ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የልጅነትህ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነዉ ለድሀ መስጠት ለእግዚአብሔር ማበደር እንደሆነ በደንብ ገብቶሀል ወንድሜ ተባረክ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ።
hihj
ፍራኦል ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ይሄ ከጌታ እንጂ ከማን ይሠጣል ተባረክ ወንድሜ
አንተ መልካም ሰው .....ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ፍራኦል እኔ በጣም ጨንቆኛል ዕረዳኝ የብዙ ሰወችን እንባ አብሰሃል አንተ ከእግዛብሔር የተሰጠህ የድሆች አምላክ ነህ እባክህን ብዙ ነገሮችን ሞክሪያለሁ ግን ራሴን መለወጥ አልቻልኩም በሞያየም ስራ ላገኝ አልቻልኩም የጎልበት ስራም ስርቻለሁ ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም
ፍራዖል እኔ ታዳጊ ነኝ ግን ተግባር ህ ሁሉ ይገዛኛል። ያንተ ጥበብ መስጠት ነው።ለመስጠትም ተመርጠሀል ። እድሜ ይስጥ እንግዲህ የኔ ተራ መች ይሆን........አንተ ነህ እምታቀው❤❤❤big rsspect to you
❤❤❤😂❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤
benatki agizegn 😢😢😢😢
የእኔስ ቀርቶብኝ የምትረዳቸው ሰዎች ሽልማቴ ናቸው አግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
ምርጥ ሰው ነህ፣ሰው ስለተሰጠው ብቻ አይሰጥም፣ ለመስጠትም መሰጠት ያስፈልጋል።ለአቅመ ደካሞችና ለችግርተኛ ወገኖቻችን እያደረክ ላለኸው ድጋፍ ላመሰግንህ እወዳለሁ።ፈጣሪ ይባርክህ!
Hi
ሀይ ፍራኦል አንተ ድንቅ የ2025 እግዚሃብሔር ለትዉልድ መፍትሄ አድርጎ ያስነሳህ እጅግ በጣም በሠዉም ዘንድ በእግዛብሄርም ዘንድ ትልቅ ዋጋ ያለህ ሰዉ ነህ ይህ ፀጋ አሁንም አይወሠድብህ ዘመንህን ይባርክልህ አንተ ለሰዎች ስትዘግን እግዚሃብሄር ላአንተ ደግሞ ከሰማይ ያዝንብልህ እግሃብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርኪህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክልክ ደግና ሩሩ ሰው ነክ ተባረክ
Frarol ko oso ati hin beekin waan haraa siif godha WAAQAYYO JABDHUu ❤❤❤
maqaa yesuusiin badhaasni kun nama waaqayyoo kanarraa na haqaqabu bayee nabarbaachise qarshiin waan ta'ef ameeeeen
ይመችህ ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you
Jabadhu nusii sibira jiraa
Frail smart man
Bagiziyabiher Fro ye gana amlitognal le timket ishi
Fraol mrt sew👌
Ye ametu mirxi sew neh ina jaba balegni yegeta sew
እንዳ አንተ መልካም ሰው አይቼ አላቅም
Ples help me fraol😢
yanten melkamnte mehlse ykbdale fira
Wushetam
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍራኦል ልጄ በአሜሪካ የምትኖር ሥምሕ ይመር እግዝአብሔር ይባርክሕ 50000 ላክልኝ ዶር ኢብራሒም ሞጆ
እኔ መለመን አልወድም ኩሩ ወሎዩ ነኝ
💞💗💞💗
ፊራ ራማደን እየማጣነው የአቅምህን ሪደኘ
hi
ፈራኦልበእግዚብሄርእርዳኝስልክህንባቀዉደስይለኛል
ፍራኦል ከመጥፎ ነገር ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አተ መልካም ነህ ወድም አለም የድሀ አባት ቀሪዉ ዘመንህንም የምትለግሰዉ አያሳጣህ ለጋሹን ልብህን በልግስና አፅንቶ ያቆይልህ ፍራኦልዬ አተ መልካም ወጣት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ❤
እኔም አደርጋለሁ ውንደሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መለመን አልፈልግም ግን ስራ ብታሰጀምረኝ ደስ ይለኛል፡ ታሪኩ ብዙ ነው፡ ብቻ በርታ፡ ፡
አለማችን ጀግና እና ደግ ሰው አይበረክትም እና ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
Atii namaa jabadhaa soruummaan waqaayoo qabachuudhaa ebifamii waqaayoo kadhadhuu ammaa dhumatii jabatee dhabachuuf namaaf gafaa yaduu waqaayoo immoo siif hojetaa homtuu mogolee sii hin busiin yeroo qabduutii wangeelaa dubifadhuu jechaa namaa tufadhuu dhisii hammaa dhumtii kan sii jalatuu waqaayoo qofaa
ፍራኦል በእግዚአብሔር እርዳኝ ወረት አግዘኝ መሥራት እፈልጋለሁ❤❤❤❤
እመብርሃን ሁሌም አትለይህ
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ያሠብከው ይሙላልህ።
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎄🎄🎄🙏🙏
የምውድህ እንዴ ስምህ ከዘመድ ባልይ ነህ fra❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Firayee besirahi betam desitenga neng geta zemenihin yibark tebarek
Betam new mewedk abate❤❤❤
ተቤረክ ዘመንህ ይባረክ
Well come to TH-cam Fira!!
ሠላምና ወንድሜ ፍራኦል አንተን አይነት አምሥት ሰወች ቢኖሩ ለኢትዮጵያ ህዝብ በቂ ነበር
የክርስትና ሕይወትህ የሚደንቅ ነው፡፡ የምታደርገው ነገርና ንግግርህ ከዚህ ህይወትህ ጋር አቆራኝተህ መሆኑ የተለየ ያደርግሀል፡፡ አንዳንዶች እንዳንተ መሆን አቅቷቸው የሁለት ዓለም ሰው ሆነው ሲቅበዘበዙ ይታያሉሞልቶ የፈሰሰ መልካምነት. በትክክል በመስጠት ማመን መታደል ነው፡፡ ስንቱ በራስ ወዳድነት ታስሮ ባለበት ያንተን ደግነትና ከልክ ያለፈ መልካምነትን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርከህ፡፡ ከዚህ የበለጠ እንድታደርግ ብርታቱን አቅምህን ይጨምርልህ፡፡ በርታ ❤❤❤
ፌራ. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bertalen yena wedem edema yesxeh
ወደዚ ምድር ያመጣክ ፈጣሪ በምክንያት ነው እና በምታድርጋቸው በጎ ተግባር እናከብርሃለን በጣም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ
Fraol ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በዚህ ጊዜ 100ሽ ለእኔ ብትሸልመኝ ከብዙ ስቃይ እና መከራ አዳንከኝ ማለት ነው ሰብስክራይቭ አርጌሃለው።
አንተ በጣም እግዚያብሄርአብዝቶ የሚወድህ ድንቅሰው ነህ ፍራኦል እውነትበቃ በህይወትህ እየሰራህያለኸው ሥራ እጅግ በጣምበእግዚያብሄር ዘንድ የተሠጠህ ተሰጦዖ ነው።
Tebarekilgn fira wandime egzabeher yibarki yixebiqi kantega yihun
ተወልጄ ያደኩት አሶሳ ነው ግን ብሄሬ አማራ ጎንደሬ ነኝ ኢትዮያ ያ ዊ ነኝ። ያለሁት አዱ ገነት አዲስ አበባ ነው፡ ብቻ ካለህ ትንሽ ጠብ አድርግ ለልጄ ለኔ ይሆናል ኑሮ፡ ሲሞላ እኛም እናግዝ ሁለን
ምን አይነት ልብ ነው ያለክ አተን የወለደች እናት ታድላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ በጣም ተቸግራነዉ ያለሁት የበትኪራይ እኮን መክፈል አቅቶኚ ወታደር ነበርሁ አሁን ወጥቺ ታስሬነበር አባቲ ንብረቱን ሸጦ አስወጣኚ እና አግዘኚ በግታ
ፍራ በቃ ዝም ብለህ እርዳኜ ታማሚ ነኝ
ወድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካምነትህ ለዘላለም ያርግልህ
Keessaan na quunnami hadaraa rabbi
ፈጣር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ውንድሜ❤❤❤
❤ስጡ ይሰጣችዋል ያለው እሱ ነውና ጌታ ይባርክህ!!!❤ያብዛህ ወንድሜ።
ሽልማቱን አለቀ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪን ይጠብቅህ ባለህበት
Firoo nagadha
Yena Leje Gata yemstewen ayasatahe
Yane ayitayim ke tiktok iska utub lanem kan ale😢😢😢
ፍራኦል ወንድሜ እንዴት ነህ ለምታደርገው ሰናይ መግባር/መልካም ስራ እጅግ በጣም በቃላት አይገለፅም።ምክንያቱም እኔ ከምገልፅልህ ቃላት በላይ ስራህ ይነበባል።እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ በርታ።
ፍራኦል ወንድሜ ትንሽ ስራ መጀመሪያ ላክልኝ ተቸግሬለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ፍራኦል
ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤❤❤
ፍራ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ዛሬ ነው ያየሁት ልቤ በጣም ነው የተነካው አንዲት እናት ወላታ ሶዶ ወንጌልን የጠኑ በቃላቸው የዘመኑን መልዕክት ማስጠንቀቂያ የዘለ ሲናገሩ አይተሃቸው ኑሮአቸውን አየህ ወዲያው ቤታቸውን ልታድስ ወሰንክ ይህ ነው አገልግሎት ለሰው መድረስ እ!ር ጎደለ ባልከው ነገርህ ላይ ፈጥኖ ይድረስልህ
እንዴት አይነት ቀና ሰዉ ነህ ?እኔ ትናንት ነዉ ገና ቲክቶክ የምትሰራቸዉን ቪዲዮዎች አይቸ ስደነቅ ስገረም አደርኩ።ስስት የሌለብህ ሰዉ መሆንክን አረጋግጫለሁ።ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እላለሁ።
Udasayuu sifi godheraka
ሻሎም ወንድሜ ለሰዉች የምታደርገዉ መልካም ነገር በጣም ይሚደነቅ ነዉ ።ተባረክ እኛንም አስበን።።
Firole'inwodhalen tabrkii🎉🎉🎉
🎉🎉🎉
ኧረ በጌታ በእናት አተ የደጋጓች አባት እርዳኝ በእናት ለልጆቼ ቀለብ ግዛልኝ በጌታ
እግዚአብሔር አምላክ የሰጠን ይመስገን እኔ ባለቤቴ የልብ ታማሚ ነው ኑሮ ከብዶኛል ከክምና ጋር ወድሜ በፈጣሪ ስም እርዳኝ እግዚአብሔር ላደረከው ሁሉ እድሜ ይስጥክ 😢
የሰማይ አምላክ ይባርክ ስለመልካም ሰጦታህ።
አግዚአብሔር ያሠብከዉን ሑሉ ይሙላ ሠዉ በጠፋበት ዘመን ተገኝተሐልና
Yeni wedm tebark🎉🎉🎉🎉🎉
I realy realy apershait u bro ጸጋዉን ያብዛልህ
አንተን ለማግኘት ንስሀ መግባት አለብን ፍራኦል? አሁንስ መሮጥ መሮኛል እራስህ አግኘኝ።❤❤
t:ፃድቅ ሲራብ ዘሩም እህል ሲለምንአላየንም ተባረክ ፊራኦል
fraol akkam nagaadha
ፍርኦል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ሀሣብህ ይለያል ቃል የለኝም በጣም ወድሀለሁ ጌታ በፈቀደ
እምትረዳቻው ሰዎች ሳይ እኔ እንተረዳሁ ነው የሚሰማይ ጤና ና ዕድሜ ይሰጥህ አሜን
አንተ መልካም ሰዉ ዘመንህ ይባረክ ፊራዬ ሕወቴን ቀይርልኝ pls🙏🙏🙏🙏
Arigehalewu bro
ለእነርሱም ከማደርገው በጎነት አልመለስም ስል፥ ከእነርሱ ጋር የዘላለምን ቃል ኪዳን እገባለሁ፤ ከእኔም ዘንድ ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በልባቸው ውስጥ አኖራለሁ።ለእነርሱም መልካምን በማድረግ ደስ ይለኛል በእውነትም በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በዚህች ምድ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ር እተክላቸዋለሁ።
ፊራኦል እግ/ሪ ዘመንህን ይባሪከዉ እኔም በጣም ችግሪተኛ ነኝ ላአንተ ይታይ
ምን ልበል የሠማይ አምላክ እድሜና ጠና ሠላም ይስጥህ
ፊራኦል አላህይ ሥጥህ ቃጥታኛውኒ መንጋዲይምራህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉 እንኳን ወደ ዩቱዩብ መጣህልን ደጉ ወንድማችን
አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድሜ
ፍረዎል ጌታ ዘመንህ ይባርክ ግን ትንሽ እርዳኝ የውነት ህይወት አስጠላኝ
ተባረክ እግዚአብሔር ዘምንህኖ ይባርክ
በጣም በገንዘባቸዉ ያተረፉ ብዙ ሰዎች አሉ ግን ፊራኦል አንደኛ ነህ በርታ ።
Firal wudu.wendme iyaderek sulalehew melkaminet geta zemenihin yibark 🙏🙏🙏 unet lemenager ahun 10,000shi birrun bisrtegn dessss yilegnal batseregnim birrik belilign wendme🙏
ይህን ወንድም ፈጣሪ አምላክ ደግነት አይቱ ይህበርክህ እና እኔ እርዳታ ለማግኘት እፈልጋለሁ እና እርዳታ ያስፈልገናል 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርከው🎉🎉🎉🎉
Geta eyesus abazito yibarkik ale luya ❤❤❤❤❤❤
የዓለማችን መልካም ሰው ነህ።
Namaa ebifaadha attii
እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሕ❤❤❤❤
ፈርኦል ትግራይን በዛው እይታህ❤❤❤
የደሀ አባትነህ ሁሌም ክበርልኝ ንገስልኝ ክፎ አይንካህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልህ
Dagim,beiwunet,igizabiher,yibariki,yisxi,zemeni,yetebareke,yihun,temari,negn,betesebe,dekama,nachew,ahun,3th,y,iridangni,,,,😊❤❤❤❤
እንደ እንተ የሉት ወገኖች እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Tebarek fetari yistih bitiredagn des yilegnal.lelochin bemerdatih des bilognal
አንተ የተባረክ ነህ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
አአንተ መልካም ነህ ተባረክ ብርክ በል እኔ ግን ቲክ ቶክ ላይ ፎሎ ላይክ ኮፒ ሊንክ ዩቲዩብ ላይም ሰብሰከራይብ አደርጋለሁ ተባረክ ተባረክ
እንግዲ ስንትም ይሁን ስንት ሳታደርሰን እንዳያልቅ ለኛም ላክልኝ ፍአራ የ ሁሉም ምርጥ
መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
የኢግዝአብር ሰው ሠላም ላንተ ይሁን እኔ አገልጋይ ሙሉጌታ ኩሣ ነኝ በረሃ ነው ያለውት ፍራሆል አስቤኝ ።ዘሜን ይለምልም
ተባረኪ ወንድሜ❤ ግን ትንሽ እንኳን ብደርሰኝ ብዬ ተመኘዉ
የልጅነትህ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነዉ ለድሀ መስጠት ለእግዚአብሔር ማበደር እንደሆነ በደንብ ገብቶሀል ወንድሜ ተባረክ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ።
hihj
ፍራኦል ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ይሄ ከጌታ እንጂ ከማን ይሠጣል ተባረክ ወንድሜ
አንተ መልካም ሰው .....ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ፍራኦል እኔ በጣም ጨንቆኛል ዕረዳኝ የብዙ ሰወችን እንባ አብሰሃል አንተ ከእግዛብሔር የተሰጠህ የድሆች አምላክ ነህ እባክህን ብዙ ነገሮችን ሞክሪያለሁ ግን ራሴን መለወጥ አልቻልኩም በሞያየም ስራ ላገኝ አልቻልኩም የጎልበት ስራም ስርቻለሁ ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም
ፍራዖል እኔ ታዳጊ ነኝ ግን ተግባር ህ ሁሉ ይገዛኛል። ያንተ ጥበብ መስጠት ነው።ለመስጠትም ተመርጠሀል ። እድሜ ይስጥ እንግዲህ የኔ ተራ መች ይሆን........አንተ ነህ እምታቀው❤❤❤
big rsspect to you
❤❤❤😂❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤
benatki agizegn 😢😢😢😢
የእኔስ ቀርቶብኝ የምትረዳቸው ሰዎች ሽልማቴ ናቸው አግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
ምርጥ ሰው ነህ፣ሰው ስለተሰጠው ብቻ አይሰጥም፣ ለመስጠትም መሰጠት ያስፈልጋል።ለአቅመ ደካሞችና ለችግርተኛ ወገኖቻችን እያደረክ ላለኸው ድጋፍ ላመሰግንህ እወዳለሁ።ፈጣሪ ይባርክህ!
Hi
ሀይ ፍራኦል አንተ ድንቅ የ2025 እግዚሃብሔር ለትዉልድ መፍትሄ አድርጎ ያስነሳህ እጅግ በጣም በሠዉም ዘንድ በእግዛብሄርም ዘንድ ትልቅ ዋጋ ያለህ ሰዉ ነህ ይህ ፀጋ አሁንም አይወሠድብህ ዘመንህን ይባርክልህ አንተ ለሰዎች ስትዘግን እግዚሃብሄር ላአንተ ደግሞ ከሰማይ ያዝንብልህ እግሃብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርኪህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክልክ ደግና ሩሩ ሰው ነክ ተባረክ
Frarol ko oso ati hin beekin waan haraa siif godha WAAQAYYO JABDHUu ❤❤❤
maqaa yesuusiin badhaasni kun nama waaqayyoo kanarraa na haqaqabu bayee nabarbaachise qarshiin waan ta'ef ameeeeen
ይመችህ ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you
Jabadhu nusii sibira jiraa
Frail smart man
Bagiziyabiher Fro ye gana amlitognal le timket ishi
Fraol mrt sew👌
Ye ametu mirxi sew neh ina jaba balegni yegeta sew
እንዳ አንተ መልካም ሰው አይቼ አላቅም
Ples help me fraol😢
yanten melkamnte mehlse ykbdale fira
Wushetam
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍራኦል ልጄ በአሜሪካ የምትኖር ሥምሕ ይመር እግዝአብሔር ይባርክሕ 50000 ላክልኝ ዶር ኢብራሒም ሞጆ
እኔ መለመን አልወድም ኩሩ ወሎዩ ነኝ
💞💗💞💗
ፊራ ራማደን እየማጣነው የአቅምህን ሪደኘ
hi
ፈራኦልበእግዚብሄርእርዳኝስልክህንባቀዉደስይለኛል
ፍራኦል ከመጥፎ ነገር ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አተ መልካም ነህ ወድም አለም የድሀ አባት ቀሪዉ ዘመንህንም የምትለግሰዉ አያሳጣህ ለጋሹን ልብህን በልግስና አፅንቶ ያቆይልህ ፍራኦልዬ አተ መልካም ወጣት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ❤
እኔም አደርጋለሁ ውንደሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መለመን አልፈልግም ግን ስራ ብታሰጀምረኝ ደስ ይለኛል፡ ታሪኩ ብዙ ነው፡ ብቻ በርታ፡ ፡
አለማችን ጀግና እና ደግ ሰው አይበረክትም እና ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
Atii namaa jabadhaa soruummaan waqaayoo qabachuudhaa ebifamii waqaayoo kadhadhuu ammaa dhumatii jabatee dhabachuuf namaaf gafaa yaduu waqaayoo immoo siif hojetaa homtuu mogolee sii hin busiin yeroo qabduutii wangeelaa dubifadhuu jechaa namaa tufadhuu dhisii hammaa dhumtii kan sii jalatuu waqaayoo qofaa
ፍራኦል በእግዚአብሔር እርዳኝ ወረት አግዘኝ መሥራት እፈልጋለሁ❤❤❤❤
እመብርሃን ሁሌም አትለይህ
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ያሠብከው ይሙላልህ።
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎄🎄🎄🙏🙏
የምውድህ እንዴ ስምህ ከዘመድ ባልይ ነህ fra❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Firayee besirahi betam desitenga neng geta zemenihin yibark tebarek
Betam new mewedk abate❤❤❤
ተቤረክ ዘመንህ ይባረክ
Well come to TH-cam Fira!!
ሠላምና ወንድሜ ፍራኦል አንተን አይነት አምሥት ሰወች ቢኖሩ ለኢትዮጵያ ህዝብ በቂ ነበር
የክርስትና ሕይወትህ የሚደንቅ ነው፡፡ የምታደርገው ነገርና ንግግርህ ከዚህ ህይወትህ ጋር አቆራኝተህ መሆኑ የተለየ ያደርግሀል፡፡ አንዳንዶች እንዳንተ መሆን አቅቷቸው የሁለት ዓለም ሰው ሆነው ሲቅበዘበዙ ይታያሉሞልቶ የፈሰሰ መልካምነት. በትክክል በመስጠት ማመን መታደል ነው፡፡ ስንቱ በራስ ወዳድነት ታስሮ ባለበት ያንተን ደግነትና ከልክ ያለፈ መልካምነትን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርከህ፡፡ ከዚህ የበለጠ እንድታደርግ ብርታቱን አቅምህን ይጨምርልህ፡፡ በርታ ❤❤❤
ፌራ. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bertalen yena wedem edema yesxeh
ወደዚ ምድር ያመጣክ ፈጣሪ በምክንያት ነው እና በምታድርጋቸው በጎ ተግባር እናከብርሃለን በጣም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ
Fraol ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በዚህ ጊዜ 100ሽ ለእኔ ብትሸልመኝ ከብዙ ስቃይ እና መከራ አዳንከኝ ማለት ነው ሰብስክራይቭ አርጌሃለው።
አንተ በጣም እግዚያብሄር
አብዝቶ የሚወድህ ድንቅ
ሰው ነህ ፍራኦል እውነት
በቃ በህይወትህ እየሰራህ
ያለኸው ሥራ እጅግ በጣም
በእግዚያብሄር ዘንድ
የተሠጠህ ተሰጦዖ ነው።
Tebarekilgn fira wandime egzabeher yibarki yixebiqi kantega yihun
ተወልጄ ያደኩት አሶሳ ነው ግን ብሄሬ አማራ ጎንደሬ ነኝ ኢትዮያ ያ ዊ ነኝ። ያለሁት አዱ ገነት አዲስ አበባ ነው፡ ብቻ ካለህ ትንሽ ጠብ አድርግ ለልጄ ለኔ ይሆናል ኑሮ፡ ሲሞላ እኛም እናግዝ ሁለን
ምን አይነት ልብ ነው ያለክ አተን የወለደች እናት ታድላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ በጣም ተቸግራነዉ ያለሁት የበትኪራይ እኮን መክፈል አቅቶኚ ወታደር ነበርሁ አሁን ወጥቺ ታስሬነበር አባቲ ንብረቱን ሸጦ አስወጣኚ እና አግዘኚ በግታ
ፍራ በቃ ዝም ብለህ እርዳኜ ታማሚ ነኝ
ወድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካምነትህ ለዘላለም ያርግልህ
Keessaan na quunnami hadaraa rabbi
ፈጣር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ውንድሜ❤❤❤
❤ስጡ ይሰጣችዋል ያለው እሱ ነውና ጌታ ይባርክህ!!!❤ያብዛህ ወንድሜ።
ሽልማቱን አለቀ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪን ይጠብቅህ ባለህበት
Firoo nagadha
Yena Leje Gata yemstewen ayasatahe
Yane ayitayim ke tiktok iska utub lanem kan ale😢😢😢
ፍራኦል ወንድሜ እንዴት ነህ ለምታደርገው ሰናይ መግባር/መልካም ስራ እጅግ በጣም በቃላት አይገለፅም።ምክንያቱም እኔ ከምገልፅልህ ቃላት በላይ ስራህ ይነበባል።እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ በርታ።
ፍራኦል ወንድሜ ትንሽ ስራ መጀመሪያ ላክልኝ ተቸግሬለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ፍራኦል
ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤❤❤
ፍራ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ዛሬ ነው ያየሁት ልቤ በጣም ነው የተነካው አንዲት እናት ወላታ ሶዶ ወንጌልን የጠኑ በቃላቸው የዘመኑን መልዕክት ማስጠንቀቂያ የዘለ ሲናገሩ አይተሃቸው ኑሮአቸውን አየህ ወዲያው ቤታቸውን ልታድስ ወሰንክ ይህ ነው አገልግሎት ለሰው መድረስ እ!ር ጎደለ ባልከው ነገርህ ላይ ፈጥኖ ይድረስልህ
እንዴት አይነት ቀና ሰዉ ነህ ?እኔ ትናንት ነዉ ገና ቲክቶክ የምትሰራቸዉን ቪዲዮዎች አይቸ ስደነቅ ስገረም አደርኩ።ስስት የሌለብህ ሰዉ መሆንክን አረጋግጫለሁ።ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እላለሁ።
Udasayuu sifi godheraka
ሻሎም ወንድሜ ለሰዉች የምታደርገዉ መልካም ነገር በጣም ይሚደነቅ ነዉ ።ተባረክ እኛንም አስበን።።
Firole'inwodhalen tabrkii🎉🎉🎉
🎉🎉🎉
ኧረ በጌታ በእናት አተ የደጋጓች አባት እርዳኝ በእናት ለልጆቼ ቀለብ ግዛልኝ በጌታ
እግዚአብሔር አምላክ የሰጠን ይመስገን እኔ ባለቤቴ የልብ ታማሚ ነው ኑሮ ከብዶኛል ከክምና ጋር ወድሜ በፈጣሪ ስም እርዳኝ እግዚአብሔር ላደረከው ሁሉ እድሜ ይስጥክ 😢
የሰማይ አምላክ ይባርክ ስለመልካም ሰጦታህ።
አግዚአብሔር ያሠብከዉን ሑሉ ይሙላ ሠዉ በጠፋበት ዘመን ተገኝተሐልና
Yeni wedm tebark🎉🎉🎉🎉🎉
I realy realy apershait u bro ጸጋዉን ያብዛልህ
አንተን ለማግኘት ንስሀ መግባት አለብን ፍራኦል? አሁንስ መሮጥ መሮኛል እራስህ አግኘኝ።❤❤
t:ፃድቅ ሲራብ ዘሩም እህል ሲለምንአላየንም ተባረክ ፊራኦል
fraol akkam nagaadha
ፍርኦል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ሀሣብህ ይለያል ቃል የለኝም በጣም ወድሀለሁ ጌታ በፈቀደ
እምትረዳቻው ሰዎች ሳይ እኔ እንተረዳሁ ነው የሚሰማይ ጤና ና ዕድሜ ይሰጥህ አሜን
አንተ መልካም ሰዉ ዘመንህ ይባረክ ፊራዬ ሕወቴን ቀይርልኝ pls🙏🙏🙏🙏
Arigehalewu bro
ለእነርሱም ከማደርገው በጎነት አልመለስም ስል፥ ከእነርሱ ጋር የዘላለምን ቃል ኪዳን እገባለሁ፤ ከእኔም ዘንድ ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በልባቸው ውስጥ አኖራለሁ።
ለእነርሱም መልካምን በማድረግ ደስ ይለኛል በእውነትም በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በዚህች ምድ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ር እተክላቸዋለሁ።
ፊራኦል እግ/ሪ ዘመንህን ይባሪከዉ እኔም በጣም ችግሪተኛ ነኝ ላአንተ ይታይ
ምን ልበል የሠማይ አምላክ እድሜና ጠና ሠላም ይስጥህ
ፊራኦል አላህይ ሥጥህ ቃጥታኛውኒ መንጋዲይምራህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉 እንኳን ወደ ዩቱዩብ መጣህልን ደጉ ወንድማችን
አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድሜ
ፍረዎል ጌታ ዘመንህ ይባርክ ግን ትንሽ እርዳኝ የውነት ህይወት አስጠላኝ
ተባረክ እግዚአብሔር ዘምንህኖ ይባርክ
በጣም በገንዘባቸዉ ያተረፉ ብዙ ሰዎች አሉ ግን ፊራኦል አንደኛ ነህ በርታ ።
Firal wudu.wendme iyaderek sulalehew melkaminet geta zemenihin yibark 🙏🙏🙏 unet lemenager ahun 10,000shi birrun bisrtegn dessss yilegnal batseregnim birrik belilign wendme🙏
ይህን ወንድም ፈጣሪ አምላክ ደግነት አይቱ ይህበርክህ እና እኔ እርዳታ ለማግኘት እፈልጋለሁ እና እርዳታ ያስፈልገናል 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርከው🎉🎉🎉🎉
Geta eyesus abazito yibarkik ale luya ❤❤❤❤❤❤
የዓለማችን መልካም ሰው ነህ።
Namaa ebifaadha attii
እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሕ❤❤❤❤
ፈርኦል ትግራይን በዛው እይታህ❤❤❤
የደሀ አባትነህ ሁሌም ክበርልኝ ንገስልኝ ክፎ አይንካህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልህ
Dagim,beiwunet,igizabiher,yibariki,yisxi,zemeni,yetebareke,yihun,temari,negn,betesebe,dekama,nachew,ahun,3th,y,iridangni,,,,😊❤❤❤❤
እንደ እንተ የሉት ወገኖች እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Tebarek fetari yistih bitiredagn des yilegnal.lelochin bemerdatih des bilognal
አንተ የተባረክ ነህ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
አ
አንተ መልካም ነህ ተባረክ ብርክ በል እኔ ግን ቲክ ቶክ ላይ ፎሎ ላይክ ኮፒ ሊንክ ዩቲዩብ ላይም ሰብሰከራይብ አደርጋለሁ ተባረክ ተባረክ