ዲጄ ሊ ዳኒ ሮያል ያሳዝነኛል NO MORE DRAMA ስለ 666

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • Dj producer Mc lee

ความคิดเห็น • 937

  • @user-bg1gp7ml3r
    @user-bg1gp7ml3r 2 ปีที่แล้ว +39

    እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ !!እና ሙሉ ጤናችንን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው የትም ቦታ ሁነት አሏህን እናመስግን
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 ปีที่แล้ว +173

    ይህ ለሰው ያለሽን ክብር እኮነው ውድድድ የማደርገው ስርአት የሚባለውን ነገር አንችጋ በተግባር ።ሁሌም አየዋለው ምርጥ። የኔ እህት።

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷

    • @abimedia8554
      @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +1

      ስወድሽ እኮ

    • @tigistkebede3733
      @tigistkebede3733 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ወንድም በሚል ይስተካከል 😁😂

    • @igo1071
      @igo1071 2 ปีที่แล้ว

      @@tigistkebede3733 ይህ ትልልክ ያልሆነ ነገር ሳይን ( ምልክት ) ያለው ይመስላል ምንም ጥያቄ የለውም ትክክል

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 2 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ቆንጆ አድናቂሽ አይደለውም ማለት ዘፈን አልውድም እና ገን እንደው ዝም ብዬ ውድድድ አረግሻለው እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ😘😘😘

    • @hawiitube1003
      @hawiitube1003 2 ปีที่แล้ว

      ኤልስዬ ድምረኝ🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +26

    ዲጀ ሊ በእውነት መቶ እሽ ግዜ ሰብስክራይብ ሚደረግ ቢሆን ባደርግሁሽ በጣም ልዮ ሰው ነሽ ያለሽ ኮንፊደንስ ሳላደንቅሽ አላልፍም ልዩ ነሽ በ ሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ ሁሌም🙏😍😍😍❤

    • @ወለተሀና-ቐ3ጀ
      @ወለተሀና-ቐ3ጀ 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሀይማኖት የምትወድ ሴት መጀመርያ ትዛዛቱን መክበር አለባት እግዚአብሔር አምላክ እፀብ ድንቅአርጉ ፈጥሩን እኛ ግን .? ስለዚህ በሱ አስተሳሰብ ፈጣሪ ልክ አርገህ አልፈጠርከኝ እንደማለት ነዉ አለባበሷ ፀጉሯ የሴትነትን መልክ ሳትጠቀም ሀይማኖትሽ ጠንካራነሽ ምን ያስብላል ሀይማኖት በወሬ ሳይሁን በተግባ ነዉ የሚገለፅዉ

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael6494 2 ปีที่แล้ว +19

    አለባበስሽ ንጹህ ተፈጥሮ ከዱቄት የጸዳሽ ንግግርሽ በእራስ መተማመንሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ በእውነት ትመችኛለች❤❤❤

    • @bashirhasan7556
      @bashirhasan7556 ปีที่แล้ว

      አንችም እያፈቀርሽዉ ነዉ

  • @hanahanico1970
    @hanahanico1970 2 ปีที่แล้ว +122

    ሊየ የኔ ምርጥ እዳንቺ አይነት ሰወች እኮ ጨዋ ናቸው ...,. አለን እጅ አስመስለን የምንኖር ሰው ምን ይለኛል ብለን ተጨቁነን የምኖር ሊየ አቺ ምርጥ ነሽ ❤❤❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +3

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 2 ปีที่แล้ว +1

      Tekkkkkkleeeeeeel

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 2 ปีที่แล้ว +2

      Set huna tefetra wend mehon stmokr ena stinor asmesay kaltebalech mn ltbal new

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 ปีที่แล้ว

      ​@@emteemte3985 ትክክል

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 ปีที่แล้ว +5

    ዲጄ ሊ የእውነት ራሷን የምትሆን ሴት በሠው ጉዳይ ላይ ጣልቃ ማትገባ በራሷ የምትተማመን ሴት ነች እውነት ነው ትልቁ ነገር ፈጣሪን መፍራት ማማዬ ተያቸው ማንም የመሠለ ውን ያውራ ተባረኪ አንድ ቀን መጥፎ ስነምግባር ላይ ተገኝተሽ ታይተሽ አታውቂም አይዞሽ የኛ ህዝብ ጠንካራን ሠው ማዳከም ይወዳል🙏🙏🙏

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 2 ปีที่แล้ว +48

    እኔ ምልሽ Lee በራስ የመተማመን አቅምሽ እንድወድሽ አርጎኛል
    " ብርቅዬ ሴት" ብዬሻለሁ።
    ደሞ ሳልረሳው ልንገርሽ ስትስቂ ታምሪያለሽ ። በርቺ ወንዳወንድ ብትሆኝም በሴትነትሽ ያለሽን ኩራት አይቼብሻለሁ ማርያምን ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ።
    ያው የኛን ችግር ታውቂው የለ መንቀፍ እንጂ ማቀፍ አይመቸንም በይቅርታ እለፊን።
    ዘመንሽ የተባረከ ስራሽ የተቃና ይሁንልሽ እህቴ።
    አቦ ይመችሽ ።

    • @zenabzenab2373
      @zenabzenab2373 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤👍

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 2 ปีที่แล้ว

      Rebaka shafedshbat wey🤣

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 2 ปีที่แล้ว

      @@yonasmihrteab9685
      ቂጣ የቀደደው አፍህ ዝም ብሎ ይበጠረቃል፥ ዝቃጭ ነገር ነህ አቦ

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 2 ปีที่แล้ว

      @@ribkamengistu7153 kita emses neger neash Dj Lee kintreshin endetlsaw ka felgesh eswan dewelash teykyat shermuta ya seat lije neash ya EMSE lemena lawend teyew 🤣🤣🤣

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 2 ปีที่แล้ว

      @@yonasmihrteab9685
      ከሰጎን የጠበበ ጭንቅላት ስላለህ አይፈረድብህም።
      ሰው ሁን ከዛ እንደ ሰው ማሰብ ጀምር ። አይዞህ አልረፈደም።

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 2 ปีที่แล้ว +9

    ሊያችን የኛ ምረጥ እንስት ትለያለሽ ለሰዉ ያለሽ ክበረ በጣም ያስገረማል በዚህ አንደበትሽ እና አነጋገረሽ ደግሞ ባይመችሽ እራሱ ትንሽ ባእል ባእል ሲሆን እራሱ ቀሚስ ቤታደረጊ ደስይለናል 🥰

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 2 ปีที่แล้ว +64

    እግዚአብሔር የልቦናሽን ያያልእህቴ አዞን ምርጥ ጠንካራ ስለንቦና አለሽ !!

  • @radtube7408
    @radtube7408 2 ปีที่แล้ว +16

    ስነ ምግባሯ የተመቻችሁ👍 ኑሪልን ማማየ ዝበያቸው ❤❤😍 እስኪ የዳኒ ኮሜት እደለ🤣🤣

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 ปีที่แล้ว

      ፈልጊ ክክክክክ የዳኒን ኮሜት

    • @samribelay7442
      @samribelay7442 2 ปีที่แล้ว

      ዲጄ ሊ ወንድማችን ምርጥ ሰው ነው

  • @user-jv7bp1wk8m
    @user-jv7bp1wk8m 2 ปีที่แล้ว +70

    ምርጥ ሰው እውነት በጣም ነው የምትመችኝ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 ปีที่แล้ว +9

    የእኔ ቆንጆ እኔ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ።በእውነት ከምናገረው በላይ ጠንካራ እና ኮንፊደንሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ።ሺ አመት ኑሪ።

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራብ አድርጊኝ አመሰግናለሁ

  • @ምርጥምርጡንለናንተ
    @ምርጥምርጡንለናንተ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ሰው በወሬ ሀገር የሚገነባ ይመስለዋል ማንም የማንንም ንኖ አይኖርም you are the best ይመችስ ምድረ ስራ ፈት ሁሉ አትስም አነደኛ ነሽ ምርጥ ሰው።

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 2 ปีที่แล้ว +6

    ግጥም አድርጌ ነዉ የምወድሽ እህቴ ሊዬ የኔ ቅመም ሙዚቃ ባልሰማም እራስሽን ስለምትሆኚ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 ปีที่แล้ว +19

    እንደተመቸሽ ኑሪ የኔ ዉድ እኛ ኢትዮጲያዊያን ያልተረዳነዉ ትልቁ ነገር የገባሽ ልጅ ነሽ በኛ ህይወት ዉስጥ ማንም ሰዉ አያገባዉም እኛም በማንም ሰዉ ህይወት ዉስጥ አያገባንም " የኔ ህይወት የኔ ነዉ" የምትሉ እንደ ዲጄ ሊ የራሳችሁን የምትኖር አስኪ እጃችሁን አዉጡ

    • @Iamhaker-x8p
      @Iamhaker-x8p 2 ปีที่แล้ว

      እኔ፡አለው፡

    • @abityyemaya9501
      @abityyemaya9501 2 ปีที่แล้ว

      @@Iamhaker-x8p የፀዲን ህይወት የሚለዉን ሙዚቃ ጋብዤሻለዉ/ ጋብዤሀለዉ

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 2 ปีที่แล้ว +3

    ዲጄ ሊ በጣም ነው የምትመችኝ እራሥን ሆኖ መገኘት ከባድ ነው በዚጊዜ ሁሉም አስመሣይ ነዌ ዳኒ ባይወድሽ ነበር ሚቆጨኝ🥰❤

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 2 ปีที่แล้ว +47

    እንደዚ አይነት ስርዓት ኖሮሽ እንዴት አይወድሽም Lee ❤❤❤❤💘

  • @guregna2127
    @guregna2127 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ። ነፃነትሽ አስቀናኝ። ምናለበት ያንቺን ግማሽ ያክል ነፃነት ቢኖረኝ

  • @venusandmooninfo1938
    @venusandmooninfo1938 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤረ ይመችሽ በጣም ነው የምትመቺኝ አለባበስሽም ይመቸኛል ቀጥይ ጀግና ነሽ ሴት ጠንካራ ስትሆን ደስ ትለኛለች ሰውን ተይው በተለይ ሴቶች ለወንድ ያላችሁን ከመጠን ያለፈ ያልሆነ አመለካከትና የበላይነት ያሳያል የሴትን ነፃነት አትንፈጉ ሊዬ ይመችሽ ::

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +49

    የኔ ውድ 1000ጊዜ ሰብስክራይብ ቢደረግ አደርግሽ ነበር የኔ ቆንጆ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በራስ መተማመንሽ ከዱቄት ከጥላሸት ከቀለም ነጻ ሆነሽ እደት እደምታምሪ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +1

      በራሶ እምትተማመን ከሆነች ለምን በሴትነቶ ባህሬ አትኖርም

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mekdesbeyene8372 ትክክል ቅመም

    • @user-gr6lf8zm5f
      @user-gr6lf8zm5f 2 ปีที่แล้ว

      በራሱዋ የምትተማመን ብትሆን ወንድ ለመሆን ብዙ መንገድ ባልሄደች ደሞ አኡዙቢላህ ተሾብህ ወይም ወንድን መምሰል ወንዱ ሴትን መምሰል በሀገራችን ባህልም በሀይማኖትም እጅግ የተከለከለ ነው ምኑዋም አይመቸኝም

    • @muke614
      @muke614 2 ปีที่แล้ว

      @@user-gr6lf8zm5f ህላብዙኢላ

  • @mihret7963
    @mihret7963 2 ปีที่แล้ว +14

    የኛ ሰው ያልበላውን ያካል ማፍቀርና መፈቀር በእናንተ አልተጀመር ማንንም አትስሚ እንኳንም አፈቀርሽ የምትፈቀሪ ልጅ ነሽ እንዳንቺ በሆንኩ ❤

  • @netsi6021
    @netsi6021 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ንግስት ሊዬ አቺን ሚጠላ የለም አይኖርም እዳልሽው ሁሉም ለቀልድ ነው እኖድሻለን አዎ ምትፈቀሪ ጥሩ ስነብግባር አለሽ💝💝😘😘

  • @tube-tm8qz
    @tube-tm8qz 2 ปีที่แล้ว +21

    ከራሰ በላይ ንፋሰ ጎበዝ ለሰዉ መኖር ማለት እድሜ ልክ መታሰር ነዉ ሊ ኮፊደሰሸ ይመቸኛል

  • @haymanot09
    @haymanot09 2 ปีที่แล้ว +24

    በራስሽ መተማመንሽ ን ስወድልሽ ❤️ግን ዲጄሊ ዳኒን ተረጅው የወደዱ ልቦች ውድ ናቸው በፍቅር ባትችይ በህትነት ከጎኑ ሁኝ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari❤❤❤

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 ปีที่แล้ว +3

      ውሸቱን ነው እኮ ለሽቀላ ነው ልጆቹ በጣም ብልጥ ናቸው

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sintayehumelese6711 ልክ ነህ ይሄ የTH-cam ብር አጡዟቸዋል ከዚህ የባሰም ነገር አያደርጉም ማለት አይቻልም ! Dj Lee ግን ይመቻት::

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lulululu3892 አዎይመቻትበጣም እኛ አብዛኛዎቻችን ራሳችን ሁነን ሳይሆን የሌሎችን ምንኖር ነን።አፈቀርኩ ባዮ ሁሉ ነገር ፕራንክ ስለተሰራበት የቀረው ይህ በሰው ስሜት ላይ መጫዎት ነው ደግሞም በየሚዳው እየቀረቡ ብዙ ቪው እያገኙበት ነው።ውሸት የመሆኑ ዋናው ጽጌን ያን ያህል ላንች ስሜት የለኝም እያላት እንኳ ይጨፍራሉ ብዙ ነገር ያደርጋሉ።እኛ ሴቶች ለኛ ስሜት ከለለው ወንድ ጋ በተፈጥሮአችን እያለቀስን ብቸኝነት ነው ምንመርጠው እንኳንስ ልዘፍንለት ልጨፍርለት አብሬ አላደረገውም

  • @malmal3696
    @malmal3696 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስው በራስ መተማመንሽን ስወደው 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @enush7338
    @enush7338 2 ปีที่แล้ว +34

    አንቺ ጨዋና ቆንጆ ሴት ነሽ. I like the respect that you have for your society and country ❤️

    • @armonkassa9969
      @armonkassa9969 2 ปีที่แล้ว

      🥦🍊🍎

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ትዳር እስርቤት የሚመስላት ጨዋ ሴት..😗

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል አባቴ አረጋጋው! አለች ።ዳኒ ጥሩ ምክር ነው የመከረችህ አረጋጋው፣ ተረጋጋ፣ ሰከን በል ዘራፍ ብለህ ውጣ ይህን ነው የምመኝልህ።

    • @wsazswzss5892
      @wsazswzss5892 2 ปีที่แล้ว

      ወይኑ ምኞቱ ባቃኮ አንደ ወጣ🙊😂😂😂

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ዳኒማ ውዶ አይደለም በፎንቃሽ ያበደው አነጋገርሽ በጣም ለዛ እና እርጋታ አለው በርችልን!!!

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 2 ปีที่แล้ว +7

    You go girl! So proud of you! We need more brave, self confidence, and comfortable with their own skin like you!!! 👏 👏 👏 👏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +11

    ይሄን ግዜ ዱቄት ተለቅልቃ ብትመጣ ሌላ ታሪክ በቃ እሷ ይሄ ናት እንዳለችው ምንም አይቀየርም ❤አሁን አለው አለው እያሉ ከሚንዘላዘሉ ሴቶች ምድረ እራቁት ሺ ግዜ ዲጄ ሊ 💪💪💪💪💪💪የምር በተለይ ፅጌ ፍቺ ይሄን ቪዲዮ ላንቺ ሼር ይደብራል

  • @edrisibrahim85
    @edrisibrahim85 2 ปีที่แล้ว +1

    dj Lee በጣም ነው ማዴንቅሽ በርችልን
    የኛ ጀግና

  • @fortunatilaye6599
    @fortunatilaye6599 2 ปีที่แล้ว +6

    ደሞ ድምፅሽን በጣም ነዉ እምወደዉ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነዉ ያለሽ

    • @YamBiruk
      @YamBiruk ปีที่แล้ว

      አንቺ ሌባ እኮነሽ ለማያቅሽ ታጠ....

  • @user-yd2td4qn6f
    @user-yd2td4qn6f 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክ የእኔ ዉድ ዳኒ መዉደድ መብቱ ነዉ ምን ይወጣላታል ድ ጀሊ ቆጆ ናሽ

  • @yosephengda4439
    @yosephengda4439 2 ปีที่แล้ว +8

    I don't care what people's says about ur identity all about ur privacy I have a big respect for u
    U r honest
    Beautiful
    Full confidence keep ur dream respect✌️✌️

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 2 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ እኔ እጅጉን አከብርሻለሁ ወንድሻለሁ ለወረኞች ቦታ አትስጫቸው በጠንካራነትሽ በግልፅነትሽ በራስ መተማመንሽን በጣም ደስ ይለኛል

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 ปีที่แล้ว +48

    DJ ለዚህ ነው እምወድሽ የኔ ጨዋ ልብ ያለሽ ነሽ በርች ምርጧየ💞💞💞💞

    • @MimiMimi-tm5jc
      @MimiMimi-tm5jc 2 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ሆይ ከዚች የተቀደሰች አገር ኢትዮጵያ ግብረ ሰዶምን አጥፋልን መፃሀፍ ቅዱስ ላይ ይገደሉ ደማቸውም በላይላቸው ይፍሰስ ብለህ ቃል ባስቀመጥከው ቃልህ ድቅነው ኢትዮጵያን ከግብረ ሰዶም አፅዳልን መግስተ ሰማያት የማወሩሱ እርኩሳን ናቸው

  • @user-lz2wj9db9e
    @user-lz2wj9db9e 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዳኒን ብትረጅው ደስ ይለኛል ዲ ፍቅር መስጠት የሚችል ስለፍቅር የገባው ነው ዳኒ ምርጥ ልጅ ነው ቀርበሽው ትሪት ማድረግ ትችያለሽ ዳኒን ተረጅው

  • @dadimostube3358
    @dadimostube3358 2 ปีที่แล้ว +9

    ሲጀመር ጨዋነሽ የትኛውንም ስታይል የመከተል መብት አለሽ አውቃለሁ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ነገርግን በዚህ ደረጃ እሯስሽን መከላከል አይጠበቅብሽም የማንንም ሰገጤ አስተያየት ቦታ አትስጭው ሲጀመር ሀበሻ ቅናተኛና ቅንቅናምነው

  • @one-xq1mj
    @one-xq1mj 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ለብዙዎች ብርታት የምቶሆኝ ጠንካራ ሴት ነሽ ስንቶቻችን በይሉንታ ታጥረን እራሳችንን አተናል እሱ ፈጣሪ እንደሰው አይደለም የልብን ነው የሚያየውና የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ሰው አክባሪ ክበሪልኝ

  • @Muller14555
    @Muller14555 2 ปีที่แล้ว +12

    I know you extremely well since you were a kid. I am proud of you. You are amazing person. Kept it up!

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ዉድ እህታችን

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 2 ปีที่แล้ว +4

    ሊዬ የኔ ቆንጆ ደሞ ስትስቂ በጣም ነው ምታምሪው እግዚአብሔር አምላክ የምትመንውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ ልብሽ ንፁህ ነው በሰላም ወደሀገርሽ ተመለሺ እንወድሻለን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው ማደንቅሽ የራስሽን ኑሮ የራስሽን ስታይል የምተከተይ ጎበዝ ነሽ

  • @Mita460
    @Mita460 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስትስቂ ስታምሪ 🤩🤩🤩 #ሊቾዬ ፍቅር የሚጀምረው በማዘን ነው🤣🤣 እና ምን ልልሽ ነው ሊጀማምረኝ ነው የሚለውን የታምራት ደስታን አጫውችልን 😜

  • @mekdesazzanaw1125
    @mekdesazzanaw1125 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ በራስሽ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም .ሴቀጥል የአነጋገር ስራአትሽ ስብና የተሞላ ነው እግዚአብሔር አደበትሽን ይባርከው ❤️❤️❤️

  • @ethiolook
    @ethiolook 2 ปีที่แล้ว +6

    Wise girl! your voice, your speech can tell a lot about your beauty,

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ እንደሙድሽ ዳኒን ግን ተርጂው ❤️

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዎ ዲጄሊ በጣም አድናቂሽ ነኘ በጣም እስታይልሽ በጣም ደሰይላል በእውኘት ምርጥ ነሽ ውድድድድነው።

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 2 ปีที่แล้ว

    ዲጄልዬ ምርጥ ሴት ምርጥ ሰዉ ነሽ ስርአትሽ አንደኛ ለሰዉ ያለሽ አክብሮት አንደኛ ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርሽ ፈጣሪ 😘😘🙏ሴት ሁነሽ እኛን ሴቶችን በጣም ስለምታከብሪ እንዲሁም ወንዶችንም እንደዛ ስለምታከብሪ እናመሰግንሽ አለን እኔ በሴትነቴ ይበልጥ አንችን ሳይሽ ስከታተልሽ እኮራለሁ እዉነት በጣም ደስ ትያለሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዲጄልዬ ምርጥ ሴት😘😘😘

  • @amen6898
    @amen6898 2 ปีที่แล้ว +9

    I like the way you talk..... it's very respectful keep going 👏

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว

    ሊዬ በጣም ነዉ የማከብርሽ በእዉነት ተባረኪ እህቴ ኑሮሽን ኑሪ የፈለገዉን ያዉራ የቀና ወሬዉ ብዙ ነዉ

  • @wubristmekonnen3453
    @wubristmekonnen3453 2 ปีที่แล้ว +9

    ዲጄሊ በጣም ምርጥ ነሸ ሁሉን ነገ መቻልሸ በጣም አደቅሻለው❤❤

  • @user-dp2wg7mj1z
    @user-dp2wg7mj1z ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ ፈጣሪ ግን አለባበስሽን. ይቀይርልሽና ዳኒ ጋ ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @bommoe4600
    @bommoe4600 2 ปีที่แล้ว +8

    ተባርኪ ለካስ እንዲ አስተዋይ ሴት ነሽ ግን ዳኒ የእውነቱን ይመስለኛል ፕራንክ አይደለም 😘😘

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

    • @bommoe4600
      @bommoe4600 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 ተደምርሻል😘😘

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ስርአትሽ ለሰው ያለሽ ክብር የምር አንደኛ ነሽ ይመችሽ 🥰🥰👍

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 2 ปีที่แล้ว +6

    ቆንጆ ነሺ መክንያቱም አብሻ ማናፍስ
    ይውዳል 🌹🌹 ❤️❤️

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሸ ይብዛ ድጂሊ እህታችን እንካን በሰላም መጣሸ በውነት የኛ ሰው ትንሸ ነገሮች ማጋነን ይወዳል አንቺ ዝም በያቸው በሪሳቸው ግዜ ለፍልፎ ይተዋታል እማ

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ቆንጆ ምንም አይወጣልሽም ግን እኔ አንድ ነገር አለኝ በአለባበስሽ ዙሪያ መብትሽ ነው ቢሆንም መጻፍ ቅዱስ ስለማነብ ሙሉ በሙሉ ልደግፈሽ አልችልም ምክንያቱም ሴት የወንድን አትልበስ ወንድም የሴትን አይልበስ የለበሰ ግን በእግዚአብሔር ፊት የተጣለ ይሆናል ይላል ሌላው ዳኒ አንችን ቢወድሽ ምንም ችግር የለውም ፍቅር የእግዚአብሔር ነው

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሳሚሪ ደምሪኝ

    • @tesfayeweberi7753
      @tesfayeweberi7753 2 ปีที่แล้ว +1

      Who are you to judge someone?

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfayeweberi7753 ደምርኝ

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ
    በራስ መተማመንሽን ለሌሎች ትምህርት ይሆናል

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 ปีที่แล้ว +11

    Be yourself, forget about undeveloped people, your beautiful 😍

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 2 ปีที่แล้ว +1

    እራስሽን ሆነሽ መኖርሽ ደስ ይላል ።አንቺ የበሰለ አምሮ አለሽ ።ተባረኪ እህቴ

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy 2 ปีที่แล้ว +12

    እራሰሸን ሆነሸ መኖርሸ ጥሩ ነው።አምላክ የሚያሰከፋውን አታድርጊ እንጂ።ሰው ይላል ጠዋት እንደባንዲራ ሰቅሎሸ ከሰአት ያወርድሻል

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነሽ ውዴ ,ኮንፊደንስሽ ብቻ በቂ ነው🥰

  • @fikerderegeberya7476
    @fikerderegeberya7476 2 ปีที่แล้ว +7

    ሊዬ እኔም በጣም አድናቂሽ ነኝ እወድሻለው ዳኒ የእውነቱን ነው ያፈቀረሽ ፕራንክ ነው ስትይ ጭራሽ እየተጎዳ ነው ጽጌ ደሞ ከምናስበው በላይ የሚዋደዱ ጥሩ ወንድምና እህት ናቸው ጽጌ አቢ የሚባል ፍቅረኛ አላት ዳኒም ያቃል በፍቅር መቼም አብረው ሊሆኑ የማይችሉ ሰዎች ናቸው ያንቺ ፍቅር መቼም አይበርድለትም ከቻልሽ እየተደዋወላችሁ ሲመችሽ እያገኘሽው ካለበት ነገር እስኪወጣ ከቻለ አግዢው ሊዬ አንቺ ግን በጣም መልካምና ምርጥ ሴት ነሽ እወድሻለው🙏🙏🙏❤❤❤👈

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 ปีที่แล้ว +5

    ሊዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሻል የኔ ውድ ❤ እኔ ካንቺ የተማርኩት ትልቁ ነገር የሠው ልጅ እራሡን ሆኖ መኖር ትልቁ ማንነቱ ነው ማሥመሠል እና እራሥን ሣይሆኑ አስመሥሎ መኖር እራሥንም ሠውንም ይጎዳል በተለይ ካንቺ በራሥ መተማመንሽንና ለቤተሠብሽ እና ለሠዎች ያለሽን ክብር በጣም አደንቃለሁ በተለይ ሥለአባትሽ ሁሌም ተናግረሽ አጠግቢም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ❤ በሠላም ወደሀገርሽ እንድትመለሺ ሁሌም በፀሎቴ አስብሻለሁ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እንዲሠጥሽ አመኛለሁ ወድሻለሁ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ምንም መሆን መብትሽ ነው ግን እኛም የምናየውን ስንናገር ስለምንወድሽ ነው ያው ያልተመቸንን ነገር መናገር መጥፎዎ አይመስለኝም የኔ አስተሳሰብ ነው በተረፈ ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን🙏

  • @meronmande1996
    @meronmande1996 2 ปีที่แล้ว +14

    First of all, you have accepted who you are, you have respected yourself
    And you are a very strong woman. You are one of the many... I love you

  • @user-ui3do5bs7l
    @user-ui3do5bs7l ปีที่แล้ว

    ❤❤ትክክል እውነተኛ ሰው አድናቂሽ ነኝ❤❤

  • @hiwotmengste3508
    @hiwotmengste3508 2 ปีที่แล้ว +5

    I love your confidence berchi sister

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 ปีที่แล้ว +1

    ደጄ ሊሊሊ 👍👍👍
    ሴቶች ወንድሞቻች ናቸው
    በተግባር እያየነው ነው 💪💪💪

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት በጣም ጥሩሰውነሽ🥰🥰 ስለተነቀሰ የሚካበድ ነገር አይደለም ፍቅር ከንቅሳት በላይነው ያውእኛ ብዙ ጌዜ ፈቅርን ፊልምላይ ብቻ ሰለምናየው ይሆናል የምናካብደው

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 ปีที่แล้ว

    ሬድዮ ላይ ስሰማሽ ባየኋት ብዬ እመኝ ነበር አየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @makbelentertainment
    @makbelentertainment 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው እናንተን ዘና ፈታ ያረጋሉ ብየ ያሰብኳቸውን ቪዲዮዎች አዘጋጅቸላችኋለሁ ገብታችሁ ተዝናኑ ይመቻችሁ ፡፡፡

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 2 ปีที่แล้ว

    ግጥም ያልሽ ያራዳ ልጅ ግጥም ያልሽ ቆንጆ ነሽ ሊዬ much respect

  • @yegeta1
    @yegeta1 2 ปีที่แล้ว +4

    ገና ዛሬ ነው የሰማሁሽ አንደበትሽ ማር ነው ግልፅና ጠንካራ በራሷ የምትተማመን ሴት..........😍😍😍😍😍

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 2 ปีที่แล้ว

    ዘፍን አልሰማም ግን ትመችኛለሸ የሚለውን ሙዚቃ ተጋበዥልኝ ያራዳ ልጀ💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @tube9874
    @tube9874 2 ปีที่แล้ว +25

    ዋው ሌላው ሁሉ ቀርቶ የጥልቁን አለም በመቃወምሽ ብቻ ወደድኩሽ

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እኮ ነው...በማያገባን ነገር ነው የምንቀባጥረው

  • @tube-do4zr
    @tube-do4zr 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰው አክባሪነሽ አላህ ያክብርሽ ፒፕሉ ፌጦ ተነፍቶበታል ይብራባቹ በያቹ በያቸው

    • @dabiyshemsue5533
      @dabiyshemsue5533 2 ปีที่แล้ว

      ከከከከ

    • @user-nq1jl9ul2n
      @user-nq1jl9ul2n 2 ปีที่แล้ว

      ካፊርን እንደት አላህ ያከብረዋል ሰብሀነሏህ

    • @tube-do4zr
      @tube-do4zr 2 ปีที่แล้ว

      @@user-nq1jl9ul2n ምነው አካበድሽ

  • @aschalewtadele4475
    @aschalewtadele4475 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ሰው የኔ አስተዋይ

  • @meleketgnawsine6496
    @meleketgnawsine6496 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ዛሬስ ወደድኩሽ ኮንፌደንስሽን ወድጄዋለው ጎበዝ በርቺ እማ በራስሽ ኩሪ 💞💞💞🇪🇹👈

  • @lemlemlemu621
    @lemlemlemu621 2 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ሰው ይመችሽ እንወድሻለን ❤❤❤

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራብ አድርጊኝ አመሰግናለሁ

    • @hawiitube1003
      @hawiitube1003 2 ปีที่แล้ว +1

      @@amenmedia529 እንዛምድ

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 2 ปีที่แล้ว

      @@hawiitube1003 እሺ ነይ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 ปีที่แล้ว

      እንወድሻለን ???🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ Don’t include me lol 😝

  • @yemisrachgbrwelde8053
    @yemisrachgbrwelde8053 2 ปีที่แล้ว

    ሊዬ ስወድሽ እኮ ዳኒ ግን እውነቱን ይመስለኛል ሁሉም ሰው ለምን ይለዋል ማፍቀር እኮ መብቱ ነው

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 ปีที่แล้ว +5

    ወደድኩሽ 666 ተቃዋሚ ስለሆንሽ በእናትሽ ዲኒን ቀርበሽ አነጋግሪው እውነታውን ለማወቅ በዚህ ደረጃ ወዶሽ ከሆነ እንዳይጎዳ እንዲ አይነት ፍቅር ተገኝቶ ነው አያምልጥሽ ይሄን እድል ተጠቀሚበት በኋላ እንዳይቆጭሽ! ፀጌ የራሴ የሆነ የምወደው ሰው አለኝ ዳኒ ወንድሜ ነው ብላለች!

  • @hananmohamed2454
    @hananmohamed2454 2 ปีที่แล้ว

    ድጂየ የኔ ቆንጆ በራስ መተማመንሽን በጣም ነው የምወድልሽ ከሴቶች በላይ ልበ ሙሉ ሴት ማለት አንች ነሽ ዳኒ ምርጫ ይችላል

  • @user-hn2ss4jt7l
    @user-hn2ss4jt7l 2 ปีที่แล้ว +10

    ዲጄሌ መልካም ሰው ነሽ የምር

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በሳል ነሽ አስተያየትሽ ቃላት አመረራጥሽ ደስ ይላል ሰው የሚለው አያጣም

  • @eb9450
    @eb9450 2 ปีที่แล้ว +3

    Respect to you DJ Lee and what you stand for!

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምትመችኝ እራስሽንና እራስሽን ብቻ ሁነሽ ነው የምትኖሪው wow ማስመሰል የሚባል ነገር የለብሽም

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +22

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @emanaaa733
      @emanaaa733 2 ปีที่แล้ว

      ሰ❤ዐ❤ወ

    • @user-jj2nx2jv2b
      @user-jj2nx2jv2b 2 ปีที่แล้ว

      ስለላሁአለይሂወሠለም

  • @TV-qy8xl
    @TV-qy8xl 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ትክክልም ሴት ነሽ ዲጄሊ አንች ትለያለሽ እውነት መፈቀር የምትችይ ልዩ ሴት ነሽ

  • @binidire7764
    @binidire7764 2 ปีที่แล้ว +4

    Be yourself Sis 🙏 keep it up 👍❤️

  • @Afomiya
    @Afomiya ปีที่แล้ว

    ዲጄ የኔ ምርጥ እዴት ነሽ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመችሽ ሰው ላይውን አይቶ መፈረጅ ጥሩ አይደለም ጥሩ ሰው ነሽ ዳኒ እና ፅጌ አንድ ላይ ቢሆኑ እኛም ደስታችን ነው ፈጣሪ ካለ እውነት ፈገግ ስት ደስ ትያለሽ

  • @bezatesfaye117
    @bezatesfaye117 2 ปีที่แล้ว

    አንችን ማንም እዲረዳሽ አጠብቂ ህይወትን በመረጥሽው መንገድ ኑሪ ደግሞ ጀግና ነሽ ጉብዝናሽን ጠብቂው ሌላው ትርፍ ነው

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 2 ปีที่แล้ว +4

    እራስን ሆኖ መኖር ትልቅነት ነው

  • @hana-wp7he
    @hana-wp7he 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ አንች ለኔ ልዩ ነሽ

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795
    @ethiopiaethiopiaaddis6795 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ሁሌ ነው ያንቺን TH-cam ሚያየው we are from london I’m his sister we all love ❤️ you well done 👏 Allha ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤️❤️❤️❤️❤️ I’m so proud of you my Ethiopia 🇪🇹 sister አለባበስሽ ያምራል ናይስ nice 💋😝🇪🇹