ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስላሴን አደባባይ ያሰጣ ትምህርት !! ክብር ሁሉ ለአንዱ ኢየሱስ ይሁን !!
“እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።” - ዘካርያስ 14፥9
ኑክሌር የሆነ ትምህርት ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጭራሹን መፅሀፍ ቅዱስ አያውቃቸውም ።
😂😂😂wushatm
Ameni ameni ameni ❤❤❤❤❤
አሜን!! ❤አእሮ ያለው የሰው ልጅ ሁሉ ይህን መስማት እና አምኖ መዳን አለበት አንድ አምላክ ብቻ!!!
Amen Amen Anidi Amilaki ye hulu Abati alen❤❤❤
amen ... ewnetu yih newuየማርቆስ ወንጌል 1232፤ ጻፊውም፦ መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤
ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛ ኢድሜና ጠና ይጨምርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሐዎርያቶች አምላኪ ጌታ ኢየሱስ ከኛ ጋር ነዉ ኢየሱስ ይባርካቹ የኢየብ ብቻ አገልጋዎች❤ ወይንገል ማለት ይህ ነዉ ። ኢግዝአብሄር ብቻ ነዉ አምላኪ ኢግዚአብሄር ብቻ ነዉ አባት/ ኢየሱስ አምላኪ ነዉ ኢየሱስ አባት ነዉ የምንለዉ በምኪንያት ነዉ ያ በሥጋ የተገለጠ አምላኪ ነዉ ስሙ ኢየሱስ የተባለዉ
ተከፋፍለው የተለቀቁት ቪዲዮዎች መጨረሻ ላይ ቢያንስ የ1 ወር 4ቱ ቪዲዮ ወደ 1 ቪዲዮ ጠቅለል ተደርጎ ቢለቀቅ ለክለሳ ያክል🥰🥰
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ4: ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።5: ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?
ውድ አዘጋጆች ሰለም ለእነንታ ይሁን በመጨራሸ ለይ ሁሉንም ልጥፍ አንድ ለይ ሰብሰብ አድርገችሁ ብትለጥፉት ጭብጥ አሰቡን ለመውሰድ ይራደል ብዬ አሰብኩ ከ17 ወደ 30 ካፍ ብተደርጉትም በጠም ጥሩ ነበራ
በሥጋ የተገለጠ አንድ እግዚአብሔር ብቻውን የሆነው አምላክ እርሱ አብ ነው።አሜን!!
Amen Amen... እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚባሉት አሕዛብ የፈጠሩት አማልክት ናቸው እነሱም አጋንንት ናቸው አደግመዋለው አጋንንት ናቸው
የወንጌል አባታችንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክልን ፀጋ ላይ ፀጋ ዕድሜ ላይ ዕድሜ ይጨምርልን
Selase amagnoch kalun semtachu danu le ferde endayhonbachu ye medan kn zare nw septum hahun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👏👏👏👏👏🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Praised lord Jesus
🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በሥላሴ አስተምህሮ ያለው ትልቁ ችግር ያለተጻፈውን እንደተጻፈ አድርጎ ማስተማርና ማመን ነው፤ እስቲ የሥላሴ አማኞች ይጠየቁ፤ መጽሐፍ #እግዚአብሔር ብሎ የሚጠረው #ከአብ ሌላ አለ? ካለ በማስረጃ ያሳዩን! ከሌለ እንግዲህ እግዚአብሔር በሥጋ እንደተገለጠ ካመኑ፤ በሥጋ የተገለጠው እግዚአብሔር እሱ አብ ነው፡፡
አብ ልጅን አምላክ ሆይ ይለዋል ዕብ 1:8 ብድርን ፈጠርክ ይለዋል:: ልጁ ከፍጥረታት በፊት የነበረ ጅማሬ የሌለው ነው ወገኖቼ አትሸወዱ:: እግዚአብሔር አለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን ተናገረን:: አለማት ሳይፈጠሩ ባንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አክብረኝ ዮሀ 17:5
@@merkato_gebya አብ ልጅን አምላክ ሆይ አላለም ይሄ ውሸት ነው፤ ዕብ 1፤8 ከመዝሙረ ዳዊት ኮት የተደረገ ስለሆነ ወደዛ ተመልሰህ ተናጋሪው ማን እንደሆነ በድምብ አጥና እላለሁ!! ሌላው እግዚአብሔር አለማትን በልጁ ፈጠረ እና ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አክብረን የሚለው ቃል እኔ ያነሳሁት ነጥብ የሚያጸና ቃል ነው እንጂ የሚቃወም መልስ አይደለም! እዚህ ቦታ ካየን እግዚአብሔር የተባለው አብ ነው፡፡
አረ እባክህን አምላክ ሌላኛውን አምላክ አምላኬ ሆይ አይልም ...አሳፋሪ ስላሴ ❌⛔️
@@merkato_gebya“ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።” - ዕብራውያን 11፥3“እግዚአብሔርም፦ ... ይሁን አለ፤ ... ሆነ።” - ዘፍጥረት 1፥3
😂😂😂 eyesus Abe kahon woled manwu@@ZelalemZola-p7z
እግዚአብሔር ከተባለ ከአብ በቀር ማንም የለም ይህ የፀና እና የማይነቃነቅ እውነት ነው። ከአንዱም በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን። በሁሉም የሚሰራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ። አንድ አምላክ አብ አለን። አምላክ(እግዚአብሔር) በሥጋ ተገለጠ። ይህ አንድ አምላክ የሁሉም አባት ነው። ለፍጥረቱም አባት ነው በዳግም ልደት ለወለዳቸውም አባት ነው ለአንድያ ልጁም ለክርስቶስ አባት ነው።
Tebareku
EYsus Edmen tenan yhabkum Wendm Degu Tbarkuln 💗💗🎇💐🎇💐🎇💐💐🎇
bale kutirochu yilekekulin demo zare arib new eyetebekin newvideowochu betam fetinewal originalun likekulin
ዉድ አባታቺን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮቶ ዛማኖት ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ትምህቱ አጋንታዊ ይልቅ መርምሩት አባት አባት ከምትሉ ወንድሞቻችሁ እያመለጡ ነው አምልጡ ይልቅ
Selase 3 Amagnoch gorowchwn korkurchu semu endayamltachu
አሜን አሜን ተባረኩ አባታችን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤
አሜን.የሱስ.አብ.ነው.እኔ.አውቄዋለው.ነፍሴ.አርፋለች.አሜን.ተባረኩ.የእግዘያብሔር.ባራያ.ሴይጣን.ይረበሽ❤❤❤
Prais God , wonderful teaching.
ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ሰላም ይስጦት ዉድ የተወደዱ አባታችን ❤❤❤❤
አሜንን
አራ ስዓት በጣም በጣም ትንሽ ሆኖአል በዚህ ልክ ማጠር የለበትም። በትንሹ 30 ደቂቃ በዛ ከተባለ 40/45 ደቂቃ መሆን አለበት። ይታሰብበት የትምህረቱን ጭብጥ እንደ ልብ ለማግኘት ያስቸግራል።
Temesgen
በእግዚአብሔር የተጠራና በእውነት የተቀባ የእግዚአብሔር ሰው መልእክት ይህ ነው !!
አሜን አሜን ❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍👍👍👍
My God Bless you abundantly Bishop Degu
እናመሰግናለን 🙏 እውነቱ ይሰበካል አቆምም👍👍
May these studies be translated?Brother Robinson (ACIF MILWAUKEE)
Gos is only one That God is Juses
Amenn❤
እድሜ ዘመንህ ሁሉ ስጋስጋ እያልክ ልትሞት ነው ዳቢሎስም ስለሙሴ ስጋ ተከራከረ ይላል ይሁዳ 1: 9 ስለስጋ ብቻ ይከራከራሉ ምንአይነት መንፈስ ነው በስጋ የመጣው ወልድ ነው
ኢየሱስ አምላክ የሆነው - አንዱ አብ/እግዚአብሔር ስለሆነ ነው።“ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥4“ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።” - ኤፌሶን 4፥6“ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።” - ዮሐንስ 3፥13“ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።” - ዮሐንስ 3፥31“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።” - ሮሜ 9፥5ኢየሱስ ጌታም አምላክም ነው።“ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥6“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5“ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።” - ዮሐንስ 20፥28“And Thomas answered and said unto him, My Lord and my God.” - John 20:28 (KJV)Mark 12 (KJV)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁹ And Jesus answered him, The first of all the commandments is, Hear, O Israel; The Lord our God is one Lord: … ³² And the scribe said unto him, Well, Master, thou hast said the truth: for there is one God; and there is none other but he:
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen
Andand foregramoch temertew ehude besira miknyat church memtat lemaychilu live betelalefe
አምላካችን አንድ ነው ከእርሱ በቀር ሌላ የለም፡፡
ኢየሱስ ይባርካችሁ
Amen Amen we believe only wise God Jesus.
❤❤አሜን አሜን
Amen praise Lord ❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeen
Are gn rezem yale video likeku
አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሃሌሉያ
በሳምንት አንድ ቀን በቂ አይዴለም የብሾፕ ብቻም አይበቃም በየኮንፍረንሱ የሚሰበክ ስብከቶች ለምን አይተላለፍም።
❤❤❤❤
አንዱ አምላክ ምድርን ይወርሳል። ትምህርቱም በጣም ደስ የሚል ነው። ግን የትምህርቱን ሙሉ ቪድዮ በአንድ ጊዜ ብትለቁ ይዘቱን በደንብ ለማወቅ ይረዳናል። አባታችን አንደ ነው አይደል የሰበኩት? ማቆራረጥ ልምድ አስፈለገ?
እር ደቂቃ ይጨመር በጣም ትንሽ ነው
yesamyi amlaki e/r ybarkilen ye e/r kale indih beiwonete yale tenkol slemiyastemirun e/r edimena tena yistelen
Yes
ewanet lemenager manm edamaysemagn awakalew gin le 1 nebs hiywet kehone gin eyesus amlake ena amlakachu sil kirstosh min maletu new kelb bentsu lib asibubet
የ እግዚአብሔርን ሚስጥር እርሱም ክርስቶስን እንዲያዉቁ እጋደላለው ያለው ሐዋርያዉ ጳዉሎስ እሄ ምስጢር ስለ ገባው ነው ስለዚህ ዛሬም ዓለም iheምስጢር ስላልገባቸው አካልን እያበዙ በስጋ የተገለጠውን አንድ አምላክን በ አካላት ከፋፍሎ ግራ እየገባቸው ይገኛል ስለዚህ አንድ አምላክ አብ አለን አሜን
እልልልልልልልልልልል
Amen temesgene gieta yesus ❤❤
One God is correct !!!!!
አሜን አሜን
ኢሳ 9-6 ወድ ወድ ልጅ ተሰጠን ስል ልጁ የተሰጠን ከአብ ዘንድ ነው ልጅን የላካው አባቱ ነው ።ያን አባት ከልጅ በስተቀር ማንም አያውቅም ። አትዘባርቅ
Kkkkk.በደንብ ስማ
እንዴት ጥፍጥ ያለ የቃሉ ወተት ነው የሚፈሰው !
♥♥♥♥♥♥♥
ለምንድነው የምትቆራርጡት አልገባኝም!?
❤❤❤❤❤LJBU!!
ቆራርጣችሁ አትልቀቁ ወዳጆቼ ....🙏
Amen B telgiram ስገባ አልታይ ኢያለኝ ነዉ የዉ ነ ነገር ሳላቅ ነኪ ሳሞኑ አጠፋዉ ኢንደት አድርገ ላስተካኪል😢ኢህቶች ወንድሞች በላኩልን ልንኪ ገብቸ ካየዉት ቦሃላ ተመልሽ ቻናሉ ኢንደ በፍቱ ለነ አይታይም ችግሩን ካወቃቹ ንገሩኝ
❤❤❤😊
🦋❤🦋❤🦋
ስብከቱን ግን ትንሽ ወደ 40 ደቃቃ ከፍ ብደርግ ጥሩ ነዉ
አሜን!!!!!!!!! እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው ። የቢሉይ ክዳን እግዚአብሔር የአድስ ክዳን ኢየሱስ ነው ። ከእርሱ በቀር ማንም የለም ። እግዚአብሔር ወይም ጌታ ኢየሱስ ራሱ ፡ ከእርሱ በቀር ሌላ እንዳለ አያውቅም ። እግዚአብሔር ወልድ ፡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚባሉት ሐይማኖት የወለዳቸው ቃላት ናቸው እንጂ ነቢያትም ሆኑ ሐዋርያት ፡ እንድህ ብለው አልሰበሰብኩም ፡ አላስተማሩም።
ክፍል 1-3 እንዴት እናግኝ
😍😍😍😍
አበ በሥጋ ተገለጠ የምሉ ከሆነ በግሪኩ በአርማይኩ በእብራይስጡ መረጃዎትን አዳራጅተው የሥላሴ አማኛችን ፊት ለፊት ቀርበው ያሳምኑ እስት እንስማዎት ? ጥሪ ስደረግሎዎ ለወይይት ብዙዎን ጊዜ ይፈራሉ እርሶ ግን ምንም የሜዬውቅትን ምዕመን ያጣምማሉ ።
ቢሾፕ በሥጋ የተገለጥ አንድ አምላክ የሚል አንድ ጥቅስ የለም ። በሰሜያት የምትኖር ሲል ጌታ ኢየሱስ እኔ አብ ነኝ እየለ ሳይሆን ስለ ላኪው እባቱ እየተናገረ መሆኑ ግልጽ ነው የእርሶ አስተምህሮ ግን ከቃሉ የተለየ የሐሰተኛ አስተምህሮ ነው ። ሕይወት ተገለጠ አይተንማል ከአብ ዘንድ የነበረውን ለእኛ የተገለጠውን የዘለዓለም ሕይወት እናወሬለቸዋለን ይላል ቃል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የአብ ቱታ ሳይሆን የራሱ የሆነ ህልውና ያለው አምላክ ነው ። አብና ወልድ እርስ በእርሳቸው ይነጋገራሉ ። ልብ አለህ ቢሾፕ ከሥላሴ አማኞች ጋር ፊት ለፊት ቃርብህ በአደባባይ አውራ እስቲ ወንድነቷዎ ይታይ ዝም ብለው በጓዴ ብቻ ማውራት ማውራት ዋጋ የለውም
ውድ አዘጋጆች 15 እና 17 ደቂቃ post ማድረግ ለምን ፈለጋችሁ? እስከዛሬ የለጠፋችሁት ተሰብስቦ አንድ ክፍል ቢሆን ሰው በትክክል የትምህርቱን ሙሉ ጭብጥ እንዲያገኝ ይረዳ ነበር። Episode(ክፍል) ማብዛት ጥቅሙ አልታየኝም። ብታስተካክሉ ጥሩ ነው!
Exactly, it is to much short!
እውነት ነው ወንድሜ እኔም እንደዚህ ማሳጠሩ ቪዲዮ TH-cam ለማብዛት ካልሆነ ጥቅሙ ምንድንነው? ብዬ የምጠይቀውን ስላጣሁ ነው ዝም ያልኩት። መስተካከል አለበት!ተባረኩ!🙏
እውነት ነው ወንድሞችና እህቶች እኔም የምጠይቀውን አጥቼ ነው። የትምህርቱን ሙሉ አሳብ ለማግኘት እኔ ተቸግሪያለሁ። ቢያስተካክሉ ጥሩ ነው
It is also my question. As long as it is a lesson, it should not less than 50 minutes.
ጊዜ ለመፍጀትና ለTH-cam ፍጆታ ካልሆነ በስተቀረ 17 ደቂቃ መለጠፍ ተገቢ አይደለም። ለምዕመናን ካሰባች ሙሉ ዐውድ የያዘ ትምህርት መለጠፍ አለባችሁ። ሌላው ከስቱዲዮ ወጥታችሁ በቤተክርስቲያን ያሉ ወጣቶች ለሚጠየቁት ጥያቄ መልስ መሰጠት አለባችሁ። ማስተማር መቻልና መወያየት መቻል ለየቅል ናቸውና። Bless You.
𝑎𝑚𝑒𝑒𝑛❤
ቢሾፕ በሥጋ የተገለጥ አንድ አምላክ የሚል አንድ ጥቅስ የለም ። በሰሜያት የምትኖር ሲል ጌታ ኢየሱስ እኔ አብ ነኝ እየለ ሳይሆን ስለ ላኪው እባቱ እየተናገረ መሆኑ ግልጽ ነው የእርሶ አስተምህሮ ግን ከቃሉ የተለየ የሐሰተኛ አስተምህሮ ነው ።
አምላክ በሥጋ ተገለጠ ማለት አብ ሥጋን ለበሰ ማለት ምንፍቅና ነው ። ሥጋ የለበሰው አብ ሳይሆን በአብ ዘንድ የነበረው ቃል ነው the word with god , not in god ስለዚህ ይህ አስተምህሮ አጋንታዊ ከቃሉ ውጭ የሆን ነው ።
....?
Wedime inem.negn.gin.timirtachew.iwint new
@sarahsarah-wi4jj atejajalu wonedimoche ba tenesh fatan atesanakalu
Only Jesus mebalu setatamoch nachawu
ቅማል > ሥላሴ (b/c ቅማል በቃሉ ተፅፎ አለ)ከቃሉ አትለፍ!😂
አብን ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው 1ዮሐ 1:22 ኢየሱስን ብታምኑ አየሱስ ያለውን ባደረጋቹ ነበር ዮሐ 14:1 በእግዚአብሔር እመኑ (በእኔም ደግሞ እመኑ) ኢየሱስ በእኔ ብቻ አላለም እናንተ ኢየሱስ ብቻ እምነት ተከታዮች ኢየሱስን ያለውን የማታስታውሉ መጽሐፍትን የማታስተውሉ ናቹሁ ማቴ 22:29
የስላሴ አማኞች ሌላ ወንጌል ካልተጻፋ በስተቀር በዚህ ወንጌል ይህንን እውነት ፊት መቆም አይችሉም ለዚም ነው የሚሳደቡት።
የደጉን ትርክት ትተህ መፅህፉን አንስተህ አንብብ የእግዚአብሔርን ልጅ እና የመንፈስቅዱስን መለኮታዊነት የካደ ትምህርት ውስጥ ነህ
😂😂 አንተ ባለ 3 አምላክ
@@merkato_gebya የእግዚአብሔር ልጅ ማለት ስጋው፣አካሉ ነው የእግዚአብሔር ልጅ የሚባል ከአብ ውጭ የሆኔ አምላክ ዬለም።
@@ZelalemZola-p7z በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ታምነህ የዘለለም ህይወት ብታገኝ ይሻለሀል ሀማኖት አያድንም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል::
@@GetachewMekuriya ሰማይ እና ምድር በልጁ ተፈጠረ ሲባል በስጋ ተፈጠረ ማለት ነውን? ከሰማይ የአባቴን ፈቃድ ላደርግ ከሰማይ መጣው ያለው ማነው?
1 John 2 አማ - 1ኛ ዮሐንስ22: ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።23: ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
የእግዚአብሔርን ልጅ እና የመንፈስቅዱስን መለኮታዊነት ከሚያስክድ የሀሰት ትምህርት ሸሽታችሁ አምልጡ:: ቃሉን ቄሳችሁ እንደሚያነበው ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስ እራሳችሁ አንስታችሁ አንቡ:: የዘላለም አባት ማለት የዘላለም አብ አይደለም ቄስ ደጉ አትዋሽ የዘላለም አባት ማለት የዘላለም ፈጣሪ ማለት ነው::
ሁሌም በስጋ የተገለጠ ተደግሞብህ ይሁን እረ ማርሽ ቀይር አይሰለችህም ሞኝ ሕዝብ አግኝተህ ቀልድ በስጋ የተገለጠው ልጁ ነው ያውም የዳቢሎስን ስራ ለማፍረስ 1ኛዮሐንስ 3: 8 ለዩ ስልጣን ማቆያ ስብከት እየሰበኩ ነው
እግዝአብሔር በሥጋ መጣ ይሄንን ሼምድዴ ያዝ የማይቀር ስብከት ስለሆነ ማን ያውቃል ይህ ብቸኛው እግዚአብሔር አንተን ካገኘ ለዚህ መዳን ምስክር ትሆናለህ።
ወንድሜ እግዚአብሔር ወልድ በሥጋ ተገለጠ የማል አለ?
Mogn nw yesehu lij ayebalale bro don't forget
እግዚአብሔር በስጋ ተጋለጣ፣በመንፈስ ጸደቃ፣በክብር አረጋ ይላል 1ጢምትዎስ 3:-16።በስጋ የተጋለጣ ደሞ ያረጋ ማን ነው?
እግዚአብሔር በስጋ ተገለጠ!በስጋ ተገልጦ እያለ እራሱ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ አባት አንድ ጌታ ብሎ ሲናገር ባለ ማመን ሞኝ የሆንከው አንተ ነህ እጂ መጽሐፍን የተቀበለ ሰው አይደለም ።ምነው አናደደክ ይዞን እየመረረህም ቢሆን ተምህርቱን እስከ መጨረሻው ተከታተል ምናልባት እድል ልስጥክ ይችላል!!
አብ በሥጋ አልተገለጠም ልጁን ነው የላካው አብን ያየው የለም ። ልጅን ስናውቅ አብን እናውቃለን ። የምትጠቅሳቸው ጥቅሶች አንተን አይደግፍህም ቢሾፕ ? ታዲያ ኢየሱስ ለይውዴዎች እኔ ራሴ ነኝ አብ አላቸው እንዴ ? ቅጥፈት ነው ይህ ትምህርት ። አብ በሥጋ ተገለጠ የምል ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ አያውቀውም ።
በሥጋ የተገለጠው ኢየሱስ አብ ነው!! አቤት ውሻት😂 መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረጃ ስትለው የለም😂 በቃ በታረት ክፍሎችን እስከ10 ቃጥለሁ
ጉድ መጣ ላንድያ ልጁ አባት ነው ጸሎት ተቀባይ አብ ነው መቼም ቢሾብ ከልባቸው አምነው ሳይሆን ሕዝቡ በጥያቄ ስላስጨነቃቹ ከሐዋርያት ቤ/ርን የተለዩ አገልጋዮች ከመፍራት የተሳ የጀመራቹት የፈሪ ዱላ ነው ዋ ለዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ እንዳርነግርልህ እረፍ እንደድሮህን ተደብቀህ ኑር የመክሊት እንጀራ ተሽጦ ገንዘብ ተሰብስቦ ይመጣልሐል ትዝናናለህ ቢሾብ ነፋስ መጎሰም ይብቃዎት ሌላውን ከመተቸት እቤታቹ ተደብቆ የተቀመጠ ትውልድን የበላ ያጋጋንንት ትምሀርት የቢሾብ ተክሌ መገለጥ የተባለው የሰማያዊ ሥጋ አስተምህሮ የገሐነም መንገድ ነው ተጸንሶ የተወለደ ልጅ ወይስ ከሰማይ የወረደ ሥጋ???
ከአነጋገር ታስታዉቃለ የጥላች ጥግ አቤት ጌታ ኢየሱስ ይርዳቹ ኢየሱስ ከጻሐይ መዉጫ ኢስከመጥለቅዉ የምሰበከዉ ወይንጌል ብሎ ለሐዎርያቶች ስሰጥ ስለ ኢየሱስ ነዉ ለላ ወይንገል የለምሐዎርያቶች ይህን ተቀብሎ ከዛ ለለላ ወይንጌል ሉዩ የምስብኪ ካለ የተሬገሜ ነዉ ብሎ ደጋግሞ ርግሞ ነዉ የሄዱትሥላሴ ባዎች አምላኪን ራሳቹ ፍጥራቹ በመፅሐፍ ቅዱስ የለላዉን 1/3 ኛ አምላኪ ቦላቹ ብላቹ ብላቹ ለዛ ለፌጠራቹት አምላኪ ተመልሳቹ ስም ሰታቹ ታመልካላቹ😅1/3 ኢንደ በየአይነት አምላኪ ይሆናል ደሞ ስም ለአምላኪ ሴዉ ያወጣል 😅ራሱን አምላኪ ከሆነ ስም መዉጣት የማይችል አምላኪለመነኛዉ ወዳጂ በስሣጋ ሳገለጥ በሰማይ የቀር አምላኪ የለ ም ከሰማይ ከወሬደዉ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ። ያ የወሬደዉ ነዉ የምመጣ ለኢያንዳንዱ ኢንዴ ስራዉ መጠን የምከፍላ። ራዕ 22-12ጴጥር1-17 ሐዎር 17-31 ኢኛ መሰሬታችን ኢየሱስ ነዉ ያለ መሰርጃ አናወራም የምሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ አዎጅ ኢየሱስ አባት ነዉ ዛካር-14-9
በሥጋ የተገለጠ እግዝአብሔር አብ ብቻ ነው ከእግዚአብሔር አብ ሌላ የለም ።
የተስፋዬ ሮቤል ጉድ ልንገርህ ?
እግዚአብሔር አብ ለአንድያ ልጁ አባት ነው እንጂ ለእግዚአብሔር ወልድ አባት አይደለም ፡ ስለዚህ እውነቱ ይህ ነው ።
ኢየሱስ አብ መሆኑን በትንቢተ ኢሰያስ 9:6 ተነግሯል አውነትን ከመጽሐፍ ቅዱስ መርምሩ እልከኛ አትሁኑ ተስፋዬ ሮቤል የኢሳያስን 9:6 ቃል ሴጣን የሚወዶው ቃል ነው አለ በመጸሐፍ ቅዱስ ወስጥ የለዉን የእግዚ/ርን ቃል እንዴት ስጣን የሚወደው ይበለል? ጌታ ኢየሱስ ይገለጥለችሁ ኢየሱስ ግን ለዘለለምም አንድ እና ብቻውን ነው። ስላሴን ለማወቅ ከ321 ዓ.ም ጀምሮ ያለውን ታሪክ እንኳ አንቢቡ እሽ እስቲ እነዚህን ቃል እሁት ይሁዳ ጥቁር 4 ,ዮሐ 8:24 ,ዮሐ14:6 ኢሳይያስ 43:10,44:6 45:21 ዘዳ 32:12 1ኛ ጢሞ 3:16
Amen🙏
Amen amen
Amen
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉
Amen 🙏
ስላሴን አደባባይ ያሰጣ ትምህርት !! ክብር ሁሉ ለአንዱ ኢየሱስ ይሁን !!
“እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
- ዘካርያስ 14፥9
ኑክሌር የሆነ ትምህርት ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጭራሹን መፅሀፍ ቅዱስ አያውቃቸውም ።
😂😂😂wushatm
Ameni ameni ameni ❤❤❤❤❤
አሜን!! ❤አእሮ ያለው የሰው ልጅ ሁሉ ይህን መስማት እና አምኖ መዳን አለበት አንድ አምላክ ብቻ!!!
Amen Amen Anidi Amilaki ye hulu Abati alen❤❤❤
amen ... ewnetu yih newu
የማርቆስ ወንጌል 12
32፤ ጻፊውም፦ መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤
ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛ ኢድሜና ጠና ይጨምርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሐዎርያቶች አምላኪ ጌታ ኢየሱስ ከኛ ጋር ነዉ ኢየሱስ ይባርካቹ የኢየብ ብቻ አገልጋዎች❤ ወይንገል ማለት ይህ ነዉ ። ኢግዝአብሄር ብቻ ነዉ አምላኪ ኢግዚአብሄር ብቻ ነዉ አባት/ ኢየሱስ አምላኪ ነዉ ኢየሱስ አባት ነዉ የምንለዉ በምኪንያት ነዉ ያ በሥጋ የተገለጠ አምላኪ ነዉ ስሙ ኢየሱስ የተባለዉ
ተከፋፍለው የተለቀቁት ቪዲዮዎች መጨረሻ ላይ ቢያንስ የ1 ወር 4ቱ ቪዲዮ ወደ 1 ቪዲዮ ጠቅለል ተደርጎ ቢለቀቅ ለክለሳ ያክል🥰🥰
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
4: ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
5: ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?
ውድ አዘጋጆች ሰለም ለእነንታ ይሁን በመጨራሸ ለይ ሁሉንም ልጥፍ አንድ ለይ ሰብሰብ አድርገችሁ ብትለጥፉት ጭብጥ አሰቡን ለመውሰድ ይራደል ብዬ አሰብኩ ከ17 ወደ 30 ካፍ ብተደርጉትም በጠም ጥሩ ነበራ
በሥጋ የተገለጠ አንድ እግዚአብሔር ብቻውን የሆነው አምላክ እርሱ አብ ነው።አሜን!!
Amen Amen... እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚባሉት አሕዛብ የፈጠሩት አማልክት ናቸው እነሱም አጋንንት ናቸው አደግመዋለው አጋንንት ናቸው
የወንጌል አባታችንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክልን ፀጋ ላይ ፀጋ ዕድሜ ላይ ዕድሜ ይጨምርልን
Selase amagnoch kalun semtachu danu le ferde endayhonbachu ye medan kn zare nw septum hahun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👏👏👏👏👏🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Praised lord Jesus
🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በሥላሴ አስተምህሮ ያለው ትልቁ ችግር ያለተጻፈውን እንደተጻፈ አድርጎ ማስተማርና ማመን ነው፤ እስቲ የሥላሴ አማኞች ይጠየቁ፤ መጽሐፍ #እግዚአብሔር ብሎ የሚጠረው #ከአብ ሌላ አለ? ካለ በማስረጃ ያሳዩን! ከሌለ እንግዲህ እግዚአብሔር በሥጋ እንደተገለጠ ካመኑ፤ በሥጋ የተገለጠው እግዚአብሔር እሱ አብ ነው፡፡
አብ ልጅን አምላክ ሆይ ይለዋል ዕብ 1:8 ብድርን ፈጠርክ ይለዋል:: ልጁ ከፍጥረታት በፊት የነበረ ጅማሬ የሌለው ነው ወገኖቼ አትሸወዱ:: እግዚአብሔር አለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን ተናገረን:: አለማት ሳይፈጠሩ ባንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አክብረኝ ዮሀ 17:5
@@merkato_gebya አብ ልጅን አምላክ ሆይ አላለም ይሄ ውሸት ነው፤ ዕብ 1፤8 ከመዝሙረ ዳዊት ኮት የተደረገ ስለሆነ ወደዛ ተመልሰህ ተናጋሪው ማን እንደሆነ በድምብ አጥና እላለሁ!! ሌላው እግዚአብሔር አለማትን በልጁ ፈጠረ እና ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አክብረን የሚለው ቃል እኔ ያነሳሁት ነጥብ የሚያጸና ቃል ነው እንጂ የሚቃወም መልስ አይደለም! እዚህ ቦታ ካየን እግዚአብሔር የተባለው አብ ነው፡፡
አረ እባክህን አምላክ ሌላኛውን አምላክ አምላኬ ሆይ አይልም ...አሳፋሪ ስላሴ ❌⛔️
@@merkato_gebya
“ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።”
- ዕብራውያን 11፥3
“እግዚአብሔርም፦ ... ይሁን አለ፤ ... ሆነ።”
- ዘፍጥረት 1፥3
😂😂😂 eyesus Abe kahon woled manwu@@ZelalemZola-p7z
እግዚአብሔር ከተባለ ከአብ በቀር ማንም የለም ይህ የፀና እና የማይነቃነቅ እውነት ነው። ከአንዱም በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን። በሁሉም የሚሰራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ። አንድ አምላክ አብ አለን። አምላክ(እግዚአብሔር) በሥጋ ተገለጠ። ይህ አንድ አምላክ የሁሉም አባት ነው። ለፍጥረቱም አባት ነው በዳግም ልደት ለወለዳቸውም አባት ነው ለአንድያ ልጁም ለክርስቶስ አባት ነው።
Tebareku
EYsus Edmen tenan yhabkum Wendm Degu Tbarkuln 💗💗🎇💐🎇💐🎇💐💐🎇
bale kutirochu yilekekulin demo zare arib new eyetebekin new
videowochu betam fetinewal originalun likekulin
ዉድ አባታቺን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮቶ ዛማኖት ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ትምህቱ አጋንታዊ ይልቅ መርምሩት አባት አባት ከምትሉ ወንድሞቻችሁ እያመለጡ ነው አምልጡ ይልቅ
Selase 3 Amagnoch gorowchwn korkurchu semu endayamltachu
አሜን አሜን ተባረኩ አባታችን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤
አሜን.የሱስ.አብ.ነው.እኔ.አውቄዋለው.ነፍሴ.አርፋለች.አሜን.ተባረኩ.የእግዘያብሔር.ባራያ.ሴይጣን.ይረበሽ❤❤❤
Prais God , wonderful teaching.
ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ሰላም ይስጦት ዉድ የተወደዱ አባታችን ❤❤❤❤
አሜንን
አራ ስዓት በጣም በጣም ትንሽ ሆኖአል በዚህ ልክ ማጠር የለበትም። በትንሹ 30 ደቂቃ በዛ ከተባለ 40/45 ደቂቃ መሆን አለበት። ይታሰብበት የትምህረቱን ጭብጥ እንደ ልብ ለማግኘት ያስቸግራል።
Temesgen
በእግዚአብሔር የተጠራና በእውነት የተቀባ የእግዚአብሔር ሰው መልእክት ይህ ነው !!
አሜን አሜን ❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍👍👍👍
My God Bless you abundantly Bishop Degu
እናመሰግናለን 🙏
እውነቱ ይሰበካል አቆምም👍👍
May these studies be translated?
Brother Robinson (ACIF MILWAUKEE)
Gos is only one
That God is Juses
Amenn❤
እድሜ ዘመንህ ሁሉ ስጋስጋ እያልክ ልትሞት ነው ዳቢሎስም ስለሙሴ ስጋ ተከራከረ ይላል ይሁዳ 1: 9 ስለስጋ ብቻ ይከራከራሉ ምንአይነት መንፈስ ነው በስጋ የመጣው ወልድ ነው
ኢየሱስ አምላክ የሆነው - አንዱ አብ/እግዚአብሔር ስለሆነ ነው።
“ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥4
“ከሁሉ በላይ የሚሆን
በሁሉም የሚሠራ
በሁሉም የሚኖር
አንድ አምላክ
የሁሉም አባት አለ።”
- ኤፌሶን 4፥6
“ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።”
- ዮሐንስ 3፥13
“ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።”
- ዮሐንስ 3፥31
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤
ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥
እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ
ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
- ሮሜ 9፥5
ኢየሱስ ጌታም አምላክም ነው።
“ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥
ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን
አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥6
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥
በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ
አንድ አለ፥
እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
“ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።”
- ዮሐንስ 20፥28
“And Thomas answered and said unto him,
My Lord and my God.”
- John 20:28 (KJV)
Mark 12 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ And Jesus answered him, The first of all the commandments is, Hear, O Israel; The Lord our God is one Lord:
…
³² And the scribe said unto him, Well, Master, thou hast said the truth:
for there is one God;
and there is none other but he:
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen
Andand foregramoch temertew ehude besira miknyat church memtat lemaychilu live betelalefe
አምላካችን አንድ ነው ከእርሱ በቀር ሌላ የለም፡፡
ኢየሱስ ይባርካችሁ
Amen Amen we believe only wise God Jesus.
❤❤አሜን አሜን
Amen praise Lord ❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeen
Are gn rezem yale video likeku
አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሃሌሉያ
በሳምንት አንድ ቀን በቂ አይዴለም የብሾፕ ብቻም አይበቃም በየኮንፍረንሱ የሚሰበክ ስብከቶች ለምን አይተላለፍም።
❤❤❤❤
አንዱ አምላክ ምድርን ይወርሳል። ትምህርቱም በጣም ደስ የሚል ነው። ግን የትምህርቱን ሙሉ ቪድዮ በአንድ ጊዜ ብትለቁ ይዘቱን በደንብ ለማወቅ ይረዳናል። አባታችን አንደ ነው አይደል የሰበኩት? ማቆራረጥ ልምድ አስፈለገ?
እር ደቂቃ ይጨመር በጣም ትንሽ ነው
yesamyi amlaki e/r ybarkilen ye e/r kale indih beiwonete yale tenkol slemiyastemirun e/r edimena tena yistelen
Yes
ewanet lemenager manm edamaysemagn awakalew gin le 1 nebs hiywet kehone gin eyesus amlake ena amlakachu sil kirstosh min maletu new kelb bentsu lib asibubet
የ እግዚአብሔርን ሚስጥር እርሱም ክርስቶስን እንዲያዉቁ እጋደላለው ያለው ሐዋርያዉ ጳዉሎስ እሄ ምስጢር ስለ ገባው ነው ስለዚህ ዛሬም ዓለም iheምስጢር ስላልገባቸው አካልን እያበዙ በስጋ የተገለጠውን አንድ አምላክን በ አካላት ከፋፍሎ ግራ እየገባቸው ይገኛል ስለዚህ አንድ አምላክ አብ አለን አሜን
እልልልልልልልልልልል
Amen temesgene gieta yesus ❤❤
One God is correct !!!!!
አሜን አሜን
ኢሳ 9-6 ወድ ወድ ልጅ ተሰጠን ስል ልጁ የተሰጠን ከአብ ዘንድ ነው ልጅን የላካው አባቱ ነው ።ያን አባት ከልጅ በስተቀር ማንም አያውቅም ። አትዘባርቅ
Kkkkk.በደንብ ስማ
እንዴት ጥፍጥ ያለ የቃሉ ወተት ነው የሚፈሰው !
♥♥♥♥♥♥♥
ለምንድነው የምትቆራርጡት አልገባኝም!?
❤❤❤❤❤LJBU!!
ቆራርጣችሁ አትልቀቁ ወዳጆቼ ....🙏
Amen B telgiram ስገባ አልታይ ኢያለኝ ነዉ የዉ ነ ነገር ሳላቅ ነኪ ሳሞኑ አጠፋዉ ኢንደት አድርገ ላስተካኪል😢
ኢህቶች ወንድሞች በላኩልን ልንኪ ገብቸ ካየዉት ቦሃላ ተመልሽ ቻናሉ ኢንደ በፍቱ ለነ አይታይም ችግሩን ካወቃቹ ንገሩኝ
❤❤❤😊
🦋❤🦋❤🦋
ስብከቱን ግን ትንሽ ወደ 40 ደቃቃ ከፍ ብደርግ ጥሩ ነዉ
አሜን!!!!!!!!! እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው ። የቢሉይ ክዳን እግዚአብሔር የአድስ ክዳን ኢየሱስ ነው ። ከእርሱ በቀር ማንም የለም ። እግዚአብሔር ወይም ጌታ ኢየሱስ ራሱ ፡ ከእርሱ በቀር ሌላ እንዳለ አያውቅም ። እግዚአብሔር ወልድ ፡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚባሉት ሐይማኖት የወለዳቸው ቃላት ናቸው እንጂ ነቢያትም ሆኑ ሐዋርያት ፡ እንድህ ብለው አልሰበሰብኩም ፡ አላስተማሩም።
ክፍል 1-3 እንዴት እናግኝ
😍😍😍😍
አበ በሥጋ ተገለጠ የምሉ ከሆነ በግሪኩ በአርማይኩ በእብራይስጡ መረጃዎትን አዳራጅተው የሥላሴ አማኛችን ፊት ለፊት ቀርበው ያሳምኑ እስት እንስማዎት ? ጥሪ ስደረግሎዎ ለወይይት ብዙዎን ጊዜ ይፈራሉ እርሶ ግን ምንም የሜዬውቅትን ምዕመን ያጣምማሉ ።
ቢሾፕ በሥጋ የተገለጥ አንድ አምላክ የሚል አንድ ጥቅስ የለም ። በሰሜያት የምትኖር ሲል ጌታ ኢየሱስ እኔ አብ ነኝ እየለ ሳይሆን ስለ ላኪው እባቱ እየተናገረ መሆኑ ግልጽ ነው የእርሶ አስተምህሮ ግን ከቃሉ የተለየ የሐሰተኛ አስተምህሮ ነው ። ሕይወት ተገለጠ አይተንማል ከአብ ዘንድ የነበረውን ለእኛ የተገለጠውን የዘለዓለም ሕይወት እናወሬለቸዋለን ይላል ቃል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የአብ ቱታ ሳይሆን የራሱ የሆነ ህልውና ያለው አምላክ ነው ። አብና ወልድ እርስ በእርሳቸው ይነጋገራሉ ። ልብ አለህ ቢሾፕ ከሥላሴ አማኞች ጋር ፊት ለፊት ቃርብህ በአደባባይ አውራ እስቲ ወንድነቷዎ ይታይ ዝም ብለው በጓዴ ብቻ ማውራት ማውራት ዋጋ የለውም
ውድ አዘጋጆች 15 እና 17 ደቂቃ post ማድረግ ለምን ፈለጋችሁ? እስከዛሬ የለጠፋችሁት ተሰብስቦ አንድ ክፍል ቢሆን ሰው በትክክል የትምህርቱን ሙሉ ጭብጥ እንዲያገኝ ይረዳ ነበር። Episode(ክፍል) ማብዛት ጥቅሙ አልታየኝም። ብታስተካክሉ ጥሩ ነው!
Exactly, it is to much short!
እውነት ነው ወንድሜ እኔም እንደዚህ ማሳጠሩ ቪዲዮ TH-cam ለማብዛት ካልሆነ ጥቅሙ ምንድንነው? ብዬ የምጠይቀውን ስላጣሁ ነው ዝም ያልኩት። መስተካከል አለበት!
ተባረኩ!🙏
እውነት ነው ወንድሞችና እህቶች እኔም የምጠይቀውን አጥቼ ነው። የትምህርቱን ሙሉ አሳብ ለማግኘት እኔ ተቸግሪያለሁ። ቢያስተካክሉ ጥሩ ነው
It is also my question. As long as it is a lesson, it should not less than 50 minutes.
ጊዜ ለመፍጀትና ለTH-cam ፍጆታ ካልሆነ በስተቀረ 17 ደቂቃ መለጠፍ ተገቢ አይደለም። ለምዕመናን ካሰባች ሙሉ ዐውድ የያዘ ትምህርት መለጠፍ አለባችሁ። ሌላው ከስቱዲዮ ወጥታችሁ በቤተክርስቲያን ያሉ ወጣቶች ለሚጠየቁት ጥያቄ መልስ መሰጠት አለባችሁ። ማስተማር መቻልና መወያየት መቻል ለየቅል ናቸውና። Bless You.
𝑎𝑚𝑒𝑒𝑛❤
ቢሾፕ በሥጋ የተገለጥ አንድ አምላክ የሚል አንድ ጥቅስ የለም ። በሰሜያት የምትኖር ሲል ጌታ ኢየሱስ እኔ አብ ነኝ እየለ ሳይሆን ስለ ላኪው እባቱ እየተናገረ መሆኑ ግልጽ ነው የእርሶ አስተምህሮ ግን ከቃሉ የተለየ የሐሰተኛ አስተምህሮ ነው ።
አምላክ በሥጋ ተገለጠ ማለት አብ ሥጋን ለበሰ ማለት ምንፍቅና ነው ። ሥጋ የለበሰው አብ ሳይሆን በአብ ዘንድ የነበረው ቃል ነው the word with god , not in god ስለዚህ ይህ አስተምህሮ አጋንታዊ ከቃሉ ውጭ የሆን ነው ።
....?
Wedime inem.negn.gin.timirtachew.iwint new
@sarahsarah-wi4jj atejajalu wonedimoche ba tenesh fatan atesanakalu
Only Jesus mebalu setatamoch nachawu
ቅማል > ሥላሴ (b/c ቅማል በቃሉ ተፅፎ አለ)
ከቃሉ አትለፍ!😂
አብን ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው 1ዮሐ 1:22 ኢየሱስን ብታምኑ አየሱስ ያለውን ባደረጋቹ ነበር ዮሐ 14:1 በእግዚአብሔር እመኑ (በእኔም ደግሞ እመኑ) ኢየሱስ በእኔ ብቻ አላለም እናንተ ኢየሱስ ብቻ እምነት ተከታዮች ኢየሱስን ያለውን የማታስታውሉ መጽሐፍትን የማታስተውሉ ናቹሁ ማቴ 22:29
የስላሴ አማኞች ሌላ ወንጌል ካልተጻፋ በስተቀር በዚህ ወንጌል ይህንን እውነት ፊት መቆም አይችሉም ለዚም ነው የሚሳደቡት።
የደጉን ትርክት ትተህ መፅህፉን አንስተህ አንብብ የእግዚአብሔርን ልጅ እና የመንፈስቅዱስን መለኮታዊነት የካደ ትምህርት ውስጥ ነህ
😂😂 አንተ ባለ 3 አምላክ
@@merkato_gebya የእግዚአብሔር ልጅ ማለት ስጋው፣አካሉ ነው የእግዚአብሔር ልጅ የሚባል ከአብ ውጭ የሆኔ አምላክ ዬለም።
@@ZelalemZola-p7z በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ታምነህ የዘለለም ህይወት ብታገኝ ይሻለሀል ሀማኖት አያድንም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል::
@@GetachewMekuriya ሰማይ እና ምድር በልጁ ተፈጠረ ሲባል በስጋ ተፈጠረ ማለት ነውን? ከሰማይ የአባቴን ፈቃድ ላደርግ ከሰማይ መጣው ያለው ማነው?
1 John 2 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
22: ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
23: ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
የእግዚአብሔርን ልጅ እና የመንፈስቅዱስን መለኮታዊነት ከሚያስክድ የሀሰት ትምህርት ሸሽታችሁ አምልጡ:: ቃሉን ቄሳችሁ እንደሚያነበው ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስ እራሳችሁ አንስታችሁ አንቡ::
የዘላለም አባት ማለት የዘላለም አብ አይደለም ቄስ ደጉ አትዋሽ የዘላለም አባት ማለት የዘላለም ፈጣሪ ማለት ነው::
ሁሌም በስጋ የተገለጠ ተደግሞብህ ይሁን እረ ማርሽ ቀይር አይሰለችህም ሞኝ ሕዝብ አግኝተህ ቀልድ በስጋ የተገለጠው ልጁ ነው ያውም የዳቢሎስን ስራ ለማፍረስ 1ኛዮሐንስ 3: 8 ለዩ ስልጣን ማቆያ ስብከት እየሰበኩ ነው
እግዝአብሔር በሥጋ መጣ ይሄንን ሼምድዴ ያዝ የማይቀር ስብከት ስለሆነ ማን ያውቃል ይህ ብቸኛው እግዚአብሔር አንተን ካገኘ ለዚህ መዳን ምስክር ትሆናለህ።
ወንድሜ እግዚአብሔር ወልድ በሥጋ ተገለጠ የማል አለ?
Mogn nw yesehu lij ayebalale bro don't forget
እግዚአብሔር በስጋ ተጋለጣ፣በመንፈስ ጸደቃ፣በክብር አረጋ ይላል 1ጢምትዎስ 3:-16።
በስጋ የተጋለጣ ደሞ ያረጋ ማን ነው?
እግዚአብሔር በስጋ ተገለጠ!
በስጋ ተገልጦ እያለ እራሱ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ አባት አንድ ጌታ ብሎ ሲናገር ባለ ማመን ሞኝ የሆንከው አንተ ነህ እጂ መጽሐፍን የተቀበለ ሰው አይደለም ።
ምነው አናደደክ ይዞን እየመረረህም ቢሆን ተምህርቱን እስከ መጨረሻው ተከታተል ምናልባት እድል ልስጥክ ይችላል!!
አብ በሥጋ አልተገለጠም ልጁን ነው የላካው አብን ያየው የለም ። ልጅን ስናውቅ አብን እናውቃለን ። የምትጠቅሳቸው ጥቅሶች አንተን አይደግፍህም ቢሾፕ ? ታዲያ ኢየሱስ ለይውዴዎች እኔ ራሴ ነኝ አብ አላቸው እንዴ ? ቅጥፈት ነው ይህ ትምህርት ። አብ በሥጋ ተገለጠ የምል ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ አያውቀውም ።
በሥጋ የተገለጠው ኢየሱስ አብ ነው!! አቤት ውሻት😂 መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረጃ ስትለው የለም😂 በቃ በታረት ክፍሎችን እስከ10 ቃጥለሁ
ጉድ መጣ ላንድያ ልጁ አባት ነው ጸሎት ተቀባይ አብ ነው መቼም ቢሾብ ከልባቸው አምነው ሳይሆን ሕዝቡ በጥያቄ ስላስጨነቃቹ ከሐዋርያት ቤ/ርን የተለዩ አገልጋዮች ከመፍራት የተሳ የጀመራቹት የፈሪ ዱላ ነው ዋ ለዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ እንዳርነግርልህ እረፍ እንደድሮህን ተደብቀህ ኑር የመክሊት እንጀራ ተሽጦ ገንዘብ ተሰብስቦ ይመጣልሐል ትዝናናለህ ቢሾብ ነፋስ መጎሰም ይብቃዎት ሌላውን ከመተቸት እቤታቹ ተደብቆ የተቀመጠ ትውልድን የበላ ያጋጋንንት ትምሀርት የቢሾብ ተክሌ መገለጥ የተባለው የሰማያዊ ሥጋ አስተምህሮ የገሐነም መንገድ ነው ተጸንሶ የተወለደ ልጅ ወይስ ከሰማይ የወረደ ሥጋ???
ከአነጋገር ታስታዉቃለ የጥላች ጥግ አቤት ጌታ ኢየሱስ ይርዳቹ ኢየሱስ ከጻሐይ መዉጫ ኢስከመጥለቅዉ የምሰበከዉ ወይንጌል ብሎ ለሐዎርያቶች ስሰጥ ስለ ኢየሱስ ነዉ ለላ ወይንገል የለም
ሐዎርያቶች ይህን ተቀብሎ ከዛ ለለላ ወይንጌል ሉዩ የምስብኪ ካለ የተሬገሜ ነዉ ብሎ ደጋግሞ ርግሞ ነዉ የሄዱት
ሥላሴ ባዎች አምላኪን ራሳቹ ፍጥራቹ በመፅሐፍ ቅዱስ የለላዉን 1/3 ኛ አምላኪ ቦላቹ ብላቹ ብላቹ ለዛ ለፌጠራቹት አምላኪ ተመልሳቹ ስም ሰታቹ ታመልካላቹ😅
1/3 ኢንደ በየአይነት አምላኪ ይሆናል ደሞ ስም ለአምላኪ ሴዉ ያወጣል 😅ራሱን አምላኪ ከሆነ ስም መዉጣት የማይችል አምላኪ
ለመነኛዉ ወዳጂ በስሣጋ ሳገለጥ በሰማይ የቀር አምላኪ የለ ም ከሰማይ ከወሬደዉ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ። ያ የወሬደዉ ነዉ የምመጣ ለኢያንዳንዱ ኢንዴ ስራዉ መጠን የምከፍላ። ራዕ 22-12ጴጥር1-17 ሐዎር 17-31 ኢኛ መሰሬታችን ኢየሱስ ነዉ ያለ መሰርጃ አናወራም የምሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ አዎጅ ኢየሱስ አባት ነዉ ዛካር-14-9