ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደዚህ ደግ እና ትሁታንን ማየት ራሱ ፈውስ ነው:: በረከታችሁ ይድረሰኝ እናንተ መልካም ሰዎች:: ኑሩልን
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ።እኔም እደዚህ አይነት ስራ ለመስራት ትልቅ ምኞት አለኝ እባካቹ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
እግዚኦ ምን መታደል ነው በወላዲተ አምላክ እምዬ የተዋህዶ አስተምህሮሽ ውጤት ነው ኢትዮጲያዬ እናቴ ሰው አትጪ
ሁለት ትልልቅ ክብር ያላቸው ለሌላው ደጋፊ ለወደቁ ኢትዮጵያውያን አጉራሽ በር ከፋች ናቸው እንደዚህ ፍቅር ወገን ይብዛ ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም እግዚአብሔር ጤና በዘመናቸው ውስጥ እሱ ይርዳ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤️👍🏽
ምንኛ መታደል ነው በማርያም ቢኒዬ እና እማማ ዘውዲቱ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ
ለገባው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መገለጫ ከሆኑት ነገሮች አንዱ እነዚህ ናቸው በምግባር ኮትኩታ ከራስ አልፎ ለሌሎች እንድንኖር የምታደርግ ቅድስት እምነት ምን ዋጋ አለው እኛ ግን እንደኋላ ቀር ቆጠርናት ጥጋብ አላስችል አለን። ክርስትና ሲኖሩት እንጅ ሲማሩት አይገባም እንዲሉ አባቶቻችን እኛም በዝች ቅድስት እምነት ጸንተን ለአለም ብርሀን እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን(የቅዱሳን አምላክ) ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን እመቤታችን ትርዳን። ክብር ለእነዚህ ድንቅ ሰዎች
በጣም ትክክል
አሜን አሜን አሜን
እዉነት አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለመስጠትም ለካ በ እግዚአብሔር መመረጥ ያስፈልጋል በእውነት።
*እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅም እግዚአብሔር በናንተ አድሮ ብዙ እንደሚሰራ እናምናለን እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያድላችሁ*
አሜን 💚💛❤
እውነት ምንም ለማለት ቃል የለኝም ምነኛ መታደል ነው ከሰወች የተናቁትን እያነሱ መንከባከብ አባት ሆይ እኔ ሀጥያተኛይቱ ልጅህ መቸ ይሆን መልካም ነገርን እማስብ 😭😭😭እየሰሩም አልሰራንም የሚሉ ልጆችህ እኔስ ምንም ያላደረኩት ምን ትለኝ ይሆን
እራሳቸውን ለእግዚአብሔር አሳልፍው የስጡ የክርስቶስ ቤተስቦች የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ክርስትና በተግባር አቤት መታደል
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን ወንድማችን ላንተም እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉን የሚችሐው እግዚአብሔር ይርዳቹሁ
ሁለት ምርጥ የተባረካችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ሁለት የእግዚአብሔር ሰወች ታድላችሁ ቢንያም ጉብዝናህ የእናትን ጉልበት መሳም መታደል ነው የኔመምህር ብየካለው
ተዋህዶ ሀይማኖቴን በዚህ ፕሮግራም ያየሁት ትህትና ቤተክርስቲያን ያነፀቻቸው እንደሆነ ይታያል ክብር ምስጋና ለአምላካችን
መታደል እኮ ነው ደግነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማርያምን ቢኒ ንግግርህ ትህትናህ አስለቀሰኝ እንዲያው አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም አንተ ክርስትናው በጣም ገብቶሀል የኔን እድሜ ላንታ ይስጥህ
እዉነት ነዉ
እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትዬ እና ቢኒ
ጌታ ሆይ ለቢኒ ጤናውን ስጥው እባክህ አብዝተህ እድሜ ስጥልኝ።
በእውነት እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃቹ ቢኒዬ አንተ ትልቅ ሰው የራስክን ኑሮ ትተክ ለሰዎች ኑረካል በእውነት መታደል ነው ምናለ ከናንተ መልካምነት ትንሹን ብታድሉን ቢኒሻ እግዚአብሔር ፍፃሜክን ያሳምርልክ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥክ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን እማማ ዘውዲቱ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት የብዙዎች እናት አሁን እኛም ኖርን እንላለን ከነክፋታችን
ውጭ ሀገር ላለነው Trust fund የምናረግበት አጋጣሚ ብታመቻቹ ጥሩ ነበር። እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን
ቢኒ እድሜ እና ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንጌሉን አንተ ላይ ስላየነው በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለካ ሰው አለው እግዚአብሔር ይመስገን።እናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።
መልካምነት ለራስነው እማምዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
በጣም ታድላችዋል የመንፈሳዊ እርካታ አላችሁ እንደ እናንተ የሰራ የለም ምን ይቆጫቸዋል ለነብሳችሁ ያወቃችሁበት እናንተ ናቹሁይህች አለም ምንም አትጠቅምም መቼም እንደምንጠራም አናውቅም እና ደስ ይበላችሁ እግዚሃብሄርየሚወደውን ስራ ስለሰራችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
እንደዚህ የተባረኩ ሰዎችን እየጋበዛችሁ እኛም እንባረክ የተረገመ ሰው ትጋብዙ እና ተሳዳቢ አታድርጉን እባካችሁ።
መታደል ነው ሌላ ምን እንበል በወጣትነህ የተመረጥቅ ታልቅ ሰው ነህ ሺ አመት ኑርልን እናታችን በመጦሪይዋት ዘመን ደከመኝ ሳይሉ የየተቸገሩ ህፃናትን ያስድጋሉ እረጅም እድሜ ያድልልን !!
የታደሉ እናት የታደለ ወንድም እኔ በነሱ መልካም ስራ ተደሰትኩሁሌም ጥሩ ነገር ደስ ይላል
ልቦትም እንደ መልኮት የፀዳ እናት ኖት እድሜና ጤና ይስጦት
እግዛብሄር ይመሰግን በመረጣቸው ሰዎች ላይ አድሮ ስራውን ይሰራል እማማ ዘውዴና ቢኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዛብሄር አምላክ ይስጣቹ
የድንግል ማርያም ልጅ የሀሳባችንን ይሙላልን የተባረከ ስራ ነዉ የምትሰሩት ጌታ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችዉ
አሜን
እግዚአብሔር ይርዳቹ ቢኒ ቅን ሰው ማምዬም እግእድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥሽ
የተሰበር ልብ ስጠን ቢንያም በወጣትነት የሃይማኖት ጽናት
እማ እረጅም እድሜ ይሰጦት ምን አይነት ሀገር ነው አንዱ የሰይጣን ሥራ ይሰራል አንድ የህይወት ሥራ ይሰራል
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ የብዙ ምስኪኖች ተስፋ ናችሁ
ከውብ ፊቶች ደጋግ ልቦች ይበልጣሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁለታችሁም እንድ ናት አይነት ሰዎችን ያብዛልን።
የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ በእውነት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እመብርሃን አለው ትበላላችሁ ውድድድድድድድ 💚❤💛👏
መድሐኒአለም ብዙ ዘመን ያኑርዎት እናታችን❤
እድማቹሁ የርዘም ክፍ አይንካቹሁ እማየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ቅን መስራት መያደል ነው ለነ ስቅ. ነው ታድላቹሁ እኛም አድሎን ሚስኪኖቹን እምንይዝበት አቅም ስጠን
እማምዬ እድሜና ጤና ይስጦት ቢንዬ ተባረክ ለአተም እረጅም እድሜ እመኛለው
ደግ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ቢኒም ደግ ሰው እዲሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ እግዚያብሄር ይስጣችሁ
አንተ መልካም ሰው ቢኒያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥህ የአብረሃም ሰላሴ ከክፉው ይጠብቅህ የድሆች አባት ነህ ከህወሓት እና ከወያኔ እድሜ እና ጤና ቀንሶ ላንተ ጀባ ይበልህ
እረጅም እድሜ ከጤናጋይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ መታደልነዉ እኛም ጨካኝ እማይራራ ልባችንን ያራራልን አሜን ፫ 🙏🙏
ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ ክብር ለናቱ ለናታችን ለጻድቃን ሰማእታቱ ቅዱስን እንደየ ማእረጋቸው ክብር ምስጋና ይግባቸው ለዶክተር አብይ የማስተላልፈው ነገር ቢኖር ድህነትን ቅነንቱ አመለካከቱ እንዳለ ሆኖ ከጀርባው ያለው ተንኮል ግን ቸሩ መድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ያን ስልት ይህችን ሀገር ወደ መጥፎ ነገር ለመለወጥ የሚጥር ሁሉ በእውነት አይሳካለት አይሳካምም ወንድማችን ቢኒያም እናታችን ወይዘሮ ዘውዲቱ ለመልካም አመለካከታችሁ እግዚያብሄር የሰማይ ቤቱን ያሳምርላችሁ በእውነት ለባለስልጣናቱም ማስተዋልና ጥበቡን ያድላቸው አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ በሰው ልቦና አድሮ መልካም ነገሮች ይሰራል ለዚ ስራ ስለተመረጣቹ እድለኛ ናቹ እሱ እድሜ ጤናና በረከት ያድላቹ እማማ ከዚ በላይ እረዥም እድሜ እመኝሎታለው
*ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቢንየ ማማየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም መልካም ሰሪወች ያድርገን አማኑኤል ቢያሳካልኝ የኔም ምኞት ነው እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ እህት ወንድሞች*
እግዝአብሔር እድሜና ጤናዉን ያድላችሁ እናት ዘዉዲቱ ና ልጅ ቢናም ረጅም እድሜና ፀጋዉን ያድላችሁ የወለድከዉ ይባረክልህ
በእውነት እግዚአብሔር እንደናንተ አይነቱን ይብዛልን እኛንም እጃችንን እድንዘረጋ ሰጪ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን እዴሜና ጤና ይሰጣቸው ጸሎታችሁ ይርዳን
እናታችን ዘውዲቱና ወንድማችን ቢንያም እግዚአብሄር እድሜያችሁን ያርዝመው እንደ እናንተ አይነቱን አምላክ ያብዛልን ቢንዬ እግዚአብሄር ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ የኔ ወንድም መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ
ምንም ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ
መልካም ስራን ለመስራትም ከላይ ሲቀባ ነውና ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እረ በምን ቃል ልጥራችሁ
እረ ወንድማችን ቢኒያም እውነት ሰው አክባሪ ነህ አምላክ ያክብርህ
የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን መድሐኒያለም ።መታደል እኮ ነው እግዚሐብኤር ይማሮት
ቢኒያም ምንም ባለመስራቴ እበሳጫለው አልክ ትህትናህ የእውነት አስለቀሰኝ እራሴን ጠላሁ ከቱመሆኔን አየሁ
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናቴ ወንድሜ እድለኛ ናቹ
እግዚአብሔር መልካም ስራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይለኛል
ተባረኩ! እንደእናንተ ያሉትን መልካም ሰዎች ያበርክትልን! Hረኞችንና ነፍስ ገዳዮችን መልካም ሰዎች እንዲሆኑ ልብ ይስጥልን!
ታደለህ ቢኒዬ የተዋህዶ ልጅ ነህ እማምዬ እርጅም ዕድሜ ጤና ይስጦት ታድለው
ውይቢኒየየኔሽቁጥቁጥጤናይስጥህ ቢኒ እማማዘውዲቱእናታችንጤናይስጣቹህመሳይ አድናቂህነኝ ቢኒእንወድሀለን
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጣችሁ ሁለታችሁም
እናታችን እና ቢኒ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ጌታ ሆይ እኛንም መልካምን ነገር እድንሰራ ልባችንን ክፈትልን
ምናለ አንደናተ ቢያረገኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድላችሁ
የተዋህዶ ውጤት ይሄ ነው ትክክለኛ አማኞች እደነዚህ ለፈጣሪ መታመንና ለተቸገሩ መራራት ነው ለሆዱ ብሎ የወጣው እሱ ድሮም በእግሩጂ በልቡ ወደ እግዚአቢሄር አልቀረበም ማለት ነው ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ።
እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
እኔሜ የናተን ስራ ሳይ አልቅሳለሁ ምንም ሳልሰራ እድሜዬ ሄደብኝ እማማ ዘውዲቱ እና ወድም ቢኒ እግዚብሄር የማያልቀውን በረከቱን ያብዛላችሁ እግዚብሄር ይጠብቃችሁ እድሜውን ያርዝምልን
ሁለቱም ልበ ብርሀን ሁሉም መልካሞችእድሜ ከበረከት ያድላችው በእውነት
አበበች ጎበና እማማ ዘውዲቱ መሸሻ ክብረ አረጋውያን ስማቸው ጠፋኝ እንጦጦ ላይ ያለው ዶክተር እሱም ጠፋኝ ስሙ የሆነ ሰውዬም አለ ሁላቹም ለኔ ምርጥ ናቹ ሲስተር ዘቢደርም ኑሩልኝ ሁላቹም 😍👌የረሳሁት ካለ አፉ በሉኝ ብዙ ይኖራሉ በየ ከተማው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ❤👌
በጣም ደሥ ይላል
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ምንኛ መታደል ነው እኛንም ልብ ስጠን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
የኔም ምኞት እንደዚህ አይነት ስራ ነዉበርቱ
ፈጣሪ ሆይ እንድህ አይነት ስጦታ የአንተ መልካምነት ነው እንደት የተመርጣቹሁ ድንቅ ፍጥርት ናቸው ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ እንቁ የፈጣሪ ስጦታዎች
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ የስደት ህይወት በቃ ይበለኝ እንጂ ችግረኞችን ለመርዳት ሙሉ ተስፋ አለኝ
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለት የኢት ምርጥ ሰው ፈጣር ይርዳችሁ
ምርጥ የኢትዩጽያ እንቆች እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ እግዚያብሔር
እግዚአብሔር ጤናችሁን ይስጣችሁ።እንደማቱሳላ እድሜያችሁን ያርዝምልን።
በፈጣሪ መመረጥ........ ፍፁም ሰላም ...... እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ፡፡
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከኔ ላይ ቀንሶ እድሜ ይስጣቹ እማማዬ እና ቢኒ የምዬ ኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች ዶክተር አብይ የኔ ልዪ አንተንም እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንክ
ለሁለታችሁ እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ መሳይ ምታቀርባቸው ሁሉ የምያስተምር ነው በርታ
መልካም. እናት ኖት እድሜይስጥልን
ፈጣሪ ላልሆነው 'ኣላህ' ባሪያ አትሁኚ ። ምክንያቱም ፥ - በፀሐይና ብርሃኗ እና በሺዕራ ኮከብ ይምላል፡ [ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ እና መናት] የሚባሉ እንስት ጣዖታት ልጆች ነበሩት (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥሮች; ፩፣ ፲፱-፳፣ ፵፱ ፨ ምዕራፍ ፺፩ [አል-ሸምስ]፡ ቁጥር; ፩ )። በተጨማሪ ስለ'ኣላህ'ና ልጆቹ ታሪክ [ጉግል] ላይ ፈልጎ ማንበብና ማወቅ ይቻላል ።
The best show I have ever seen, God bless Beni, ms. Zewditu, and all others!
እኔ እኮ ባለስልጣኖችም እኮ ጥሩ ናቸው ዶር አሚንማ በጣም ቀና ነህ እስኪ ኢትዮጵያ በእነዚህ ሰዎች ሊያልፍላት ይሆን አይ ቢኒ ምንም አልሰራሁም ነው ያልከው ይሁን እስቲ መሻትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ
#ሁለት ምርጥ #-የተባረካችሁ እግዚአብሔር #እረጅም እድሜ እና ጤና #ይስጣችሁ
እድሜና ጤና ለቢንና ለማማ ዘውዲቱ ይስጣቹ
መታደል እኮ ነው እድሜ ጤና ይስጣችሁ
እግዛብሄር ይባርካችሁ!ቢንያም ሆነ እማማ ዘውዲቱ ክርስትና እጅግ ገብቱኣችሁሃል። ቢንያም እማማም ሁለታችሁም ታላቁ መንፈስ ቅዱስ ኣድሮባችሃል!!!እግዛብሄር ታላቅ ነዉ
በስመአብ ምንኛ መታደል ነው እግዚሐብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እናታችን እና ወንድማችን ቢኒ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ እውነት ጸጋውን ያብዛላቹ
እድሜ ይስጦት እማማ መልካም ሴት
እግዚአብሔር እድሜ እና ይሰጣችሁ
ቢኒ አተም አላህ ጤናህን ይመልስልክ
እናተ እናት መልካምና ቅን ስውች እግዛቤሄር እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ እግዛቤሄርን የሜፈራና ሀያላንቱን የምታቁ ልብ ብርሀን ናችሁ ብርከታችሁ ይድርስን
I was like wow 😲 who dislike this. There’s some evil 👿 people out there. If you can’t do something good be happy for the people that do good.
This people are crazy my dear
Ethiopia Love dont be surprise people dislike Jesus Christ too!
Betam sew yigermal endnsu yetbark sw yelm
They don’t listen Amharic
*ፈጣሪ እድማችሁን ያርዝምልን መልካም ሥራለመልካም*
እንዴት ደስ ትላላችሁ ወይ መታደል 😍😍😍😍😍😍😍
May you be healed for the glory of God brother. Pray for more Grace upon you.
ቢኒይ እግዚአብሔር ይባርክክ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤
አቤቱ ንፁ ልብ ስጠን እኛንም ለዚ በጉ ሥራ ምራን አምላኬ
የኔ ጌታ የኔ እናትእዴሜ ይስጣቹ
እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያድላችሁ !!!
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
እድሜ ይስጠዎት እማማ ቢኒየም ፈጣሪ ይማርክ
እግዚአብሔር ለእናንተ የሰጠውን ጥበብ ለእኛም ያድለን እንደእናንተ ስብስብን መርዳት ባንችል ያቅማችንን ለመርዳት ማስተዋልን ይስጠን !
እንደዚህ ደግ እና ትሁታንን ማየት ራሱ ፈውስ ነው:: በረከታችሁ ይድረሰኝ እናንተ መልካም ሰዎች:: ኑሩልን
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ።
እኔም እደዚህ አይነት ስራ ለመስራት ትልቅ ምኞት አለኝ እባካቹ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
እግዚኦ ምን መታደል ነው በወላዲተ አምላክ እምዬ የተዋህዶ አስተምህሮሽ ውጤት ነው
ኢትዮጲያዬ እናቴ ሰው አትጪ
ሁለት ትልልቅ ክብር ያላቸው ለሌላው ደጋፊ ለወደቁ ኢትዮጵያውያን አጉራሽ በር ከፋች ናቸው
እንደዚህ ፍቅር ወገን ይብዛ ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም እግዚአብሔር ጤና በዘመናቸው ውስጥ እሱ ይርዳ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤️👍🏽
ምንኛ መታደል ነው በማርያም ቢኒዬ እና እማማ ዘውዲቱ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ
ለገባው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መገለጫ ከሆኑት ነገሮች አንዱ እነዚህ ናቸው በምግባር ኮትኩታ ከራስ አልፎ ለሌሎች እንድንኖር የምታደርግ ቅድስት እምነት ምን ዋጋ አለው እኛ ግን እንደኋላ ቀር ቆጠርናት ጥጋብ አላስችል አለን። ክርስትና ሲኖሩት እንጅ ሲማሩት አይገባም እንዲሉ አባቶቻችን እኛም በዝች ቅድስት እምነት ጸንተን ለአለም ብርሀን እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን(የቅዱሳን አምላክ) ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን እመቤታችን ትርዳን። ክብር ለእነዚህ ድንቅ ሰዎች
በጣም ትክክል
አሜን አሜን አሜን
እዉነት አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለመስጠትም ለካ በ እግዚአብሔር መመረጥ ያስፈልጋል በእውነት።
*እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅም እግዚአብሔር በናንተ አድሮ ብዙ እንደሚሰራ እናምናለን እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያድላችሁ*
አሜን 💚💛❤
እውነት ምንም ለማለት ቃል የለኝም ምነኛ መታደል ነው ከሰወች የተናቁትን እያነሱ መንከባከብ አባት ሆይ እኔ ሀጥያተኛይቱ ልጅህ መቸ ይሆን መልካም ነገርን እማስብ 😭😭😭እየሰሩም አልሰራንም የሚሉ ልጆችህ እኔስ ምንም ያላደረኩት ምን ትለኝ ይሆን
እራሳቸውን ለእግዚአብሔር አሳልፍው የስጡ የክርስቶስ ቤተስቦች የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ክርስትና በተግባር አቤት መታደል
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን ወንድማችን ላንተም እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉን የሚችሐው እግዚአብሔር ይርዳቹሁ
ሁለት ምርጥ የተባረካችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ሁለት የእግዚአብሔር ሰወች ታድላችሁ ቢንያም ጉብዝናህ የእናትን ጉልበት መሳም መታደል ነው የኔመምህር ብየካለው
ተዋህዶ ሀይማኖቴን በዚህ ፕሮግራም ያየሁት ትህትና ቤተክርስቲያን ያነፀቻቸው እንደሆነ ይታያል ክብር ምስጋና ለአምላካችን
መታደል እኮ ነው ደግነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማርያምን ቢኒ ንግግርህ ትህትናህ አስለቀሰኝ እንዲያው አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም አንተ ክርስትናው በጣም ገብቶሀል የኔን እድሜ ላንታ ይስጥህ
እዉነት ነዉ
እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትዬ እና ቢኒ
ጌታ ሆይ ለቢኒ ጤናውን ስጥው እባክህ አብዝተህ እድሜ ስጥልኝ።
በእውነት እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃቹ ቢኒዬ አንተ ትልቅ ሰው የራስክን ኑሮ ትተክ ለሰዎች ኑረካል በእውነት መታደል ነው ምናለ ከናንተ መልካምነት ትንሹን ብታድሉን ቢኒሻ እግዚአብሔር ፍፃሜክን ያሳምርልክ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥክ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን
እማማ ዘውዲቱ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት የብዙዎች እናት
አሁን እኛም ኖርን እንላለን ከነክፋታችን
ውጭ ሀገር ላለነው Trust fund የምናረግበት አጋጣሚ ብታመቻቹ ጥሩ ነበር። እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን
ቢኒ እድሜ እና ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንጌሉን አንተ ላይ ስላየነው በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለካ ሰው አለው እግዚአብሔር ይመስገን።
እናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።
መልካምነት ለራስነው እማምዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
በጣም ታድላችዋል የመንፈሳዊ እርካታ አላችሁ እንደ እናንተ የሰራ የለም ምን ይቆጫቸዋል ለነብሳችሁ ያወቃችሁበት እናንተ ናቹሁይህች አለም ምንም አትጠቅምም መቼም እንደምንጠራም አናውቅም እና ደስ ይበላችሁ እግዚሃብሄርየሚወደውን ስራ ስለሰራችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
እንደዚህ የተባረኩ ሰዎችን እየጋበዛችሁ እኛም እንባረክ የተረገመ ሰው ትጋብዙ እና ተሳዳቢ አታድርጉን እባካችሁ።
መታደል ነው ሌላ ምን እንበል በወጣትነህ የተመረጥቅ ታልቅ ሰው ነህ ሺ አመት ኑርልን እናታችን በመጦሪይዋት ዘመን ደከመኝ ሳይሉ የየተቸገሩ ህፃናትን ያስድጋሉ እረጅም እድሜ ያድልልን !!
የታደሉ እናት የታደለ ወንድም
እኔ በነሱ መልካም ስራ ተደሰትኩ
ሁሌም ጥሩ ነገር ደስ ይላል
ልቦትም እንደ መልኮት የፀዳ እናት ኖት እድሜና ጤና ይስጦት
እግዛብሄር ይመሰግን በመረጣቸው ሰዎች ላይ አድሮ ስራውን ይሰራል እማማ ዘውዴና ቢኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዛብሄር አምላክ ይስጣቹ
የድንግል ማርያም ልጅ የሀሳባችንን ይሙላልን የተባረከ ስራ ነዉ የምትሰሩት ጌታ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችዉ
አሜን
እግዚአብሔር ይርዳቹ ቢኒ ቅን ሰው ማምዬም እግእድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥሽ
የተሰበር ልብ ስጠን ቢንያም በወጣትነት የሃይማኖት ጽናት
እማ እረጅም እድሜ ይሰጦት ምን አይነት ሀገር ነው አንዱ የሰይጣን ሥራ ይሰራል
አንድ የህይወት ሥራ ይሰራል
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ የብዙ ምስኪኖች ተስፋ ናችሁ
ከውብ ፊቶች ደጋግ ልቦች ይበልጣሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁለታችሁም እንድ ናት አይነት ሰዎችን ያብዛልን።
የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ በእውነት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እመብርሃን አለው ትበላላችሁ ውድድድድድድድ 💚❤💛👏
መድሐኒአለም ብዙ ዘመን ያኑርዎት እናታችን❤
እድማቹሁ የርዘም ክፍ አይንካቹሁ እማየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ቅን መስራት መያደል ነው ለነ ስቅ. ነው ታድላቹሁ እኛም አድሎን ሚስኪኖቹን እምንይዝበት አቅም ስጠን
እማምዬ እድሜና ጤና ይስጦት ቢንዬ ተባረክ ለአተም እረጅም እድሜ እመኛለው
ደግ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ቢኒም ደግ ሰው እዲሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ እግዚያብሄር ይስጣችሁ
አንተ መልካም ሰው ቢኒያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥህ የአብረሃም ሰላሴ ከክፉው ይጠብቅህ የድሆች አባት ነህ ከህወሓት እና ከወያኔ እድሜ እና ጤና ቀንሶ ላንተ ጀባ ይበልህ
እረጅም እድሜ ከጤናጋይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ መታደልነዉ እኛም ጨካኝ እማይራራ ልባችንን ያራራልን አሜን ፫ 🙏🙏
ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ ክብር ለናቱ ለናታችን ለጻድቃን ሰማእታቱ ቅዱስን እንደየ ማእረጋቸው ክብር ምስጋና ይግባቸው
ለዶክተር አብይ የማስተላልፈው ነገር ቢኖር ድህነትን ቅነንቱ አመለካከቱ እንዳለ ሆኖ ከጀርባው ያለው ተንኮል ግን ቸሩ መድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ያን ስልት ይህችን ሀገር ወደ መጥፎ ነገር ለመለወጥ የሚጥር ሁሉ በእውነት አይሳካለት አይሳካምም
ወንድማችን ቢኒያም እናታችን ወይዘሮ ዘውዲቱ ለመልካም አመለካከታችሁ እግዚያብሄር የሰማይ ቤቱን ያሳምርላችሁ በእውነት ለባለስልጣናቱም ማስተዋልና ጥበቡን ያድላቸው አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ በሰው ልቦና አድሮ መልካም ነገሮች ይሰራል ለዚ ስራ ስለተመረጣቹ እድለኛ ናቹ እሱ እድሜ ጤናና በረከት ያድላቹ እማማ ከዚ በላይ እረዥም እድሜ እመኝሎታለው
*ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቢንየ ማማየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም መልካም ሰሪወች ያድርገን አማኑኤል ቢያሳካልኝ የኔም ምኞት ነው እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ እህት ወንድሞች*
እግዝአብሔር እድሜና ጤናዉን ያድላችሁ እናት ዘዉዲቱ ና ልጅ ቢናም ረጅም እድሜና ፀጋዉን ያድላችሁ የወለድከዉ ይባረክልህ
በእውነት እግዚአብሔር እንደናንተ አይነቱን ይብዛልን እኛንም እጃችንን እድንዘረጋ ሰጪ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን እዴሜና ጤና ይሰጣቸው ጸሎታችሁ ይርዳን
እናታችን ዘውዲቱና ወንድማችን ቢንያም እግዚአብሄር እድሜያችሁን ያርዝመው እንደ እናንተ አይነቱን አምላክ ያብዛልን ቢንዬ እግዚአብሄር ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ የኔ ወንድም መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ
ምንም ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ
መልካም ስራን ለመስራትም ከላይ ሲቀባ ነውና ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እረ በምን ቃል ልጥራችሁ
እረ ወንድማችን ቢኒያም እውነት ሰው አክባሪ ነህ አምላክ ያክብርህ
የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን መድሐኒያለም ።መታደል እኮ ነው እግዚሐብኤር ይማሮት
ቢኒያም ምንም ባለመስራቴ እበሳጫለው አልክ ትህትናህ የእውነት አስለቀሰኝ እራሴን ጠላሁ ከቱመሆኔን አየሁ
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናቴ ወንድሜ እድለኛ ናቹ
እግዚአብሔር መልካም ስራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይለኛል
ተባረኩ! እንደእናንተ ያሉትን መልካም ሰዎች ያበርክትልን! Hረኞችንና ነፍስ ገዳዮችን መልካም ሰዎች እንዲሆኑ ልብ ይስጥልን!
ታደለህ ቢኒዬ የተዋህዶ ልጅ ነህ እማምዬ እርጅም ዕድሜ ጤና ይስጦት ታድለው
ውይቢኒየየኔሽቁጥቁጥጤናይስጥህ ቢኒ እማማዘውዲቱእናታችንጤናይስጣቹህመሳይ አድናቂህነኝ ቢኒእንወድሀለን
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጣችሁ ሁለታችሁም
እናታችን እና ቢኒ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ጌታ ሆይ እኛንም መልካምን ነገር እድንሰራ ልባችንን ክፈትልን
ምናለ አንደናተ ቢያረገኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድላችሁ
የተዋህዶ ውጤት ይሄ ነው ትክክለኛ አማኞች እደነዚህ ለፈጣሪ መታመንና ለተቸገሩ መራራት ነው ለሆዱ ብሎ የወጣው እሱ ድሮም በእግሩጂ በልቡ ወደ እግዚአቢሄር አልቀረበም ማለት ነው ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ።
እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
እኔሜ የናተን ስራ ሳይ አልቅሳለሁ ምንም ሳልሰራ እድሜዬ ሄደብኝ እማማ ዘውዲቱ እና ወድም ቢኒ እግዚብሄር የማያልቀውን በረከቱን ያብዛላችሁ እግዚብሄር ይጠብቃችሁ እድሜውን ያርዝምልን
ሁለቱም ልበ ብርሀን ሁሉም መልካሞችእድሜ ከበረከት ያድላችው በእውነት
አበበች ጎበና
እማማ ዘውዲቱ መሸሻ
ክብረ አረጋውያን ስማቸው ጠፋኝ
እንጦጦ ላይ ያለው ዶክተር እሱም ጠፋኝ ስሙ
የሆነ ሰውዬም አለ ሁላቹም ለኔ ምርጥ ናቹ ሲስተር ዘቢደርም ኑሩልኝ ሁላቹም 😍👌የረሳሁት ካለ አፉ በሉኝ ብዙ ይኖራሉ በየ ከተማው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ❤👌
በጣም ደሥ ይላል
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ምንኛ መታደል ነው እኛንም ልብ ስጠን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
የኔም ምኞት እንደዚህ አይነት ስራ ነዉ
በርቱ
ፈጣሪ ሆይ እንድህ አይነት ስጦታ የአንተ መልካምነት ነው እንደት የተመርጣቹሁ ድንቅ ፍጥርት ናቸው ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ እንቁ የፈጣሪ ስጦታዎች
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ የስደት ህይወት በቃ ይበለኝ እንጂ ችግረኞችን ለመርዳት ሙሉ ተስፋ አለኝ
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለት የኢት ምርጥ ሰው ፈጣር ይርዳችሁ
ምርጥ የኢትዩጽያ እንቆች እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ እግዚያብሔር
እግዚአብሔር ጤናችሁን ይስጣችሁ።
እንደማቱሳላ እድሜያችሁን ያርዝምልን።
በፈጣሪ መመረጥ........ ፍፁም ሰላም ...... እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ፡፡
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከኔ ላይ ቀንሶ እድሜ ይስጣቹ እማማዬ እና ቢኒ የምዬ ኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች ዶክተር አብይ የኔ ልዪ አንተንም እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንክ
ለሁለታችሁ እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ መሳይ ምታቀርባቸው ሁሉ የምያስተምር ነው በርታ
መልካም. እናት ኖት እድሜይስጥልን
ፈጣሪ ላልሆነው 'ኣላህ' ባሪያ አትሁኚ ። ምክንያቱም ፥
- በፀሐይና ብርሃኗ እና በሺዕራ ኮከብ ይምላል፡ [ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ እና መናት] የሚባሉ እንስት ጣዖታት ልጆች ነበሩት (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥሮች; ፩፣ ፲፱-፳፣ ፵፱ ፨ ምዕራፍ ፺፩ [አል-ሸምስ]፡ ቁጥር; ፩ )።
በተጨማሪ ስለ'ኣላህ'ና ልጆቹ ታሪክ [ጉግል] ላይ ፈልጎ ማንበብና ማወቅ ይቻላል ።