የሙሽራሞሰብ የእንጀራ ሞሰብ ድርብ የሰፌድ ዋጋወች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @lubabatadesetadese3976
    @lubabatadesetadese3976 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ በጣም ያምራል እጃቸውን አውጥተው ነው የሰፉት

  • @user-xy9pu9ky4m
    @user-xy9pu9ky4m ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ኮቦልቻ ድርስ ከላክሺልኚ ግዠልኚ ፋፊየ

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ የዚህ ዋጋ ቢወደይም ሴንት ደክመው ነው በርቺ ውደ 🌹ሰብ መልሽ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ቀርቺ!!
    መልካም ትውውቅ፡ይሁንል።
    ሐሳብ
    በቀጣዪ ዝግጅትሽ የጓሣ መስክ ሔደሽ ጓሣውን ለማያውቁት ለማሳወቅ ሞክሪ።
    አመሠግናለሁ።

  • @madenaali9812
    @madenaali9812 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አሊኩም የት ነው ያለሽው እናት ሞሰብ ፈልጌ ነበር። ትገዥልኛ በአላህ ቁጥር ላኪልኝ

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ሲያምር❤

  • @lubabatadesetadese3976
    @lubabatadesetadese3976 ปีที่แล้ว +1

    መካነ ሰላም ገባያ ቅዳሜ ቀን ነው እንደ??ልሄድ አስቤ ነው

  • @embafrashokbe6606
    @embafrashokbe6606 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selam endit nesh ehtie number telefon laklichne legza felige

  • @ama8398
    @ama8398 ปีที่แล้ว

    ስወቹ ግን እደምትቀርጭ ስለማያውቁ ያለፍቃዳቸው ካሜራ ላይ ባታሳያቸው ጥሩነው እህቴ እቃውን ብቻ ለመቀረፅ ሞክሪ

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሞሰቧ ስታምር 😳

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p 11 หลายเดือนก่อน

    ወይይይይ.ለገሬ ያብቃኝ እሰፋው😂😂😂

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 ปีที่แล้ว

    አህለንሱፊመሻአላህያምራሉሥፌቶቻ

  • @GubayShibe
    @GubayShibe 8 วันที่ผ่านมา

    Botaw yet new

  • @HayatOmer
    @HayatOmer ปีที่แล้ว

    ማሽአሏህአህለንእህት

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n 8 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @BalayeLaama
    @BalayeLaama 5 หลายเดือนก่อน

    Hiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw6qz4el2u
    @user-nw6qz4el2u ปีที่แล้ว +2

    እህቴማሳየትሽንወድጀዋለሁግንሠወቹንባሠውሪአሪፍነውእነሡአያቁምሚዲያላይመውጣታቸውንካስቀየምኩሽይቅርታ

    • @fafiborenatube
      @fafiborenatube  ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አላህ እህቴ

    • @user-nw6qz4el2u
      @user-nw6qz4el2u ปีที่แล้ว +1

      @@fafiborenatube አሠል ወላ ውድድ

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn ปีที่แล้ว

    አድራሻ

  • @mivevef
    @mivevef ปีที่แล้ว

    መልስልኝ እህት እድገዢልኝ

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p ปีที่แล้ว

    የምር የአገራችን ነገር ያሳዝናል አንድ የእንጀራ ሞሰብ 50 ብር ነበር አሁን 2500 ስትል በሳቅ ነው የሄድኩት ይገዞቸዋል ግን

  • @najattube
    @najattube ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፋፊዬ አገር ገባሽ እዴውዴ

  • @user-sd3ly5sp1d
    @user-sd3ly5sp1d 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ባለጊነሽ ወላሂ ለራስሽ እናትሽ ወይም አች ቢቀረፁሽ አቶጂም. ግንየሠውእናትላይካሜራ. ለምን. እቃውንብቻአታነሽም

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว

    ማነው ለኔስርግ ክክክ ይችን ስፍቶ ስርፕራይዝ የሚያደርገኝ

    • @fafiborenatube
      @fafiborenatube  ปีที่แล้ว

      እናደርግሻለን አብሽሪ

  • @user-tl8lg9tm8z
    @user-tl8lg9tm8z ปีที่แล้ว

    ገበያው የት ቦታ ነው😍😍😍

    • @user-ws3vt9mu1z
      @user-ws3vt9mu1z ปีที่แล้ว

      መከነሠላምነዉ ዉደ

    • @fafiborenatube
      @fafiborenatube  ปีที่แล้ว

      ቅዳሜ ገበያ መከነ ሰላም

  • @FatimaFatima-bx3pq
    @FatimaFatima-bx3pq ปีที่แล้ว

    የት ነው ፋፊቾ

    • @fafiborenatube
      @fafiborenatube  ปีที่แล้ว

      መከነ ሰላም

    • @FatimaFatima-bx3pq
      @FatimaFatima-bx3pq ปีที่แล้ว

      @@fafiborenatube ማሻ አላህ ጥሩ ነው እኔም መከነ ሠላምነኝ

    • @user-hv2pc1lg8p
      @user-hv2pc1lg8p 6 หลายเดือนก่อน

      ፍፊ ኮቦልቻ አስመጫኝ