ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
ቃለ ሒዎት ያሰማልን ጥሩ አስተማሪ ነህ ረጋ ብለህ ለሰው እንዲረዳው እንዲገባው አድርገህ ነው የምታስተምረው በርታ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከና እጅግ ረጅም ይሁን
በእውነት ድቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ። እመቤታችን እናንተን ታቆይልን 🙏🙏🙏
በእውነት አጥጋቢ መልስ አግኝቼበታለሁ ጸጋውን ያብዛሎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቀለ ህወትን ያስማልን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በረከቱ ያብዛልህ መምህራአችን
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረኪ. መምህሮች ን.እድመ.ይስጣቾ
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂይውት ያሰማልን
ከስእል ፊት ሻማ እያበሩ አምልኮ ማካሄድ አለብን ወይ? እስኪ መጽሐፍ ቅዱሣዊ አድርግልን። እንዳንስት
አግዚአብሔር ይስጥልን መምህርግን ከትምህርቱ ውስጥ ግልጽ ትንሽ ያልሆነልኝ ምዕመናን 41 ጊዜ ለመስገድ 41 ቁጥር ያለው መቁጠሪያ ይዘይ ይስገዱ የሚለው ነው እንዴት የሚሰግዱት ስግደት 41 መሆኑን ያውቃሉ? እየተነሱ እየወደቁ እየሰገዱ እንዴት ያውቃሉ? የሚል ነው, ግልጽ አልሆነልኝም -ሌላው ምዕመናን መቁጠሪያን በእጃቸው መያዝ,ሰዎች እያዩዋቸው መያዝም አይቻልም መነኩሳት ብቻ ነው በአደባባይ መያዝ የሚለውን በመጽሐፍ የት እንዳለ ቢብራራ,እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
ሰውነትን በመቁጠሪያ መምታት ወይም መቀጥቀጥ በፀሎት ጊዜ ብለው የምያስተምሩ አሉ ከተመስጦ በተጨማር ይኸንንስ እንዴት ያዩታል መምህር?
😘😘😘😘
እነሱ በፀለዩበት መቁጠሪያ ክፋ መንፈስ አይቀጠቀጠ ም?አውነተኛ ከኦንክ በተመስጠ የተሻሉ ምእምን አሉ ከአንዳንድ ካእናት፣ምህምን መስቀል በእጁ አይዝም ሊፀልይበት ግን ይቸላል፣ለበለጠ መረጃ የመምህር ግርማ ወንድሙን መፅሀፍ ለምን አልተጠቀምክም?''።።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
ቃለ ሒዎት ያሰማልን ጥሩ አስተማሪ ነህ ረጋ ብለህ ለሰው እንዲረዳው እንዲገባው አድርገህ ነው የምታስተምረው በርታ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከና እጅግ ረጅም ይሁን
በእውነት ድቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ። እመቤታችን እናንተን ታቆይልን 🙏🙏🙏
በእውነት አጥጋቢ መልስ አግኝቼበታለሁ ጸጋውን ያብዛሎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቀለ ህወትን ያስማልን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በረከቱ ያብዛልህ መምህራአችን
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረኪ. መምህሮች ን.እድመ.ይስጣቾ
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂይውት ያሰማልን
ከስእል ፊት ሻማ እያበሩ አምልኮ ማካሄድ አለብን ወይ? እስኪ መጽሐፍ ቅዱሣዊ አድርግልን። እንዳንስት
አግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ግን ከትምህርቱ ውስጥ ግልጽ ትንሽ ያልሆነልኝ ምዕመናን 41 ጊዜ ለመስገድ 41 ቁጥር ያለው መቁጠሪያ ይዘይ ይስገዱ የሚለው ነው እንዴት የሚሰግዱት ስግደት 41 መሆኑን ያውቃሉ? እየተነሱ እየወደቁ እየሰገዱ እንዴት ያውቃሉ? የሚል ነው, ግልጽ አልሆነልኝም
-ሌላው ምዕመናን መቁጠሪያን በእጃቸው መያዝ,ሰዎች እያዩዋቸው መያዝም አይቻልም መነኩሳት ብቻ ነው በአደባባይ መያዝ የሚለውን በመጽሐፍ የት እንዳለ ቢብራራ,
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!