ሙሉ ክፍል 18 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 18 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 18 | Abol TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 761

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 2 ปีที่แล้ว +81

    ምንም ቃላት የለኝም እጅግ በጣም ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው በርቱ ወገኖቼ♥️💞♥️

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 ปีที่แล้ว +24

    ይሔን ጉጉታቹህን መንፈሳዊ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ለመፆም ለመስገድ ለንስሀ ለክብር ስጋ ወደሙ ቢሆን ስንት ነፍስ በዳነች ነበረ

    • @kubawoyi1826
      @kubawoyi1826 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁላችሁም ልቦና ይስጠን🙏

    • @ሰዉለሰዉ-ሠ1ዀ
      @ሰዉለሰዉ-ሠ1ዀ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @SelihomeEyob
      @SelihomeEyob 2 หลายเดือนก่อน

      Esti anta endaza adreg hoooo

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +125

    አደይ ያንቺን ትዕግስት ይስጠን ስደት ላይ ላለነው ለማዳም ቅመሞች

    • @24876
      @24876 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @zainabzezo8974
      @zainabzezo8974 2 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ምርጥ ድራማ

    • @mareyarsema6470
      @mareyarsema6470 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አቦ እኔማ ባሩም በፈሱም ተንጨርጭሬ መሞቴነው

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mareyarsema6470 እግዚአብሔር ይገላግለናል እህቴ

    • @mareyarsema6470
      @mareyarsema6470 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tarikuaselassa3498 አሜን እሱ ይገላግለን እረ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +133

    የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ !!ከመጥፎ ነገሮች በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቀን!!! አቢልና አደይ ይጋቡ የምትሉ በላይክ ልያችሁ።

    • @zdgt130
      @zdgt130 2 ปีที่แล้ว +3

      ወይኔ ቡጋቡ ደስ ይለኝ ነበር ግን ድራማውን እኮ አዘበራርቀውታል

    • @yanetyanetfirezer2105
      @yanetyanetfirezer2105 2 ปีที่แล้ว +1

      Abel and adey my ferend

    • @edomabayneh666
      @edomabayneh666 2 ปีที่แล้ว

      @@yanetyanetfirezer2105realy

  • @fanos5
    @fanos5 2 ปีที่แล้ว +211

    የምር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እንደእኔ ደስ የሚለው 👍

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 2 ปีที่แล้ว +1

      Me to the beast movie

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ከ ኢትዮጵያ ድራማ የወድኩት እንደዚህ የለም የዘነጠ ነው ለየት ያለ ሀብታሞች የነገስታት ቤተሰቦች ጠንካራ የቢዝነስ ሰዎችበጣም ነው ደስ የሚለው 😊❤ ብዙ አሳይተውናል

    • @frezermengste9106
      @frezermengste9106 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞት መቸ መቸ ነው የሚለቀቀው ንገሩኝ 😍😍🙏

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +1

      @@frezermengste9106 ከሰኞ እስከ አርብ በተከታታይ

    • @ፍፍፍግግ
      @ፍፍፍግግ 2 ปีที่แล้ว +1

      ተው ፊልም እና ተክታታይ ድራማ ለዬ

  • @helujunta9026
    @helujunta9026 2 ปีที่แล้ว +402

    በህግ አምላክ ልቀቁሉን አታጓጉን ይለለቅ የምል እስኪ👍😁🥰🥰🙌🌿

    • @ሤትዋየራያዋ-ፀ2ቸ
      @ሤትዋየራያዋ-ፀ2ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

      🤚🤚🤚😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

    • @helujunta9026
      @helujunta9026 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ሤትዋየራያዋ-ፀ2ቸ 😁😁🥰🥰👍

    • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
      @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 ปีที่แล้ว +2

      ፍሮፋይሌንተጭነሽ ግቢ ለቅቄላችኋለሁ ፈጠን

    • @helujunta9026
      @helujunta9026 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢሌኒሀይለጊወርጊስ ውሸት ባልሆነ😳 እሺ መጣው😁😂

    • @madina4756
      @madina4756 2 ปีที่แล้ว +2

      🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @sali3185
    @sali3185 2 ปีที่แล้ว +159

    አስኪ ዛሬ እንኳን ትንሽ ደቂቃ ጨምሩልን 🙈ከማጠሩ የተነሳ ማስታወቂያ እየመሠለኝ ተቸግሪያለሁ 😄😄😄

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว +33

    በጣም ተወዳጂ ድራማ ነው በርቱልን የአቤል ነገር እቅልፍ ነሳኝ❤✌

    • @tayba1611
      @tayba1611 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 ปีที่แล้ว +103

    በጣም ተወዳጂ ምርጥ ድራማ ነበር ግን የይቱብ ባለሞያ የላችሁም አዘበራረቃችሁት ነፉስነገርነው ድራማው አስተካክላችሁ ልቀቁልን ችሎታችሁአደኛነው😍😍😍❤

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 2 ปีที่แล้ว +1

      ምኑነው የተዘበራረቀው?

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 2 ปีที่แล้ว +4

      ትሬለሮቹን አይተሽ ከሆነ አትይ ሙሉ ደራማውን ብቻ እይ እንዳይዘበራረቅብሽ:: ትሬለሮቹ በDSTV ለሚመለከቱ ነው:: ድራማው በDSTV መለቀቅ ከጀመረ አመት ሆኖታል::5 ምእራፍና ከ300 በላይ ክፍሎች ታይተዋል:: አጫጭሮቹ ትሬለሮች ለነሱ በየግዜው ወደፊት የሚመጡ 5 ክፍሎች ምን እንደሚመስሉ ቅንጭብጫቢ የሚያሳዩበት ነው:: አንቺ ሙሉ ክፍል የሚለውን ብቻ ተመልከች ወይ ደግሞ በEBS ተመልከች

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 2 ปีที่แล้ว +1

      Telegram ly eyut

    • @temimayasin663
      @temimayasin663 2 ปีที่แล้ว

      Btkikil ewnte new

    • @messilove8657
      @messilove8657 2 ปีที่แล้ว

      @@melattibebu2555 min yemil new telegram

  • @sisaykasay6570
    @sisaykasay6570 2 ปีที่แล้ว +512

    ቶሎቶሎ የማትለቁ ከሆነ የለመድነውን የቱርክ ፊልም ለማየት እንገደዳለን 😂😂😂 ኧረ ተው ለደንበኛ ክብር ስጡ😌

    • @aslfubabo98
      @aslfubabo98 2 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂😂

    • @naeemaabdullah4360
      @naeemaabdullah4360 2 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂🤣🤣

    • @familytubebelyu151
      @familytubebelyu151 2 ปีที่แล้ว +5

      ይኮሜንት በሰላም ነው የኮመትሽው እነሱኮ በየቀኑነው እየለቀቁያሉት ባይሆን እዳታቋርጡትብት ይ ይሻላል

    • @sisaykasay6570
      @sisaykasay6570 2 ปีที่แล้ว +2

      @@familytubebelyu151 በሠላም ነው ፊልሙን ለማየት ካለኝ ፍላጎት የተነሳ ነው ይህን ያልኩት ደሞ ስህተቱ ምኑ ላይ ነው?

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 2 ปีที่แล้ว

      እኮ😂😂

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary 2 ปีที่แล้ว +33

    ሰላም የሀገሬ ልጆች የአደይ ድራማ በየቀኑ በመታየቱ ምን ተሰማችሁ የኢትዮጵያ ድራማኮ ሲጀምረጅ ማለቂያው አያስታውቅም💚💛❤👈

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 2 ปีที่แล้ว +70

    ወላሂ በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው ቶቶሎ ልቀቁልን 😭🥰🥰

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ የሚል ፊልም እውነተኛውን የሀገራችንን አኑዋዋር የሚያሳይ ፊልም የነ አደይን ቤትማ ስወደው ሁሉም ነገር ደስ ይላል እናመሰግናለን

    • @helenabraham5709
      @helenabraham5709 2 ปีที่แล้ว

      wusegiw betun

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 2 ปีที่แล้ว

      @Helen Abraham ቤቱን እንዲሰጡኝ እኮ አልጠየኩዋቸውም ያልኩት ካልገባሽ ልትጠይቂኝ ትችያለሽ እንድወስደው መወሰንም አትችይም ይህ ፊልም ነው ፊልም ማየት ብቻ ነው የሚቻለው መውሰድ የሚባል ነገር የለም ፊልም ስታይ የመጀመሪያሽ ነው ልበል

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚልደራማ ነው እግዚአብሔር ደስ የሚልነው የኛየሴቶችፀባይ ውይ አስቸጋሪነው በተለይቅናትይደብራል

  • @MalekamSaudi
    @MalekamSaudi หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያቤህር ለማዳም ቅመመወችም እደአደይ ትግስት ይስጠን

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 2 ปีที่แล้ว +11

    ምናለ ባታ ሳጥሩት እውነት አሪፍ ድራማ ነበር እስኪ በርከት አድርጋችሁ ልቀቁልን በርቱልን

  • @lwamkidane8698
    @lwamkidane8698 2 ปีที่แล้ว +92

    እንጀራ እናት ሆና ምትተዉነዉ she’s the best👏👏👏

  • @kilozsparta5053
    @kilozsparta5053 2 ปีที่แล้ว +285

    በቃ ለኛ ለኢትዮጵያ ተመልካቾች እንደዚ ነው የምታከብሩን ማለት ነው ወይም ደቂቃውን ጨምሩበት ወይም እንደረኛዬ በሳምንት ሁለት ቀን ልቀቁልኝ በኔ አሳብ የሚስማማ👍👍👍👍

    • @sw5981
      @sw5981 2 ปีที่แล้ว +6

      በየቀኑ አደል እሚለቀቀው

    • @tgray_adey
      @tgray_adey 2 ปีที่แล้ว +9

      የዞረብሸ ይሄኮ በየቀኑ ነዉ እሚለቀቀዉ🤔🤣

    • @bethelorkaido4905
      @bethelorkaido4905 2 ปีที่แล้ว +1

      Ere endew eregnaye besamint 3 ken new

    • @አምቼ1961
      @አምቼ1961 2 ปีที่แล้ว +5

      በሳምንት 7 ቀን ቢሆን እላለሁ

    • @kemalgeleto9622
      @kemalgeleto9622 2 ปีที่แล้ว

      Ene

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 2 ปีที่แล้ว +37

    ደረሰ 💯
    ተዋንያን 💯
    ዳሬክተር 💯
    ይመቻችሁ ግን ትንሸ ደቂቃ ጨምሩ 👍👍👍

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +27

    *እስከሚለቀቅ የጓጓ 🙋 አይይ ቶሎ ይለቀቅ በቀን በቀን ቢለቀቅ ሁለት ሁለት*

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 ปีที่แล้ว +6

    የኢትዮ ፊልም ወይ ዲራማ መጨረሻውን ስለ ማውቅ አያጓጓኝም ነበር ግን አደይ አንዳንድ ነገሮቹ ከህንድ ዲራማዎች ተቀፍለው ተኮርጀው የገቡ ናቸው የሆነ የሆነ ቦታውን ከህንዶች አይቻለው የምሬን ነው እረኛዬ እያለ እናተን ምን አለማመጠኝ💪🇪🇹ታሪካችን ማንነታችንን የሚያሳይ ምርጥ ዲራማ እረኛዬ

  • @ዲንልዑልየድንግልልጅ
    @ዲንልዑልየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ ፊልም እንደኔ ብዙ ነገሮችን የተማረበት ማነው ?

  • @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ
    @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ 2 ปีที่แล้ว +47

    ስትወደዱ አታብዙት ወይኔ ደቂቃ ይጨመር የምትሉ እጂ ወደላይ 🙋

  • @ልክ
    @ልክ 2 ปีที่แล้ว +4

    ትረካ የምታነቡ ነው የሚመስለው ሁናችሁ ስሩ ከዛ ውጪ በጣም አሪፍ ድራማ ነው

  • @nahomelias6927
    @nahomelias6927 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ድራማ ከመጀመሪያው ተከታትዬዋለው፣ በጣም ነበር ምወደው፡፡ አሁን ግን ትንሽ ቅር እያለኝ ነው። በጣም ሚገመት አካሄድ እየሄደ ነው፣ ማንኛውም ድራማ ላይ የተለመደ፡፡ ከዚ የተሻለ መስራት እንደምትችሉ አቃለው፡፡ የተወሰነ የራሳቹ ፈጠራ ያስፈልጋል።

  • @Hana-ur5ss
    @Hana-ur5ss 2 ปีที่แล้ว +19

    ደቂቃው ይርዘም ወይም በቀን 2 ይለቀቅልን የምትሉ ኑ ተሰባሰቡ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እስራኤልና አደይ አንደኞች በኢትዮጵያ ውሰጥ አንተኛ ድራማ ለዛውም በጣም ኸቱርክ ፈልም በማመሳሰልና በሚበልጥ ልብ አንጠልጣይ አጓጊ አንደኞች ሰራችሁት ሁላችሁም ክሩዎች ጉበዝናችሁ

  • @merrysinte2175
    @merrysinte2175 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በረቱ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +73

    የአቤል አፍቃሪዎች ጭራሽ ከፊታችሁ ድቅን ብሎላችኃል 😊😍😂 አይዞን ❤

    • @eiscadaaa7451
      @eiscadaaa7451 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +3

      Kkkkk እንደማይሆን እያወኩ የማፈቅረዉሥ ነገር በቃ በማድነቅ ይቀየርልኚ የኔ 😁😁😁

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +2

      እደው እኛ የማዳም ቅመሞች የዎህ ስለሆንነወእጂ የልጆች አባትነው አይይይ❤❤❤❤😥😥😥😥😂😂😂😂😂😂😂

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Tube-cn7rv 😥😥😥😥😂😂😂😂😂😂😂😥

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +4

      @@abibagirm4118 አወን ልጂ ተሸክሞ አይቸዋለሁ ልፉ ብሎችሁ ነዉ እኔ እወደዋለሁ እጂ አላፈቅረዉም 😁😋

  • @mooo9425
    @mooo9425 2 ปีที่แล้ว +1

    የእንጀራ እናትየዋ ትወና ዋው በጣም ግሩም ነው ድራማው በጣም ገራሚ ነው

  • @amentube9030
    @amentube9030 2 ปีที่แล้ว +8

    እሔ ነገራቹ ነዉ የሚያስጥላዉ በቃ እንደቃና ቀን በቀን አርጉት እርሱኝ ታበዛላቹ😖😫 አቤል እና አደይ ግን ❤

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 2 ปีที่แล้ว +9

    ብዙ ተመልካቾች ከሀገር ዉጭ ናቸው So በስርአቱ you tube ላይ ልቀቁት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👏👏

  • @beletebelete3339
    @beletebelete3339 2 ปีที่แล้ว +14

    አቦ ወዳዛ ውደቁ ገገፈሎች ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ምንም እየገባችሁኝ አደለም በቀ በቀን አደ ከሆነ እምለቁ ወቅቱን ጠብቃችሁ ልቀቁ😏

  • @belaywesenie7352
    @belaywesenie7352 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ለመናገር በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ግን በጣም አጠረ ትንሽ ሠዓት ብትጨምሩልን

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +88

    ኧረ ልቀቁልን እርሜን ያማረኛ ድራማ ባይ😂❤

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

      *ነገ ነው የሚለቀቅ በተስፋ ጠብቁ 😁😂😁እርምሽን ነው ገና ያየሽ እንዴ 😁😂😁😂*

    • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
      @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Tekeltv1 በቴሌግራም እያዬሁ ነው ተለቆል እዬ😍

    • @abrhamtade7742
      @abrhamtade7742 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank u enem yemjimryayi new

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ ሊኩን ላኪልኝ

    • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
      @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀሉምYoUTube አደይ ብለሽ ሰርች አርጊ ይመጣል ውዶቸ❤❤❤

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 ปีที่แล้ว +8

    ለመጀመርያ ግዜ ወድጄው የተከታተልኩት ድራማ አቤት ትዕግስት አደይ

  • @siifan_oro3428
    @siifan_oro3428 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ዋድጃሎው ድራማዉን በርቱ 💚

  • @vippnathi4633
    @vippnathi4633 2 ปีที่แล้ว +10

    አደይ የሚወድ ብቻ 👍

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 2 ปีที่แล้ว +5

    ባታሳጥሩት ጥሩ ነው በተረፈ ምችት ይበላቺሁ💖💖

  • @ሖረሞንማለትምንማለትነው
    @ሖረሞንማለትምንማለትነው 2 ปีที่แล้ว +21

    ምርጥ ድራማ ነው

  • @weronicecat3852
    @weronicecat3852 2 ปีที่แล้ว +15

    I love this drama this definitely makes me feel like I am in the drama

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +9

    እዚ ቤት ያለችው ሰራተኛዋ እና እረኛዬ ላይ ያለችው ወሳሳ ክፋታቸው እንዲሁም የእንጀራ እናትዋ 😌😌😌😌😌😌😌😌😌😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @የድግልማርያምልጅ-ደ2ኀ
    @የድግልማርያምልጅ-ደ2ኀ 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውዶች አቤልዬ እና አደይ እናተ እኮናችሁ ድምቀቶቹ ስወዳችሁ🥰♥️😘

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +15

    በእየሱስ ስም የጥንቆላ አሰራር የፈረሰ ይሁን ጀበናው 😅😅😅😅

    • @sarahsaeah3196
      @sarahsaeah3196 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @aAa-kc2np
      @aAa-kc2np 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @ቲጂየማረያምልጅ
      @ቲጂየማረያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

      እዛ ፓርት ላይ ስደርስ ቶሉ የማሳልፈው ነገርስ በስላሴ ምናምኑ ሲያስፈራ

  • @maramawitnatanem188
    @maramawitnatanem188 2 ปีที่แล้ว +4

    " አደይ " ~ እጄን በአፌ ጭኜ በከበሬታ ከወምበር ተነስቼ ያጨበጨብኩለት ግሩም ድንቅ ድራማ ነዉ ። ለጭስ አልባዉ ፊልም ኢንዱስትሪአችንም ሀዲዱን እንደሳተ ባቡር እየሆነ ሥላለ ፤ ወደ ሀዲዱ እንዲመለስ እና ልክ እንደዚህ ፊልም በ *film director , cinematography , acting , story line editing , background music and screenplay etc•••• በነዚህ ዘርፎች ጦብያዊ ፊልሞቻችን ከእናንተ ልምድ ይወስዳል ብዬ አስባለሁ ። በተለይ ጠዋት ተጋግረዉ ለከሰዓት ደርሰዋል ተብለዉ ለዕይታ የሚበቁ ፊልሞች ጥሩ መቀጣጫ ነዉ ።

  • @solomonmoges6297
    @solomonmoges6297 2 ปีที่แล้ว +14

    ፊልሙ አምሮ ሳለ እናንተ ግን ሰገጣቹ ምንሼ ነው ማትለቁበት ምክንያት ላይክ ነው ሳንገጫቹ አንቀር
    ሁላቹሁም ካሁን ቡሀላ አትዩትና negative አስገብተን ብድራችን እንመልስ

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ግን በጣም አዝብራርቃቹህት ሙሉውን በትክታታይ ልቀቁልን በተርፍ በርቱ አቤልና & አደይ በጣም ወድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️👍👍🟥ዩቱቤን ስብስክራይብ በማድርግ ቤተስብ ይሁኑ ❤️

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 ปีที่แล้ว +1

    በአደይ ትወና ዉስጥ የረቂቅ ተሾመን ትወና የማየዉ እኔ ብቻ ነኝ ... 🙌

  • @asya5703
    @asya5703 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤል እርጋታህና ፈገግታህ በጣም ደስ ይላል

  • @ngatdugd6679
    @ngatdugd6679 2 ปีที่แล้ว +5

    አረ እባካችሁ ደቂቃውን ጨምሩልን 30 ደቂቃ እንኳን አይሞላም እኮ ከሲትኮም እንኳን ያነሰ ነው

  • @tsinatkuki3245
    @tsinatkuki3245 2 ปีที่แล้ว +16

    ኧረ ከ ቴሌቭዥኑ እኩል ሂዱ በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው

  • @GobezTemari
    @GobezTemari 2 ปีที่แล้ว +21

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን!😍😍😍

    • @Seblekebed
      @Seblekebed 2 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 ปีที่แล้ว +3

    አደይ በጣም ታሣዝነኛለች💔😢

  • @ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ
    @ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ፊልምነዉ በእመቤቴ ቶሎ ልቀቁልኝ🌹🌹🥰🥰🥰🥰

  • @hanatamirat4133
    @hanatamirat4133 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ለዓደይ የ አቦሎች subscribe እየገሰገሰ ነዉ

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary 2 ปีที่แล้ว +40

    ከሁለት ሺ በላይ ህዝብ ያለው ቀን በለቀቃችሁት እኮ ነው እንደዛ ባታደረጉ ጥሩ ይመሰለኛል🤔

    • @appuae6948
      @appuae6948 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ሁለት ሁለት ቢለቁ ጥሩ ነው

    • @مريمعبدالله-ج9غ
      @مريمعبدالله-ج9غ 2 ปีที่แล้ว +1

      ለተመልካች አደለም የተሰራዉ😀😀 ዝብለዉ ነወ በቃ ለራሳቸዉ ዘና ሊሉበት

    • @yelbeamakary
      @yelbeamakary 2 ปีที่แล้ว +1

      @@مريمعبدالله-ج9غ ክክክክክ ሳይሆን አይቀረም

    • @seadaabdella1360
      @seadaabdella1360 2 ปีที่แล้ว

      Eko

  • @ااااا-م1ت7ت
    @ااااا-م1ت7ت 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም አሪፍ ነው አቢልንና አይን ለማየት ነው የምክታተላችሁ

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የጥቆላው ፓርት ሲያስጠላ ግን ምንምኳ ለማስተማር ቢሆንም ለንስሐ ያብቃቹ😭

  • @HildanaMama
    @HildanaMama 7 หลายเดือนก่อน

    እትዬ ገነት ባይኖሩ ድራማው ምንም ደስአይልም ነበር😂😂

  • @sirgutalemu1208
    @sirgutalemu1208 2 ปีที่แล้ว

    enameseginalen endzih mulun likekulin gin lik tv lay tayito siyalk demo bitilekut yebelete yihonal.

  • @hdhdhhdr6694
    @hdhdhhdr6694 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አደይ ና አቤል አፈዘዛቹሁኝ ትለያላቹሁ ውድድድድድድድድድድ💘💘💘❤❤❤💛💛💛💛❤❤❤

  • @አበበችይቱብ
    @አበበችይቱብ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ግን ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @makayamohamoud5956
    @makayamohamoud5956 2 ปีที่แล้ว +7

    የተመልካች አስተያየት ተቀበሉ እባካችሁ ትንሽ ደቂቃ ይጨመርልን

  • @Nigat_Media
    @Nigat_Media 2 ปีที่แล้ว +4

    ደቂቃው በጣም ረዝሟል ቀንሱልን። መተኛት አልቻልንም እኮ

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ድራማ ድንቅ ብቃት ድንቅ ተዋንያን ያየንበት ገራሚ ድራማ ነው እንዳታቁዋርጡት

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 2 ปีที่แล้ว +3

    አደይ እና አቤል ልዩ

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 2 ปีที่แล้ว +12

    ኮሜታተሮች እንደ አደይ ትእግስት ይኑራችሁ በየቀኑ ነው የሚለቀቀው 😎

  • @መሲዩቱዩብቻናል
    @መሲዩቱዩብቻናል 2 ปีที่แล้ว +2

    የጠቋዪ ነገርስ ውይ ጠንቋይ ለእራሱ እንኳን አይሆኑም እኮ ጠቋይ ጋር የምትሄድ ሰዎች እፈሩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👏👏👏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 ปีที่แล้ว +2

    አደይዬ አቤልዬ ሰታምሩ ❤❤

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 2 ปีที่แล้ว

    እር በኩረኩሪቷ ማርያም አላለም ወይኔ አበል እኔ በጣም የገርመኝ ነገር የሠራተኛ መቀናት ነዉ ግራ ያገባኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይ የሴት ነገር

  • @herrytube4621
    @herrytube4621 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወዴት እየሄድን ነዉ? ለስሙ ሀይማኖተኞች ነን ዛሬ በ bernos tv amharic ላይ ያየሁት ነገር አሳዛኝ ነዉ። በዉጭ አገር ያሉ እህት ና ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ።

  • @rasmesfin1393
    @rasmesfin1393 2 ปีที่แล้ว +2

    በ፩ቀን ውስጥ 16አየሁ ገራሚ ነው i cant wait 😍😍😍

    • @azezahazezah2015
      @azezahazezah2015 2 ปีที่แล้ว

      በምን ነው የማገኘው ውዴ

  • @mahewendmu2634
    @mahewendmu2634 2 ปีที่แล้ว +11

    እኛነን ያቀበጥናችሁ ቆይ ጠብቁ

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 2 ปีที่แล้ว

    ለይኩንሻ መቼም አንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሄር ባርኮህ የፈጠረህ" ያለችው ነገር ያስቃል አይ ለይኩንሻ

  • @ማርያምእናቴ-ጠ6መ
    @ማርያምእናቴ-ጠ6መ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ አባት የለኝም የአደይ አባት ሳይ ብኖርልኝ ብዬ ተመኘው😭😭😭😭😭😭

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 2 ปีที่แล้ว +2

    መችነው ደሞ 19የሚለቀቀው በጉጉት ማለቃችን ነው ደሞ እትዘበራርቁት በጣም ቆንጆ ነው በዚው ቀጥሉ እሺ ግን እባክቹሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👋👋👋

    • @helenlove4359
      @helenlove4359 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ሰላም

    • @helenlove4359
      @helenlove4359 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @hanazelke6051
    @hanazelke6051 2 ปีที่แล้ว +3

    ከቻላቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @squatmt
    @squatmt 2 ปีที่แล้ว +4

    ሪችን የምትሉ እስኪ እንያችሁ

  • @nebatlema8666
    @nebatlema8666 2 ปีที่แล้ว +2

    ድራማው አሪፍ ነው ግን ሰዓቱ በጣም አጠረ ትንሽ ደቂቃ ጨምሩበት

  • @artflow216
    @artflow216 2 ปีที่แล้ว +6

    አረፈ ነው በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @ekru4539
    @ekru4539 2 ปีที่แล้ว +3

    ደይቃ ይጨመርልን😍

  • @እልፏተስፋዬ
    @እልፏተስፋዬ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አስባቹ ነው ማትለቁት ሌላው ነገር ያሰጨነቀን አይበቃም😳😳😳😳

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤልንና አደይን ለምን ወደድናቸው የጥሩ ሰው ገፀ ባህሪ ስለተላበሱ ነው እና ጥሩ እንሁን በፈጣሪም በሰውም ዘድ ተወዳጂ ያረገናል በርቱ

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ትወና ነው እኔ የእንጀራ እናቷ መጨረሻ ማየት ነው የምፈልገው በርቱልን

  • @hiyabsamuel6864
    @hiyabsamuel6864 ปีที่แล้ว

    I feel like this movie is my life specially the step mom

  • @meazasheferaw3254
    @meazasheferaw3254 2 ปีที่แล้ว +13

    ድምፃቸዉን ከፍ አድርጉልን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 2 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ማርያም ተጠብቅህ

  • @tesfayegelaw9401
    @tesfayegelaw9401 2 ปีที่แล้ว +4

    አደይ ድራማ ምእራፍ 1 ክፍል 19 መቼ ነው የሚታየው

  • @tigshe396
    @tigshe396 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤል አደይ የአደይ አባት ❤️wow

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 ปีที่แล้ว +1

    ትግስት አደይን የጎዳች መስሏት ስለ አቤል ማንነት ስትነግራት ቆይታ አደይን እክፍሉ አስጠርቶ እንደተመለሰች ሲነግራት እና አደይዬም ፈገግ ስትል ቲጂ የቅናት ጥግ ይዟት ቅጥል አላለችም 😂😂😂😂

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ድራማ ግን ደይቃ ይጨመርልን

  • @abasahmedmehamed2741
    @abasahmedmehamed2741 2 ปีที่แล้ว +2

    የሩታ መቀባረር ደስስስስስ ይላል

  • @mewdedaschenaki1339
    @mewdedaschenaki1339 2 ปีที่แล้ว

    Yehn eko tewat ebs lay ayetenwal adiss lemn atelkulnm demo tenshi seat betechenruln keza wechi betam des yemil aguagi derama nw 🥰🙏

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤል እኔ አፈቀረኩት ወይኔ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yeruksewhamid3137
    @yeruksewhamid3137 2 ปีที่แล้ว +8

    ተወደድን ብሎ መኩራራት ብዙም አያዋጣም እናንተን ለማየት ሳፍ ስንል እንደ ህፃን እንቁልልጭ አትበሉን ካልሆነ የቱርክ ፊልም ያለገደብ ወደምናይበት ቻናል ላሽ እንላለን

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደምንወደዉ መጥላትም እንችልበታለን አካበዳችሁኮ ልቀቁት እንጅ

  • @Amina-vu9jt
    @Amina-vu9jt 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብረቢሶችናቹ እኛ አደይን ብለን ስመጣ ማስተናገዲ እደት አቃታቹ 🤨ደሞ ደቂቃዋ ተበዲራቹ ይመስል ትንሽ✊

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 7 หลายเดือนก่อน

    ገና አሁን ላይ የጀመርኩት በጣም ልብ አንጠልጣይ ነው

  • @meronmamye1139
    @meronmamye1139 2 ปีที่แล้ว +1

    ከእርኛዬ ድራማ ቀጥየ በጉጉት የማየው ድራማ የኔ ምርጦች ግን በቲቪ ይታያል ኢትዮጵያ ልገባ ነው እንዴት ነው የማየው

    • @ttbb632
      @ttbb632 2 ปีที่แล้ว

      Ebs tv