MashaAllah! It’s truly heartwarming to hear how these programs have positively impacted our life and brought our closer to our faith. Your dedication, even during busy and tiring days, is truly admirable. May Allah bless you abundantly, strengthen your faith, and reward the creators and presenters of these programs for your efforts. Keep nurturing your soul with such meaningful content, and may you continue to grow spiritually.
ምን ብየ አንደምል አላውቅም ስለሸህ ሰለኡስታዝ በድር ስለማንኛቸው አስተያየት ልስጥ ባጭሩ እረጅም ከጤና ጋር አላህ ይስጣቸው ሲቀጥል ስለመሀመድ አንድ ነገር ልበል ያመላለስህ ስልት በቀልድ እያዋዛህ እሚገርም ነው እኔ አላህ ምስክሬ ነው እኔ ስለንተ ቃል የለኝም የኔ ወንድም ላንተም እረጆም እድሜ ከጤና ጋር ሽአመት ኑርልን
🎉🎉❤❤❤
እኔ የሸካችንን ዱሀ ስለምወድ አሚን ብዬ ዱሀ ተቀብዬ ኮሜንት የምሰጠው ማሻ አላህ ዛሬ ደሞ አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ስታምሩ የኔ ውዶች አላህ ያብዛችሁ አንደኛ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ የናንተ ሳቅ ነው ሳቁ እንዳለ ሆኖ በጣም ብዙ ቁም ነገር አጊንተናል እስልምና ለኔ በከሚስ ምሽት ሁሌም አዲስ ነው አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለሚንበር አዘጋጆች ተመልካቾች በሙሉ ይስጠን❤❤❤❤
እዲሜና ጤና ይስጣች ኡስታዞቻችን እንዲሁም ወንዲሞቻችን አሚን አሚን ያረብ
ያኔ የመጀመሪያ ማስታወቂያ ሳይ ኸሚስ ምሽት ሰኞ ይጠብቁን... ጉጉቱ ደራ የሸኽ አንደበት ስናፍቅ መዲና ሰማይ ስር እንግዶጅ በናፍቆት ስያስለቅሱን... መህዲዎቹ በእንጉርጉሮ ልባችን ስያሪሱ... ድሮ 4 ሰዓት የምገባውን 2 ሰዓት ቤት እናቴን እስክገርማት ድረስ... አሁን ለይ ቤታችን ፈክቶ ኸሚስን እየናፈቀን በቤተሰብ ሰብሰብ ብለን እያየን ነው... ባይሆን የቀረችው የመህዲዎች እንጉርጉሮ ድጋሚ ይቀጥልልን
እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ወላጆቼ በሕይወት ሰለሌሉ በጣም ነው ያከፈኝ አልሐምዱሊላህ አላ ኩሊ ሐል ያረህመትህ ያከሪም በጀናት አበሸራቻ ያአ ወዱድ የጀበር በዱዋአቹህ አሰታወሰልኝ ወላጆቼንም ጀዛኩሙላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤
ለሼሓችን ና ለኡስታዝ ስጦታው ስታልብሳቸው አባቴ ነው ትዝ ብሎኝ አለቀስኩኝ አላሀ ሀያታቹን ረዥም እድሜ ያድርግላቹ ያረብ
ማሻ አላህ ተባርክ እርህማን ለሁላችሁም እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፑሮ ግራሙ በጣም ደስ ይላል እባካችሁ ኸሚስ ምሽትን እምትከታቸሉ ሁሉ ላይክ እያርጋችሁ እዩ ወዶቸ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሏሁ አክበር,,,,ያአላህ አላህ በጀነት ይሰብስበን ከደስታ ብዛት እያለቀስኩ ነው ያየሁዋችዉ ደስ ስትሉ ማሻአሏህ ይገባችዋል የኛ ዕንቁዎች❤❤❤
መሻአላህ ❤❤🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ያጀመአ ከሚስ ምሽት በጣም በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ነው የአባቶቻችንን ዘመን የሚያስታውሰን ነው በዚክር በዱአ የሚያሳልፉበት የመዲና ሰማይ ስርንም ጀምሩልን ለምን ተቋረጠብን ባጠቃላይ በርቱ በጣም ይበል የሚያሰኝ ነው
ማአሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እንባዬን አመጣችሁት ለኔ የተሰጠኝ ነው የመሰለኝ ረጅም እድሜ ከአፊያ ከእርዚክ ጋር አላህ ይወፍቃችሁ እወዳችሆለሁ
አሚን ያረብ
ይገባቿል ኣሏህ ወኣክበር
ኣሏህ ውኣክብር ኣሏህ ውኣክበር
ኣሏህ ኑር ያልብሳቹ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ግርማ ሞገሳችሁ ❤❤አሚን ብለናል የሸሀችንን ዱአ ከሚስት በቀር ያለውን ኒኢማ ይጨምርላችሁ የተበለውን 😂😂😂😂
መሸ አለሕ ደስ ስትሉ ሀያቹ ደስ ሲል ሀያ በጠፈበት ዘመን ሸሁቸችን ብዙ አስተምሮነል መሸ አለሕ ሐሙስ ምሽት በነፍቆት ነው ምጠብቀው ለሁለቹም ረጅም እድሜ ከአፍያ
❤❤❤❤መሻዪኮች ያሉበት ቦታ ምንኛ የማራ ነው ዉዱን ወዳቹሁ ምታስወድደ ናፍቃቹ ምታስናፍቁ❤❤❤❤❤❤
ዋአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ አላህ ኸይር ሰራቹው ይቀበለላቹው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን አሚንንንንን ያርብ እረጂም እድሜ ከጤና ከኸይር ሰራ ከሁሉም ራህመት ይሰጣቹው እኛም በሰማነው የሚንጠቀም ያድርገን ያርብ አሚንንንንንን ያርብ 🎉❤
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገራችሁ በርቱልን አሏህ ሀያት እና አፊያውን ይስጠን ለሁላችንም አሚን
Mashallh allah ykblachu allah lbzu 200 Samntat ywfkn ywfkachu hussein zewdu ksouth africa
አማን❤❤❤
MashaAllah! It’s truly heartwarming to hear how these programs have positively impacted our life and brought our closer to our faith. Your dedication, even during busy and tiring days, is truly admirable. May Allah bless you abundantly, strengthen your faith, and reward the creators and presenters of these programs for your efforts. Keep nurturing your soul with such meaningful content, and may you continue to grow spiritually.
Amin
ያአሏህ እንደት ደስ እደምትሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዱአችሁን አሚንንንንን ብየ ተቀብያለሁ
Mashallh koyulin
እሚን አሚን
ማሻአሏህ ውድ እህቶቸ የማይሆን ነገር እያያችሁ ጊዜየን አታቃጥሉ ልባችሁን አታድርቁ ኑ እዚህ መደር ቀልባችሁን አርጥቡ
ማሻአላሀ ድባቡ እዴት ደስ ይላል
Best program, Jzkum Allah Kheyren 🎉🎉🎉
ይህ ፕሮግራም ከሰለዋት ጋር አስተወውኛል
ኡስተዝ በድሩ የሰዷቀን ቱሩፈት የተናገሩበት ዝግጅት ቀን በቀን ትዝ የለኛል እናም አመስጋኝ ያደረገኝ ፕሮግራም ነው ግን ጅማሮውን ከተቀወሙትም መካከል ነበርኩ ግን ...አሁን ግን በቲቪም በዩቱብም ነው የማየው
Mashallah bark allah ofikum
አሚንንንንንን አላሁመ አሚንንንን🤲🤲🤲☝️ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁ🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ماشاء الله عليكم وجزاكم الله خيرا
اللهم بارك وزد هم يارب
ማሻ አለህ አለህ ይጠብቀቹ ኡስተዞቻችን እድሜ እና ጤና ይስጠቹ
اللهم آمين يارب
አሚን 🎉🎉🎉
ሱባሃን ኣላህ ጃዛቹ ኣላህ ካይር❤❤❤ ኣላሁማ ኣምን ያራብ🎉🎉🎉
Masha Allah
Ameen ya Allah Ameen
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ዉደታችሁን እስከጀነት ያረብ ሸሀችን ለዱአችሁም አሚንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ያረበልአለሚን
ማሻ እልህ ላቁወቱ ብልህ ጀዛኩም አላህ ኸኸይር❤❤❤
መሻዓ አላህ🎉🎉🎉
❤Amin ❤Amin ❤Amin ❤Amin ❤Amin ❤
Mashaa allah ameeeen ya allah❤❤❤❤
Masha Allah ❤❤❤
አሚን ያረብ እናተንም አላህ ያቆያቹ ማሻአላ
አላሁ አክብር ማሻ አላህ እድሚና ጤና ልሁላችሁም ወላሂ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Mesha allah wellahi steamers yallah beteleye kabawen selebesu wellahi bedeseta alkeseku❤❤❤❤❤
አሚንንንንን ያረብ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቹ ቤተሰቦቻችን ❤❤❤❤❤❤
❤ማሻአላህ ተባረከላህ
አላሁመ አሚንንንን አሚንንንንንያአሚንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤Amin ❤Amin Amin ❤Amin ❤Amin ❤amin ❤
ያአላህ ሰታምሩ አላህ በጀነተልፊርደውሰ አላህ ያሰባሰበን ያረብ አሚን
ማሻአላህ❤🎉ማሻአላህ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻዐላህ
አሚን እሚን አሚን
አሚንንንንንያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንን አሚንንንንን አሏሁመ አሚንንን
ያረቢ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያረብ ዱአችነን ተቀበለን
ማሻአለህአሚንንንንያረብ
Mashaa Allah ❤❤❤
ወላሂ ሁሌም ለማድመጥ የምጓጓለት ፕሮግራም ነው ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ሸሆቻችን ወላሂ በጣም እውቀትን ያገኘሁበትና የተለወጥኩበት ነው ማሻ አላህ ብያለሁ
mashalla
መሻአላህ አላሁ አክበር
ማሻ አላህ ውዶቼ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያቆያችሁ ❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ደግሞ በጀነቱ ይሸልማችሁ ሁላችሁንም አሚን ያረብ ደስስስ የሚል ተግባር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mashaalah Alahe yechemerelachu bertu enwedachwalen Alahe yewdedachu
Mashallah Allah ykebelachihu
ማሻአላሕ ማሻአላሕ
Amin Amin aminnn🤲🤲🤲
አሚን ያረብ❤❤❤
አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
اللهم امين امين امين امين امين امين امين امين امين امين امين❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
MASHALAHE MASHALAHE ❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
አሚን ሁላችሁንም አላህ ይጠብቅልን 🤲
Ameen yareb
አሚንን አሚንን ያረብ
አሚን
Mashallah tebarekellah
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አላህ አይለያችሁ ያረቢ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያቆይልን ያረቢ የኔ አባት እንዴት እንደምዎድዎት 🎉🎉🎉🎉🎉 በተለይ ማሜ እና አዬ አሊፍ ሬዲዮ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ የተዋወቅናችሁ ይሄ ሁሉ የሚንበር ቲቪ ስኬት የናንተ ጥረት ነው እናንተን ከሚንበር መለየት አይቻልም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ወጣትነታችህን በመልካም ነገር ስለገነባችሁ ዛሬ ላይ ለስኬት በቅታችኋል ወንድሞቼ አላህ ደረጃችሁን በጀነት ከፍፍፍፍ ያድርግልን አላህ ያክብራችሁ ፍቅራችሁን ይንብዛው ለናንተ ቃል የለኝም ለመላው የሚንበር ቲቪ ቲሞች አላህ ከፍፍፍ ያድርግልን ፊዱኒያ ወልአኸራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሚንበር የሁልግዜም ምርጫዬ ነው ።እናመሰግናለን
Allhuma amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ማሻ አለህ ተበረኩ አለህ በጠም ናዉ የሚንወደቹ ለዱወቹ አለህም አሚንንንንን
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉مشاء الله بارك الله فيك
አሚን 25:32 25:34
ማሻአላህ
Alahe dwachun yesema!
Beduniyam beaheram !
Ayeleyachu
Ameeeeeeeen!!!
ASSLAMAALAYKUM watching form Minnesota USA Mashallah I love all of you guys ❤❤❤🙏🙏🙏
ኣሏህ ፍቅርን መተሳሰብን እድገትን ሁሉ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
MASHALAHE
Alhamdulilah MASHALAHE ALHAMEDULILAH
ALAHE YATEQEWAN KABBA YALEBESACHUHE LAHULACHUHUM JZKALAHE HAYER
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን እንዴት ደሰ እንደምትሉ ድባቡ እንዴት ደሰ ይላል በተለይ አዩብ አደምን ሰላያሁት ምክንያቱም ብዙ ግዜ ጠፍቶ ሰለነበር በጣም እያሰብኩት ነበር ጠይቄም ነበር ምልሰ ግን አልተመለሰልኝም ::አቦ እንደዚህ በአዱኛ እንደተሰባሰባቹህ በአኺራ በጀናቱል ፉርዶወሰ ይሰብሰባቹህ እኔን በረህመቱ ከናንተ ጋር አብረን በጀናት ጥላ ሰር ይሰብሰበን አሚን አላሁማ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ ❤❤❤❤❤❤❤ሚንበር ከጀመረ ጀምሮ ይሔወ እስከዚህ ድረሰ አብረን ደርሰናል አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤በዱዋአቹህ አትርሱኝ አማና አማና አማና አማና❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah ayubiiiiii
ሰሊላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
Mashaallah❤❤❤❤❤❤❤
ቢስሚላ ማሽአላሕ አቤትድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላሕረጅምእድሜ ከጤናጋር ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ማሻአላህ በጣም ታምራላችህ ❤❤❤❤❤❤
Mashallah ❤❤❤ I love it