Oh haleluya kibr hulu le eyesus yihun nefse be haset temolach yihen ewunetin sisema hashu elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllll.ahunim laldanut yihe ewunet eyechemere yigelet....ye semay ye midir ye hulu fetar.....iyebare yibarkot ye emnet abatachin erejim edime ke tena gar yabzalot
Its also my question! ጥሩ ትምህርት ያላችሁ ይመስላል ግን ለውይይት ደግሞ በር ዘግታችኋል። 7 months ago, pastor Beki and pastor Tamirayehu were doing a good job. ለምን እንዳስቆማችሁ አልገባኝም።
ኢየሱስ ይመስገን ይህ የአንድ አምላክ እውነት ተጠናክሮ ስቀጥል ሰይጣን ምን ያህል እየተረበሸ እንደሆነ እያየን ነው፡ ብዙዎች ነፃ ይወጣሉ። ቀጥሉ ውዱ አባታችን አገልጋያችን ፀጋና ሰላም ይብዛልዎት❤
ኣሜን። ወንድሜ በጸሎትህ አስባቸው
❤❤❤❤አሜን። ኢየሱስ ብቻ ከፍ ይበል።
እግዚአብሔርን ስለ እናንተ እናመሰግናለን አባቶቻችን ጤና ይብዛላችው
የስላሴ አስተማሪዎች በጣም ተጨንቆአል ህዝቡይህን ስብከት ከሰማ እኛን ትተው ወደ ሀዋርያቶች ይሄዳል በማለት በያንዳንዱ ትምህርት ላይ መልስ በስጣት ስም ለማጥፋት እየተሰቃዩ ነው።
ከዚህ ፊት ከፓስተር ቤኪ ጋር በነበራቸው ክርክር ምንም መመለስ አቅተዋቸው የስድብ ናዳ ሲያወርዱበት እንደነበረ በቅርቡ የምናስታውሰው ጉዳይ ነውና፡፡ እኛ ግን ምንም የእነርሱ ስድብንና መጥፎ ስራቸው ለመስማት ጊዜያችን ማጥፋት እንደለለብ ይሰማኛል፡፡
@@filatefiche5918 ዉሾች ይጮሃሉ ግመሎች ጉዞ አቸውን ይቀጥላሉ
Ewunet newu eyetateru newu
@@filatefiche5918😂😂😂😂 እየሱስን ማን ይሉታል ይሚለውን ገፃ 40 አንብብ መስራችህ ቄስ ተክሌ 😂😂😂😂
@@YaDi-ln1vz what is that?? Nothing is different what we preach today from what Bishop (Dr. )Tekilemaryam preached and wrote!
እኔን የሚገርመኝ ኢየሱስ ስንቶች ፈላስፋዎች ምዑራን አያሉ ከቅዱሳን እምነት ጋር የሚስተያይ አንድ አምላክ ማወቅ ስለገለጠልን ስሙ ይባረክ
Amen Amen ❤❤
“ጻፊውም፦ መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤”
- ማርቆስ 12፥32
Kabizita siladankugni yesusee yemasgen ❤❤❤❤
2 ቆሮንቶስ 13:14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
ይሐንን እውነተኛውን ወንገል እንዳይሰሙ ጠላት ሰይጣን ልባቸውን ብደነድንም በይሑዳ ዉስጥ እንደተፃፈው በእሳትም ዉስጥ የምድኑ ስላለ እንበርታ
ተምስገን አሜንንን እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው እውቁ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
የተገለጠ እውነት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
አሜን እየሱስ አምለክ ይባርኮቲ🙏🙇🙌👆❤❤❤❤
አሜን አዎን አንድ ብቻ ነው።
አሜን አሜን ኦ ጌታ እየሱስ አንቴ ተመስጌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
le abatochi yetawekew 1 bichawun ye hone amilak legnam beralin amen !
“እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤...”
- መዝሙር 118፥27
ይህ ነዉ የኛ አምላክ ጌና መቼ እንጠብቅ ከዝም በላይ ራሱን ይገልጥልናል❤❤❤❤❤
በጣም ተባርከናል
አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ከዘላለም እስከ ዘላለም 🙌🙌በእውነት አሳወቀን እውነትን
እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏
ተመስገን 🙏
And amlak
1አምላክ ብቻ ስሙም ኢየሱስ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይስጥልን፡፡
ውዱ አባታችን ቢሾፕ ደጉ ከበደ የጥንቱን የሐዋርያትን ወንጌል ዛሬ ተረኛ ሰባኪ እንዲትሆን የሾመህን ኢየሱስን ከልቤ አመሰግናለሁ ዘመንዎ ይባረክ ። እንዲህ ድንቅ የመለኮት ተከታታይ ትምህርት እምነታችን ትክክለኛ ስለመሆኑ ያስረግጥልናል ። ❤❤❤❤
የሐዋርያት ወንጌል ሳይሆን ልዩ ወንጌል ነው የማሰብከው
የኢየሱስ ወንጌል ኋላም የሐዋርያት ወንጌል መቼም update ማያስፈልገው ጥንትም ዛሬም ነገም አንድ አምላክ ኢየሱስ
@@HayuluZerhan መስሎሃል ልዩ ወንጌልማ ሐዋርያት ከሰበኩት ተቃራኒ የሆነው ነው ።
አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
''እግዚአብሔር አንድ ነው ስባል የቁጥር እንጂ የህብረት ወይም የቡዱን አንድነትን አይደለም።" ''መጽሐፍ ቅዱስ መለኮታዊ አንድነት ያላቸውን ሶስት የአምላክ አካላት የትም ቦታ ላይ አያሳየንም።'' እዚህ ላይ መደምደም አለበት። ሌላው ሁሉ መሰካት ያለበት በዚህ አምድ መሆን አለበት። Period...God bless you and your ministry beloved bishop Degu kebede.
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3 እስክ መልስልኝ አንተ ሰባክ
Kkkkkkk ጥሩ ጥያቄ ነው ቤት ለመሥራት የምቀድመው ምኑን ማዘጋጀት ነው?
አንተ ብቻ መስማት ልመድ መልሱን ሰባኪው ሳይሆን መፅሐፉ ይነግርሀል
አባትና የአባት ልጅ ማለት ሁለት እንዳይ መስልህ!! እንደሰውኛ አትረዳው፡፡ መለኮትና መለኮት የተገለጠበት ሥጋ ማለት ነው፡፡ እያውራሁ ያለሁት አማርኛ በአማርኛ እንጂ ግዕዝኛ በአማርኛ አይደለም፡፡ 1ኛ ጢሞ 3፡16፡ ቆላ1፡18፡ 2ኛ ቆሮ 5፡19
አሜን! ድሮ የነበሩ ስብከቶችና ትምህርቶችንም ብትለቁልን መልካም ነው።
ሐሰተኞችን ገና የሰብደል ይህ የአንድ አምላክ ትምህርት በርቱልን የወንጌል አበቶች ዕድሜነ ጤና እግዚአብሔር የብዘለችሁ ተበረኩ
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🥰🥰🥰
Amen temesgene gieta yesus ❤❤❤
አንድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰 ዉድ አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ሰላምና ኤራጅም እድሜ ይስጦት አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
❤️GBU Our father
Amen 🙏 amen
Temsgn yesus 🙏🙏🙏🙏 hallelujah hallelujah ❤❤
አሜን
THIS IS A TRUTH.
አሜን 🙏
Amen temesigen
❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ነው በእውነት
Amen ❤❤❤
Amen praise God 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርትቶ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
AMEN
አሜን በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ
Andi☝️ Amilak Alen🙏❤ Yeminamelikewi🙇 Kalum Siga 👈 Adirogo Yetegelete🙏🙇☝️1gn Timothy's 3*16❤😊👈🙏
amen tabarki yesus
Amen geta eysus abizito yibarkilen ye/r sew
Ameeeeeen Yesus edme yichemirilin abatachin
እየሱስ ይመስገን 🙌🙌🙌
አሜን
Tnks❤
amen amen God bless bishop degu 🥰🥰
Amen Amen tebareku ❤😊❤😊❤ 🙇☝️✅
Thank you for
message God blessing for all
የድሮ አቃቂ ቃሊቲ ( ክብር ላንተ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ክብር ለዘለዓለም ይገባሀል አሸናፊ ጌታ ነህ አይተንሀል) ኳየር መዝሙሮችን ብትለቁልን ደስ ይለኛል በተለይ ከላይ የገለፅኩትን መዝሙር Please AMENS😍😍😍
Amen
ተመስጌን ኢየሱስ አሜን አንድ አምለክ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ተመሰጌን ኢየሱስ ዲንቂ የሆኑ አባቴን ሰለሰጠ አመሰግነለሁ
Amen ☝️ new
ወንድሞችና እህቶች ለብዙዎች እንድደርስም እየሰማቸችሁ Comment like Share ማድረግ አይረሳ በተለይ ኮሜንት ፃፉ የተሰማችሁን ለብዙዎች እንድደርስ ይረዳል።
ድንቅ ነው ኢየሱስ
God bless you❤
Amen የሚመጣዉ ኢየሱስ ብቻው ነው የሚመጡት ስላሴዎች የሉም ዘካ14/9
❤
Kiber Hulu Landi Alamk yihun
🦋❤🦋❤🦋
Oh haleluya kibr hulu le eyesus yihun nefse be haset temolach yihen ewunetin sisema hashu elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllll.ahunim laldanut yihe ewunet eyechemere yigelet....ye semay ye midir ye hulu fetar.....iyebare yibarkot ye emnet abatachin erejim edime ke tena gar yabzalot
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሃሌሉያ እግዚአብሄር አንድ ብቻ ነው።
በመፅሐፍ ቅዱስ
ስላሴ ❌የለም
እግዚአብሔር ወልድ ❌የለም
እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ❌የለም
ጌታን እንደ ግል አዳኝ መቀበል❌የለም
🐴🐶🦅🐜🐟🐳🐫🐕🐓🐂🐖🐍🦗 ✅ አለ
እዉነት አርነት ታዎጣለች
ማሳሰቢያ ለቤተክርስቲያን፦
እግዚአብሔር አንድ ነው እርሱም ብቻውን ነው። ነገር ግን የሥላሴ ተሟጋቾችም ደግሞ አንድና ብቻውን ነው ይላሉ። ስለዚህ እንዴት አንድና ብቸኛ እንደሆነ ስለ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አንድነት ከትውልዱ ጋር ለመነጋገርና ለመወያየት መፍቀድ ያለብን ይመስለኛል።
ስቱዲዮ ውስጥ ማስተማር እና ዩቲዩብ ላይ መለጠፍ ብቻውን የትውልድን ጥያቄ አይመልስም። ምክንያቱም የትውልዱ ጥያቄ ጥልቅና ሰፊ ነው። ወደ TikTok መምጣት እና ጥያቄ እና መልስ በማድረግ የጠራ ትምህርት መኖሩን ማሳየት ያስፈልጋል። ትውልዱ ያለው ሶሻል ሚዲያ ላይ ነው።
በር ዘግተን ለብቻችን ማውራትና ለውይይት አለመፍቀድ ትውልዱን አውሬ ሲበላው ዝም ብሎ እንደማየት ነው!
Its also my question! ጥሩ ትምህርት ያላችሁ ይመስላል ግን ለውይይት ደግሞ በር ዘግታችኋል። 7 months ago, pastor Beki and pastor Tamirayehu were doing a good job. ለምን እንዳስቆማችሁ አልገባኝም።
ያነሳችሁት ነገር ጥሩ ነው ቄስ ቤኪና ቄስ ታሜ ያቆሙት ለቤተክርስቲያን ለመታዘዝ ነው። በሂደት እነርሱም ይመጣሉ ብለን ሁላችንም በትዕግሥት እየጠበቅን ነው። ለማንኛውም መታገስ ጥሩ ነው።
ተባረኩ🙏
ኢየሱስ አብ ነው እያልክ ባልሆነ😭😭😭😭
አው ዉንድም አይሰመሀም?
እሱ እኮ አይደለም አብ ነው ያለው መፅሐፉ ነው እነጂ
ያለ የነበረ የሚኖር ብቻዉን አምላክ የነገስታት ንጉስ ኢ የ ሱ ስ። ከአንዱ አምላክ በቀር አብ አለ እንዴ??
Amen
Translate to oromic language
አይገርምም❕❕
በመፅሐፍ ቅዱስ
ስላሴ ❌ እግዚአብሔር ወልድ ❌ እግዚአብሔር መ.ቅዱስ ❌ ሳይኖር ቅማል እና ትል✅ ተፅፈዉ አሉ። አረ ተዉ ለምን ብላቹ ጠይቁ
ቄስ ሆይ እስቲ እነዚህንም ክፍሎች ቢያብራሩልን፦ ዘፍ 19፥24
ኢሳ 48፥16
ዮሐ 1፥18
ዕብ 1፥1-2
ዕብ 5፥7
2ቆሮ 1፥3
2ቆሮ 11፥31
ኤፌ 1፥3
1ጴጥ 1፥3-5
ከሰላምታ ጋር !
ምን ነዉ? ሰይጣን ተቆጣ ተበሰጨም ገና ምኑን አይቶ? ቀንዶቹም ይነቃቀላሉ። ኢ የ ሱ ስ ብቻዉን ያለ እና ነበረ የሚኖር አምላክ ነዉ። ሃሌ ሉያ!❤❤❤❤❤
እየሱስ ኤልሻዳይ ነው።
ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻውን ነው
ኢየሱስ ክርስቶስ አብ ነው ካልን በቆላ 3፥17 ላይ ያለውን ቦታ ምን ብለን እንረዳለን?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ስላሴ የሚናገረዉን ቦታ ሁሉ እንደምን ትረዳላችሁ? ስለዚህ ስለራሳችሁ እንኳን ያልተረዳችሁን ነገር ትውልድን አታስተምሩ። እግዚአብሔር ስለትውልድ ይጠይቃችኋል። ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እመኑ። ጌታ ይወዳችኋል ኑ ወደ ጌታ ። የመዳን ቀን ዛሬ ነው!!!!!!!!!!!!
ሲጀምር ስላሴ የሚል ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ አለ?
“ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።”
- ይሁዳ 1፥25
Slezi Kal Mn tasbaleh?
በእግዚአብሔር ልጅ የምታምን ቢሆን ኖሮ የእግዚአብሔር አብ መገለጥ እንጂ የሁለተኛ አምላክ መገለጥ አይደለም
የዘመናችን ፈርኦን ሐዋርያት ቤ/ርን ናት መጽሐፍ ቅዱስ አታምኑም ምንማለትህ ነው
ቤተክርስቲያን ለወጣቱ ትውልድ ቶሎ መልስ ልትሰጥባቸው የሚገቡ ጥያቄዎች
1. ቤተክርስቲያናችን በኢሳ.9:6 በቆላ. 2:9 መሠረት "ኢየሱስ አብ ነው" ስለምትል ከማርያም የተወለደው አብ ነው ብላ ታምናለች? " መልሱ አዎ ከሆነ መንፈስ የሆነው አምላክ አብ ለ9 ወር በማርያም ማህጸን ተወስኖ ነበር ማለት አይሆንም?። መልሱ አይደለም (አብ አልተወለደም) ከሆነ ደግሞ ከማርያም የተወለደው አብ የሌለበት ሥጋ ብቻ ነው ማለት አይሆንም? ወይም አብ ወደ ሥጋው ውስጥ የገባው ወልድ ከተወለደ በኋላ ነው ማለት ይቻላል?
2. ቤተክርስቲያናችን "እግዚአብሔር አብ በሥጋ መጣ ወይም ተገለጠ" ትላለች መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በብዙ ቦታዎች “ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤” ይላል (1ኛ ዮሐንስ 4፥2-3፤ 2ኛ ዮሐንስ 1፥7፤ ) ስለዚህ ቃሉ በግልጽ ኢየሱስ በሥጋ ሰውነት መገለጡን ስለሚያሳይ ይህንን "አብ በሥጋ ተጋለጠ" ከሚለው ጋር እንዴት እናስታርቃለን?
3. መጽሐፍ ቅዱስ በማቴ.28:19-20 “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤...” ብሎ ለአጥማቂዎች አዝዟል። በተጨማሪም በሐዋ.2:38 ላይ “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” ብሎ ተጠማቂዎችን በኢየሱስ ስም እንዲጠመቁ ነው ጴጥሮስ ያዘዘው። ስለዚህ ከእነዚህ ሁለት የቃሉ ክፍሎች የምንረዳው አጥማቂዎች በሥላሴ ስም እንዲያጠምቁና ተጠማቂዎች ደግሞ በኢየሱስ ስም እንዲጠመቁ አይደለም? በተጨማሪም በአዲስ ኪዳን አጥማቂዎች የኢየሱስን ስም እየጠሩ ያጠመቁበት አንድም ማስረጃ የለምና ይህንን ቤተክርስቲያናችን እንዴት ታስታርቃለች?
4. በቤተክርስቲያናችን አንዳንድ አገልጋዮች "ኢየሱስ አምላክ ነው እንጂ ወልድ አምላክ አይደለም" ሲሉ ይደመጣሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ "ወልድ አምላክ ነው" ይላሉና የቱ ነው ትክክል?
5. በትንቢተ ኤርምያስ 7:25 " አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። "በተጨማሪም በሮሜ 8:26 ላይ ደግሞ " እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤" በሦስተኛ ደረጃ በሮሜ 8:34 ላይ " የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"ይላል። በእነዚህ ሶስቱ ክፍሎች ተነስተን አብ፣ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሶስቱም ያማልዳሉ ማለት እንችላለን?የሚያማልዱትስ ወደማነው?። ወልድ ብቻ ነው አማላጅ ከተባለ በሮሜ 8÷26 & በኤር. 7÷25 ላይ ያለውን ቃል ትርጉም ምንድነው?
6. ቤተክርስቲያን ባሳተመችው መጽሐፍ ላይ አብና ወልድ ተለያይተው እንደማያውቁ ይናገራሉ። አንዳንድ ሰባኪዎች ደግሞ ሲሰብኩ "ኢየሱስ በሞተበት ወቅት አብና ወልድ ለ3 ቀናት ተለያይተው ነበር" ይላሉ። ስለዚህ ቤተክርስቲያናችን አብና ወልድ ለ3 ቀናት ተለያይተዋል ብላ ታምናለች?
7. የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን "የኢየሱስ ነፍሱ አብ ነው" ብላ ታምናለች። የኢየሱስ ነፍሱ አብ ከሆነ “ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፦ አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።”(ሉቃስ 23፥46) ሲል አብን ለአብ ሰጠ ማለት አይሆንም? ይሄንን እንዴት እናስታርቅ?
8. ብዙ አገልጋዮች “ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።” (ዮሐንስ 2፥19) የሚለውን ጥቅስ ሲተረጉሙ " አፍርሱት፤ አነሳዋለሁ ብሎ የሚናገረው በኢየሱስ ውስጥ ያለው አብ ነው" ይላሉ። በተጨማሪም በዮሐንስ 14፥24 “የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።” የሚለውንም ጠቅሰው ተናጋሪው አብ ነው ይላሉ።ስለዚህ ኢየሱስ በምድር በነበረበት ወቅት አንዳንድ ጊዜ አብ ሆኖ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ወልድ ሆኖ እየተለዋወጠ ይናገራል ማለት ነው?
9. ካህን ከካህን አስራት መብላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? በካህናት መካከል የቅባት መበላለጥ አለን?
waiting for the answer!!
There is no Trinity only one God
only jesus ተብሎ jesus የተከዳበት ከስተምህሮ ነው የምታስተምሩት። ኢየሱስ የአብ ቱታ የሚል cult አስተምህሮ ልጆቹን ይጠብቅ
አትዋሽ ኢየሱስ አብ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን ቢሾብ ደጉ ናቸው ይህንን የነገሩን አባገነን ሌሎችን አስፈራርተው እሳቸው እንዴት መጡ ማንአለብኝ ለቢሾብ ተክሌም አልበጃቸውም አብና ወልድ አንድ አይደለም ወደ አዲስ ኪዳን ግባ ትዋረዳለህ አሉልህ አታመልጥም
መፅሐፍ ቅዱስ አላለም ከማለትህ በፊት አንብበው እሺ አባ መጀመርያ
አጋንንትም እግ/ር አንድ ነው ይላል ይንቀጠቀጣል እናንተም አንድ ነው ትላላቹ ያአንዱ ማነው ስትባሉ ኢየሱስ ነው ትላላቹ በፍጹም ስህተት ነው ላኪና ተላኪ አንድ አይደለም ምን እንደምትሉ ለእናንተም የገባቹ አይመስለኝም ሁሌም የሆነ አዚም ወረራቹ ንቁ ንቁ እሳቸው ተቀማጥለው እየኖሩ ነው ምስጊኑ አገልጋይ ያገልጋይ ሚስቶች ሕዝቡ በመከራ እየኖረ ነው የደላው ሙቅ ያኝካል እግ/ር ቀኛቸውና ግራቸው ለማያውቁ ምዐዕመናን ይፈርድላቸዋል ያው ጀምሮአል ሁሌም አንድ ነው የታውቀው አንድ ምንያረግልሐል ዮሐንስ 5: 26 አብ በራሱ ሒወት እንዳለው ለወልድም በራሱ ሒወት እንዲኖረው ሰጥቶታል ይላል የተውሶ ሒወት የለውም ተነቅቶባችኋል ከፕሮቴስታንት አታሎ ሰው መዝረፍ ቀረ ተነቀባቹ አገር ቀይሩ
ትምህርቱ እናንተም ጋር እየደረሰ እና እየሰማቹት ነው ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሰማቱን ቀጥልበት።
መፀሀፍ የሚያሰረዳበት ቋንቋ እና አንተ በራስ የምትረዳበት መረዳት ልክ አይደለም
ለቀደሙት አባቶች ሶስት ሆኖ የታወቀበትን ማስረጃ አምጣ ለሙሴ ሶስት ሆኖ የታወቀበትን: ለአብርሃም ሶስት ሆኖ የተገለጠበትን ማስረጃ አምጣ??? ከሌለህ ግን የሚታወራው ከንቱ ውዳሴ ነው።
ምን ሆነሃል ይህ ተከታታይ ትምህርት የተሰወረብህን የመዳን ሚስጢር ይገልጥልሃ ። ገንፈል ገንፈል ከሚትል ሰከን ብለህ ብትከታተለው እንዴት ኢየሱስ አብ እንደሆነ ትደርስበታለህ በትዕግስት ጠብቀው ። ይህን እውነት ዛቻና ስድብ ያስቆማል ብለህ አስበህ እንደሆነ ተሳስተሃል ። አንድ በሥጋ የተገለጠ አምላክ አለ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
በመጀመርያ ይህ ፖለቲካ አይደለም።ላንተ የደላው ሰው ልብስ የለበሰ ነው በአውሮፕላን የሄደ ነው.......አትድከም ቢሾፑ የዘመኑ እውነተኛ ሐዋሪያ ናቸው። ሙግት ካለህ በስርአት አድርገው
በተለያዩ social mediam ብኖር ጥሩ ነው። Tiktok facebook
Exactly 👍
Amen
አሜንን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏
Amen☝
አሜን
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏