በትንሽ እንጎቻ የኃያላን ድንኳን እንዴት ወደቀ? Pastor Eyasu Tesfaye. (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 ปีที่แล้ว +5

    የሚሟገትልን አምላክ እና አባት አለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh ปีที่แล้ว +1

    Blessed pastor 👏👏👏

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi ปีที่แล้ว

    በቤተ እስራኤል ላይ የታወጀው አዋጅ ተገለነጠ ክብር ለእግዚአብሔር 💚❤💛💪💪💪ነገሩ ተገለበጠ!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +3

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 9 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ: ሁሉ: የተባረከ: ይሁን:: በምትስብካችው: ስብከቶች: ፅንች:እንድቆም: እረድተውኛል. :: ተባርክ

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ነእግዚአብሔር ሰው መንፈስ ቅዱስ የጊዜውን መልዕክት በአንተ በኩል አስተላልፎ ባርኮናል ዘመንህ የበረከት ይሁን❤❤❤❤

  • @genet1009
    @genet1009 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድክ የማክብርክ ፖስተር እዩ አዱሱ አመት ነገሮቻቹ የሚታደሱበት አመት እንዲሆንላቹ እመኛለው❤

  • @Azt189
    @Azt189 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር yimesgen ስለ ante

  • @abex125
    @abex125 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር አመታት አልፈውኛል ባንተ አልፎ የሚናገረውን የእግዚአብሔር ቃል ሰኞ መለዳ ስራዬን እየሰራው ስሰማው ሁልግዜም እባረክበታለሁ እታነጽበታለሁ ተባረክ ክብሩን ይውሰድልህ

  • @abebech8624
    @abebech8624 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 ปีที่แล้ว

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @AbeGodanagoa
    @AbeGodanagoa ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen geta abizeto yebarky 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥️🌹🍇💐

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @edendak5588
    @edendak5588 ปีที่แล้ว

    Pastor Eyasu
    Geta Eyesus

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 ปีที่แล้ว

    Paster Tebareklgi xegawun yabzalh . Besbketu tefewushalehu .Eyesus Gieta newu !

  • @sinafich_yeshitila
    @sinafich_yeshitila ปีที่แล้ว

    Pastor Eyasu Metshaf kidusawi meseret yalachewin timirtoch be egziabher tsega lay komeh silemitinager egziabherin sileante amesegnalehu.
    metshafe eyobin satena yihen sibket silesemahu destegna negn.
    Egziabher rejim edmena Tena yistih. Betam Ewedihalew.

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር በቃሉ ተባርኬአለሁ🙏🙏🙏

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful Message

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm ปีที่แล้ว

    ተባክ

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @abebech8624
    @abebech8624 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርህ ❤🙏

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 ปีที่แล้ว

    Amen..

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 ปีที่แล้ว +3

    I want to be the first person to like this video. 👍🏽 #1 it teaches me the word of God every other week. Bless you Pastor " yagere lej". ✌️

  • @alem8640
    @alem8640 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Elelele

  • @abinetab9093
    @abinetab9093 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የጌታ ባሪያ፥ በዚህ ሳምንት ነዉ ስብከቶችህን ማየት የጀመርኩት፣ የምታነሳቸዉ ሀሳቦች በጣም አስተማሪ ናቸዉ በብዙ እየተባረኩ ነዉ። ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise ปีที่แล้ว