ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እነ አክሊል ወንጌል ነው እየሰበኩ ያሉት ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል የሚያንጹ ናቸው ። ዘመድኩን ግን የስድብ መንፈስ ነው የሞላብህ እባክህ ዘመድኩን እግዚአብሔር እንዳይቀጣህ ወደ ልብህ ተመለስ
@@SosiFantaye አንቺ እራሱ ማስተዋሉን ይስጥሽ
በርታ ውንድማችን
አክሊል በርታ ዘመድኩን የቀና ይመስለኛል ፖለቲከኛ ስለሆነ ተከታዩ ቀነሷል አክሊልዬ በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
በጣም ደስስስይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ልጆች ለአመቱ በሰላም ያድርሰን
ሃይማኖት በቲፎዞ አይሰራም ማንም ይሁን እንደነ በጋሻዉ ጊዜዉን ጠብቆ መጋለጡ አይቀርም
እንደኔ ጎረቤት ለጎረቤትበሚጋጭበት ጊዜ እንኳንበሽማግሌ ተይዞ ከታረቁ በኋላ የተጣሉበት ምክንያትሚስጥር ሆኖ ይቀራል
ዘመድኩን ከስድብ ውጭ የሚያውቀው ነገር የለም።የሰይጣን ተላላኪ ምን አይነት ባለጌ እንዳሳደገው።
ቅድስት ሥላሴ ሂዳችሁ መስቀሉን የረገጣችሁም ሆነ ልትረግጡ ያሰባችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ኮቴ ይርገጣችሁ ።
አሜን 🎉🎉🎉
አይ ዘመድኩን በቃ ሁሉም ቦታ እንደጨው መሆን አይደብርም ለምን እዚያው ፓለቲካክን አታቦካም በቃ ዝም ብሎ መበጥርቅ አይደብርም አንተ ብሎ ተቆርቃሪ በሰው አገር ሆናቹ ትበጠርቃላቹ ወንድ ከሆናቹ ለምን አትገቡም ቅጣችውን ያጣቹ እብዶች አኬ ጀግና ነው የኦርቶዶክሰ እንቁ ልጅ ነው ❤❤❤❤
🙏🙏
ዘመድኩን በጣም ለይቶልሀል አንተ ከዳቆን ክብረት በምን ተለየህ ወይ ጠቅለህ ግባ እፖለቲካህ 😢😢
👍
መጀመሪያ እኮ እኔ በጋሻው እም እኮ እደዝህ ልክ እደ አክልል ነበሩ ህዝቡ አብሮ ይስቃብጥ ነበር ጴጤ እኮ ተመለሰ እምትሉት ወደፊት በንሱ ምንገድ እደምገባ እርግጠኛ
እውነት ዘመድኩን ሰዎችን ስያርም በኦርቶዶክስ ስርአትና ትውፊት መሠረት አይደለም......ዎነኛ ለተዋህዶ ልጆች መጥፋት ምክንያት እየሆነ ያለ ይመስለኛል .... አባቶችን እንኳን ሲናገር ስሙት ። እውነት ግን ለተዋህዶና ምዕመኗ በመቆርቆር ነው ?.... ከሆነ መረጃ ይዞ በውስጥ ለምን ይህን ልጅ አይመክረውም ?... ፖለቲካ እና ሃይማኖት የተደባለቀበት ይመስለኛ !.. ወንድም ዘመድኩን መቆርቆርህ በማስተዋል በጥበብ ይሁን ! አታወዛግቡን !! ከዚህ በፊትም ብየኻለሁ .....
እስከመቼ ነው እርስበርስ የምንነቃቆረው?እስከመቼ ነውሰውን የምንከተለው ?እስከመቼነው አስመሳዬች የምንሆነው?ኣሮቶዳክሳዊያን በሚታረድበት ዘመን ወደ እግዚአብሔር ከመጫህ እኞ ግን
ምነው ግን የዘረኝነት ስሜት ያለባቸው ሰዎች አበዙትሳ ውንድማችን አክሊል ያላለውን እንደተባለ አስመስለው የሚያወሩት አብሶ ዘመድኩት ምን እየሆነ ነው አሁንስ አበዛው መቼስ ወንድሞቻችን እንድ ዘሙድኩን አማራ ትግሬ ጉራጌ ኦሮሞ እያሉ አይውሉም
አክሊል ቲክቶክ ያፈመሰው ጭብጨባ ያሰከረው ልጅ ሆኗል
ዘመዴ የሚዲያ ክርስቲያን አይደለም እሱን ለማወቅ ከ25 አመት በፊት በየገዳማቱ በየጠረፉና በየበረሃው ጉዞ እያዘጋጀ ህዝቡን እያስተማረ ምንይሰራ እንደነበረ መጠየቅ ነው በቤተክርስቲያንም አይደራደርም ሀይማኖት ደግሞ በቲፎዞ አይመራም
በስማም ብሎ ከመሳደብ የሻላል
ዳቆን ዳዊት ግን በሰላም ነው የተናገሩትን አዉቀዉት ይሁን 🙊አኬ ተወገዘ ብለህ እርእሰ ያደርከዉ በምን ምክኛት ነው 🙊ዘመድኩን የሚባለዉ ግን ፋጣሪ ይገፅፀዉ😳😳
አልገረምህም ይሄ ምቀኛ ደግሞ ዲን ነው ነውረኛው በዛሳ ከኛ ቤተክርስቲያን
@@YeberhaFertochiከቡት መጀመሪያ የሰውን ማንነት አጣራ ዘመዴ ማንነው
@@ምህረትሚዲያ ዲን አይሳደብ ወንድም ዓለም ጌታ ኢየሱስ ይገስጽህ😬
መጀመርያ ፀጉራችሁን አሳጥሩት ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ እባካችሁ አትዝለሉ አሽብሽቡ ጭፈራ አስመሰላችሁት
እኔ አባ ገብሬ ኪዳንን እኔ ዲያቆን ዮርዳኖስን አዳምጥ እውነት ነው አክልልም ሆነ ዘመድኩን በእርግጥ እውነት ነው የተናገረው አያማትብም ቅዱሳንንም ማሳት አይፈልግም ምናፍቅንን እምሰበው ወደፊት ቤተክርስቲያን ወደ ተሃድሶ ለመውሰድ የበግ ለምድ የለበሰ ሰው ነው
ምን አይነት ሰዎች ናችሁ በፈጣሪ ስንት የቤተክርስቲያን ተማሪ ደቀመዛሙር ተብሎ አማትቦ የሚጀምር የለም እኮ ለምን እነሱ ላይ አልጮኽም ። ሲቀጥል ስለ ማማተብ ስንቴ አስተምሯል ። እና ደግሞ የእውነት መናፍቃን ወይ ፔንጤ ካልሆንክ ለገዛ ወንድምህ እንዴት ውድቀት ትመኛለህ
Ebakacehu wendemochi selemenetachen zem belachehu adebabya atweru ylila msakeya atehunu meweyayet kefelegacehu bwesex teweyayu
ዘምድኩን ማነው??????????በዚህ አንደበቱ ስንት ነፈሳት ድነዋል?????
አሁን አክሊል ተወገዘ ብለህ ተንምብኒን ትሰራለህ ? መድኃኔዓለም ያወገዝህ አጁዛ
መጀመሪያ ከመሳደቡህ በፉት ቪዲዮውን እይ ደንቆሮ መሀይም ለስድብ የሚሮጥ
@@ምህረትሚዲያ አንተማ ዲን አይደለህም😂 ዲን አይሳደብም ይመክራል ያስተምራል እንጂ እንዲያው ክህነትህ በይከብደኝ ኑሮ አጥረገርግህ ነበር😬
ዘመዴና ደረጄ አክሊለ በለጠን ብለው ተቃጥለዋል ውሀ ድፈባቸው😂
ጭፈራ የጵንጤ ነው ስትሉ አልነበረም እንደ?
አንተ በሳል ከሆንክ ምከረው እንጅ ያንተን ስድብ እግዚአብሔር ይወደዋል ማለት ነው ሁሉም ንሰሀ ካልገባን የዘራ ነውን እናጭዳለን አንተ ትውልዱን ሰብክህ ታውቃለህ ግንግን እኔን ማን ይሉኛል ብለህ ጠይቅ ከሰው ጉድፍ ይልቅ የአይንህን ምሶሶ ተመልከት ማስተዋልን ያድለን።
ዝምበል አንተ አክሊል አክሊል አትበል ይዞህ ይወድቃል ። ዘመድኩንንም ዘወይንየንም የነቀፋችሁ ምንም የጌታን ቃል አታዉቁም ባዶ ናችሁ የነቃ ሊያነቃህ ሲል እምቢ ካልክ ብቻችሁን መተኛት ትችላላችሁ።
Zemedkun poletikegna bcha nw.
ውይ ደረጀ አንተም????
ምንማለት ነው እረ የአክሊል ተማጋች እረ ምናምን ታወዳድራላችሁ ዘመድኩን የቲክቶክ አርበኛ አይደለም እረእባካችሁ ይዘን ቲክቶከሮች ምን ማለት ፈልጋችሁ ነው እስከ እግዚአብሔር እውነትን ይግለፅላችሁ የአክሊል ጠበቃዎች መጀመርያ አለባበሳችሁን ፀጉር አቆራሮጣችሁ ኦርቶዶክሳዊ ይህን ከነንግግራችሁም
Tikikil naw akilili bxm yasifeligenali faxari yirdaw berta akilili zaginawa yeortodksi lij.
Yewexaochachen lementachew mensasate dese ylalel gen mzemure size meru mzelele lemen asefelege keyet yemexa new ebakachehun ortodoksaweyan ymenaregewen enwek befexari
zemedikunim liki nw sitetin nw siteti yalew minuga nw kifatu
Pente
አኬ የአተረጓጎም ነው እንጅ መስቀል ይረገጥ አላልኩም እስካለ ድረስ የዘመድኩን መቆርቆር አስፈላጊ አይደለም የሚሰራ ይሳሳታል ተቆርቋሪ መስለህ ከሰው ልታጥላላው ተውና ስራ ካለህ ስራህን ስራ
ዘመድኩን ቅናት ይመስልብሃል አንተ ብታርፍ ይሻላል
Besmame yeha seweya gen betebetenko anda bagerachen anda bementachene eyemta bekenate menfese yemiyskayewe ketenshe eske telke eyezertete yemiynorew lemen eyamtachehu ementachenene tasedebalchehu nemen tebeltene new afun siykefetew erasu endate endemiyaseferawe satane
እነ አክሊል ወንጌል ነው እየሰበኩ ያሉት ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል የሚያንጹ ናቸው ። ዘመድኩን ግን የስድብ መንፈስ ነው የሞላብህ እባክህ ዘመድኩን እግዚአብሔር እንዳይቀጣህ ወደ ልብህ ተመለስ
@@SosiFantaye አንቺ እራሱ ማስተዋሉን ይስጥሽ
በርታ ውንድማችን
አክሊል በርታ ዘመድኩን የቀና ይመስለኛል ፖለቲከኛ ስለሆነ ተከታዩ ቀነሷል አክሊልዬ በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
በጣም ደስስስይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ልጆች ለአመቱ በሰላም ያድርሰን
ሃይማኖት በቲፎዞ አይሰራም ማንም ይሁን እንደነ በጋሻዉ ጊዜዉን ጠብቆ መጋለጡ አይቀርም
እንደኔ ጎረቤት ለጎረቤትበሚጋጭበት ጊዜ እንኳንበሽማግሌ ተይዞ ከታረቁ በኋላ የተጣሉበት ምክንያትሚስጥር ሆኖ ይቀራል
ዘመድኩን ከስድብ ውጭ የሚያውቀው ነገር የለም።የሰይጣን ተላላኪ ምን አይነት ባለጌ እንዳሳደገው።
ቅድስት ሥላሴ ሂዳችሁ መስቀሉን የረገጣችሁም ሆነ ልትረግጡ ያሰባችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ኮቴ ይርገጣችሁ ።
አሜን 🎉🎉🎉
አይ ዘመድኩን በቃ ሁሉም ቦታ እንደጨው መሆን አይደብርም ለምን እዚያው ፓለቲካክን አታቦካም በቃ ዝም ብሎ መበጥርቅ አይደብርም አንተ ብሎ ተቆርቃሪ በሰው አገር ሆናቹ ትበጠርቃላቹ ወንድ ከሆናቹ ለምን አትገቡም ቅጣችውን ያጣቹ እብዶች አኬ ጀግና ነው የኦርቶዶክሰ እንቁ ልጅ ነው ❤❤❤❤
🙏🙏
ዘመድኩን በጣም ለይቶልሀል አንተ ከዳቆን ክብረት በምን ተለየህ ወይ ጠቅለህ ግባ እፖለቲካህ 😢😢
👍
መጀመሪያ እኮ እኔ በጋሻው እም እኮ እደዝህ ልክ እደ አክልል ነበሩ ህዝቡ አብሮ ይስቃብጥ ነበር ጴጤ እኮ ተመለሰ እምትሉት ወደፊት በንሱ ምንገድ እደምገባ እርግጠኛ
እውነት ዘመድኩን ሰዎችን ስያርም በኦርቶዶክስ ስርአትና ትውፊት መሠረት አይደለም......ዎነኛ ለተዋህዶ ልጆች መጥፋት ምክንያት እየሆነ ያለ ይመስለኛል .... አባቶችን እንኳን ሲናገር ስሙት ። እውነት ግን ለተዋህዶና ምዕመኗ በመቆርቆር ነው ?.... ከሆነ መረጃ ይዞ በውስጥ ለምን ይህን ልጅ አይመክረውም ?... ፖለቲካ እና ሃይማኖት የተደባለቀበት ይመስለኛ !.. ወንድም ዘመድኩን መቆርቆርህ በማስተዋል በጥበብ ይሁን ! አታወዛግቡን !! ከዚህ በፊትም ብየኻለሁ .....
እስከመቼ ነው
እርስበርስ የምንነቃቆረው?
እስከመቼ ነው
ሰውን የምንከተለው ?
እስከመቼነው
አስመሳዬች የምንሆነው?
ኣሮቶዳክሳዊያን በሚታረድበት ዘመን ወደ እግዚአብሔር ከመጫህ እኞ ግን
ምነው ግን የዘረኝነት ስሜት ያለባቸው ሰዎች አበዙትሳ ውንድማችን አክሊል ያላለውን እንደተባለ አስመስለው የሚያወሩት አብሶ ዘመድኩት ምን እየሆነ ነው አሁንስ አበዛው መቼስ ወንድሞቻችን እንድ ዘሙድኩን አማራ ትግሬ ጉራጌ ኦሮሞ እያሉ አይውሉም
አክሊል ቲክቶክ ያፈመሰው ጭብጨባ ያሰከረው ልጅ ሆኗል
ዘመዴ የሚዲያ ክርስቲያን አይደለም እሱን ለማወቅ ከ25 አመት በፊት በየገዳማቱ በየጠረፉና በየበረሃው ጉዞ እያዘጋጀ ህዝቡን እያስተማረ ምንይሰራ እንደነበረ መጠየቅ ነው በቤተክርስቲያንም አይደራደርም ሀይማኖት ደግሞ በቲፎዞ አይመራም
በስማም ብሎ ከመሳደብ የሻላል
ዳቆን ዳዊት ግን በሰላም ነው
የተናገሩትን አዉቀዉት ይሁን 🙊
አኬ ተወገዘ ብለህ እርእሰ
ያደርከዉ በምን ምክኛት ነው 🙊
ዘመድኩን የሚባለዉ ግን ፋጣሪ ይገፅፀዉ😳😳