል በርቱልንንንን

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 7 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል ግን መጨረሻው አይነፍም

  • @RamCell-db3ev
    @RamCell-db3ev 7 ปีที่แล้ว +2

    ያሪዶ ቆንጆ ዋው ማንነትን መግለፅ ያስደስታል ያፍክበትን አውነታውን መናገር ተክክል ነክ አድናቂክ ነኝ አሁንም እግዚአብሄር ለትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 ปีที่แล้ว +9

    እንደዣ ነው !!!!!!!አፌ ቁርጥ ይበልልህ እዮቤ ።አሪፍ ፊልም ነው ።እንደዣ ነው !!!!!ሲስ መጨረሻቸው እንዳንተ የሆኑ የአረቄ ሱሶዮች ቤት ይቁጠራቸው ።ጥያቄ አለኝ ሙሌ ለፊልሙ ብለህ ነው በጣም ከስተሃል የአጥንቴ ፍላጭ ።በተረፈ ለሚያስተውለው ሰው ጥሩ መልዕክት አለው።ሌላው "የልጅ ሀብታም" ሳይሆን እርዕሱ" የልጅ ዕጦት "ቢሆን ኖሮ አሪፍ ነበር ።

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል
    @ህይወትአረምየበዛባትተክል 6 ปีที่แล้ว

    ፊልም ማለት ከእውነት አለም ጋር የተያያዘ ነው የወንድሙን ሚስት እዴት እደዚህ ይሠራል ምን እንማር በመፅሀፍ የተፃፈው ሁሉም በትግስት በፅናት እደሚሆን ነው ልጁም ቢሆን እነ ሳራ አብርሀም በ90 አመታቸው በፀሎት አግኝተዋል ትውልድ የሚያስተምር ስራ ስሩ የሰይጣን ስራን አታስፋፍ እኔ ከፊልሙ የተረዳሁት ፍላጎት በችኮላ እንዲሆን የተደረገ ይመስላል ጋይስ እናተም ከኔ የተለየ ተምራችሁበት ይሆናል ኮመንቶች ኑሩልኝ

  • @selinatemesgen5986
    @selinatemesgen5986 7 ปีที่แล้ว +9

    ምንድነው ቁጥር ሁለት አለው እንዴ ሁሉም ነገር ተንጠልጥሎ ነው የቀረው 1ኛ አቶ መኮንን ለህግ አልቀረቡም የልጆቹም መጨረሻ አይታወቅም ሰርቶ ሰርቶ አጨራረስ ዜሮ

  • @Abrishification
    @Abrishification 7 ปีที่แล้ว +1

    Amaizing Performance specially by Mulualem Getachew Bravo! Mule yo need to be awarded Berta

  • @addisnone163
    @addisnone163 7 ปีที่แล้ว +5

    ምኞት ፀንሳ ሀፅያትን ትወልዳለች ምኞት ወደ ዝሙት ወሰዳቸው አስተማሪ ነው ያለያችሁት እዩት

  • @geteayelehabteselassie6824
    @geteayelehabteselassie6824 3 ปีที่แล้ว

    Betam askeyami film. Akterochu gobez bihonum tariku gen askyami ena zegnaign leb yemiseber new.

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 7 ปีที่แล้ว +4

    I LOVE ethiopia
    I am from ETHIOPIA
    #like

  • @ZahrahMeHaMaD
    @ZahrahMeHaMaD 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፊልምነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merytame9094
    @merytame9094 7 ปีที่แล้ว +7

    ትሩ ፊልም ነበር ግን ምን ሆናቹ ደራስያኖች የሰሞኑን ፊልም 1ወንድ ከእህትማማቾች 1 ሴት ከወንድማማቾችን ጋር ፆታዊ ግንኙነትን ፈፅመው ታሳያላቹ እረ ጎበዝ ምን እያደረጋቹ ነው ባህላችንም እምነታችንም ህጉም እይፈቅድም ታረሙ ይህ የፊልም እድገት አይሆንም

  • @konjokonjotakoji
    @konjokonjotakoji 9 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ መጨረሻ ላይ ያስልቀስ ፊልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @امدانات
    @امدانات 7 ปีที่แล้ว +9

    ከፊልሙ ውጪ #የሺማር ተመችቶኛል 408ተኛ ነኝ ላይክ

  • @randomdudeundercover1766
    @randomdudeundercover1766 7 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል የኢትዮጵያ ልጆች እወደችዋለሁ ሁላቹሁንም

    • @edom293
      @edom293 2 ปีที่แล้ว

      ምኑ ፊልሙ

  • @ድንግልማርያምአማላጄማርያ
    @ድንግልማርያምአማላጄማርያ 7 ปีที่แล้ว +140

    ልኡሌ ማማዬ ማማዬ እያልክ ልቤን ከፍ ዝቅ አታርግብኝ ባሌን አታስታውስኝ ግን አሁን የሌላ ሆኗል ሳሳዝን አይደል

    • @ሱሱሰለምቴዋ
      @ሱሱሰለምቴዋ 7 ปีที่แล้ว +1

      ድንግል ማርያም አማላጄ ማርያም እናቴ አይዞሽ ማሬ

    • @hawamohamed6185
      @hawamohamed6185 7 ปีที่แล้ว +1

      ድንግል ማርያም አማላጄ ማርያም እናቴ ውይኔ

    • @zenashbahruyetewahdolej4164
      @zenashbahruyetewahdolej4164 7 ปีที่แล้ว +1

      ድንግል ማርያም አማላጄ ማርያም እናቴ ማር አይዞን

    • @ድንግልማርያምአማላጄማርያ
      @ድንግልማርያምአማላጄማርያ 7 ปีที่แล้ว

      አመስግናለሁ ማሮቼ♥ውድድድ

    • @fearallah7506
      @fearallah7506 7 ปีที่แล้ว +1

      ድንግል ማርያም አማላጄ ማርያም እናቴ
      የኔ ማር አይዞን እኔም እዳችው ነኝ

  • @kalkidannegusa4614
    @kalkidannegusa4614 7 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal gin acheraresun lemin atasetelakelum 😚😚😌

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +8

    የ አጥንቴ ፍላጭ ገልባጭ ሆንክ ክበበው ገዳ ተሳክቶልሃ በርቱ እናመሰግናለን

  • @ineedallahinmylife2415
    @ineedallahinmylife2415 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እሚያሳዝን ፊልም ነው እዳለቀስኩ አለቀ

  • @ረሂማአሊየአላህባራሠውአማ
    @ረሂማአሊየአላህባራሠውአማ 7 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት፡አሰለቀሰኞ፡እኔም፡ልጂ፡በጣም፡እፈልጋለሁ፡ባሌም፡እደዛው፡፡ግን፡የሰደት፡ኑሩ፡እንት፡፡እሲት፡አላህ፡ይሰጥሺ፡በሎኞ፡እኔ፡አሚን፡ልበል፡፡

    • @ላንባሮትፍራኮት
      @ላንባሮትፍራኮት 6 ปีที่แล้ว

      ማሬ አብሽሪ አላህ ምን ይሳነዋል ይሰጥሻል ለሁሉም ነገር ግዜና ሳአት አለው ሁቢ😚😚😚

    • @ልጅኤምቾየናቷ
      @ልጅኤምቾየናቷ 3 หลายเดือนก่อน

      ፊጣሪ ይሰጥሸ እማ እኔም ፍልጋለሁ ግን እሰካሁን 😢

  • @by8344
    @by8344 11 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው አሳዛኝ ባይሆን ጥሩ ነበር። ሰዎች ሁለተኛ አድል ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል ምክንያቱም ፍጹም አይደለንም።

  • @zaydmehariy805
    @zaydmehariy805 7 ปีที่แล้ว +4

    ድህና እንጫወታለን

  • @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
    @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 7 ปีที่แล้ว +4

    በበጣም ደሰ ይላል ግን እዮብ ባይኖር አላየውም ነበር

  • @adelmoati6296
    @adelmoati6296 7 ปีที่แล้ว

    Omg
    Very nice
    So thanks♥♥♥♥♥

  • @rinahabeshawit77
    @rinahabeshawit77 7 ปีที่แล้ว +4

    Addis film new ????

    • @2127
      @2127 10 หลายเดือนก่อน

      አረ የቆየ ነው

  • @kidissttibebu530
    @kidissttibebu530 7 ปีที่แล้ว

    wow what an amazing movies keep it up

  • @mesigrma2251
    @mesigrma2251 7 ปีที่แล้ว +6

    እንዴ ምንድነው መጨረሻው ቁጥር 2 አለ እንዴ አልሆነ የወንድም መገናኝት ብቻ ነው የሚያስደስተው ሌላው ግን ይደብረል