ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎርጎራ ፕሮጀክት ምረቃ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2024
  • ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎርጎራ ፕሮጀክት ምረቃ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት #በቀጥታ #ፋና

ความคิดเห็น • 43

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 หลายเดือนก่อน +11

    🎉🎉🎉 በጉጉት ስጠብቅ እንክዋን ተመረቀ እንክዋን ደስ አለን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ❤❤❤❤

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 หลายเดือนก่อน +7

    Congratulation my pm Abichu የሚሰራ የሚደክም ጀግና መሪ እናመሰግናለን

  • @MohammedEndris-rw9mj
    @MohammedEndris-rw9mj หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ይላል ልማትን በተግባር የታየበት ምቀኞች ይቃጠላሉ

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅምና እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲🏻

  • @sartt4085
    @sartt4085 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ፍቅር እድገት ለኢትዮጵያዬ ❤

  • @dawit8576
    @dawit8576 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጠቅላይ ሚኒስትር በምን ቃል ልግለፅክ

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb หลายเดือนก่อน +3

    እውነትም የፈጣሪ አብሮነት እንጂ በዚህ ሁሉ ችግር ፈፅሞ ሊሳካ የሚችል አይደለም::

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ነገር ታምርኛው ጠቅለያችን ሊሎችም ጥራችሁ ግራችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ከፈ ስላደረጋችሁት ክበሩልን በውነት ድንቅ ስራ ነው እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 หลายเดือนก่อน +2

    አውንም አብሮህ ይውጣ አብሮህም ይግባ እጆችህንም እስከ መጨረሻ ይያዘው ።

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you!! Dr. Abyi!!

  • @mulualemayele6008
    @mulualemayele6008 หลายเดือนก่อน +2

    ረጅም እድሜና ጤና ለአብያችን

  • @arifrealestatesolutions-ar3746
    @arifrealestatesolutions-ar3746 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ልማት በኢትዮጵያ ያስፍንልን!!!

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk หลายเดือนก่อน +2

    Great job Abichu!!

  • @hangma8983
    @hangma8983 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ስራ ነው እነዚህን የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 หลายเดือนก่อน +6

    አተአገር ታለማለህ ሌሎቹ ለጦርነት ጥሪያርጋሉ ጀግናመሪ አላህ እድሜን ጤና ይስጥህ

  • @prosperty4785
    @prosperty4785 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያውያን አገር በእጅ እንጂ በምላሳ ትሰራም 👌🏻👌🏻👌🏻 ዳይ ወደ ስራ💪🏻

  • @user-pm7vk6zb7v
    @user-pm7vk6zb7v 27 วันที่ผ่านมา

    ትክክል አብች ፈጣሪ ከእኛ ጋር ወርዶ እየሰራ ነው

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ጀግና መሪ በእውነት አንተ የድል ሆኖ ኢትዮጵያ ምድር ተፈጥረክ ኢትዮጵያንን ለመምራት የታደልክ ኢትዮጵያም ኢትዮጵያዊያንም በእንደ አንተ አይነቱ ጀግና አስተዋይ ኩሩ ሞገሳም መሪ በመመራታችን እድለኞች ነን

  • @user-zc4kg3wz3k
    @user-zc4kg3wz3k หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያዬ ዛሬም ልጅሽ አሸበረቀሽ :አቢቹ ሁሌም ከጎን ነን ከዚህም በላይ ትችላለክ በርቱልን ትንሳኤያችን ቅርብ ነው::

  • @ezdinozil3738
    @ezdinozil3738 หลายเดือนก่อน +1

    Wudu mariye.❤️🥺🥰 Anten.lemagalas kalat yeleginm rejim.edmena.tena🙏🤲🤲

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +2

    እናተ እስዎ ሀገር ላይ ባማር ስው በስራው ሀገር ላይ ተቀምጣችሁ በሀገራችን ላይ በሚስራ ስራ የምታሾፊ የምትቀልድ ክፉች እጃችሁን ከኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ አንሱ

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግነአመሪድንቅመሪ

  • @user-bj9ww4kt9y
    @user-bj9ww4kt9y หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @hopehope7475
    @hopehope7475 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @KasimYousuf-ue2kx
    @KasimYousuf-ue2kx หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke หลายเดือนก่อน

    Abichuye. Yenwedi. Meri. Kelayi. Yeteseteheni. Sitotachini. Silanite. Egizabiheri. Amilaki. Yibareki. Mini. Yemilew. Aelniga. Bicha. geta. Kibirun .yiwsedi. Bezihi. Hulu. Mekerana. Wejebi. Eyalefiki. Tasidemimenaleki. Besiraki. Bicha. geta. Eyesusi. Bedemu. Yishefinik. Telatochihu. Dikiki. Yibelu. Kibiriti. Kenitiba. Aduye. Ewedishalehu. Yene. Emebeti. Ye. Seti. Gegina. Berichiligi. Hulachihunim. Ewedachihalehu.

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለ ወደ ሕሊናሕ ብትመለሥ ማለትም ጤነኛ ከሆንክ? ዜጎች እየታፈኑ ለመለቀቅ ገንዘብ እየተጠየቁ እየተገደሉ እየተፈናቀሉ አገሪቱ ሕግ አልባ ሆና አንተ ግን ሥለ መዝናኛ ፤ መንገድ ፤ እድገት ታወራለህ ልማት ካለ ሕዝብ መንግሥት ካለ ዜጎች ድጋፍ እድሜ የለውም። የአንድ ሰው ሕይወት ዋጋ አለው። እባክሕ የአንተን ከንቱ የሥልጣን ጊዜ ለማራዘም ዜጎችን አታሰቃይ አትግደል ነገ የሚሆነው አይታወቅም።ምንም ነገር ለዘለዓለም የሚቆይ የለም።

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 หลายเดือนก่อน

    አንተን የሚደፋ ጀግና ይጥፋ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke หลายเดือนก่อน +1

      Lemin. Anichi. Difit. Atiyimi. Egizabiheri. Yidifashi. Anichi. Erigimanishin. Wed. Betishi. Yarigilishi. Gegina. Yemitiyuw. Manin. New. Fano. Enidehone. Chaka. Temechitoti. Zinijero. Eyetebeke. New.

  • @ASR9475
    @ASR9475 หลายเดือนก่อน +1

    Devil in human flesh

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk หลายเดือนก่อน +2

      You are Wolf in Sheep's Clothing

  • @DanielAnley-ki6vz
    @DanielAnley-ki6vz หลายเดือนก่อน

    ቡሽቲ መሪ ነህ እናት ትበዳ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke หลายเดือนก่อน

      Ke. Balege. Mini. Ayitebekim. Buda. Yesew. Buda. Anidebetikin. Egizabiheri. Yizigaw. Belege. Esuma ye. Alemachin. Gegina. Setiyo. Yemasayi. Amilakuni. Temamino. Yeminori. Biritu. Meri. New. Enatuma. Yiheni. Yemesele. Meri. Setechin. Amara. Eko. Lizihinew. Silitani. Yematiyizuti. Mikega. Silehinachihu. New eko.

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4g หลายเดือนก่อน +1

    የተከበሩ ጠቅላይ እስካሁን የጨፈጨፉት የዋሹት ያፈናቀሉት የረሸኑት የዘረፉት የበቃናል እሄ የመጨረሻ የእርሶ ማስተዋሻ ይሁን ለቀጣይ ትውልድ ለሙሁራን ስልጣኖን ያስረክቡ ባለፈዉ አምስት አመት በትግራይ በአማራ በደቡብ በአፋር በኦሮሚያ ቀወለጋ የፈጸሙት የደም ማፍሰስ የዘሩት ውሸት ጥላቻ ህግ ወጥነት ለከት ያሳጣው የዘረፊው ተዋናይ በመሆን ላደረጉት እናመሰግናለን

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-id8no9nv4g ይህን ስታወራ ቁጭ ብለህ ቀረህ ኢትዮጵያ ከጀግናው ከንቁ ታታሪ መሪዋ ጋር ወደብልጽግና ማማ እየሄደች ነው ብትነቃ ይሻልሀል !!!

    • @danielkasahun850
      @danielkasahun850 หลายเดือนก่อน

      ድላንፎ ነገር ነህ 😅😅😅

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4g หลายเดือนก่อน

    የተከበሩ ጠቅላይ እስካሁን የጨፈጨፉት የዋሹት ያፈናቀሉት የረሸኑት የዘረፉት የበቃናል እሄ የመጨረሻ የእርሶ ማስተዋሻ ይሁን ለቀጣይ ትውልድ ለሙሁራን ስልጣኖን ያስረክቡ ባለፈዉ አምስት አመት በትግራይ በአማራ በደቡብ በአፋር በኦሮሚያ ቀወለጋ የፈጸሙት የደም ማፍሰስ የዘሩት ውሸት ጥላቻ ህግ ወጥነት ለከት ያሳጣው የዘረፊው ተዋናይ በመሆን ላደረጉት እናመሰግናለን

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4g หลายเดือนก่อน

    የተከበሩ ጠቅላይ እስካሁን የጨፈጨፉት የዋሹት ያፈናቀሉት የረሸኑት የዘረፉት የበቃናል እሄ የመጨረሻ የእርሶ ማስተዋሻ ይሁን ለቀጣይ ትውልድ ለሙሁራን ስልጣኖን ያስረክቡ ባለፈዉ አምስት አመት በትግራይ በአማራ በደቡብ በአፋር በኦሮሚያ ቀወለጋ የፈጸሙት የደም ማፍሰስ የዘሩት ውሸት ጥላቻ ህግ ወጥነት ለከት ያሳጣው የዘረፊው ተዋናይ በመሆን ላደረጉት እናመሰግናለን

    • @dawit8576
      @dawit8576 หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ አሰተሳሰብክን እና አመለካከትክን ማንነትክን ይገልፃል;ደደብ ፅንፈኛ የኔ መሪ አየሰራ ነው የሚያሳይክ አንተ ተሳደብ

    • @michaelsmith-xz9mv
      @michaelsmith-xz9mv หลายเดือนก่อน +1

      tebda

    • @maps1572
      @maps1572 หลายเดือนก่อน +2

      'ጋሼ ምሁር' ! ምሁርነትዎን በምርጫ በማሳመን መጥተው ስልጣኖትን ይረከቡ❗️