እንኳን አደረሳችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @TiegsteGirema
    @TiegsteGirema วันที่ผ่านมา

    እልል ልል እእልል እልልል ዝማሪ መላክት ያሴማልን ❤

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አዴሱን አመት የሰላም ያድርግልን

  • @emususu
    @emususu 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አድሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአድነት የመተሳሰብ ይሁንልን የከረሞ ሰው ይበለን🌻🌻🌻🌻🌻

  • @DerertuYeMariyamLiij
    @DerertuYeMariyamLiij 9 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን አንካን አብሮን አደረሴን ዝማሬ ማልአክት ያሰማልን
    አግዚአብሔር አምላክ አዲስ አመቱን ዬ ፍቅር የሰላም ያደግልን 🤲🏻🙏🏻❤️❤️🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fafi14-s8q
    @fafi14-s8q 6 วันที่ผ่านมา

    እዃንን በሠላምም መጣሸ ውዴ በርቺ አዲሡ አመት የሠላምም የፍቅር ያርግልንን ሠላሙንምም ይመልሥልንን ሠላምም ለኢትዮጵያ ይሁንን በርቺቺ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤

  • @Fafi-l9k
    @Fafi-l9k 8 วันที่ผ่านมา

    እዃንን በሠላምም መጣሸ ውዴ በርቺልን አዲሡ አመት የሠላምሰ የፍቅር የአንድነት የርግልንን🎉🎉❤❤ ሀገራችንም ሠላሟንን ይመልሥልንን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 11 วันที่ผ่านมา

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን አድነትን መቻቻልን ሁሉ አላህ ለሀገራችን ለወገኖቻችን ያድርግልን

  • @faiza5
    @faiza5 11 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ ውድ እህቴ ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን በሪቺ ፈጠሪ የጊዘሺ🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 10 วันที่ผ่านมา

    እዃንን በሠላምም መጣሸሸ ውዴ በርቺልኝኝ የሠላም የፈቅር ያድርግልነ አዲሡነ አመት ሀገራችን ከሀዘን ተውጣ ኢትዮጵያውያን ትሣቅቅ❤❤❤

  • @tube2341
    @tube2341 10 วันที่ผ่านมา

    ሠላምሽ ይብዛ የኔውድ አሜንን እግዚአብሄር ይመሥገን እግዚአብሄር የሠላም የጤና የፍቅር የፍትህ ዘመን ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ስላም መጣሽ ውድ መልካም ቋግሚ ዝማሬ መላይክትን ያስማልንን ውድ ያመት ስው ይበልሽ ውድ ሀገራችንን ስላም አደርጎልን ቀጣይ ሀገራችን ለማክበር ያብቃንን❤

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የሆነ ቆይታ ጥሩ ጊዜም ነበር ስለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ሀገር ሰላም የምትሆንበት የሰዉ ልጆች በግፍ የሚገደሉበት የሚሰቃዩበት የሚያበቃበት ዘመን አላህ ያድርግልን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 11 วันที่ผ่านมา

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 12 วันที่ผ่านมา

    ኡንኳን ደሰ አለሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ውድ እህቴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ🎉🎉🎉🎉

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምአኳን ደህና መጣሺ ወዴ አዲሱን አመት የፍቅር የስላም የአንድነት የመተሳስብ ሰላምምም ያለበት አመት እዲሆን እመኛለው ከልቤ

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ