የሰለሞን አንጀት የሚበላ እውነተኛ ታሪክ በ ሀና ወንድምስሻ Real story of Solomon .

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 970

  • @jameelajj4764
    @jameelajj4764 8 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የሚከርም ነገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ከንደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን አስተዋይ ነትን ለሁላችንም ይስጠን በጣም የሚከርም ነገር ነው ከሁለቱም የወጣች ሆነች ልቦና ይስጥሽ መግፍት ጥሩ አይደለም ሰውን አንግፍ አንበደል

  • @mekides
    @mekides 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ገራሚና አሳዛኝ ታሪክ ነው ከነዚህ አይነት ስውች ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @medinaseid618
    @medinaseid618 7 ปีที่แล้ว +17

    አይ ሰው ያሳዝናል ግን አይዞህ ወንድሜ አላህ ሶብር ይስጥህ ላንተ ያላት እንቁ አለች መልካም ሴት ለመልካም ወንድ ትገባለች ብቻ አንተ ይቅር ባይ ሁን ሁሌም ከፈጣሪ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ይኑርህ የተሰበረውን ልብ የሚሞላ እሱ ብቻ ነው

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እናመሰግናለን እህታችን አስተማሪ ነገር ስላቀረብሽልን

  • @ሁሌምእግረይመስገንእግረይ
    @ሁሌምእግረይመስገንእግረይ 8 ปีที่แล้ว +6

    የዋህ ሰው እግ/ረ ይረደዋል ወንድሜ አይዞህ ጌታህን እመን የኔን ታሪኽ ኻንተ አይለይም ስለ ሁሉም ነገረ እግ/ረ ይመስገን

  • @tsyontegegne6128
    @tsyontegegne6128 8 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ትልቅና አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሄርን ማወቅ መታመን መልካም ነው ልበሙሉ ያደርጋል ያስፈጽምህ!

  • @arsamamikali2681
    @arsamamikali2681 7 ปีที่แล้ว +10

    ምን እንደምል አላቅም
    በጣም ያሳዝናአል

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 8 ปีที่แล้ว

    besemame mene ayenete tamere new yegeremale egzabehere lebonae yesetene Amen

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላሞንን ሳላደንቀው አላልፍም እግዚአብሄር የሱየሆነችውን መልካምሴት እግዚአብሄርይስጠው

  • @alaman6382
    @alaman6382 7 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር እምባ ተናነቀኝ ኡፍፍፍፍ ይገርማል አይዞህ ወንድሜ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው በፀሎት ጠይቀው እሥዋ ግን በሰፈረችው ቁና ይሰፈርላታል አይቀርም ሃኒዬ የኔ አንደበተ ጣፋጭ እናመሰግናለን ላቀረብሽው ታሪክ

  • @Tube-sp6md
    @Tube-sp6md 5 ปีที่แล้ว +15

    ማር የኔን ታሪክ በምን ልንገርሽና ባቀረብሽው ብዙወችን ያስተምርነበር 😭

  • @abebasamuel7770
    @abebasamuel7770 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ እሚስብር ታሪክ ነው በቀጥተኛዋ መንገድ የምንጏዝ ከሆነና ልባችን ቅን ከሆነ እግዚአብሄር ሁሉም ነገር ያሳያል አይዞህ ሶል እውነትም ነገ ሌል ቀን ነው እሷም እራሷን ለፀፀት ዳረገች ግፍ መስራት ትርፋ ይሄ ነው...ሃኒቾ እናመስግናለን

  • @sarahalhk4216
    @sarahalhk4216 8 ปีที่แล้ว +8

    በጣም.በጣም.የማይታመን.ነገር.ነው።እንየ.ለማመን.ኣቅቶኛል.ምን.እንደምል.ኣላቅም.በጣ.ልብ.ይነካል።ምን.ነው.ኣምላኬ.ለንየ.እንደዚ.እውነተኛ.ኣፍቃሪ.ባጋጠመኝ።ኣምላኬ.ሆይ.ብር.ሳይሆን.ፍቅር.የሞላበት.ባል.ሰጥኝ።ይቺ.ባሌጌ.ግን.እግዛብሄር.ኣጋለጣት

    • @allahisone5472
      @allahisone5472 7 ปีที่แล้ว

      subhan allh nn ayinet chikane new be allah

    • @tutueshetu4290
      @tutueshetu4290 5 ปีที่แล้ว

      ውድድ ነው የማረግሽ ጎበዝ እህቴ በርቼ

  • @rahelshikor8525
    @rahelshikor8525 8 ปีที่แล้ว

    Egziabher melkam new hulum lebego new fetari lebona yesten

  • @tigistmihret118
    @tigistmihret118 7 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ማረን ይቅረ በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @redtealemnew9135
    @redtealemnew9135 8 ปีที่แล้ว

    ፍቅርገፍቶ ፍቅርመፈለግየትንሽ ሰው ስራነው።እግዚአብሔር ከጎንህ አይለይህ ወንድም
    አንተ ለእግዚአብሔር መልካም ሰው ነህ በሀጋድ አሳየህ ክብር ለእግዚአብሔር

  • @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ
    @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ 8 ปีที่แล้ว +25

    በስመ ሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ይገርማል ገጠመኙ ታምር ነው ትረካም ይመስላል ግን እግዚአብሔር የስራዋን እግዚአብሔር ከፈላት መታመን መልካም ነው መታመን ለራስ ነው መልካም መሆን ለራስ ነው ከፈተና ይሰውራል እግዚአብሔር አጋለጣት አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing, interesting history ,

  • @melymar5069
    @melymar5069 8 ปีที่แล้ว +5

    በስመአብ እውነት የሰው ልጅ ቅን ከሆነ እግዛብሔር
    አይተወውም መጨረሻው በጣም ነው ያስደሰተኝ የሙሽራው ውሳኔ ስትአይነት ሰው አለ በጣም ይገርማል

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አደነቁት ሙሽራውን

  • @sssasasd8829
    @sssasasd8829 8 ปีที่แล้ว

    ደስይላል። ትምህርት ነው። ባለታሪኩም አምላክ። ይርዳህ

  • @eleni311
    @eleni311 7 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በአሁኑ ሰአት (ጊዜ) ምነም አላምንም የእውነተኛ ፍቅር የለም በፊል በትረካ አዎ የፈረንጅ ወንድ ከሴት ብር እሚጠብቅበት ጊዜ በሰመአብ ኧረ ግራ ገባኝ ውነተኛ ፍቅር የሞተበት ጊዜ

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 6 ปีที่แล้ว

      Workye KASSA 😭😭😭😭😭

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ
    ዋውውው የሚገርም ነው ከፍ በይልኝ

  • @HanaWondimsesha
    @HanaWondimsesha  8 ปีที่แล้ว +18

    thanks all

    • @zedgeremew9266
      @zedgeremew9266 8 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ከልብ እናመሰግናለን። #ሀኒ ቆንጆ♥ ያደረሽን መልክት አስተማሪ ነው።

    • @ሀያትሙሀመድ-ቨ3ኘ
      @ሀያትሙሀመድ-ቨ3ኘ 8 ปีที่แล้ว

      ሀኒ ስወድሽ♥♥

    • @ሀያትሙሀመድ-ቨ3ኘ
      @ሀያትሙሀመድ-ቨ3ኘ 8 ปีที่แล้ว

      ሀንየ ግን ልብ ወለድ ነው ወይስ እውነት እረ ፍፁም ማመን አልቻልኩም

    • @dfsdgdgg7861
      @dfsdgdgg7861 8 ปีที่แล้ว

      ልብ ይነክል እፍእፍእእእፍእ ወይ ሴት

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 8 ปีที่แล้ว

      Honey you are so kind
      i broud you!!!

  • @hagerekurate9202
    @hagerekurate9202 8 ปีที่แล้ว

    ene sisema erasen amemegn balebetu Endet tamo yihun
    betam yasazinal Egziabher lib yisten

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ 7 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነው ሙሽራው አንበሳ ወንድ

  • @bitaniyatewodros5802
    @bitaniyatewodros5802 8 ปีที่แล้ว

    Egzhber yerdake wandema salamone ayezoke

  • @amamahari9527
    @amamahari9527 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሳዛኝ ነው

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር አሥቸጋሪና ፈተና የበዛበት የህይወት ምፅራፍ ነው በፍቅር ውሥጥ ከመከዳት ያውጣን ለፍቅር ሥንል እንኑር

  • @zyadhazyadha8487
    @zyadhazyadha8487 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይግርማል ሰው ክፈጣሪ አይደበቀም

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሀናዬ የኔ መልካም የምወድሽ የማከብርሽ በእዉነት ሁሌም ቤትሽ ደስስስ ይለኛል ብዙ ታሪኮችን ከአንች ተምሬያለሁ የኔ መልካም በእዉነት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ብያለሁ የኔ መልካም የኔ ብርቱ ሴት ሀናዬ
    ወይ ጉድ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ ከወረት የፀዳ ፍቅር ንጹህ ፍቅርን በቀል በደል የሌለበት ፍቅር ለሁላችን ያድለን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ 7 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ በአንድ አመት መኪና እና ቤት ከየት እንደት ሁኖ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 ปีที่แล้ว

      ከሥራው ውጭ ሌላ ስራ አለው እኳ በአሁን ግዜ ነው እንጂ ድሮማ ሁሉ ነገር እርካሽ ነው እህቴ

  • @dawitmedhanie2012
    @dawitmedhanie2012 8 ปีที่แล้ว +3

    እኛስ ብንሆን ሴቶች ግን እንዴት አርገን ነው እምናምናቹህ ምን የመሰለ ምላስ እግዜር አሳምሮ ሰጡቷችሇል
    ወንድሜ አይዞህ ወንድ ሁን ያንተ ያላት ሴት እግዜር ይስጥ ነው እምልህ በርታ

    • @lebyeminkamezemurtebark3984
      @lebyeminkamezemurtebark3984 8 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይርዳህ ከኔ ህይወት ጋር ይመሣሠላል አይዞክ እግዛብሄር አለ ያሣዝናልአይይይይ

    • @hbnnjxnx2318
      @hbnnjxnx2318 8 ปีที่แล้ว +4

      zeim beila bakegh hulimea setoch andea aydeilum

    • @zedgeremew9266
      @zedgeremew9266 8 ปีที่แล้ว +2

      ማመን ለራስ ነው።ከመጠራጠር ማመን ይሻላል አይዞህ ፈራህ እንዴ?

  • @workiyeayalew4399
    @workiyeayalew4399 8 ปีที่แล้ว

    betam yasazinen e/r kandazehi ayenet yisewuren

  • @የብርሃንአናቱማርያምየብር
    @የብርሃንአናቱማርያምየብር 7 ปีที่แล้ว +4

    Egzabher libonan yisatanan

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 8 ปีที่แล้ว

    ውይ ልብ ይስብራል የፍቅር አባት እግዚአብሔር ነው ያጋለጣት አንተንም አምላክ ይወድህል አይዞህ ወንድሜ

  • @qalkidanlagasa5465
    @qalkidanlagasa5465 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን
    ጥቅምን ሳይሆን ፍቅርን ብንመርጥ
    መልካም ነው

  • @sarabelbelo114
    @sarabelbelo114 8 ปีที่แล้ว

    beseme ab. wuyi yikir yibelat egziabher eskemechereshaw tamangina kin hasabi yadirgh mnm yalarekachew bewnet tebarek

  • @احمداحمد-ث2ح8غ
    @احمداحمد-ث2ح8غ 7 ปีที่แล้ว +3

    አላህ የሥራዋን ሠጣት

    • @aaqq562
      @aaqq562 7 ปีที่แล้ว +1

      احمد احمد

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርምታሪክነዉ ሥላካፈልሺን እናመሠግናል

  • @saratesfayesaratesfaye342
    @saratesfayesaratesfaye342 7 ปีที่แล้ว +3

    O M G😭😭😭😭😭

  • @ameera7731
    @ameera7731 7 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ወላሂ ሲያሳዝን አብሽርአላህላንተ ያላትን ይሰጥሀል ወድሚ

  • @foziyamohammed8567
    @foziyamohammed8567 8 ปีที่แล้ว +3

    ያኢላሂ ጊዜው ያሣዝናል

    • @6b2h
      @6b2h 8 ปีที่แล้ว +2

      foziya Mohammed

  • @sablao3032
    @sablao3032 8 ปีที่แล้ว

    Bsewe zende betame kabade new begziahbere hulu kelale new taerken yiekeyierale hulu negere lebeguo new

  • @hanahani3677
    @hanahani3677 8 ปีที่แล้ว +4

    nice voice

  • @ሰለሞንትንሹን
    @ሰለሞንትንሹን 6 ปีที่แล้ว

    ሃንየ መልካም ስራ ነው በርች ይከስ ከኔ ታሪክ ተመሳሳይ ነው

  • @ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ
    @ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @zubeidamousa7401
    @zubeidamousa7401 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስገርማል እውነት ይቆያል እንጂ መውጣቱን አይቀርም አላህ የስራዋለን ነው የሰጣት አተን ፈጣሪህን ይያመሰገንክ ኑር

  • @mariyammariyam6753
    @mariyammariyam6753 7 ปีที่แล้ว +3

    haneyi ture sew marr ewdeshalew

  • @weletekidan1148
    @weletekidan1148 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል መጀመሪያም አታፈቅረውም ነበር ማለት ነው ግን እውነቱን ነግራው መለየት እየቻለች ያሳዝናል ያው በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ለሷም አልቀናት ወንድሜ እግዚአብሔ ያንተ የሆነችዋን ሔዋን ይስጥህ ሙሽራው አስተዋይ

  • @edeng5699
    @edeng5699 8 ปีที่แล้ว +3

    omg endet yasaznal ufffffff 😭😭😭

  • @መዓዛየመድኃኒዓለምልጅ
    @መዓዛየመድኃኒዓለምልጅ 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚገርምና እሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @faisalfaisal-fo9hv
    @faisalfaisal-fo9hv 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናል ልቤንነዉ የሠበረዉ

  • @bzuwerqabebeloveethiopia7928
    @bzuwerqabebeloveethiopia7928 8 ปีที่แล้ว

    betam yasaznan gudi st ayinet metfo sat ale effffff. ayizon yene wedim egziabhir katega yihun amen
    haniye yene konjo betam.. ...ewdishalehu emebeta ttebksh

  • @Janna-iq4ho
    @Janna-iq4ho 7 ปีที่แล้ว +3

    እዉነተኛ አፈቃሪ ፈተናዉ ብዙ ነዉ መሰዋቱም ከምንም በላይ

  • @helenheluka9045
    @helenheluka9045 8 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ገብሬልን አስደነገጥሽኝ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ውይ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጉድ አውጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ቈ8ሐ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ቈ8ሐ 8 ปีที่แล้ว +4

    Min aynet kehadi nechi

    • @aaqq562
      @aaqq562 7 ปีที่แล้ว +2

      ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nurmedia5926
    @nurmedia5926 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @fatumaemar6661
    @fatumaemar6661 8 ปีที่แล้ว +13

    ወይይይ ጉድ ምን አይነት ፍጡር ናት ሙሽራው ተመቸኝ ሰሊ አብሽሪ ዋናው ያተ ግልፅ መሆን ነው ፍጣሪየተሻለ ይስጥህ

    • @aynadisheylu9468
      @aynadisheylu9468 8 ปีที่แล้ว

      በጣም እሚገርም ታሪክ ነው

    • @6b2h
      @6b2h 8 ปีที่แล้ว +2

      Fatuma Emar

    • @6b2h
      @6b2h 8 ปีที่แล้ว +2

      Fatuma Emar ለምና

    • @burtukanshifarah5573
      @burtukanshifarah5573 7 ปีที่แล้ว

      يزيد اكس يتيوب السلام عليكم و رحمه الله p

  • @alemetoalemeto2
    @alemetoalemeto2 8 ปีที่แล้ว

    btami yasazinal cehkagi

  • @santaadane12
    @santaadane12 8 ปีที่แล้ว

    betam yasazinali gin fetare tilo aeyitilikim aeyizoh

  • @naif7212
    @naif7212 7 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይነአላት ያርብ ተዳሯም አይሥመርኢሻአላህ

  • @weynifethan1695
    @weynifethan1695 8 ปีที่แล้ว

    waw betham new yastemaregn thanks

  • @ጦይባየወሎልጅ-ዐ6ጀ
    @ጦይባየወሎልጅ-ዐ6ጀ 8 ปีที่แล้ว +14

    አልሀምዱሊላሙሥሊምያደረገንጌታ

    • @tgkonjo2667
      @tgkonjo2667 6 ปีที่แล้ว +2

      ጦይባ የወሎልጅ ምን ያገናኘዋል

    • @ኤፍታበለኝጌታ
      @ኤፍታበለኝጌታ 6 ปีที่แล้ว +1

      ይህንን ደሞ ከእምነት ጋር ምን አገናኝው

    • @lemlemkbebe5910
      @lemlemkbebe5910 6 ปีที่แล้ว

      እስላም አይከዳምእንዴ አታጋልጠኝበይ ለፈጣሪ

  • @zaratube608
    @zaratube608 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል Thank you

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 7 ปีที่แล้ว +3

    baxmi yaszinal🙆🙆🙆

  • @maryamhussian5878
    @maryamhussian5878 8 ปีที่แล้ว

    betam yasezenal

  • @dggxbgchd4330
    @dggxbgchd4330 8 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ፡አጋጣሚ ሆኖ ልጁ ቀና ስለሆነ ፡ነው እጅ ለአብዘሀኞቹ ፡ወዶች ተገቢያቼው ነው እላለሁ

    • @myriammyriam791
      @myriammyriam791 7 ปีที่แล้ว +1

      dggx Bgchd ትክክል ነሽ 100% በዚህ አጋጣሚ አድናቂወዋ ነኝ ደግ
      አደረገችችችች

    • @meakseidseid3679
      @meakseidseid3679 7 ปีที่แล้ว

      dggx Bgchd hi@

    • @meakseidseid3679
      @meakseidseid3679 7 ปีที่แล้ว

      dggx Bgchd hi

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว

      ​@@myriammyriam791ምን ተጠቀመች ከዳች ከዚያ በተራዋ በሰርጓ ቀን ተከዳች

  • @elsaethio9503
    @elsaethio9503 8 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ያሣዝናል የሥራዋን ይሥጣት

  • @ጉኒፋቅርየእግዚያብሄርልጅ
    @ጉኒፋቅርየእግዚያብሄርልጅ 8 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንባየን ልቆጣጠር አለቻልኩም

  • @s.y5820
    @s.y5820 8 ปีที่แล้ว

    ታማኝ ነት ውድ ስጦታነው ከርካሽ ሰወች አትጠብቀው
    አላህ ታማኝ ያድርገን

  • @momiamnothingwithoutyoumym8319
    @momiamnothingwithoutyoumym8319 8 ปีที่แล้ว +6

    omg I don't know what to say 😢😢😢😢

  • @ttmarr1623
    @ttmarr1623 8 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይ ያሳዝናል በጣም ብቻ ለሁላችንም ቀናና እውነተኛ ፍቅር ይስጠን አሜን !!!

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 8 ปีที่แล้ว +15

    ሴቶች ግን ለምን ጨካኝ ትሆናላችሁ?
    አሁን ይህ ታሪክ ድም አያሥለቅሥም

    • @hareguakemal2491
      @hareguakemal2491 8 ปีที่แล้ว +2

      አያሥለቅሥም ደሥሥሥሥሥ ነው ያለኝ ለምን ብትል የናንተ አረመኔነት ከዚህ የከፋ ሥለሆነ

    • @addisygetalij8634
      @addisygetalij8634 8 ปีที่แล้ว

      ajriw yenants kezi yebas adel endy gen hulu sew 1 adelm yeset aremnym yewndm ale so atefred

    • @hareguakemal2491
      @hareguakemal2491 8 ปีที่แล้ว

      +beka tereg enate በርግጥ ልክ ነው አለመገጣጠም ነው አመሠግናለው

    • @zedgeremew9266
      @zedgeremew9266 8 ปีที่แล้ว +3

      እረረረ.....ከማስለቀስ አልፎ ያስተፋል።ግን እናንተም ያው ናችሁ በናንተ አይብስም እናነው?ፍቅረኛችሁ በስደት ሆና 2እና3 ልጅ ወልዳችሁ የምትጠብቋት?ለማንኛውም ለሁላችንም #እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን መወቃቀሱ ዋጋ ይለውም።

    • @hirutkassahun7784
      @hirutkassahun7784 8 ปีที่แล้ว

      set sibal hulum and ayidelem ok

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma7567 8 ปีที่แล้ว

    betam yigerman lehunum egzabiher libonaun yedinen amen latem Tsinatun yistik B erta

  • @tsehayergicho7442
    @tsehayergicho7442 8 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ትልሪክ ነው

  • @hewanyohannes6340
    @hewanyohannes6340 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚይስዝነው አይዞህ ውንድሜ

  • @yeshimelesetefera4212
    @yeshimelesetefera4212 7 ปีที่แล้ว

    betam yasaznal fetariy yesrawan setat

  • @haitmozml2061
    @haitmozml2061 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገማል አላህ ቃል ከመካድ ይጠብቀን በጣም ጨካኝ ናት አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว

      ከሃይማኖት ጋር ምን አገናኘዉ

  • @gata.yeberkachew7639
    @gata.yeberkachew7639 8 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ ሁሉም ለበጎ ነወ እሶ ግን ልቦና ይስጣት

  • @እራመዳለሁበተስፍ-ሰ6ፀ
    @እራመዳለሁበተስፍ-ሰ6ፀ 8 ปีที่แล้ว

    አይ ሠው አይዞህ ወንድም ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው እሽ ለአንተ የሆነ ጥሩ ነገር ተዘጋጅቶልህ ነው ምንም አይነት መጥፎ ሥሜት እንዳይሠማህ ለአንተ አልተፈጠረችም ደሞ ሁሉም የሥራውን ያገኛል😭😭😭

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 5 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ምን ዓይነት ጀግና ሰው ነህ?አይ ጉድ ! የእግዚአብሔር ሥራ አጋለጣት ፣ሰው በስውር ከሰው ብሸሸግ ከእግዚአብሔር መደበቅ እንደማይችል አሳየህ።ሁሉም እንዳንተ መታገስ ብችል በዓለም ለይ አንድ ጦርነት አይኖርም ነበር።ሰለሞን አሁንም አብተ በጣም ልበ ሰፊ ነህና ፣ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ከፀሐይ ጋር ብትታረቁና ያለፈውን ይቅርታ እድርገህላት ብትኖሩ በጣም ደስ ይለኛል።

  • @aminatlove4164
    @aminatlove4164 8 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንአይነት ፍጡርናት አላህ ልቦና ይስጠን

  • @saraadebirachumendesaara4861
    @saraadebirachumendesaara4861 8 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ላንተ ያለውን እንጀራ ይሥጥ ለሷም ልቦና ይሥጣት

  • @godoliyasgodoliyas857
    @godoliyasgodoliyas857 8 ปีที่แล้ว

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሀኒ እናመሰግናለህ ብዙዎች እንማርበታለን

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ውድ አሪፍ ታሪክ

  • @ማሂየወልደያዋቀበጥ
    @ማሂየወልደያዋቀበጥ 8 ปีที่แล้ว

    wey betam yemigerm tarik egziyabher yesrawan setatat

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 8 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልብን መሻት ይስጠው በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @nourahgood6918
    @nourahgood6918 8 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን መልካም ሰው ነህና መልካሞን የህይወት አጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @rihanaabadr1589
    @rihanaabadr1589 8 ปีที่แล้ว

    betam yemigerm tarik subhan allah lsu allah tegestn yestaw lesum fetari mhratun yelagesat yemtmarbat tarik yaderglat

  • @ዘሪቱአበበ
    @ዘሪቱአበበ 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የምነካ ታሪክ ነው
    አይዞክ ወንዲሜ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @mekdeyemariyim8796
    @mekdeyemariyim8796 8 ปีที่แล้ว

    እህህ በጣም አሣዘነኝ ሁሉም ለበጎ ነው ወደፊት ጥሩ ነገር ይጠብቅሀል ወንድሜ

  • @ebabutaye9456
    @ebabutaye9456 4 ปีที่แล้ว

    Yewushet new beacuse be 2 amet yebet balebet ena yemekina balebet edet hone ?

  • @melkaminmelkamine9405
    @melkaminmelkamine9405 8 ปีที่แล้ว +1

    betam sede nesh

  • @zenashcherenet6594
    @zenashcherenet6594 8 ปีที่แล้ว

    ufff ሙሽራው ተባረክ

  • @እበብመስርት
    @እበብመስርት 8 ปีที่แล้ว

    ኣ እምላኬ በጣም ያሳዝናል። ልብ የምነካ ታራክ ነው እይዛክ ወንዲሜ ሁሉም ለበጉ ነው

  • @ddddariba2782
    @ddddariba2782 5 ปีที่แล้ว +1

    Hana, this is another amazing story please refer to my comments on FERESALAM Story. Please read my comments about a friend who was betrayed by his wife. This man lives comfortably while his betrayful spouse scratching her head.

  • @lamnothingwithoutjesus2217
    @lamnothingwithoutjesus2217 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚገርምና ሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰው ምን ነካው ቆይ?

  • @ለኔሥትምክህትድንግልናትበ
    @ለኔሥትምክህትድንግልናትበ 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame4072 8 ปีที่แล้ว

    አረ ጉን ነው እኔምለው በጣም የገረመኝ የሀለተኛ መሽራ ጥሩ አሠተሣሣብ ነወ
    ወይ የሣቲ ተንኮል በጣም ይገረማል ታማኝእ ሠው እንዲ ፈጣሪይ የጠብቀዋል ሠላምን አትመኝ እቺ ተንኮለኛ ነች

  • @triplejcell1286
    @triplejcell1286 8 ปีที่แล้ว

    በእግ/ሔር የወደቀ ወድቆ አይቀርም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በፀሎት ሲጠብቃት ጥሩ ነገር ሲመኝላት ይህው ተዋረደች ከዚህ የበለጠ ውርደት የትአለ ልጅም መተው በጣም እጅግ የሜደነቅ ሰው ነው እግ/ሔርን የተደገፍ አይወድቅም የሜገርም ታሪክነው