ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ያደንቁሻል | YADENKUSHAL | 2001

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2020
  • Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ያደንቁሻል | YADENKUSHAL | 2001
    ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
    Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
    / yehuniebelay. .
    / yehuniebelay
    yehuniebelay.com

ความคิดเห็น • 115

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว +55

    ይሁኔ የኛ 1ኛ ምርጥ በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ እስኪ ይሁኔ ምትወድ ላይክ አደረጉ 💚💛❤️👍👍👍

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 ปีที่แล้ว +10

    አይ የትዝታ ጉልበቱ ይሁኔ በላይ የአባቴ ጓደኛ ከልብ ነው የማከብርህ ሙዚቃወችህን ስሰማ አባቴን አስታውሳለሁ።

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ 3 ปีที่แล้ว +6

    የይሁኔን ዘፈን ሳላዳምጥ አልውልም ማሪያምን😓🥰ትዝታ መቼም የማትሰለች እንቁ ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን ❤️

  • @Shumetas8O
    @Shumetas8O 4 หลายเดือนก่อน +4

    Del lefano❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 4 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ አታስለቀሳኝ ዘፈንህ እኮ ስወደው❤❤❤ኮረናን ፈርቼ ሆደ ባሻ ሆኛለሁ እግዜአብሔር ይጠብቀን

  • @user-eq6ph8ji4r
    @user-eq6ph8ji4r 4 ปีที่แล้ว +15

    አይ እፍፍፍ በቃ አገኝሽ ይሆን እያለ ጋበዘኝ ኢህው ድፈን አምስት አመት ሞለን በመጠባበቅ እስኪ ፆለት አርጉልን ብንገናኝ እኔም በስደት እከራተት አለሁ ልቤም ይባክናን 😭😭😭😭😭

    • @hareg1439
      @hareg1439 4 ปีที่แล้ว

      አይዛን

    • @user-hx5tx5me1g
      @user-hx5tx5me1g 3 ปีที่แล้ว

      የኔማር አይዞሽ ሁላችንም ነን

    • @user-br4hk6fe3r
      @user-br4hk6fe3r 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ትገናኛላቹህ ዱአ አርጊ የኔከርታታ ❤❤

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abraham Wolde and Alemtsehay Wodajo's Ethiopia touches evey cell in my body. Thank you for making my Ethiopian nationalistic emotions stronger

  • @tesfayesisay9104
    @tesfayesisay9104 3 ปีที่แล้ว +2

    Besemaw Besemaw alselechih alegne.......tebarekelgne tena ena edme yesteh yagere lij.

  • @zeyigrem
    @zeyigrem ปีที่แล้ว +3

    የባለምያዎቹ መገጣጠም ያስገርማል, ይሁኔ እድለኛ ነህ, ለነገሩ የድሮ ጥበበኛ dedication ነበራ, ለዛ ነው አሁንም ብንሰማው የማይሰለቸን! 90ዎቹ በትዝታ............

  • @teshomekebede7655
    @teshomekebede7655 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም ነው የምወደው ይሁኔ በላይ ውስጤ ነው

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ስወድህ እኮ 💚💛❤👌😍

  • @seetube7999
    @seetube7999 2 ปีที่แล้ว +4

    ትዝታ ወደኋላ አፍፍፍፍፍፍፍ...thank you 🎸🎸🎸

  • @MituT53
    @MituT53 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ye enate abate gudegna abro Adeg hulim enwdehalen❤❤

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12 3 ปีที่แล้ว +4

    wow,long memory with this song.

  • @NATimanTube-fp9xg
    @NATimanTube-fp9xg 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ በስደት ለተለያየነው 😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔ወይ ናፍቆት

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ክቡራችን አርቲስት የሁኔ በላይ ። የእርስዎን ሙዚቃ እየሰማሁ ነው ያደኩ ። እስኪ "ጠይም የወንዝ አሳ " እሚለውን ዜማዎትን ይጫኑልን እባክህ

  • @habtambugalow5244
    @habtambugalow5244 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይ ትዝታ አልቻልኩም

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 4 ปีที่แล้ว +8

    ይሁኔ ዋው በጣም ደስ ይላሉ
    ወድማችን💚💛❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ከነሙሉ ቤተሰብህ

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 4 ปีที่แล้ว +13

    ለብዙ አመት ፈልጌው አጣሁት የትቆይቶ ነው ይህ ተወዳጅ ሙዚቃ

  • @user-jj1ln5xn9n
    @user-jj1ln5xn9n 5 หลายเดือนก่อน +1

    አደናቂነኘይሁኔ

  • @user-zk1dc3cr3t
    @user-zk1dc3cr3t 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ይሁኔኔኔኔ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-sb8ec1dg6w
    @user-sb8ec1dg6w 4 ปีที่แล้ว +4

    አገኝሀለሆይ የናቴ ልጂ

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin หลายเดือนก่อน

    .የትዝታ ምጭ ❤❤

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x 4 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤🌹💐💐💐💐💐💐💕 Yuniye betami new yemiwodiki Fetari Edime ketena ga kemolu betesebochiki ga Temegnahulachu

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ፡የድሮ፡ትዝታ፡😭😭😭😭😭

  • @meserethagos2897
    @meserethagos2897 ปีที่แล้ว

    የሁኔ ምን ያህል እንደመወድህ መግለጽ ይከብደኛል ብቻ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ ክፍህን እንዳያሰማኝ ካንተ በፊት ኔን---

  • @aynalemgirma4378
    @aynalemgirma4378 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ይህን ዘፈን ስወደዉ 💘💘💘💘💘💘

  • @minimaru2140
    @minimaru2140 16 วันที่ผ่านมา

    Lewudua fikre

  • @GetTsita
    @GetTsita 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing🤗🤗❤❤❤❤

  • @hayatmohammed3526
    @hayatmohammed3526 2 ปีที่แล้ว

    የምወደው ሙዚቃ

  • @lifeisgood5473
    @lifeisgood5473 2 ปีที่แล้ว

    Listening on February 28, 2022 Dallas Texas..

  • @hgfbd6658
    @hgfbd6658 3 ปีที่แล้ว +6

    አገኝሀለሁ ወይ አይ የልጅነት ፍቅሬ 😥😥

  • @user-qk5mo1du7c
    @user-qk5mo1du7c 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትዝታ

  • @tigisetendalo9004
    @tigisetendalo9004 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yilkaladane4514
    @yilkaladane4514 3 หลายเดือนก่อน

    Demameyyyyyy

  • @limitless5690
    @limitless5690 2 ปีที่แล้ว

    No Words !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seadasulula3889
    @seadasulula3889 3 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው አርቲስት ይሁኔ በላይ

  • @atalaysharew2197
    @atalaysharew2197 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ 1ኛ

  • @user-wh6oj9qp1s
    @user-wh6oj9qp1s 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣምተመቼኝ

  • @user-bk1kc2pp2e
    @user-bk1kc2pp2e 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ይሁኔኮ ትለያለክ

  • @user-vw6kk9ps5k
    @user-vw6kk9ps5k 4 ปีที่แล้ว +3

    ዊ ትዝታ 😢😢😢

  • @user-su2fu1kk2g
    @user-su2fu1kk2g 4 ปีที่แล้ว +3

    Zelalem nurlgin ye Ethiopia jegna

  • @hamzamuhammed6381
    @hamzamuhammed6381 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደኔ 2015 ላይ የሚያዳምጠው like

  • @user-wn3hr9ge4g
    @user-wn3hr9ge4g 4 ปีที่แล้ว +2

    Benateh Israeal nana ande zefenln yedro tezta karamaran holo astawesegn o my god yekoye tezetayen kesekeskebgn yihone enamasegnalen god bless u

  • @izoneizone1156
    @izoneizone1156 3 ปีที่แล้ว +2

    በዝግ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ

  • @user-jj1ln5xn9n
    @user-jj1ln5xn9n 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj1ln5xn9n
    @user-jj1ln5xn9n 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Shumetas8O
    @Shumetas8O 4 หลายเดือนก่อน

  • @DavidAchiso-gz7wo
    @DavidAchiso-gz7wo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💜💜💜💜

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 4 ปีที่แล้ว +10

    ዲስክ ላይክ እምታረጉ ዲስካችሁ ይሸራተት አቦ

  • @user-vn3gg9cp7d
    @user-vn3gg9cp7d 4 ปีที่แล้ว +12

    ይሑኔ በናትሕ ኮሜንት የምታነብ ከሖነ እመሪልኝ እንጅ ምነው ዝምታሽ እምለውን ልቀክልን

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 3 ปีที่แล้ว

    👉ተባረክ!

  • @subitechtube1876
    @subitechtube1876 3 ปีที่แล้ว +1

    ማኛው የበላይ ልጅ ሙዚቃወቺህ በሙሉ ይመቹኛል በተለይ ባህላቸውን ጠብቀው ስለሚሰሩ እጅግ በጣም ይመቹኛል!!!

    • @hannahann5720
      @hannahann5720 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ይሁኔ በላይ ሁሉም ሙዚቃወቹ በጣም ይመቹኛል እኔም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tgkasahun7542
    @tgkasahun7542 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ....

  • @sukoorsukoor495
    @sukoorsukoor495 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ

  • @Abel-tz1nn
    @Abel-tz1nn 2 ปีที่แล้ว

    አረ ኡኡ ደስ

  • @CuvGvv
    @CuvGvv 9 หลายเดือนก่อน

    Xuruu

  • @user-jj1ln5xn9n
    @user-jj1ln5xn9n 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @nardikonjo4965
    @nardikonjo4965 4 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😍😍

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍፍፍ ስወድህ

  • @abideiaminu9729
    @abideiaminu9729 2 ปีที่แล้ว

    Yehunie we like you man

  • @tadeledemelash408
    @tadeledemelash408 2 ปีที่แล้ว

    Lovely music!

  • @asafashjawdo572
    @asafashjawdo572 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሆኔ

  • @eacdexafd4383
    @eacdexafd4383 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @mansourzara4246
    @mansourzara4246 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭weyi tizita

  • @user-lh6ng8mr3f
    @user-lh6ng8mr3f 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adonaykefale899
    @adonaykefale899 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @honesttube5159
    @honesttube5159 4 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታ ብቻ

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደው በአበበ ብርሃኔ ዜማ ተለክፌ ልቅር!!!?????

  • @tesfayesisay9104
    @tesfayesisay9104 2 ปีที่แล้ว

    Yehuneye , could you pls make your musics collection and uplod here. I

  • @tobe4076
    @tobe4076 3 ปีที่แล้ว +21

    የምወደው ልጅ ጋብዞኝ ሁሌ ነው የምሰመው እኔ ላገኘው ጓጉቻለሁ አምላኬ ልቤን እይልኝ

    • @user-zw4kp9zq4d
      @user-zw4kp9zq4d 2 ปีที่แล้ว +1

      ያሳካልሽ

    • @tobe4076
      @tobe4076 2 ปีที่แล้ว

      @@user-zw4kp9zq4d አሜን የኔ ቆንጆ

    • @eyobadane278
      @eyobadane278 2 ปีที่แล้ว +1

      Emigrm music nw ygabzsh...konjo edhonsh teyaki yelwm...yetaftelsh💚💛❤️

    • @tobe4076
      @tobe4076 2 ปีที่แล้ว

      @@eyobadane278 አሜን አመሰግናለሁ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว +1

      ባርኮ ይስጥሽ ዉዴ ያአገናኛቹ አብራቹ አርጁ ፍቅር ጥሩ ነዉ

  • @mansourzara4246
    @mansourzara4246 4 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭yihe muziqa westen yinekewal tezita alebiny uuuuufffffffff

  • @nebiyattegegn9507
    @nebiyattegegn9507 ปีที่แล้ว +1

    የፈለገ ግዮኑ ባለ ተሰጥኦ‼️

  • @tigisetendalo9004
    @tigisetendalo9004 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🌍☑👌

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 4 ปีที่แล้ว +3

    ልቤን ሰብሮት የኽደው ክኽድው ጓደኛየ ጋብዞኝ ነበር

  • @solomonsrhu6187
    @solomonsrhu6187 4 ปีที่แล้ว

    Bakachu lakulgn

  • @tijitiji1332
    @tijitiji1332 4 ปีที่แล้ว

    💃💃👂👌🥰

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u 8 หลายเดือนก่อน +1

    መኖተአየከለከለመአዎ👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @hayatmohammed3526
    @hayatmohammed3526 2 ปีที่แล้ว

    100%%%%%%

  • @user-jj1ln5xn9n
    @user-jj1ln5xn9n 5 หลายเดือนก่อน

    አድነኘይሁን

  • @robelhaile390
    @robelhaile390 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ኦፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ud3ty1fl1e
    @user-ud3ty1fl1e 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉስጢነውመዜቃው

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትዝታ

  • @eahim8151
    @eahim8151 7 หลายเดือนก่อน