በዱባይ የነበር ትይንት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yisalemadimasu8175
    @yisalemadimasu8175 29 วันที่ผ่านมา

    መስቀል እሚምር አከባበር ነበር በባአድ ሀገር እዲህ ያበዛን ያከበረን እግዚአብሔር ይመስገን ለአመቱ ከቁጥስ ሳያጎል ያድርሰን❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ለአመቱ ያድርሰን 🙏 ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️🕊️⛪🙏

  • @Hiermiela-zo5ok
    @Hiermiela-zo5ok 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዓመቱ ያድርስን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Damat-yj3nb
    @Damat-yj3nb 29 วันที่ผ่านมา

    የመስቀል ትዉስታ የአመት ሰው ይበለን ❤❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን ደስ የሚል ትውስታ የአመት ሰው ይበለን. ዝማሬ በረከትን ይቀበልልን

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 29 วันที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለምሽ ይብዛ እንኳን ሰለም ም መጣሽ በረች❤❤❤❤❤

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላማ ለዚህ ቤት የመቸ ነው ግን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሽ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hawawussen
    @hawawussen 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 29 วันที่ผ่านมา

    በርቺ የኔ ፈኖ ሚሉውን ጨርሼ አየሁት

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣችሁ የው ነት በጣም ቃለይሆት ያሰማለንእናመሰግናለን

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 29 วันที่ผ่านมา

    ግን አንቺ ሞኒ ነሽ አደለ ከ8_9ደቂቃ የለ ደቂቃ ነው መስራት የሚጠቅምሽ