ኡስታዛችን ይለጠልጡናል ! 😂 ስቱዲዮዋችን በሳቅ ተናወጠች😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج ปีที่แล้ว +9

    እደዚህ አይነት የሙስሊም ፕሮግራም ስለተጀመረ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ አላህ ያግዝህ ቀጥልበት አኺ ሀቢቢ🫶🏾💝

    • @FigC-hl4hc
      @FigC-hl4hc 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምሁላችንምደሥብሉናልአላሕይጨምርልክ❤❤❤❤

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላ አላህ እኛንም ቤተሰቦቻችንን የጀነት ይበለን ጀነት ተራፊክ የለም😊😊❤❤❤

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว +8

    እቅፋት ይዞት ገባ አላለም የኔ ማር እድግ በል 😂😂❤❤❤

    • @SamSs-m7u
      @SamSs-m7u ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @AbcEfg-my7cz
    @AbcEfg-my7cz 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማሻአላህ ብያለሁ ሀቢቡ አላህየ የዚህን አይነት ልጅ ስጠን ለስደተኞች!!!!!!!!

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ያሣድግህ ሁሉ ሲገኝ ልጂነት አይገኝ ይባላል

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤ ማሽአላህ የኔ ቆንጆ እድግ በል 😂😂 አምሽተው ሲገቡ አላለም
    በርታ ኢስሙ ደግሞ መብሩክ ብያለሁ ሶፊ በሰላም ስለተገላገለች ደስ ብሎኛል ❤❤❤

    • @FhgGhf-zz1kl
      @FhgGhf-zz1kl ปีที่แล้ว

      ኸከኘሓ

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላ ሠላም ወለደች አለም ህ ኸይር ያሠማሽ እህት ሁልግዜ አስባታለሁ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጨምርልህ ከልጆች ጥንካሬ ብዙ እንማራለን ሹክረን ወንድም

  • @znegn
    @znegn ปีที่แล้ว +7

    ወንዶቹን አንቺ እያልክ ባትጠራቸው !ካንተ የሚማሩት ነገር ስላለ ያልሆነ እውቀት ይዞ እንዳይሄዱ

  • @AsnaKemal-qd9hn
    @AsnaKemal-qd9hn ปีที่แล้ว +2

    አንተ ራሱ ልጅ ነህ ኢሳም ትዝናናለክ ግን ደስ ይላል በጣም ❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 11 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአላህ አላህ ያሳድግህ ልጀ አላህ የወደፊቱ ህልምህ ያሳካልህ🎉

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  ปีที่แล้ว +14

    ቪዲዮዉን ላይክ ሼር ያድርጉ !
    ለየትኛዉም ገንቢ ሀሳብ አስተያየት ከታች ባለዉ ስልክ ይደዉሉ ወይም በቴሌግራም ያድርሱን !
    09 17 89 82 83

    • @emuyahya9351
      @emuyahya9351 ปีที่แล้ว

      ሶፊ ቆንጆ የመጡ ሙስሊም ልጆች ፖሮግራም ስለጀመራቹ በጣም ደስ ይላል አላህ ያግዛቹ አድ ሴተያየት አለኝ
      ጥያቄ ጠይቃቹ ሳያቁት ሲቀሩ ስቆ ከማለፉ ባሻገር መትክክለኛ መልሱን ብትነግሯቸው እርማት ወስደው ይመጣሉ❤❤

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ጣፋጭ የሆንክ ልጂ🌹🌹🌹 ጥያቄው ግን ከባድ ነው ዲናዊ የሆነ ጥያቄ ቢጠየቁ መልካም ነው

  • @Tube-sd4uh
    @Tube-sd4uh ปีที่แล้ว +8

    ماشاء الله❤ ድንቅ ልጅ ነዉ❤

  • @قناةفيفا22
    @قناةفيفا22 ปีที่แล้ว +1

    አይ ልጅነት ቶከል የሌላበት ነገሮችን በጡሩ ሲቶሮግመቸዉ እንዴት ደስይለል

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ😅😅😅❤ ማሻ አላህ አላህ ያሳድገው

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የሆነ ልጂ ትራፊክ እንዳይኖር አላህን እጠይቀዋለሁ አለ ጎበዝ ነው የምር 😅

  • @maryem9100
    @maryem9100 ปีที่แล้ว +5

    እስማኢል ሶፊን እና ሚጣን ሰላም በልልኝ ናፍቃችሁናል በላቸወ

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n ปีที่แล้ว +2

    😂ፈታ የሚያረጉኝ ልጆች እድግ በል❤

  • @myhome0196
    @myhome0196 ปีที่แล้ว +4

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በሁሉም አለም ያላችሁ ሰላም ለሰውልጅ በሙሉ አላህ ያዋደን
    አንድን ነገር ስናወራም ሆነ ስንሰራ የማያሳፍረን ይሁን ነገ ከሰው ፊት ብንዋሸው የዘላለም ቤታችን ላይግን መዋሸት አይቻልምና ሁሌም በሀቅላይ እንኑር ኢስላም ብዙ ነገር አስተምሮናል ሙስሊም መሆን መታደል ነው
    አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ

  • @FatimaMom-b3m
    @FatimaMom-b3m ปีที่แล้ว +6

    S A W ❤❤❤S A W ❤❤❤S A W ❤❤❤

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ
    @እሙአህላምአልሀምዱሊህ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አላህ ያሳድህ አብሽሩ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌷🌷🌷🌷🌹ማሻ አላህ እህ ፈታ አደረገኚ ክክክክክክ አምሽተው ሲገቡ አላለም ክክክክክክ ሳህ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 ปีที่แล้ว +2

    ጀነት ውስጥ መኪና😅😅😅😅😂😂

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ

    መሻአላህ ሙስሊሙ ኡማየትነዉ ❤❤❤❤❤አላህ።ያሳድግህ ባባ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዒሳ አላህ ያሳድግክ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 3 หลายเดือนก่อน

    ሰራየላትምአለ😂😂😂ያኡምሪلشءاالله❤

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ማሻ አላህ. አላህ ያሳድግህ ❤❤

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn ปีที่แล้ว

    ሠለላሁአለይሂወሠለም ሡበሀንአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁአክበር አላህይጨምርላችሁ እባካችሁ እናቶችምሆናችሁሌሎች ጧትናማታ ሠላምእያላችሁ ውጡግቡ

  • @maryem9100
    @maryem9100 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳደገህ የኔ ወደም

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ

  • @SitinaAhmad
    @SitinaAhmad ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ገና አሁን ነው የሁት ካፊር ሚዲያ ሄደው ከሚጠየቁ የኛም ሚዲያሲኖር ደስይላል በርቱ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ አሪፍ ቆዬታ ነበር ላይክ ሸር የጀመአ

  • @Ty23r
    @Ty23r ปีที่แล้ว +3

    ጣፍጭ ቀልጣፍ 😍😍😍

  • @SimegnewBirara
    @SimegnewBirara ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah❤❤❤alah yasadgh🎉🎉🎉

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f ปีที่แล้ว +1

    MashaAllah ALLAH yasadegeh yene lej so funny ❤

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba ปีที่แล้ว +1

    😂😂ማሼአላህ አምሽተዉ ሲገብ

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 หลายเดือนก่อน

    ችግር ችግኝ ተመቸኝ😂 ማሻአላህ

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +1

    በጎማ መማታት ጀማራ አላላም ያኔ አባት🎉😂

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    ማሻአላህ አላህያሳድግህ ባባያ ኡስሜሶፈ እዴትናች

  • @Kemrya
    @Kemrya ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ቀጥልበት በጣም ያዝናናል አለህ ያሳድግ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ እድግ ያርግህ🎉🎉🎉

  • @ErtyuAser-in9hs
    @ErtyuAser-in9hs 11 หลายเดือนก่อน

    ማኣላህ የኔ ውጅ😂😂😂😂

  • @alweyaseid3528
    @alweyaseid3528 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ያሣድግህ

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah በርታ እስማኢል

  • @FigC-hl4hc
    @FigC-hl4hc 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ❤❤❤❤❤እድግበል😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @jameelaathyobia4001
    @jameelaathyobia4001 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የኔ ውድ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 11 หลายเดือนก่อน

    ወይልጂ የመኪናውነገር😂😂😂😂

  • @samiraamna-zr2qz
    @samiraamna-zr2qz ปีที่แล้ว

    እረ በሳቅ ገደለኝ😅😅😅mashalla❤❤

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك ปีที่แล้ว +1

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الل❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    .❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ ተባረከላህ ደስ እሚል ህጻን😘😘

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว

    ሱሉላህ አለይህ ወሰለም ሀቢቢ ያረሱለላህ የኛ ዉድ ነቢ ❤❤❤

  • @NeimaNurdin
    @NeimaNurdin 11 หลายเดือนก่อน

    መሸ አለ አለ የጥብቅ❤❤❤❤❤

  • @maryammida67
    @maryammida67 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ በጣም ምርጥ ልጅ

  • @hayatOumer-hu5nu
    @hayatOumer-hu5nu 11 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ የኔ ውድ አላህያስድግህ❤❤❤❤

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆክ ልጂ ማሻ አላህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @taiba2868
    @taiba2868 ปีที่แล้ว +1

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

  • @FedelaEmamu
    @FedelaEmamu ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ ❤❤❤❤

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህ የኔ ዉብ እድግ በል ያረብ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እድግ በላ

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez ปีที่แล้ว

    እስማኢልአማረኛዉልጆቹ አይመጥንም በተረፈ ማሻአላ ቀጥልበት

  • @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ
    @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የኔዉድ አላህ ያሳድግህ

  • @fourplusplus5322
    @fourplusplus5322 ปีที่แล้ว

    የኔ አዝግ እስማይል በርታ ቅጥልበት

  • @sofyarased
    @sofyarased ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አሰከኝ ማሸ አለህ አለህ የሰዳግህ

  • @ስደተኛዋ
    @ስደተኛዋ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድገህ
    ግን ጥያቄው ከባድ ነው ለልጆች

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኢሳ አላህ ይጠብቅህ

  • @tube703
    @tube703 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዘና ያደርጋል ፕሮግራሙ ቀጡሉበት😅😅

  • @KwtKwt-n6h
    @KwtKwt-n6h ปีที่แล้ว

    በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅😅

  • @naimak2158
    @naimak2158 ปีที่แล้ว +2

    አሪፊ ነዉ ቀጥሉበት

  • @SamSs-m7u
    @SamSs-m7u ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳድግህ❤️❤️

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳድግህ የኔ ጀግና

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @Tube-bv5im
    @Tube-bv5im 9 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ ሙስሊም ሚዲያዎች ትንሺ ቅሬታ አለኝ የካሜራ ጥራት የለውም ይበልጥ ይፈካና እይታውም ይጨምር ነበር በተረፈ በርቱ ኢሱ ሶፊ🎉 ማሂርየን አምጥቼ ትጠይቅልኛለህ ቆይ

  • @NasserShkuri-rp2re
    @NasserShkuri-rp2re ปีที่แล้ว

    Wooooow baby number one betam ewdehalhu

  • @Anelmuslim
    @Anelmuslim ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 10 หลายเดือนก่อน

    Mash Allah!!😂

  • @RukyeahmadMuhamad
    @RukyeahmadMuhamad 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ማሻአላህ

  • @nesriyamusema445
    @nesriyamusema445 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሶፊ ወለደች እንዴ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን ปีที่แล้ว +8

    ተረት እና ምሳሌው ለልጆች ይከብዳል ቀለል አርጉላቸው

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄውን ለህፃናት የሚመጥን ቢሆንና ጥያቄው ትንሽ ወደዲን ወደሲራ ስለሰሀባዎች ስም ትንንሽ ሀዲሶችን ብታበረታታቸው ጡሩ ይመስለኛል ከይቅርታጋራ

  • @ZEYNEBAKUASIM-lb4gh
    @ZEYNEBAKUASIM-lb4gh 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ😅😅😅

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ አይ ልጆች ታድለው😂😂😂

  • @suma187
    @suma187 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ አድግ በል

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه ปีที่แล้ว

    መሸአላህ አላህ ያሳድግህ //ያረብ አገራችንን ሠላም አድርግልን ያኢላሂ

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 ปีที่แล้ว +3

    እሯ ኢስማኢል ተው ይህን አማረኛ እኔም ይከብደኛል እደዚህ ታደርገዋለህ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላ ❤❤❤

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ቀጥሉበት

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ ነገር አላህ ያሳድግህ ❤

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ ปีที่แล้ว +2

    መሸአላህጠክር

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 11 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ የሆነልጂ😂😂😂😂

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

    ክክክ መንጃ ፍቃድ ካልያዙ ለትራፊክ ምን ይሰጡታል ብር ክክክ

  • @trr1069
    @trr1069 ปีที่แล้ว +1

    አይ ልጆጆጆጆ😅😅😅

  • @SamSs-m7u
    @SamSs-m7u ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ😂

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ነዉ

  • @azizatube172
    @azizatube172 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ይለጠልጠኛል ያለው ትዝብሎኝ ሞትኩ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @Asharaka123
    @Asharaka123 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ❤❤❤😅😅😅❤❤❤

  • @ansheaahmed9858
    @ansheaahmed9858 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳድግህ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว +1

    ኢስማይል በርታ ወድሜ አሪፍ ብሮግራም ነው ሶፊ ናፍቃኝአለቺ❤❤❤❤❤❤