ሩፋኤል የሚባል መልዐክ አየሁ ያለው ፓስተር Pastor Tizitaw Samuel Eternal Life Ministry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • ሩፋኤል የሚባል መልዐክ አየሁ ያለው ፓስተር Pastor Tizitaw Samuel Eternal Life Ministry
    Support_This_Ministry
    1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.tizitawsam...
    www.paypal.me/... tizitawsamuel@gmail.com
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen
    / tizitawpage
    ...
    t.me/Yezelalem...
    / pastortizitaw
    / tizitawsamuel
    / @tizitawsamuel
    www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 56

  • @eleni311
    @eleni311 20 วันที่ผ่านมา +12

    አይይይ ሚራክል መኒ የዘራው ዘር ምን ሊሆን ይችላል ከገበሬው ነው ችግሩ ይሄ ህዝብ አሜን ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን እንጂ የቀረው ከኦርቶዶክሰ ጋ ምንም ልዩነት የለውም ሁሉን አሜን ግን እኔ የማይገባኝ ቼርች በኢትዮጵያ ሱቅ ነውዴ ፓሰተር ነኝ ያለው ሁሉ የሚከፍተው እንደነዚህ አይነቶቹ ናቼው ነገ ኦርቶዶክሰ ተመልሰው የሚርመጠመጡት ግን ወንጌል አማኙን ባያሰደቡ ጥሩ ነው ሰርአት ቢኖራቼው ተባረክ ወንድማችን ትዜ🙏❤ እንደነዚህ ሰተው የሚያሰቱትን እንደ እግዚአብሄር ቃል መገሰፅ ለሁሉም ጥሩ ነው

  • @ሰላምየጌታአማኝ
    @ሰላምየጌታአማኝ 20 วันที่ผ่านมา +5

    ትዜ ተባራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelTessema-yu6sq
    @SamuelTessema-yu6sq 20 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ይብዛልህ ፓስተር

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 20 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ትዜ ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @mamitosara1854
    @mamitosara1854 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤

  • @DafDoo
    @DafDoo 10 วันที่ผ่านมา

    እደናተ ያሉት እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ❤❤

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 20 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ የሚገርመኝ ጼንጤው ቃሉ አለው አይደል እንዴ በእርሱ ቁስል ተፈወስን የሚለውን ቃል ዝም ብሎ ሰባኪነኝ ብሎ የፈለገው ሲል እልል አሜን.ይላል ያሳፍራል ከሰባኪው ይልቅ ሰው ይገርመኛል ተነስተህ መገጸጽ ነው ወይ ጥለህ መሄድ ነው

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 20 วันที่ผ่านมา +5

    እያገለገለ ሳይሆን እያጭበረበረ ነው::ምክንያቱም :መዳን በሌላ በማንም የለም ይላልና ቃሉ::

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 20 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን የሚሉ ህዝቦች ግን በጣም ነው የሚገርሙት

  • @ariam8984
    @ariam8984 19 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amennn ❤🙏

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 19 วันที่ผ่านมา

    eshii taberki tize❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 19 วันที่ผ่านมา +1

    GOD bless you and your family pastor ❤❤❤

  • @UaeUae-t1y
    @UaeUae-t1y 20 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 19 วันที่ผ่านมา

    በርታ ፓስተር ሐሰተኛ ነብያት beztewal...

  • @RichAmin
    @RichAmin 9 วันที่ผ่านมา

    zemnh yibark beysus sem sefa wers berk blelgn

  • @TeztasiyumTeztasiyum
    @TeztasiyumTeztasiyum 19 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅 ትዜየኔ ሞክሼ ሰላም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም በጌተታ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @TesfuGo
    @TesfuGo 20 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ጉድ አምላኬሆይ የቅር በለን ስው ሁሉ ትክክል አይመስልኝም ትዜ ወንድምችን የቅር ይበለው ስው ጠፍ
    Oh my God

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሳይቃጠል በቅጠል አሉ . . . መፅሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶችን አንቀበልም 🙏 ትዜው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 20 วันที่ผ่านมา +2

    Pasterye Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 19 วันที่ผ่านมา

    ስንቱ አለ በየሰፈሩ ሐሰተኛ ነብያት

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 19 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ማነው ግን ህዝብን እንዲያገለግሉ የሾማቸው በቃ በቂ እውቀት እንèን ሳይኖራቸው እንዲሁም ህዝቡን ወደ ጣኦት አምልኮ ለመክተት ሰይጣን በግልጽ በዚህ ዘመን የሚጠቀምባቸው የወንጌል ነጋዴዎች በዝተዋልና መጠንቀቅ ያለብን ዘመን ላይ ነውና ያለነው አሁን አማኝ ነቃ በል! እረ ጌታሆይ ምን ይሻላል ግን እኔስ እንደው ግራ ገባኝ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ!

  • @tewabechhaile7205
    @tewabechhaile7205 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዋና አላማቸው ገንዘብ መሰብሰብና መበልጸግ የሆነ የሀሰት የጋኔን አገልጋዮች ይህ ነው መጨረሻቸው ስተው ማሳት ሆዳቸው አምላካቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 20 วันที่ผ่านมา +3

    ነጋደዎች ተገስፁ ወደእውነት ተመለሱ

  • @YonyElo
    @YonyElo 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን የሚሉ ሀሰተኛ ምዕመናን ያሳዝናሉ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 20 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 19 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ በጌታ ኢየሱስ ምስ ይፍረስ

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g 20 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ እግራቸው እዚህኛው ቤት አንደኛው እግራቸውን የድሮ ቤት ረግጠው እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሀሰተኞች ፓስተሮች ሀሰተኞች አስተማሪዎች እና ተከታዮቻቸው በዝተዋል ጎጂ ባህል እምነት ይባላል ያልተፃፈ የሚያነቡ ሁሉ ገና እሳቱ ያነጥራቸዋል ገለባ እምነታቸውንና አደራረጋቸውን ይበላል
    አንተ ግን ንቃ ትውልድ ሆይ በክርስቶስ ፅና

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 15 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፓስተር ትዜ❤❤ ይሄ ወንበዴ ነው ህዝብ ምን ነክቶት ነው

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 12 วันที่ผ่านมา

    ፓስተርዬ ምን ላርግልህ? አቅም የለኝም ሥለ አገልግሎትህ መፀለይ ብቻ ነው የምችለው ጌታ ፀጋውን ፣ ጥበቡን ፣ ሠማያዊ እውቀቱን ፣ ጨምሮ፣አብዝቶ ብርክ ያርግሕ ።
    አንዳንድ ቦታ መናፍስት ሲያስወጡ በሃይላንድ ውሀ ፊቱ ላይ በመርጨት ትንፋሹ እስኪቋረጥ ድረስ ተጀምሯል ምን ትላለህ ለነዚህ አይነት ነብያት የምለው ኤፌሶን 6፥10 ጀምሮ ተከታታይ ይወሰድ ።
    አድርስልኝ ፓስተርዬ እድሜና ጤና እመኝልሀለው።
    ውሃ ፊቱ ላይ በመርጨት

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 20 วันที่ผ่านมา +2

    የተገለጠ ሳይሆን የተገለበጠ ሙሉ ስህተት ነው::

  • @EyerusalemNekir
    @EyerusalemNekir 18 วันที่ผ่านมา

    ነገር ግን ሀሰተኞች ነብያት ደግሞ በህዝቡ መካከል ነበሩ አእንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሀሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በረራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሾልከው ያገባሉ ብዙዎችም በመዳራታቸው ጠንቅ ይከተሉአቸዋል 2ዼጥሮስ2፡1

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 20 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤🎉🎉😊😊

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 20 วันที่ผ่านมา

    Gud Rufael gud

  • @Tiumfoods-r5m
    @Tiumfoods-r5m 19 วันที่ผ่านมา

    Tize ehen sewyew አውቀዋለው የ profet ሚራክል bodyguard nw 😢😢😢 መተንበይ ጀመረ ጉድ ነዉ ።

  • @bellatamiru181
    @bellatamiru181 17 วันที่ผ่านมา

    ሐሰተኛ ሐሰተኛ ነው እንዴት ንሰሀ ይገባል ይሁዳም ጌታን አሳልፎ የሰጠው ንሰሀ ያልገባው አስቀድሞ ቃሉ ስለተጻፈበት ይፈጸምበት ዘንድ ግድ ነው እነኚህም ሐሰተኞች አስቀድሞ በማቴዎስ 24:ና ማርቆስ 13:ተጽፎባቸዋል ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው ምክንያቱም የሐሰተኛው ክርስቶስ መንገድ አዘጋጅ ናቸው

  • @semmikasskasssemmi8358
    @semmikasskasssemmi8358 19 วันที่ผ่านมา

    Sijemer ye church semun aytachutal Lda seweyew berasu sem church kefto endet kalun yemigelit liyawera yichilal? Hasetegna timihiret

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 19 วันที่ผ่านมา

    የገዳም ጴንጤዎች በስስተም ወደ ቸርች ሾልከው ገብተዋልና ኖርማሉ ጴንጤ ይጠንቀቅ

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 8 วันที่ผ่านมา

    “And said, If thou wilt diligently hearken to the voice of the LORD thy God, and wilt do that which is right in his sight, and wilt give ear to his commandments, and keep all his statutes, I will put none of these diseases upon thee, which I have brought upon the Egyptians: for I am the LORD that healeth thee.”
    - Exodus 15:26
    Healeth Meaning in hebrew YHWH-RAPHA(Raphael-Elrapha) not ruphael

  • @AbetYemihiretubizat
    @AbetYemihiretubizat 19 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ሌላዉ ደግሞ ሶፎንያስ (ፖስተር) ሚድያ ላይ የቀረበው በሀሰተኛው ክርስቶስ ነበረ የማገለግለው 3 ሚስት ነበረኝ እያለ ለሚዘባርቀው አሁን ደግሞ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ስላለው መረጃ ካለህ በዚህ ሰውዬ ላይ ጠንከር ያለ ነገር ብትሰራ የሚል ነው።

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 19 วันที่ผ่านมา

    ትዜ ለጌታ ልብ የሌለው ህዝብ ስለሆነ ለክፎች ታልፈው አየተሰጡ ነው

  • @semmikasskasssemmi8358
    @semmikasskasssemmi8358 19 วันที่ผ่านมา

    Getan tekebel niseha giba chirash protestantem aydelem enji

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 19 วันที่ผ่านมา

    En protestant neny .theologim tamralw .melakit gabriel,mikael, bicha nw yalw mnew.sola scriptura malet ikoo kekalu yafengx ngrn ymkawmw

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 19 วันที่ผ่านมา

    የኦርቶ ጴንጤ ስስተም በፓስተሮች ስም ገብተዋል

  • @alemayeh
    @alemayeh 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሆሆ ሞኝ ሕዝብ

  • @TSEGAYEMERGIA
    @TSEGAYEMERGIA 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውዬው ምንም የእግዚሃብሔር ቃል እውቀት የለውም ነጋዴ ነው ፡፡

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 8 วันที่ผ่านมา

    Healeth Meaning in hebrew YHWH-RAPHA(Raphael-El-rapha) not ruphael
    Jehovah Rapha-ፈዋሽህ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 20 วันที่ผ่านมา +3

    ውሸት በማንኛውም ዕምነት ተቋማት ቢገለጥ ውሸት ነው::

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 19 วันที่ผ่านมา

    ሸቃይ😂 ነው

  • @bereketabera9212
    @bereketabera9212 20 วันที่ผ่านมา

    adanech bicha nw gn wys abebe yelewm aba sakso😂

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 20 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen💕💕💕💕

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 19 วันที่ผ่านมา

    በርታ ፓስተር ሐሰተኛ ነብያት beztewal...

  • @wincell9735
    @wincell9735 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 19 วันที่ผ่านมา

    የኦርቶ ጴንጤ ስስተም በፓስተሮች ስም ገብተዋል