🔆🔅የ 2016 አዲስ ዓመት የበአል ፕሮግራም በ Dallas Tx🔅🔆

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • **********************Welcome to Azi Tube ***************
    Azi tube is the official TH-cam Channel of Ethiopian Actress Aziza Ahmed.
    ****************Follow Us ************************
    Facebook Page: Aziza Ahmed
    Instagram:Official_azizaahmed
    Mary._.hanny
    Nuhamin_k_
    Yenesaricho
    Check Out : -አገሬ ጨዋታ (Hagere Chewata)
    -and other Entertainment Videos
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Azi Tube

ความคิดเห็น • 78

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว +18

    አዚቲ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ 🎉❤ የሰበሰባቹት ከ 250,000 ብር በላይ ገንዘብ በ ባዮሽ ኮልፌ በኩል የስንቱን ቤት በደስታ ሞላቹት መሰለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ በብዙ በብዙ አብዝቶ ይሙላላቹ

  • @abrishzgreat
    @abrishzgreat ปีที่แล้ว +10

    በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው ያደረጋችሁት። እግዚአብሄር የሰላም እና የፍቅር ዐመት ያርግልን።

  • @Ethion63
    @Ethion63 ปีที่แล้ว +6

    Aziza, ልጆችሽን ያሳድግልሽ:: ተባረኪ!

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እደጉ ከአመት አመት በሰላም ያድርሳችሁ🙏🏽አዚ ድንቅና ምርጥ ሰው ነሽ ቤተሰንሽን ይባርክልሽ 🙏🏽

  • @ZoyiZera
    @ZoyiZera ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ጣም ደስ የሚል ሀሳብ እድሉን አግኝተን ብንሳተፍ ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን መልካም በእል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያመት ሰው ይበለን❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว +1

    አዚዛ መላው ቤተሰብሽ በሙሉ እንኳን ለ ኢትዮጵያ 2016 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ ዘመን የሰላም የጤንነት ዘመን እንዲሆንላችሁና የአሰባችሁት ሁሉ እግዝያብሔር ያሳካላችሁ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ 🙏

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว +4

    አዚዛዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @chacheyene5250
    @chacheyene5250 ปีที่แล้ว +2

    ትህትና መልክ ቢኖረው አንቺን ይመስል ነበር! አዚዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ባህላችንን ስለምታስተዋዉቂ እናመሰግናለን !

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp ปีที่แล้ว +1

    አዚቲ የኔ ማር ስወድሽ የሰው ልክ ነሽ ፕሮግራምሽን ስለጀመርሽው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว +1

    አዚዛዬ እግዚአብሔር አምላክ ባድሜ በጤና ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ቅንነት ን ከቁንጅና ጋር አስማምቶ ያደለሽ 😍💝💝💝🤲😍😍በዚህ ሰአት ከራስ አልፍ ለሌላ ማሰብ እጅግ በጣም ሰው መሆንን ይጠይቃልና በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው ተባረኪ የኔ መልካም ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ የመትረፍረፍ ዘመን ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🤲🤲🤲😢

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ሀሳብ ብሩክ ሴት አዚዛ አህመድ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @sunset9000
    @sunset9000 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ አዚቲዬ ልጆቹንም እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃቸው

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +1

    አዚዬ ተባረኩ አሪፍ ሐሳብ ነው መልካም አዲስ አመት

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +3

    አዚዛዪ ቆንጆ ዝግጅት ነው እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ድምፁ ጠፋብኝ ❤❤❤❤

  • @SHOW-rm9xr
    @SHOW-rm9xr ปีที่แล้ว +1

    እማምላክ ግን ስንት መልካም ሰው አለ ተባረኩ ❤❤❤❤❤እረ አምላክ ሰላም ያጣልን

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 ปีที่แล้ว +1

    ኣዚትዬ የምወድሽ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይስጥሽ, እንድህ TH-cam እን ለተቀደስ ስራ ሲውል ደስ ይላል በርች💕❤️💕🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችው የኔ ውዶች በጣም ደስ ሚል ስራ ነው ደግ ህዝቦች ❤

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 ปีที่แล้ว +1

    አዚዛየ የኔ መልካም እንኳን አደረሽ በጣም ታምራላችሁ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም የሚገርም ስራ ነው ልጆችም ለቁም ነገር ያብቃችሁ ሁሌም ለወገን ደራሽ ያድርጋችሁ❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 ปีที่แล้ว

    አዚዝ ታድለሽ።። መባረክ እኮ ነው። በርቱ። ልጆቹንም ፈጣሪ በስም ምግባር ያሴድጋቸው። Thanks a lot

  • @hammethiopia8130
    @hammethiopia8130 ปีที่แล้ว +4

    እግዚሃቢሄር ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @melianstylecoaching
    @melianstylecoaching ปีที่แล้ว +2

    Good job sis. God bless you and your family for your good intentions!
    🌼Happy New Year🌼

  • @dmk3163
    @dmk3163 ปีที่แล้ว +2

    “ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።”ምሳሌ 19፥17
    አዚዛየ ከውድ ባለቤትሽ ደጉ ወዳጀ ሄሎሜ፡ማርያማዊትና ሁሉም ጓደኞችሽ እጅግ በጣም የተቀደሰና ሰውን ሁሉ ይልቁንም እግዚአብሔርን ማስደሰት ብቻ ሳይሆን እንደ ብድራትም የሚቆጠር ተግባር ነው።እሱም ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ደክማችሁ የሰበሰባችሁትን ብር የሚደርሳቸው ሰዎች ለነሱ ያልታሰበ በረከት ስለሆነ በእናንተ ምክንያት እግዚአብሔር የሚከብርበት ዝግጅት ነው ያደረጋችሁት። እንደዚህ እንዳማረባችሁ እንደ አለባበሳችሁ ኑሯችሁ አበባ ይምሰል ብለናል። እናመሰግናለን መልካም በዓል።

  • @robelcherkos623
    @robelcherkos623 ปีที่แล้ว +2

    Betam des yemil sera nw egziabher yibarkachu ❤❤❤

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 ปีที่แล้ว +1

    Be bless all of you.

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 ปีที่แล้ว +1

    That was wonderful. God bless you my sis🙏

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +1

    Peace and love for Ethiopia people forever 💚💛❤️💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ አዚ ቆንጆ የተባረከ ሀሳብ ነው ተባረኩ🌻🌻🌻20🌻16

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ደርባባ❤❤

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 ปีที่แล้ว

    አዚትዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ እዴት እደምታምሩ በሰው ሀገር ባህልን በዚህ መልኩ ሲከበር እዴት ደስ ይላል❤❤❤

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 ปีที่แล้ว +1

    wonderful bravo bertu💚🧡❤🙏🙏🙏

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ ይላል ለአንቺም አግዚአብሄር ይሰጥሸ

  • @abnatanMultimedia
    @abnatanMultimedia ปีที่แล้ว

    Good job aziye ❤

  • @SA-ne6pz
    @SA-ne6pz ปีที่แล้ว

    @azi tube Happy New Year to you too! Your daughter and her friends are indeed a blessing, and I'm glad you did this to those who are in Ethiopia. I hope this new year brings you lots of happiness and prosperity. Cheers!🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @Duckthedude
    @Duckthedude ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ልጆቹ ታድለው ልጆቼን ገና እያስተማርኩ ነው እኔ የተቀደሰ ሀሳብ ነው

  • @TigistGetaneh
    @TigistGetaneh ปีที่แล้ว

    አዚዛዬ ተባረኪ መልካም ስራ ነው ስወድሽ እኮ❤

  • @selam9713
    @selam9713 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰሽ ውዴ❤❤❤

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 ปีที่แล้ว

    wow desiyelaile" the last guy very postive person .

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 ปีที่แล้ว

    Wow Texas happy new year. God bless. Ethiopia 🙏🌼🇪🇹

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    God blessed Ethiopia people forever 💛💚❤️💛💚❤️

  • @GodisGood-q9s
    @GodisGood-q9s ปีที่แล้ว +1

    Good idea well done ❤❤❤❤❤

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    God blessed your family forever. Azizia 🙏🏻🙏🏻

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    Peace and love for Africa people forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fassicamitiku7779
    @fassicamitiku7779 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👍👏

  • @selam9713
    @selam9713 ปีที่แล้ว

    የተባረክሽ አምላክ የመረጠሽ ልጅ❤❤❤

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 ปีที่แล้ว

    Enekane aderesashu aderesen eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke

  • @kebetolla1907
    @kebetolla1907 ปีที่แล้ว

    Aziye des yemil program neber yazegajeshiw letechegerut wegenochachin endederesachihu Egeziabeher bebereketu yegobegnachihu bertu
    ❤❤❤

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    Peace and love for alls people in the world forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AbebaseyoumMengstu
    @AbebaseyoumMengstu ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 ปีที่แล้ว

    እዴግበሉልኝ እዴት እደምታምሩ ማርያምን አስቀናችሁም

  • @zeinhlo-gf9rz
    @zeinhlo-gf9rz ปีที่แล้ว

    Ethiopia lzlaleme tnurh selame ystenh amen happy new year ❤❤❤

  • @מסיטאריק
    @מסיטאריק ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @zeinhlo-gf9rz
    @zeinhlo-gf9rz ปีที่แล้ว

    Tebarky❤❤❤

  • @ሜና
    @ሜና ปีที่แล้ว

    God bless you all 😇 🙏 ❤️

  • @titibesufekad2269
    @titibesufekad2269 ปีที่แล้ว

    👍

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 ปีที่แล้ว

    Yamete sewe yebelene tebareku

  • @NabeehaTube
    @NabeehaTube ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @abunesawiros
    @abunesawiros ปีที่แล้ว

    እዚእብሔር ይባርክሸ።

  • @NabeehaTube
    @NabeehaTube ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamawitdinku8753
    @selamawitdinku8753 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @yaredyared7496
    @yaredyared7496 ปีที่แล้ว

    አዚዛ ቆንጆ አትራቂ ከyoutube

  • @munam75
    @munam75 ปีที่แล้ว

    አዚዬ የምወድሽ

  • @samrawitasnake1715
    @samrawitasnake1715 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤አዚቲ የኔ ማር

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 ปีที่แล้ว

    እትዮጰየዊነት እንዲሲውን ናው የምየምርቢን የምየምር በሀል የምየምር ቆቃ የምየምር ማልክ።አሌን የዘራኚነት የጥቸ ማንፈሲ ይቀልልን
    ዬኛ አንዲነትና ፍቂርነው ዬምይምርቢን ጌተይበርከቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammadYazan-m6s
    @MohammadYazan-m6s ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @sunset9000
    @sunset9000 ปีที่แล้ว +1

    ለምድነው ግን በጎስራ like ማታደርጉት 😡

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ

    WOW
    Mlkame bale

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

    እርጂኝ.ልጄ.ስፕች.ቴራፕ.ያስፈልገዋል.

  • @rahelalemu9574
    @rahelalemu9574 3 หลายเดือนก่อน

    Malet hulum bedestanew yemisetut yethiopia hezb kifu aynkaw

  • @btbt4487
    @btbt4487 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤