ታወቂው ዘፋኝ ዘፈን አቆመ፣ረጅም ጸጉሩን ተቆረጠ።አሸናፊ ገረመው ታሪክ ሠራ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 11 หลายเดือนก่อน +23

    ተመስገን እመቤቴን እናቴ ካንተ ጋር ትሁን ከሁላችንም ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ghenetbelay5080
      @ghenetbelay5080 11 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @tigist9810
    @tigist9810 11 หลายเดือนก่อน +9

    ዋዎ እግዚአብሔር ስረዳ እንደዚህ ነው ደስ ሲል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲሁም ቆንጃ ነህ የምን ሸክም ነው ጎበዝ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሰገን አምላኬ ክብሩን ሁሉ አንተ ወስድ መምህራችን ቸሩ መደሀኒያለም እረጀም እድሜ ይስጥህ

  • @hao90
    @hao90 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
    ልልልልልልልልልልልልልልልልል
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ ክብርን ሁሉእሱይውረስ ድንግልማርያም ክብርምስጋና ይገባታል ቅዱሳን ሰማእታት ጻድቃን እንደየክብራቸው እንደየማረጋቸው ክብር ምስጋና ይገባቸዋል አሜንንንን

  • @mulualemnewadem5217
    @mulualemnewadem5217 11 หลายเดือนก่อน +4

    በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ተባረክ ምን መታደል ነው እእእእልልልልልል

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ተመስገን አማምላኬየ ደግሞ ሌሎቹም ልክ እንደ አንተ የሚለወጡበትን ቀን እማምላክ እመብርሐን ቅርብ ታድርገው

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር ያምላካችን እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን,ምምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን,ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ እመ አምላክ በቤቱ ታፅናህ!!!!

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 አሁንም በማወቅም ባለማወቅም የጠፉትን በቸርነቱ የድንግል ማርያም ልጂ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይመልስልን❤ አሜን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በቤቱ ያፆናክ ያፆናን ❤ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 11 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልል እጂግ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ወንድም የአገልግሎት ዘመን ይባሪክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ወድሜችን እግዚአብሔር በቤቲ ያጽናህ

  • @HayileMikael
    @HayileMikael 11 หลายเดือนก่อน +6

    እመብረሓን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ለሷና ለታቀፈቹ ልጇና ፈጣሪዋ ይሁን ❤❤❤

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ጥሩ አድርገሀል ወድሜ እመብርሐን አትለይህ አትለየን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርና አምልኮ ለስላሴ🙏🙏🙏ምስጋናና ክብር ለወላዲተ አምላክ። እንኳንም ተመለስክልን ከከንቱዋ ዓለም።

  • @tamirayoelaya7037
    @tamirayoelaya7037 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልል
    ለውዱ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘን!!

  • @kassechmulugeta8728
    @kassechmulugeta8728 11 หลายเดือนก่อน +1

    ,እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በመምህር ምህረት አብ ትምህርት ነው ወደቤተክርስትያን የተመለስኩት ከ 9 አመት በፊት መምህር እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @zem696
    @zem696 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 11 หลายเดือนก่อน +3

    ተመሰገን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን❤❤

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ሁላችንም ወደልቦናችን መልሰን ወንድማችን እመብርሐን ሁሌም ትከተልህ፡፡

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል❤

  • @murt4315
    @murt4315 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንኳን ልቦናውን መለሰለት የድንግል ልጅ ስሙ ይባረክ፡፡

  • @hanaa588
    @hanaa588 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን አምላኬ በመምህራችን ላይ አድሮ ይሔንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የኔ ውድ መምህር❤❤❤❤❤ይህ ሁሉ በአንተ ነው

  • @Rakb553
    @Rakb553 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር በኩረ ሰባኪያን ምሕረት አብ አሰፋ ጀግናችን ነው አሁንም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ወንዶች ፀጉራችሁን የምታጨፈርሩ ፍሪዝ ምናምን ጥሩ አደለም አሳጥሩት የአጋንንት ማደሪያ አትሁኑ እባካችሁ አስተውሉ ሴቶችም ሱሪ ለወንድ ነው መልበስ አቁሙ ከዚህ በኋላ እናስተውል እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተስይ ተመስጌን መምህራችን ስስታችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እርጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ወንድማችን አንተም በርታ ከንግዲ ወደኋ አያስፈልግም ተዋህዶይ ክፉ አይንካቹ በስደት ስለ እናት ያሳስበኛል በቋንቋ በሀይማኖት ተለይተን ስለምንገደል😢😢😢

  • @YemisrachTilahun-v8u
    @YemisrachTilahun-v8u 11 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ወደ እናትህ ተመለስህ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @ደብረዘይትትዝታዎች
    @ደብረዘይትትዝታዎች 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ለመናገር ዘፋኝ መሆኑን አሁን ነው ያወቁት እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያፅናህ🎉🎉🎉🎉

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በቤቱ ያፀናህ

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 11 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እመብርሀን ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ⛪🙏ወንድማችን የኔንም ልቦና ይመልስልኝ😭😭⛪🙏

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሄር ሁሉ ይቻለዋል በጣም ደስስስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 11 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ያፅናህ ወድንድሜ ልልልል❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን🤲💒💒💒✝️✝️🤲👏🕊🕊
    🎤ክብርምስጋና ለቄድስት ድንግልማርያም ሌጅ ይሁን
    🎤እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
    🎤እልልልልልል👏👏👏👏👏
    🎤እልልልልልል👏👏👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @liyaliya2911
    @liyaliya2911 11 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher Semu Yetmsegen yehun! Embrhan Dengel Mariam Tetbkachu! ✝️✝️✝️

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ
    @ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Sada-qv2un
    @Sada-qv2un 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እሰይ አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏🙏 መምህር የኛ እንቁ

  • @saraaberham9780
    @saraaberham9780 11 หลายเดือนก่อน +1

    Eg/her mesgen dese yelale enkuan emabete radecheki le hulachinem libona testane amen🙏🥰

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርምህረታብ እንወድሃለን

  • @dagnegetnet
    @dagnegetnet 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም እልልልልልልል

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክብሩን ሁሉ የአለሙ ቤዛ የአለሙ ንጉሥ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክ እንቁ መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የታወቀ ነው የሚታይ ነው በተለይ ወጣቱን ከደባል ነገር እንዲላቀቅ በኦርቶዶኮስ ተዋህዶ እንዲበረታ ሌት ተቀን ትለፋለህ ስኬታማ ነህ ኑርልን ።

  • @ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ
    @ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ መምህር እወድሀለሁ መምህርዬ❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 11 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለድንግል ማረያም አምላክን ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesbizuneh4630
    @mekdesbizuneh4630 11 หลายเดือนก่อน +1

    Esey egzeabher yimesgen. Berta wendme.

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 11 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ከዚህ የበለጠ በፍቅራ ከቤቷ ታቆይህ በርታ ❤❤❤

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 11 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት እንባዬ ነው የመጣው!😭ክብሩን እግዚአብሔርና እመብርሃን ከነልጇ ይውሰዱ!እልልልልል......🙏መ/ር ምህረት አብ የብዙ ሰዎች ህይወትን እየቀየርክ ነው።እኔን እንኳን በ3 ፊደላት ቀይረኸኛል "ጨክኑ"! በምትለው አስተምሮህ! ህይወቴ ብርሃን እየሆነ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ። እግዚአብሔር ለዘላለም ፀጋውን ያብዛልህ፣ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልህ፣የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።እንወድሃለን!💖👑 "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጤ ነው!"🙏⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ሔርሚ በቀለ

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🎉🎉

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @alemtsehaykibertalem
    @alemtsehaykibertalem 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ❤❤ፈጣሪ ይመስገን❤

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን መጨረሻህ ይመር::

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ገና ሁሉ ይመታሉ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል እግዝአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተምርያማ
    @ወለተምርያማ 11 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuuffffff indet desi yilal lehulachinim libon yisixen fexar yixebiqik ❤❤❤

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 11 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @nanatena
    @nanatena 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏❤️🥰❤️❤️🥰

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @shekalit
    @shekalit 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @jambarj273
    @jambarj273 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ተመስገን❤❤❤🙏🙏

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 11 หลายเดือนก่อน

    Egziabeher yemasegene.

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤትየተዋህዶ ልጆች ገናእንደምድርአሽዋእንበዛለን

  • @adissutube
    @adissutube 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሰገን

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 11 หลายเดือนก่อน

    Ameen egzeaber babetu yanurih wendimachin ❤❤ memirachi enwedihalen kifu ayinkah❤❤❤

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 11 หลายเดือนก่อน

    Wow betam dese yelale egzhabr yemsgen bebtu yashnhe

  • @weynsheteshetu4541
    @weynsheteshetu4541 11 หลายเดือนก่อน

    እስይ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ክብራ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፈን መስማት ካቆምኩ አራት አመት ሆኖኛል። ያቆምኩት ሌሊቱን ሙሉ የቴዎድሮስ ዮሴፍ አንድ መዝሙር ያለማቋረጥ እየሰማሁ ነበር መዝሙሩ እንደ ዮሴፍ እንደ ሰብአ ሰገል በሆን የሚለው ነው። ይሄ ዘፋኝ በዩቲዩብ በአንድ ዘፈን ብቻ እስከ 2 ሚሊየን እይታ ያገኘ ታዋቂ ዘፋኝ ነው

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ውውውውውዎ ተመሰግን አምላካ

  • @etyopiawit
    @etyopiawit 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kibru yisefa ye Medhanialem! Wendmatchin Meherteab ye agelgelot edime yarzemeleh!

  • @tigistalemayehu6204
    @tigistalemayehu6204 11 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki 3 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን መድሃኒዓለም በሰማይ ደስታ ሆነ

  • @Sara-pj3ib
    @Sara-pj3ib 11 หลายเดือนก่อน

    Egzabiheri yimesgen

  • @Lusii-b1f
    @Lusii-b1f 11 หลายเดือนก่อน

    Egziyabiher edime wun yibarkilin mamihirachin

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል እግዚአብሔር የመስገን ❤️🌹

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 11 หลายเดือนก่อน +1

    You are Lucky brother

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 หลายเดือนก่อน

    የተፈጠረው እግዚአብሔር እንድናመሰግነው ።❤😢እስይ ወንኳን ወደቤቱቀረብክ

  • @SumayaM-ns3dl
    @SumayaM-ns3dl 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wadime egizaber iMessage mamerachinm fexer exabeqilin❤❤❤❤

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh 11 หลายเดือนก่อน

    ተመሥገን እልልልልል የድግልጅ ክብሩን ሁሉ ይወሥድ❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 11 หลายเดือนก่อน

    የእዉነት አሁን ገና ሰዉ መሰልክ ስትቆረጥ ወንድማችን

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር እንኳን መለሰህ

  • @TiruneshFentahun
    @TiruneshFentahun 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን❤

  • @ወለተማርያም-ዸ4ቸ
    @ወለተማርያም-ዸ4ቸ 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elonasamueleyob
    @elonasamueleyob 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kbr Ledngl Maryam LJ yhun AMEN

  • @sitoahmed
    @sitoahmed 7 หลายเดือนก่อน

    ድሬ❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን❤❤❤❤

  • @mahibermemenane8864
    @mahibermemenane8864 11 หลายเดือนก่อน +1

    EgziAbeHar yemesegen

  • @dinkuatizazu0411
    @dinkuatizazu0411 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል

  • @-Godisreal
    @-Godisreal 10 หลายเดือนก่อน

    God protect you and bless us