meskel celebration 2021 / meskel square 🙏🏽

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • Meskel celebration 2021.
    My first time ever, meskel square.

ความคิดเห็น • 19

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ ሚል የበአል ድባብ ነው ፈጣሪም ተፈጥሮውን ለግሶ በርጥቡ ምንም ሳይቸገሩ ምእመናን ክርስትና ግርግርም ሳይሉ ደምቀው አሸብርቀው በስነስርአት መከበሩ ልዩ ድምቀት ጨምሮበታል ፈጣሪ ኢትዩጵያን ፊቱን ይመልስላት የደጋጎች ሀገር እንደ ድሮው አሜንንንን 🙏😇!!
    ሚኾ እናመሰግናለን ሼር ስላረከን ይህን ምርጥ ቢዲዩ ከነ ያቀራረጽ ጥራቱ 👍👌❤🇪🇷❤🇪🇹❤🙏😇

  • @ortodoxtewahido2085
    @ortodoxtewahido2085 3 ปีที่แล้ว +3

    እምዬ ኦርቶዶክስ ያንቺ በመሆኔ መታደሌ እንደት ደስ እንደሚል ተመስገን ጌታዬ ሆይ ሃገሬን ኢትዮጵያ ከክፉ ነገር ጠብቅልኝ ተዋህዶንም አደራ ጠብቃት

  • @jsveokebdid635
    @jsveokebdid635 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል ሚኪያችን እንኳን አደረሰህ።

  • @tsedeytube2620
    @tsedeytube2620 3 ปีที่แล้ว +2

    ሚኪ እንኳን አደረሰህ ደሞ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን

  • @Shbre
    @Shbre หลายเดือนก่อน

    Ameenameen

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀል እንዴት ነው የሚያምር ድባቡ የከርሞ ስው ይበለን

  • @martamarti-l2b
    @martamarti-l2b ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድሜ ሚክ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳህ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ ስትሉ የት ነው

  • @luhena1491
    @luhena1491 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏🏽

  • @besufkadalemu42
    @besufkadalemu42 2 ปีที่แล้ว

    Enkon aderesek bro 🤩 besu från sweden

  • @Askal-vv3pr
    @Askal-vv3pr 12 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @martamarti-l2b
    @martamarti-l2b ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @eleninigusie3636
    @eleninigusie3636 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ታድለህ

  • @መሰረትቢቂላ
    @መሰረትቢቂላ 3 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mismekka6577
    @mismekka6577 2 ปีที่แล้ว

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍🤲🤲🤲⛪️