ጀግናው ወታደር (ወርቁ ደሳለው ገዳሜ)ገ/ሚካኤል ለአንዲት ኢትዮጵያ ሲል የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎ በአባቶቻችን የጀግንነት ሥነስርዓተት በክብር ተሸኝቷል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • ለሁለተኛ ጊዜ ህዋት አማራ ክልልን በወረረች ጊዜ ሰላም ለማስከበር የህይወት መስዋዕትነት ከከፈሉ ጀግኖች መካከል የጀግናው ወንድማችን ወታደር ወርቁ ደሳለው ገዳሜ (ገብረ ሚካኤል) የአሸኛኘት ሥነስርዓትና የሕይወት ታሪክ በጀግኖች አባቶቻችን የጀግና አሸኛኘት ባህልና ትውፊት መሠረት ምዕራብ ጎጃም በቡሬ ወረዳ ጅብገደል ደብረ ኃይል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን።
    ለቤተሰቦቹ፣ለዘመዶቹ፣ለአብሮ አደግ ጓደኞቹና ሀገር ወዳድ ለሁኑ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እግዘዚአብሔር መጽናናትን ያድለን።

ความคิดเห็น • 33

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 19 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙉🙉🙉🙆🙆🙆ድል ላአማረ ፋኖ🐅🐅🐅🐅🐅ናፍሥሕን ባጣዳጋናት ያኑርሕ ጄጌናዉ

  • @atalayasres8079
    @atalayasres8079 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሰህ በሰላም ትረፍ ከአባቶቻችን ጎን ከቅዱሳን ጋር ያድርግልን

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media ปีที่แล้ว +3

    ነፍሱን ይማርልን፣ይኸ የሰይጣን ልጅ ወንድሞቻችንን አስጨረሳቸው

  • @khanpk166
    @khanpk166 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስህ በሠላም ትርፍ ተደጋጉቹ ጎን ያርግልን ስንቱን ጀግና አጣን

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 8 หลายเดือนก่อน +2

    የፉኖ ወታደር የእግዚአብሔር ወታደር ነው!!!ሞት ለጀግና ክብር ነው!!!ይህ ሁሉ ኋወን ለጀግና አያስፈልግም እግዚአብሔር በገነት ነው የሚያኖረው!!! የሚሉ ህንን ትታችሂ ትግሉን አፋፍሙ !!!እግዚአብሔርን ይዛ 14:06 ችሁ ወደፊት ነው የሚያስፈልፐው!!!

  • @molalignyayeh5385
    @molalignyayeh5385 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጀግና ወንድማችን

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሾ ያምርባችዎል

  • @abatekassaw5605
    @abatekassaw5605 ปีที่แล้ว

    አማራ ልዩ ህዝብ ነው ስንል በምክኛት ነው በዘር ሳይከፋፍል ጀኞቱን እነ በላይ ዘለቀን አሉላ አባነጋ እያለ እያውዳደሰ ጀግናውን ልጁን ሽኘ

  • @ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ
    @ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር😭😭😭

  • @baharutesema
    @baharutesema 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ.ነፍሱን.ቨገነት.ያኑራት

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +1

    ጂግና አይሞትም የግዴታቸዉን ተወጥተዉ ነዉ ያለፉት ጂግናናቸዉ ሁሉም ለትግል መዘጋጀት አለበት 😭😭 ነፍሰ ይማር

  • @dagnewgetasew7701
    @dagnewgetasew7701 ปีที่แล้ว +2

    nefisun yimar

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ወንድሜችንነፍስይማሪ😢😢😢😢

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሱን ይማርው

  • @alemabebe6691
    @alemabebe6691 ปีที่แล้ว

    Hageracinene ethiipia selam yaderegelen. Nefes yemar le gegenacin

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash ปีที่แล้ว

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 ปีที่แล้ว

    አናትህ ሁለት ቦታ ይከፈል አትዋጋና አላዝን የምትሰሩትን እንኳን የማታውቁ የጠላት ቃል አቀባዮች የወገን ማፈሪያ ምንለማግኘት ነው የታጓሩት??? እግዚአብሔርን እያስቀየማችሁ መሆኑን እንኳት የማታውቁ!!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @AngotTube
    @AngotTube ปีที่แล้ว +1

    ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት ሲል ተሰዋ

    • @hohitesemaymedia
      @hohitesemaymedia  ปีที่แล้ว

      ቪዲኦውን በደንብ ይመልከቱትና እና ሙሉ መረጃ ይዘው ይጻፉ።

  • @sebeleatnafu7196
    @sebeleatnafu7196 ปีที่แล้ว +1

    Rip

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 ปีที่แล้ว +1

    Nebse yemarelen!!!

  • @rakadhan7200
    @rakadhan7200 ปีที่แล้ว

    😢

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي ปีที่แล้ว +1

    አይመቸነውሥልጠና

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 ปีที่แล้ว

    አሁን የቀብር ስነስረዓት በቢዲዮ የሚታይበት ጊዜ ነው???በልሕ ደሙን የሚመለስበት እንጂ!!!

  • @AsfawWosen
    @AsfawWosen ปีที่แล้ว +1

    Ayezon ye ethiopia lij jegina mot ayikerim Anita gin tiling tarik seritehal

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 6 หลายเดือนก่อน +2

    የህውሃት ጦር የሞተ ነው

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚ ቆሻሻ ሰው በላ መንግስት ሲዋጋ በትግራይ የሞተ ነው

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢

  • @kasanesh1232
    @kasanesh1232 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ
    @ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር😭😭😭

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 5 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭