ሻሸ አገባች !! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 120

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 หลายเดือนก่อน +9

    ኣያሌውና ትበይን ሲወዳቸው በተለይም ባልና ሚስት ሁነው ሲሰሩ ሲያምሩ ቹለታቸው❤❤

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4s 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ትበይን እጇን ከጀርባዋ ጣል አርጋ ሰፈሩን ታምሰዋለች ሆሆሆ በርቱ በጣም ምርጦች

    • @GdHhd-el4ht
      @GdHhd-el4ht 5 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክ😂😂😂😂

    • @user-pd9vy2vz4s
      @user-pd9vy2vz4s 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ሚያዝናናኝ የምር

    • @aledwake
      @aledwake 5 หลายเดือนก่อน

      E😂😂😂😂

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ከዚህ ከፈረንጆች ጋር ከመዳረቅ ይሻላል የናተው ጨዋታ❤❤❤❤❤❤

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሬ ሆይ ለሀገራችን ሰላም ስጥልን ለእንደዚህ አይነት ደጋጎች ስትል 🙏😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g 5 หลายเดือนก่อน +5

    አያሌውግንሻሸንይወደታል😂😂😂ደነገጠላገባነውስትል😂😂

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሳላያቹ የማልተኛዉስ ነገር😂😂😂

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 5 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂😂😂 እሰይ አግቢ ሻሽዬ 😂😂😂 አያሌው ልኳን ልገራት አላለም የኔ ውዶች ❤❤❤

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውዶች እስኪ አበራቷቷችው ላይክ ሽር አርጉ ❤❤❤❤❤❤

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 5 หลายเดือนก่อน +1

    አጊያለዉም ፣አስማረም በ.ጎበዝ ፣ጎበዝ ናችሁ። ሻሼም ትበጊንም በታም ጎበዝ ናችሁ።የአጊያሌው ቡታንታ እና ፎታ ደግሞ ይገርማል፣ የሚገርም ነው ።

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 5 หลายเดือนก่อน +9

    ይሻሙዬ እንኳንም አገባሽ የሰው ባል እየደፈርሽ ስንቱን ጎረምሳኮ አማረርሽው❤😂😂😂😂😂

    • @user-wi4gx7vp9o
      @user-wi4gx7vp9o 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @user-wi4gx7vp9o
      @user-wi4gx7vp9o 5 หลายเดือนก่อน

      ከፋብሺ

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t 5 หลายเดือนก่อน +4

      @@user-wi4gx7vp9o ከዚህ በፊት ቆራሌውን ሁሉ አስገብታ ልደፍረውበጣምኮ ነው የሚያስቀኝ ስራቸው ሁሉ😂😂😂😂

    • @aledwake
      @aledwake 5 หลายเดือนก่อน

      Mimi ere tey 😂😂😂​@@user-fo3xt2wo8t

    • @user-wi4gx7vp9o
      @user-wi4gx7vp9o 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጣም ነዉ ያሳቁኝ 😂😂😂

  • @teddysheferaw4728
    @teddysheferaw4728 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ትበይን መጣም ነጋርኛ ሴት ኧረ ትንሽ ቀዝቀዝ በይ ሻሼ ስወዳት ሚስኪን ናት የዋህ ሴት ከመጡባት ግን በጣም ሀይለኛ ሴት የእውነት የምትኖር ሻሼ እድሜ ዘመንሽን ሙሉ በደስታ ኑሪልኝ

  • @lelekiya5277
    @lelekiya5277 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትበይን ምንም ብሰራ ታስቃለች ተረቷ ሳይቀረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h 5 หลายเดือนก่อน +2

    አያሌውና አስማረ መቼ ነው ልብስ እሚቀይሩ ትበይን ነገር መለኮስና ቅናት መቼ ነው የሚለቃት😅😅😅😅😅

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሻሙሺ አገባች 👌ወይ ርዕሳችሁ😂😂ከብት እረኛ ሰው አይደለም እንዴ😂

    • @yegosegesese
      @yegosegesese 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @teddysheferaw4728
    @teddysheferaw4728 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አርግሽልኝ አቦ የኔ ጀግና ሴታሴት ሁላ ሚስቱ ያለችውን ሁሉ እየሰማ ሻሼ ላይ ሊፎገላ ይፈልገል ሻሼ ነብር ናትኝ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 5 หลายเดือนก่อน +1

    የትበይን ጥርጣሬ አይድረስ ነው 😂ጋለሞታ ሴቶች አግቡ ትልቅ ትምህርት ነው አበዋራ የሌላት ሴት ለትንሽ ለትልቁ መቀለጃ ነው የምትሆነው በገጠር እወዳችሁ አለሁ ❤❤ጥበብ እየተሽሞነሞነች በትበይን ጎበዞች❤

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 5 หลายเดือนก่อน +7

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለምድነው ባቻየሁ በስማም ወድያና ውዲህ እምትይ ስራት ያዢ 😡

  • @universal8534
    @universal8534 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you it's awesome

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትበይን ነገረኝነቶን ትቀይር😂😂😂😂

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትበይን ግን ነጠላ ደርበሽ ማውጣት እየረሳሽ ጉዴ በላሁት እንደጎብል ወንድ 😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትበይን ነገረኛ ሆሽሳ😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oh1gc2cd7w
    @user-oh1gc2cd7w 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ በፊልሙም በእዉነታዉም ሰራተኛ የሚባል ፍጥረት ለምንድነዉ የማይከበረዉ ለምንድን ነዉ እንደሰዉ የማይቆጠረዉ

  • @user-dr4lq4ih7j
    @user-dr4lq4ih7j 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትበይን ከልክ አትለፊ😅😅

  • @user-zn2tu4eu2f
    @user-zn2tu4eu2f 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች እናንተኮ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 5 หลายเดือนก่อน

    Shashitu gobez jegina,Ayalew minew teworache.

  • @renatomungo
    @renatomungo 5 หลายเดือนก่อน +1

    Parti 3

  • @belayneshhailu3319
    @belayneshhailu3319 5 หลายเดือนก่อน +1

    በተረፈ በጣም እወዳችሁዋለሁ በረቱ

  • @user-nm5xg1nh6q
    @user-nm5xg1nh6q 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሻሸ ኮንፊደንስሽ ጎበዝ ነሽ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 5 หลายเดือนก่อน

    ወንዶቹም እደሴት የሴት ወሬ ይዘው መሮጥ ጀመራችሁ እረኛ ሰው አይደለም ያላችሁ ማነው ችግር ነው እረኛ ያደረገው ድራማ ቢሆንም ትበይንን ጠላሗት

  • @afff1569
    @afff1569 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ጠንክሩ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ እኮ የሳቄምንጮች❤❤❤❤

  • @yahyagetahunnuru6277
    @yahyagetahunnuru6277 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት ነው የምጠብቃቹህ

  • @abale6746
    @abale6746 5 หลายเดือนก่อน

    Yishamush ye Tebkew mist alneberechim ende?

  • @user-zm3ni8vp2e
    @user-zm3ni8vp2e 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተበይን ግን አበዛሽው 🤫

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትበይን አስጠላችኝ ሻሸ የኔ አሳቢ

  • @KassahunMekonne
    @KassahunMekonne 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምረጥ ድራማ ቱባ በህሌ

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሻሽቱ ጥሩ አደረግሽ 😂😂😂 ልኳን ልንገራት አላለም አያሌው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-km5ot5ug1x
    @user-km5ot5ug1x 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትበይን ቅናቶ 😂😂😂😂😂😮😮😅😅😅😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-95674
    @user-95674 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳንደስአላቺሁ

  • @user-mr7sg9es9m
    @user-mr7sg9es9m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ሻሽቱ እና ትበይን መቸ ነው እምትስማሙ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7b 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስማረ የኔ ጎብላላ

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 5 หลายเดือนก่อน +1

    የትበይን መጨረሻ እንዲህ ሆነ 😂😂😂

  • @alamadan717
    @alamadan717 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤😂

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 หลายเดือนก่อน +2

    መጡልን😂❤

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 5 หลายเดือนก่อน +1

    በስማም ወዳና ወዲ 😅😅😅😅😅

  • @amaamm-hu4ic
    @amaamm-hu4ic 5 หลายเดือนก่อน

    ወየው😅😅😂😂😂የሳቄሚጮች😂😂በርቱልን❤❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂የኔ ውዶች😂❤❤❤❤

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ መጡ መጡ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdminhaz7579
    @mdminhaz7579 5 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን. ደግአገባች

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj 5 หลายเดือนก่อน +1

    Swedacwe ❤❤

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-ho5to3gm3m
    @user-ho5to3gm3m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medina6870
    @medina6870 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይሀሜት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማነሽ ያስማረ ሚስት ካልሽ በስራሀት በይ ምድነው በስማም ወዴ እና ዉዴህ እ ምትይ አትቅልዱ በሀይማኖት ባች አይሁ ዋ 🙄🙄

  • @musahasen
    @musahasen 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይመርጦ አላለቺምክክክክክ😅

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 5 หลายเดือนก่อน

    ደግ አደረግሽ

  • @user-yl2me6ej2u
    @user-yl2me6ej2u 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ ደግአረግሺ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ut1om8zc7w
    @user-ut1om8zc7w 5 หลายเดือนก่อน

    Dayma gobel malet men malet new

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ እንወዳቹሀለን❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉❤🎉❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ አሉባልታ ትበይን ቅናትሽ ሰማይ ነካ😂
    ባንቻየው በስመአብ ወዲያና ወዲህ የምትለውን ነገር አስተካክሉ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ነው የሚባለው ታውቀዋለች ግን ድራማም ቢሆን ይስተካከል አማራዬ የታሪክ የባህል የሀይማኖት የሊቃውንት ሀገር ነው አስተያየት ተቀበሉ።

  • @AsdAsd-kz3nu
    @AsdAsd-kz3nu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልን አቤት ትበይን ነገረኛ ሁነሽ ቀረሽ🤣ኧረወይኔ አያሌውኮ ሻሽዬን ይከጅላታል ቁጭብድግ አረገውኮ🤣ጎበዝ ሻሽዬ አግቢ ከትበይን አፍ ተገላገይ🤣ግን ከብት እረኛ ምን ችግር አለው አይ ገጠር😅በርቱ👍👈🌹 16:48

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 5 หลายเดือนก่อน

    ደግ አደረግሽ ምን ትሆኑ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 หลายเดือนก่อน

    ባቻየሁ በስማም ወዳና ወዲህ አትበይ😢
    አስተካክሊ እህታለምዬ❤
    በተረፈ ፈታ እያረጋችሁት ስለሆነ 😂😂😂
    በእቱልን❤❤❤😂😂

  • @tuba9437
    @tuba9437 5 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigis123
    @tigis123 5 หลายเดือนก่อน

    ሻሽቱ ህወድሻለሁ የኔ ቆጆ

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂👌👌👍👍👍👍😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትበይን አሁንስ አፍሽ ልክ አጣ አስጠላብሽ

    • @user-rr4ef4if7b
      @user-rr4ef4if7b 5 หลายเดือนก่อน

      😅😂😂😂

    • @sartt4348
      @sartt4348 5 หลายเดือนก่อน

      እኔስ አሳርርችኝ

  • @user-qb9re7dt4u
    @user-qb9re7dt4u 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-oq8iu3tt6q
    @user-oq8iu3tt6q 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk1do8vx5l
    @user-rk1do8vx5l 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @AsdAsdfgemwuasfawu
    @AsdAsdfgemwuasfawu 5 หลายเดือนก่อน

    ቶሎቶሎ ልቀቁ

  • @assefagemeda3278
    @assefagemeda3278 5 หลายเดือนก่อน

    ያልተጣራ ወሬ ሀገር ያፈርሳል

  • @user-ei2ug7wi3p
    @user-ei2ug7wi3p 5 หลายเดือนก่อน

    Yet Tefta Tebiqew

  • @user-ue2ht3hr5u
    @user-ue2ht3hr5u 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @amanhailu8454
    @amanhailu8454 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 5 หลายเดือนก่อน

      ማነው እደኔሻሹቱን የሚወድጥፍጭየ😂😂😂

  • @YouTubechannel-mu9uj
    @YouTubechannel-mu9uj 5 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @user-fz9jy4bf8u
    @user-fz9jy4bf8u 4 หลายเดือนก่อน

    ሠይድዉርጌሣ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 5 หลายเดือนก่อน

    የሺሙዬ. መልካም. ትዳር.😅😅😅😅

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 5 หลายเดือนก่อน

    የከብትረኛ ሰውአይደለምደ😂😂

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @BhbhbBhbhbh
    @BhbhbBhbhbh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂እልልልልልልልልልዪሻሙሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 13 วันที่ผ่านมา

    እዚህጋ ወንዶች ተብዬ ሴቶች ሆኑ ምን አገባቸው ያልበላቸውን የሚያኩ? ደሞም ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ለምዳ ትገባለች ይባል የለ የአስማረ ከወረኛው አያሌ ጋር ሆና ሴታሴት ሆነሳ ጨዋነቱን አውልቆ።

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c 5 หลายเดือนก่อน

    ትበይን ግን ሳይጣን ነች ከምረ ሻሸን ተያት

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 หลายเดือนก่อน

    ትበይን ነገረኛ ነች😮😮😮😮

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባንችአምላክ እማማዬ በስመአብ ወዲያ እና ወዲህ አይባላም በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የሚባለው ወዲያ እና ወዲህ አይባልም ነወር ነዎ በቤተክርስቲያናችን

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂ትክክል😂😂😂😂❤❤❤

  • @almazyoseph6077
    @almazyoseph6077 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሻሙሽ ሳትሆን ሻሽቱ ናት የምታገባው

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 5 หลายเดือนก่อน

    ትበይን ተረጋጊ ምነው ሻሺቱን ጠመድሻት ጥሩ አይደለም!

  • @belayneshhailu3319
    @belayneshhailu3319 5 หลายเดือนก่อน

    ትበይን እጅሽን አፍሽ ላይ አታርጊ ያሰጠላል

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 5 หลายเดือนก่อน

      ቱቱ አስጥላችኝትበይን😏😏😏

  • @user-cm5uu4lk4p
    @user-cm5uu4lk4p 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤