በመጨረሻም ተሳካልኝ ፡ማሚን ሰርኘራይዝ አደረግናት 🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @TseguTsegu-o7w
    @TseguTsegu-o7w 19 วันที่ผ่านมา +514

    እናታችን 10k እናስገባት ዛሬ ቤተሰብ❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 19 วันที่ผ่านมา +1

      ስንትዙሬዙሬአገኘዋቸው,♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 19 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም​@@ابراهيمالجلاد-ز8ز

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @faalktbeia2725
      @faalktbeia2725 18 วันที่ผ่านมา +2

      እስኪ ንዓይ ውን ❤ምቃለይ

    • @selamhabeshawit3922
      @selamhabeshawit3922 18 วันที่ผ่านมา +1

      እርሰ በእርሰ ሰብሰከራይፕ እንድራረግ በእግዛብሔር

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 18 วันที่ผ่านมา +42

    ሄሉዬ የላችበት ዬትም ይሁን ይመቸኛል በጣም ነው ደስ የሚለኝ በሱሰኛ ነው እማየው😢 ቢጋቡማ የበለጠ ደስታ ነበር የሚሰማኝ በማርያም 😢

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 18 วันที่ผ่านมา +155

    ማሚዬ እኳን ደስ አለሽ ላቺ ከዚህም በላይ ይገባሻል እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KadegaKad
      @KadegaKad 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hajis1974
      @Hajis1974 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RddffFffss
    @RddffFffss 18 วันที่ผ่านมา +56

    የኔ እናት ሰታምር ኑራልኝ ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fuzyah-d6j
      @Fuzyah-d6j 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MiseLove-p2s
      @MiseLove-p2s 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 19 วันที่ผ่านมา +231

    ሲንደሬላ ፋሚሉ በሉ 10k እናስገባቸው❤

    • @ኢክሩFamily-x2p
      @ኢክሩFamily-x2p 19 วันที่ผ่านมา +1

      ኢቱነቴ ሼርሼር አርጊ ❤❤❤❤

    • @KidisanHaftu-v3
      @KidisanHaftu-v3 18 วันที่ผ่านมา +1

      ደሚሪኝ የኔ እናት

    • @ኢክሩFamily-x2p
      @ኢክሩFamily-x2p 18 วันที่ผ่านมา +1

      @KidisanHaftu-v3 እሺ ደመርኩሽ❤❤

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 18 วันที่ผ่านมา

      ​@KidisanHaftu-v3ደመረኩሸ መልሸ

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 17 วันที่ผ่านมา +1

      @KidisanHaftu-v3 ደመረኩሸመልሸ

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 18 วันที่ผ่านมา +24

    ለሄሉ ስል ሳብስክራይብ ኣድሪጋለው ኤርትራዊት ነኝ ስወዳት ሄሉየ ደሞ ኣባታን ናፍቆኛል ❤❤❤ሄሉየ ኣባትሽን ናፍቆኛል ❤ እናታችንም በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 19 วันที่ผ่านมา +110

    ሄሉዬ የላችባት ዬትም ይማቻኛል 👍😌😂😍😍😊😊😘 ክብር ለናቶቻችን😢🎉🎉

    • @AlmasaAlmasa-kq3dt
      @AlmasaAlmasa-kq3dt 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂❤

    • @Rahmarahma-vp8vr
      @Rahmarahma-vp8vr 17 วันที่ผ่านมา +1

      ስሚማ ዘዴ እሁሉም ቦታ አይሽአለሁሳ 😅😅

  • @samritube645
    @samritube645 18 วันที่ผ่านมา +10

    *የኔ እናት እማዬ አድርገናል ግዴታችን ነው❤ሀገር ስገባ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እማዬ የኔ ፍልቅልቅ እናት ሲንደሬላዋ እና ንጉሱ አምሮባችዃል*

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 19 วันที่ผ่านมา +113

    ኧረ መከታው ሄሉየን ሲዴሬላየ ስትልልን ነው ደስ የሚለን የለመድንህም በዛነው እናም ይበል የሚል ላይክ እኔ ቅር አለኝ ደሞ እዳሰድቡኝ መብቴነው❤

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 19 วันที่ผ่านมา

      ትላንት ሲንደሬላክ አይደለሁም ብላዋለች ለዛ ነው መሰለኝ 😢

    • @ያልተኖረልጅነት134
      @ያልተኖረልጅነት134 19 วันที่ผ่านมา +4

      @@RahamaQtr አወ ግን ቅር አለኝ ለምንደሁ አላቅም በዛ ነው የለመድነው በስሟ ሲጠራት ደስ አላለኝም😭

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 19 วันที่ผ่านมา +1

      @@ያልተኖረልጅነት134 እሷ አትጥራኝ ብላው ነው አይዞሽ ባለፈው ስታት ስለተቀየመች ነው ሲገባት እንደበፊት ሲሆኑ መጥራቱ አይቀርም

    • @ያልተኖረልጅነት134
      @ያልተኖረልጅነት134 19 วันที่ผ่านมา

      @RahamaQtr ❤😘😘😘😘😘እሽ ውዷ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 วันที่ผ่านมา +1

      ዛሬግን አላዛረና ሄለን እየተሠራረቁ መተያየት ጀምርዋል እሳክክክክ ትክ ብለሽ እያቸዉ የተፍፈራሉ 😄😄😄

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 17 วันที่ผ่านมา +4

    ማሚዬ እድሜሽን ያርዝምልን በጤና ያኑራሽ
    እንኳን ደስ አለሽ ዉድ ማዘርዬ

  • @Tztayoutuber
    @Tztayoutuber 19 วันที่ผ่านมา +162

    ዛሬ 1ኛ ነኝ 👍ጉጩኝ የሄሉየ ወዳጆች

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 17 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ጫፋጭና አሰተዋይ እናት ብቻየን ብችል 100k ቢያሰገባት ደሰ ባለኝ ነበር የአላዛሪ እናት የኛ የሁላችን እናት ናት እንውዳታለኝ❤🙏🎄

  • @ኢክሩFamily-x2p
    @ኢክሩFamily-x2p 19 วันที่ผ่านมา +59

    የኔውድ እናት እንኳን ደህና መጣሽልን 10K እናስገባታለን❤❤❤❤💪💪💪

  • @Birathrs
    @Birathrs 18 วันที่ผ่านมา +12

    ማሚየይ የአላዘር እናት የኔ ድብሽቡሽ ወልካም ብለናል🎉🎉🎉 ❤❤❤ ደሞ የሄሉየ አማት እንድሆኚ ምኞቴ እና የሁሉም ግዜ ፀሎቴ ነዉ በተረፈ ማሚየ ሄሉየ አላዛርየ ረጁም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 18 วันที่ผ่านมา +22

    ዋዉ ማምዬ ዌል ከም የኔ ደርባበው እናት ጥሩ እናት የሰሞኑን ቪዲዮ ከማምጋ የሥራችትን ቪዲዮ ደጋሜ ደጋግሞ ነው የያሁት❤❤❤

  • @SofiSofi-s3k
    @SofiSofi-s3k 18 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ እናት ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ አርጌሻለሁ እንኳን ለዚህ ለማይከፈልበት ለእናት ሌላም ባረግንላት ስሪ ሸር እያደረግን እናሳድግሻለን

  • @Zuzu-110
    @Zuzu-110 19 วันที่ผ่านมา +35

    ወላሂ አላዛር ጀግና ነህ ማሚም በጣም ምርጥ እናት ሠርፕራይዝ ያደረካትን ከነሙሉ ቤተሠብ በጣም እያለቀስኩ ጨረስኩት እኔም የምመኘው ነገር እህቶቸ አበረታቱኝ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 16 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ናት ላንች ያልሆንም በደስታ እናደርጋለን የኔ ፈንድሻ ማሚየ❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 19 วันที่ผ่านมา +23

    ማሚዬ የኔ ውድ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ምክርሺን እንፈልጋለን እናበረታታት የሁላችንም እናት ናት አላዛር እና ሄሉዬ በፈገግታ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🌹🥀🌷

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 18 วันที่ผ่านมา +8

    ማሚዬ የኔ ጀግና እናት እናቴን በጣም ነው የምወዳት እናት አባት ሆና ብዙ ዋጋ ከፍላ ነው ያሳደገችኝ ለሷ የምኖረው ለኔ አለሜ ናት እና በምድር ላይ ያለ እናት ሁሉ እናቴ ነው የሚመስለኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 19 วันที่ผ่านมา +28

    እናትነት❤❤ የኔምርጦች ሲደሬላዬ ❤የኔውበታም❤❤ መከታው🎉 ቤተሰብ 10k እናስገባቸው ማሚዬን❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 18 วันที่ผ่านมา +28

    መዲዬ ደስ ብሎኛል የራስን ዩቱብ ስለተከፈተላት በጣም እወድሻለሁ የእይወት ተሞክርሽን እንማራለን መዲያ በርቻ❤❤❤❤

  • @BananaKola
    @BananaKola 19 วันที่ผ่านมา +21

    እኔኮ ደጅ ደጅ እያየሁ ዋልኩ እናተ ለካ ቻናል ቀይራቹ ነው ማምዬ እንኳን ደስ አለሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 วันที่ผ่านมา +1

      እኔማ አለሁ ዘበኛ ሁኛ በነሡ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 17 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤ማሚዬ እድሜሽ ይርዘም❤❤❤❤
    አላዛር ሔልዬ አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 18 วันที่ผ่านมา +16

    ወላሂ ደሰ እምትል እናት እረጀም እድሜ ማምይ❤❤❤❤❤❤

  • @SofiSofi-s3k
    @SofiSofi-s3k 18 วันที่ผ่านมา +7

    50 k እናስገባት ቤተሰብ እናት እኮናት እመየ የኔ ስስት እድሜና ጤና ለናቶቻችን

  • @KhawlaUaq-nj1te
    @KhawlaUaq-nj1te 19 วันที่ผ่านมา +11

    አብሽር አላዛር እናትና ልጅነትን ሳስበው አንተ ነክ ፊቴ የምትደገነው የምር ምርጥ ልጅ የናትን ውለታ የማረሳ በተግባር የድኳሟንየልፋቷን ውጤጥ ያሳየኳት የምር ልጆቸ እዳንተ እዴሆኑ እመኛለሁ ሳይክ።❤

  • @SekeALADALAD
    @SekeALADALAD 9 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ሁሌም ሳቂልኝ በጣም ነው የምወድሽ እግዜአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @HossamAhmed-nw4vc
    @HossamAhmed-nw4vc 19 วันที่ผ่านมา +10

    እውይ ፍልቅልቅ ድቡሽቡሽ ያለች እናት እድሜ ለናቶቻችን ነፍ አመት ይኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 17 วันที่ผ่านมา +2

    ማሚዬ እንኳ ደስ አለሽ ላቺ ከዚህም በላይ ይገባሽል እድሜ እና ጤና ይስጠሽ የኔ እናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 18 วันที่ผ่านมา +18

    ማሚ ይገባታል የኔ እና ❤❤❤❤❤እረጂም እድሜ ከጤናጋ🎉🎉🎉 ሄሉሽ የኔ ዉድ የናፈቀኝ ፈገገታሽ ነበረ እሳይ ተመስገን ፈጣሪ በጣም ታምራላቹ ስታምሩ 😘😘😘😘😘😘ልልል👍💪💪

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc 17 วันที่ผ่านมา +8

    ማሚየ ሣወድሽ በምንልግለጽልሽ በቶሎ100kእናሥገባሽ እወድሻለሁ አንችሥአወጅኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 19 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ልእልት የኔ ዉቦች ኧረ ስዉድሽም ዉድድድድ የኔ ሰንድሬላዬ መከታችን ደሞ ሄሉን ስትል ሰማሁ አያምርብህም ስሜ ሰንደሬላዬነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abay5630
    @abay5630 18 วันที่ผ่านมา +3

    ማሚ ያራድዬ ልጅ ምርጥ እናት ከዚህ በላይ ይገባሻል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 18 วันที่ผ่านมา +11

    ማሚዬ፡ደሥብሎኛል፡የምር፡እኔብዙግዜ፡አምጣት፡እለውነበር፡እናትነትሽንሥለምወደውብቻነው፡በርቺልን

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 18 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ድብሽ ማሚዬ. እንኳን ደስ አለሽ ከዚህም በላይ. ይገባሻል እዲሜ እና ጤና ይስጥሽ. የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 18 วันที่ผ่านมา +10

    አላዛርንም ሄለንንም ሰብ አላደረኩም ግን እናት ስለሆነች ብቻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናት❤❤❤

  • @HemanMuluy
    @HemanMuluy 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናቴን በጣም ስለምወዳት ለእናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 18 วันที่ผ่านมา +9

    ማዘር በጣም ደስ ብሎናል በረስሽ ሰለመጣሽ። ዋው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ፈንድሻ ማሚ እንኳን ደስ አለሽ አደርግንሽ አብሽር መቶ እናስገባት አለን ደግሞ ለማሚ ሆ እኔም እናት ስለሆንኩኝ በተለይ ደስታዋ ተጋባብኝ ልጅ ያደረገችኝ ወይም እናቴን ያደረግኳት መሰለኝ

  • @Nadu-tina
    @Nadu-tina 19 วันที่ผ่านมา +16

    አለህ አንድ ናው መልእክተኛው ሙሀመድ ናው ሰ,ዐ,ወ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 18 วันที่ผ่านมา +2

    የአላዛርን እናት በጣም ነው የምዉዳት ጎበዝ እናት ስለሆነች ከአንዴ በላይ ሰብስክራይብ ቢቻል አደርግ ነበር ግን አንዱን አድርጌያለው

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 18 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ሥውድሺ ፈታ ያለች እናት ❤❤❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 18 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ፍልቅልቅ እናት ደስ ስትል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @Meerah335
    @Meerah335 18 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ውድ እናት አንደኛ እናት ናቸው ፈካ ያለች የአላዛር እናት❤❤❤ሄሉካ ስንወድሽ ውዴ አጀቴን ትበየዋለሽ❤❤❤❤

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 18 วันที่ผ่านมา +3

    ለዛውም መልካም እናት እኳ ነት የአላዛራ እናት የኔ ልእልት

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 19 วันที่ผ่านมา +33

    ማሚዬ የኔ ድንቡሽቡሽ የሄሉዬ አማች ይገባሻል እንኳን ወደ ሲንዴሬላዋ ፋማሊዎች ተቀላቀልሽ የመከታው እናት የኔ ልባም ሴት ሂሉዬ ሁላቹንም ውድድድድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 19 วันที่ผ่านมา +1

      የሄሉአማት,ነውየሚባል,አችወልጋዳ,እኔላስተካክልልሽ,😂😂😂

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@ابراهيمالجلاد-ز8زቸኩዬ ነው ውዴ 😂😂😂

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 19 วันที่ผ่านมา

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ እኮእኔእህትሽ,አስተካከልሁልሽ,እህትለመቸነው♥️♥️♥️🙏🙏

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 19 วันที่ผ่านมา

      @@ابراهيمالجلاد-ز8ز የኔዋ 💋💋💋♥️♥️♥️

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 วันที่ผ่านมา

      ደሞ እዴት ነዉ የዛሬ አስተያየታቸዉ እየተሰራረቁ ነዉሳ እሚተያዩት😂😂😂😂

  • @Halimahasee
    @Halimahasee 17 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ደርባባ እናት ስወዳት የዋህ ናት ወላሂ እድሜ ከጤናጋር ይስጣት ❤❤❤❤

  • @Masarat-b8z
    @Masarat-b8z 18 วันที่ผ่านมา +27

    Mamiyee liyyuu inaatii unkaan danaa mexeshii inii wadishaleen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 17 วันที่ผ่านมา +2

    እኔራሱ ማሚ ደስ ስለምትለኝ የሳን ቪድወ አያለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሻለሁ ማሚ

  • @RahmaaKudalee
    @RahmaaKudalee 19 วันที่ผ่านมา +29

    Mashaa allaah yene wedi ❤❤❤❤❤hadhaa too sii jaladhaa ❤❤❤❤

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 18 วันที่ผ่านมา +1

      Matti naf ta,iimee sanyii ❤❤❤

    • @hanamulugeta4812
      @hanamulugeta4812 17 วันที่ผ่านมา

      Maattii naafii taa'ii sanyii ofii❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 16 วันที่ผ่านมา

    እናት ሁሌም ስትስቅ ልባችንም ነው አብሮ የሚስቀው ጥርሳችን ብቻ አይደለም❤❤❤

  • @SaoudAl-h2t
    @SaoudAl-h2t 18 วันที่ผ่านมา +20

    የኔ,ዉድ,እናትእድሜና,ጤና,ይሰጠሺይመቻችሁሥዉድሺፈታያለችእናት,❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 9 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ደስብሎያል እደዝህ አብራችሁ ስላየሁአችሁ
    የኔድቡሽቡሽ እናት ስወዳችሁ ሁሉንም ውድድድ❤
    በመቀጠል አላዛር ማሚ ማህተብአላት አንተግን ሁሌም አንገትህነው ማየው ሀብልብቻነው አንድክርስትያን በ80እናበ40 ቀን የሥላሴን ልጅነት ያገኘንበትን ማህተብ ከአንገታችን ማውለቅ አይችልም አላዛር ግን የለህም ለምነው ማታስር መልስ አንጠብቃለን
    በመቀጠል ቦርጫም እዳትሆን በትርፍ ስዓት ስፓርት ስራ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 18 วันที่ผ่านมา +10

    እማምዬ. ይገባሻል. የኔ ፍልቅልቅ እናት ሽ ኑሪልኝ. የሄሉዬ እናት ማምዬ ካንቺ ብዙ መማር እንፈልጋለን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 15 วันที่ผ่านมา

    ማዘርየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እንወድወታለን እናም እናታችን ከጎንዎነን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc8nv9mn6e
    @user-kc8nv9mn6e 19 วันที่ผ่านมา +11

    ማሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ድንቡሽቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሞትእያለክፋት
    @ሞትእያለክፋት 16 วันที่ผ่านมา

    ያቺ መልካም ውድ እህታችሁ ጎረቤታችሁ ምን አለ ለእርሷስ ቢከፈትላት የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አብዝቶ ይባርክልን በእውነት ።🌺😘😘

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز 19 วันที่ผ่านมา +4

    የኔፍልቅልቆች,በጣምአምሮባችኋል,ሄሉየ,የኔንግስት,የኔአስተዋይ,የኔልባም,የሴትልክ,የኔአንደበተ,ጣፋጭ,እሂነውየሚያምረው,♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጨረቃወች ለእናትክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalekedane
    @Kalekedane 19 วันที่ผ่านมา +201

    ዳብሮኝያል laki አርጉ 😢😢😢😢👍👍👍

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 วันที่ผ่านมา +6

      እኔም ደብሮኛል ቢዲዉዉም ምንም ሞራልም አልሰጠኝ

    • @Gold-le7fb
      @Gold-le7fb 18 วันที่ผ่านมา

      Enem debitongal subi argu degifu😢

    • @alshamsi2272
      @alshamsi2272 17 วันที่ผ่านมา

      አይዞን

  • @Sulamu-u7g
    @Sulamu-u7g 16 วันที่ผ่านมา

    ሄልዬ አንችንም እንወድሻለን ማሚ እድሜ እና ጤና ሽ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 18 วันที่ผ่านมา +6

    እምወድሽ ❤❤❤❤ፍቅር የሆንሽ እናት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በርቼ

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 18 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው ይደረኮት በጣም ነውየምወዳት ማሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 18 วันที่ผ่านมา +7

    በዚህ 20kእንስገባት 🎉❤ማማዬ 🎉❤እንወድሻለን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MULU-c9y
    @MULU-c9y 18 วันที่ผ่านมา +2

    የንየ ደርባባ እናት 1000 ንሩልኝ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላቹ ዉድድድድድ❤❤❤

  • @kibnsh
    @kibnsh 19 วันที่ผ่านมา +4

    ወዉየኔቆጆጠከራ ነጎበዝ እነትየበራከሰዉነት ጌታ ይጠብቅሽ የኔዉድ❤❤❤ስንደሬለነ አለዜሪዬ አንድሆነቹ አስደስቱአት

  • @Jaza-v5n
    @Jaza-v5n 19 วันที่ผ่านมา +11

    አለዛር የስንደሬለዋ ማከታ እንኳን ደና ማጣሽ እናታቹን

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማሚየ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ነው የምወድሽ ሲደሬላዋ የኔ ናፍቆት አላዛርየ የኛ ታዛዣ

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d 19 วันที่ผ่านมา +8

    Welcome እናቴ እንዴት ደስ እንደምትሉ ኮ🥳♥️

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 17 วันที่ผ่านมา +3

    እናታች ስለመጣሽ ደስብሎ ናል❤❤❤❤❤❤

  • @ብዕዛወራባየራየተይት
    @ብዕዛወራባየራየተይት 19 วันที่ผ่านมา +11

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ማርርርር እንኳን በሰላም ምጣሽ ትና ትና ለምን እቱቡ ክፈቱላት ብየ ፀፈ ነበረ ደስስስስ የለላ❤❤❤❤

  • @emebet591
    @emebet591 18 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት ማሚዬዬዬ ስብስክራይብ አደርኩልሽ በርችልን ❤❤❤❤

  • @RዬነኝTube-q5w
    @RዬነኝTube-q5w 19 วันที่ผ่านมา +9

    ሊክነሽ ሄሉዬ እሺ ያቺንም እነት ያሰይሽ❤❤❤❤❤

  • @HanaHanaf
    @HanaHanaf 16 วันที่ผ่านมา

    መዱ ጀግና እናት ናት ወድጃት አለው ኤሉዬ ተባረኪ በዝተሽብኛል

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 19 วันที่ผ่านมา +8

    ዬኔ ፋንዲሻ እወድሻለሁ ማሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ይገባታል የኔ እናት አዉነትነዉ እናት የሁሉም እናትናት ሽአመት ኑሪልን🎉🎉🎉🎉

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 19 วันที่ผ่านมา +4

    እናትነት ❤❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ የኔ ሴት አላዘር የሄሉ መከታ🎉🎉🎉

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 18 วันที่ผ่านมา +2

    እናት እናት ናት ደስ ይበላት ልጆች ትበል እኛም እናት አለንልሽ እንበላት ጋይስ ❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 19 วันที่ผ่านมา +10

    ሄሉዩ የኔ ሳቂታ የትናትና ሳቅሽ አንዴት ደስ አንዳለኝ ሁሌ አንደ ትናትና ሳቂልኝ🥺🤷‍♀️♥️😌🦋🙂‍↕️❤️‍🩹

    • @ApnaTe
      @ApnaTe 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 18 วันที่ผ่านมา

    የምር ምርጥ ደስ የምትል እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እናቶች

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 18 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ እናት እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ምርጥች እንኳን በደህና መጣችሁ አላዛር እና ሲንደሬላ የሲንደሬላ ፋማላ እንውድሽለሁ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ውድች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 20k

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 18 วันที่ผ่านมา +1

    ድግል ማሪያም ሄሉና አላዛርን ማሚን አድ ታርጋችሁ አማት እና ምራት ዉይይይይአምላክ እርዳቸዉ እና ይጋቡቡቡቡ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 19 วันที่ผ่านมา +16

    ማሚ እንኳን ደስስ ያለሽ ሄሉዬ ሲንደሬላችን አላዛር መከታው ፏ ፈሽ በሉልን አረ ሄሉዬ በጣም ነው የምንወድሽ ሁላችሁንም እንወዳችሁዋለን ❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 17 วันที่ผ่านมา

    ማሚ የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ክብር ለናቶች

  • @seliseli3381
    @seliseli3381 19 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ብሰላም መጣችው
    ሄሉዬ❤🎉
    ማሚ❤🎉
    መከታ❤🎉
    10k ኣስደርጉውች❤🎉

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 17 วันที่ผ่านมา

    ማሚ በብ የኛ ሰንደሬሏ ወይል ካም ማማዬ ያንስሻል የኔ ፋንዲሻ❤❤❤😢😢😢🎉🎉

  • @ሳራዪቱብ
    @ሳራዪቱብ 18 วันที่ผ่านมา +6

    ሄሉየ የኔየዋህ🎉🎉🎉😢😢😢😢እናታችንአብሽሪ ለእናቱችያሳችዋል🎉🎉🎉🎉ምስጋና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና እናት ደግሞ ሰላም ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛ ❤❤❤

  • @MesayeMuhye
    @MesayeMuhye 19 วันที่ผ่านมา +5

    የኔናት እኳን ደሰ አለሺ ሄሉየን እናትሺነኝ ሲሏት እደት ደስእዳለኝ

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 18 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ዉድ እናት በርችልኝ❤❤❤እረጃምና እድሜ ይስጥልን እማ❤❤🙏

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 19 วันที่ผ่านมา +4

    እውይ የእኔ ድንቡሸብሸ እናት ውበት ናት ጠ በእናታችን ጥጋብ ነው ሁሌ የእኔ ውድ እናት ነይልን በሰላም እውይይይይይይይይይይይይ ስታምሪ ሂሊዬ ታድለሸ ፈጣሪ ብለሎ አንድ ቢትሆኑ አላዛረዬ ሰንደሬላዬ በል❤❤❤❤❤❤

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 15 วันที่ผ่านมา

    ውድ እናታችን ስታምሪ ኑሪልኝ ለዘለላም🎉🎉❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 19 วันที่ผ่านมา +42

    እናትነት❤😢

  • @BintNuri
    @BintNuri 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ብሎኛለ ዛረ የአላዛር እና የሲንድሬላዋ እናት በረሷ ቤት ስለመጠች ደስ ብሎኛል እናመሠግናለን ወላሀ ጣመ ምርጦቸ ናችሁ እናታችሁነ ስላስደሠታቹዋት በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Serkወሎ
    @Serkወሎ 18 วันที่ผ่านมา +10

    የኔዉድ እናት በርችልን❤❤❤

  • @BethelehemAsnake
    @BethelehemAsnake 15 วันที่ผ่านมา

    መዲ ጎረቤቴ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤ ይሳካልሽ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 18 วันที่ผ่านมา +4

    ማሚዬየኔልዩእማ ኑሪሊኝ በርቺሊ😢😢❤❤😊😊ኢማአላህረጂምእድሜጤና😊

  • @መርታ
    @መርታ 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ሰታምር ኑሪልኝ ዉድድድድ❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 18 วันที่ผ่านมา +9

    ትክቶክ አየሰቼ በማን ቤት ነው የተለቀቀው በሰየ አጣሁት አላዛር ቤት ሰሄድ የለም ሄለን ቤት የለም 😂አሁን አገኘሁት ማዘር አንካን በሰላም መጡ ያላህ ሰዎች ለእናት ያልሆነ ለማን ይሁን❤

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 18 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እንዳቺ😂😂

    • @shewitGebreamlak
      @shewitGebreamlak 18 วันที่ผ่านมา

      እኔ ራሱ ሄሉ ቤት ስሄድ የለም ኣላዛር ቤት ስህድ የለም ኣሁን ኣገኘሁት

    • @shewitGebreamlak
      @shewitGebreamlak 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

    • @dawttigrawy6582
      @dawttigrawy6582 17 วันที่ผ่านมา

      @@Tenaye-o8r 😁😁❤ኑ በቃ

    • @dawttigrawy6582
      @dawttigrawy6582 17 วันที่ผ่านมา

      @@shewitGebreamlak ፊለጋ 😂❤