የ 25 ዓመት ዕድሜ ልዩነት ያለው አነጋጋሪ ፍቅር! እናቷን ፍለጋ ከ ቤልጂየም የመጣችው ታዳጊ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 276

  • @Alem2022
    @Alem2022 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም መሲየ ይህችን ከቤልጅየም እናትዋን የምትፈልገው ልጅ በቅርብ አቃታለሁ አዲስ አመትን እኔጋር ነው ያከበረችው! በጣም ምስኪንና የተባረኩ ቤልጀማዊያን ቤተሰቦች ነው ያሏት ደስ የሚል አስተዳደግ ነው የሚያሳድጓት ብታይ የኢትዬጵያ የተባለ ማንኛውም ዝግጅት አያስቀሯትም ሀገሯን ወጓን አሳውቀው እያሳደጓት ነው! በዚህ አጋጣሚ እናትዋ ከተገኘች ልቧ እንዲረጋጋ ነው እሄንን የምፅፈው። በማንኛውም ነገር ልተባበር ፈቃደኛ ነኝ። እመብርሀን ከናቷ ጋር ታገናኛት🙏🙏

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 ปีที่แล้ว +2

      እር ይስጥሽ❤

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 ปีที่แล้ว

      ​@@demwezeassefa5221እግዚአብሔር ብሎ ለመፃፍ ይህን ያህል ጊዜ ያጥራል😢
      እባካችሁ የፈጣሪያችም ስም ለመጥራት አንፈር በየ ደቂቃው ስሙን እናወድሰው ❤
      ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @HareguaMengstu-i8s
    @HareguaMengstu-i8s ปีที่แล้ว +183

    መሲዬ እኔም ወንድሜን በጉዲፍቻ ልኬ አድራሻዉ ጠፍቶብኝ ሳለቅስ እመቤቴ ናት በህልሜ አድራሻዉን ሰጥታኝ ዛሬ ማገኘዉ እሧ በሠጠችኝ አድራሻ ነዉ እኔን እነደረዳችኝ እመቤቴ ትርዳችሁ።

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 ปีที่แล้ว +28

      የምትይው እውነት ከሆነ በእውነት ወጥተሽ ስለተደረገልሽ ታምር መናገር አለብሽ

    • @tilahunjimma4804
      @tilahunjimma4804 ปีที่แล้ว +8

      ውሽታም

    • @meronbesha9903
      @meronbesha9903 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 ปีที่แล้ว +5

      አይ ዘንድሮ

    • @Mita460
      @Mita460 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ ሰዎች እዉነት ጤናማ ፍቅር ነዉ ካላችሁኝ እዉነት አይመስልም የዘመናችን ክፋት እረቋል እዉነት አያት የልጅልጁን
    በፈቃድ አገባች ብትሉኝ አልቀበልም ወላጆቿ አምላክን መጠየቅ ያስፈልጋል

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว +9

    ተባረኩ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዕድሜና ጤና ይስጣችው።

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 ปีที่แล้ว +5

    መሲ ዩትበሮች ዲስክብሪሽን ላይ ፅፈውታል እኮ ተዋናይ ናቸው ስዎቹ ባለታሪኩ ሌላ ነው እውነተኛ ነው ግን እነዚህ ተዋናይ ናቸው ስዎቹ ብለው ህዝቤ አያነብም

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu ปีที่แล้ว +1

    መስየ እግዚአብሔር ይርዳቸው እናቱአ የጥፋትባትም ልጃቸው የጠፍችባቸውም ፈጣሪ ይርዳቸው የኔ እናት አይዞዎት ይገኛል ያመኑት እሱ ይረዳቸዋል ድንግል ማርያም ደስታችሁን ታሰማን ❤❤❤❤❤❤

  • @fgty4821
    @fgty4821 ปีที่แล้ว +29

    የአላህ
    መልእከተኛ ከዲጃን ሲያገቡ በ15 አመት ትበልጣቸዉ ነበር ግን 6 ልጅ የወለዱት ከሷ ነዉ በጣምም ይወዷት ነበር እሷ ስትሞት ያገቧት ደግሞ በእድሜ በእጥፍ ከሳቸዉ የምታንሰዋን አይሻን ነበር ፍቅሯ ግን በሞተችዉ ሚስታቸዉ እስከመቅናት ነበር እንዳዉም አንድ ቀን የሟች ሚስታቸዉን ጓደኛ በአክብሮት ሲያናግሩ አይታ አላህ ወጣት ድንግል ሴት ሰክቶህ ዛሬም ከዲጃን ትላለህ ስትላቸዉ እሷኮ ሰዉ ዉሸታም ሲለኝ ያመነችብኝ በገንዘቧ ያገዘችኝ አላህ ልጆችን ከሷ የሰኝ ሴት ናት ብለዉ ነዉ የመለሱላት

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 ปีที่แล้ว

      ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም ግን የኸድጃንጓደኛ ሣይሆን የኸድጃንእሕት ነበር ድምፃቼዉከኸድጃጋርሥለሚመሣሠል እና አኢሻ በጣም ትቀና ነበር ያረሡለላሕ

    • @fgty4821
      @fgty4821 ปีที่แล้ว +1

      @@alinaalina212 አዎ ተሳስቼ ይሆናል ግን የከዲጃንም ጓደኛ ጋቢያቸዉን አንጥፈዉላት ስለከዲጃ እንደሚያወሩም የሚነገር ታሪክ አለ

    • @fatemasaeed9867
      @fatemasaeed9867 ปีที่แล้ว +1

      صل الله عليه وسلم

    • @hyatt127
      @hyatt127 ปีที่แล้ว

      s a w s a w

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 ปีที่แล้ว +11

    መሲዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደህናመጣሽ❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ነገር ነው የሚታየው ጌታዬ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🌿🌻❤🌿🌻❤🌿

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 ปีที่แล้ว +9

    መሲዬ እኛ ስለተስማማችን ከሳ የሚነጥለን የለም ስለ አብሰላት እኔ በበኩሌ አላቆምም ከአብሳላት ጋር ወደፊት

    • @TeTe-hq2gl
      @TeTe-hq2gl ปีที่แล้ว

      እኔም ድሮም ደማከሴ እና ፌጦ እቅድ ነበር አሁንማ ተመቸኝ አብሳላትን ካገኘው ጀምሮ እውቀት በዝቶዋል ዶክተሮችም ሆናቹ ጤናንሚኒስቴር አረጋጉት ገንዘብ ያለው ውድ ህክምና የሌለን ደሞ ግራዋችንን አልሀምዲሊላ የሁሉንም በሽታ መዳኒታቸውን ነግራናለች በልጅ ልብዋ ክፍት ሳያስተምሩዋት Hivመዳኒቱንም ብትነግረን እያልኩ ፀሎት ላይ ነኝ

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 ปีที่แล้ว

    መሰረት ሽኮሪና ጎበዝ ነሽ ኣቀራረብሽ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤🇪🇷

  • @Chereka203
    @Chereka203 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ 💐💐

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +7

    ይህን ፍቅር ነው እያላችሁ የምታሞግሱ ከድርጊታችሁ ብትታቀቡ ጥሩ ነው።እኔ ቅንጫቢውን ሰምቻለሁ ልጅቱን አፈቀርኩአት ያሉት የሦስተኛ ክፍልተማሪ ሆና በ አስር አመት ነበር።ይህ ማለት የህፃናትን መደፈርን እያበረታታን መሆኑን ማወቅ አለብን።
    ከነ አቶ በሐይሉ እና ባለቤታቸው ጋር ፈፅሞ አይገናኝም ።
    ብዙ ሰው የ10 አመት ህፃን ሁና አፈቀርኩአት ማለታቸውን ማንም አላስተዋለም ። እናስተውል።
    መሲዬ እነ አቶ ባሀይሉን አቅርቢልን 👏👏🌻🌻💐💐
    ስለጤና ለህዝቡ መርዝ የምታቀርበውን ልጅ Reportedበማድረግ ማስወገድ ነው።

    • @besaqneber
      @besaqneber ปีที่แล้ว

      THANK YOU! Exactly what I felt!

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว

      Betikikil

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 ปีที่แล้ว

    መሲ እንኳን 2016 ዓ ም ከነቤተሰቦችሽ አደረሰሽ ልጅ የጠፋባቸው እግዚሀብሄር ይርዳቸው በጤና በኩል የተላለፈው እንቀበላለን ለኔግን የጥቅል ጎመኘኑ ጉዳይ እድሜ ይስጥልን በጣም ለውጥ አግቼበታለው የሁለቱ ጥዶች ጉዳይ ቲክቶክ ላይ አይቼ የውሸት መስሎኝ ነበር የእውነት ከሆነ መሲ 1 ሰውየው እስካሁን ያለትዳር ያለቤተሰብ ነው ያለው ቤተሰብ ካለው ቤተሰብ መበተን ይሆናል ነጻ ከሆነ እደውም ለሰውየው ጥሩ ነው ልጅ ነው የሚሆነው እሷም አደላቆ ያኖራታል በቃ ይጋቡ

  • @hiwizabeyene1814
    @hiwizabeyene1814 ปีที่แล้ว

    Eweyyyy ato desalegn humble heart may God bless your union 😍😍😍😍😍

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +2

    መሲ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💮💮🌸🌸🌸

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ ปีที่แล้ว +1

    መስዬ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት ปีที่แล้ว +4

    ጤና ሚኒስተር ግን ምን ነካው የህዝብ ጤና ካሳሰበው ስንት ነገር አለ ጤናችንን የሚጎዳ ምቀኛ በያቸው እኛ ያቡዬን እንወዳታለን 😊😊 በሌላው ነገር ይጠንቀቅልን 😂😂 ከፈለጉ

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 ปีที่แล้ว +1

    ይቅር ይበለን ሴትየዋ እናትነት እንጂ እንዴት ብሎ ባል ይሆናል ወንድ ልጅ አይደለም ይህ ሁሉ አመት ልዩነት አንድ ቀን ቢሆን ወንድ ሲበልጥ ደስ ይላል

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq ปีที่แล้ว +11

    ለምን ተካበደ ? ብዙ አሉ 25 እና 30 አመት ልዩነት ያላቸው አልገባኝም አስረዱኝ

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 ปีที่แล้ว

      ወላጅ ትልቅ ሰው ብሎ ሰርቪስ አመላላሽ አድርጎ ሀላፊነት የሰጠውን የ10አመት ህፃን ከሌሎች ልጆች እየለየ ከረሜላ እየገዛ ጭንቅላቷን መጫወቻ አድርጎ ገንዘቡ አደረጋት። 70አመት አይሆነውም?! ቅሌታም አደራ የበላ ቀርጣፊ! ልጆቹን በሰርቪስ ልኮ የሚያስተምር ሁሉ ይንቃ እንግዲህ😢

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 ปีที่แล้ว

      ወላጅ ትልቅ ሰው ብሎ ሰርቪስ አመላላሽ አድርጎ ሀላፊነት የሰጠውን የ10አመት ህፃን ከሌሎች ልጆች እየለየ ከረሜላ እየገዛ ጭንቅላቷን መጫወቻ አድርጎ ገንዘቡ አደረጋት። 70አመት አይሆነውም?! ቅሌታም አደራ የበላ ቀርጣፊ! ልጆቹን በሰርቪስ ልኮ የሚያስተምር ሁሉ ይንቃ እንግዲህ😢

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 ปีที่แล้ว +3

    መሲ ዬ ይቅርታ ባንቺ ቻናልእንዲ ኮመንት በመስጠቴ ዶክተር ሊያ ከአሜሪካ የሚመጣውን የክትባት አይነት ለህዝብ ስታስከትብ አጣርታነው እውነቱ ን ስላጋለጠባቸው ለማስቆምነው የአለም ጤና ድርጅት እኮ የሰጣትን ሁሉ እየተቀበለች የኢትዮጵያን ህዝብ እየበከለችነው እኛ ነቅተናል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ለዘላም ያኖርልን❤❤❤መሲ ውሽት የሆነ ታሪክ አታቀርብ ።ውሽት የምትሉት ። ከዛበፊት የቀረበውእዬ።ከመተየት❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu ปีที่แล้ว +1

    መስዬ ጎበዝ በርች

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 ปีที่แล้ว +4

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሰላም መሲየ

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 ปีที่แล้ว +3

    መሲዬ የኔ ደርባባ ትሁት
    እንኳን እደርስሽ

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 ปีที่แล้ว +1

    መሲየ እንኳን አደረሰሽ

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 ปีที่แล้ว +3

    መስዬእንኮንአደረስሽመስዬበጣምአድናቂሽነኝ

  • @elda554
    @elda554 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጲያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለህዝቡ የት የሚጨነቀውን ነዉ ህዝቡን ሲገሉት ነበር እንደ አይጥ እየተለማመዱበት

  • @zaharz611
    @zaharz611 ปีที่แล้ว +4

    ውነት ነው እደ😢😢

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 ปีที่แล้ว +9

    መሲየ ይህ በሽታነዉ ፍቅር ሳይሆን

  • @meronbekelle470
    @meronbekelle470 ปีที่แล้ว +1

    mesi yewshti new artistoch nachew pls discrbtion lay anbi enj wshti new pls kumnegr leytesh akirbi

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว

      ቀናሁ ወላሒ በዚህ ሳአት😢😂😂😂😂

  • @besaqneber
    @besaqneber ปีที่แล้ว +3

    ኧረ መሲ በዚህ ዙሪያ መዘገብ ከጀመርሽ ጀመርን ካሉበት የልጅቷ ዕድሜ ጀምሪ! ከረሜላ ይገዛልኝ ነበረ፣ ይንከባከበኝ ነበር ያለችውኮ ገና በ10 ዓመቷ ነው? ያኔ ምን ተፈጠረ? ቀፋፊ ሀሳብ ነው! አንቺን በሚመጥን መንገድ አጥርተሽ አቅርቢ በናትሽ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 ปีที่แล้ว +5

    ጤና ሚኒስተር ለኛ አስቦ አይመስለኝም ገቢው ቀንሶ መሰለኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ደስ ይላሉ

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 ปีที่แล้ว +2

    ተዋናዮች ናቸው

  • @azizanesro1740
    @azizanesro1740 ปีที่แล้ว +4

    Mesi yeshimaglewen ena yelijtwan video discribtion lay yetsafuten eyew sew discrbtion lay ayayem belew new sewun miyatalut

    • @etalemadeto4892
      @etalemadeto4892 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል ማንም አያይም ብለው ነው

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 ปีที่แล้ว +5

    መሢዬ.የኔ.ፍቅር.ሰላም.ነሽ
    መሲ.ፍቅረኛ.የለኝም.እባክሽ
    ፈልጊልኝ.እድሜ32ዓመቴ.ነው
    የት.ነው.የሚገኘው.ቦታውን
    ሹክ.በይኝ.እኔ.ለማግባት
    ፍቃደኛ.ነኝ.እባክሽ.እርጂኝ
    በጣም.ነው.የቸኮልኩት

    • @mesitube5623
      @mesitube5623 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂😂😂ይቅናሽ

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @meseretweldea9149
      @meseretweldea9149 ปีที่แล้ว +14

      ትዳር ሰጪ መድሀኒይለም ነዉ እንጂ መሲ አይደለችም

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ከልብሺ ከሆነ ከወድሜጋ ተጋቡ ያግባሺ አግቢው

    • @nejat3779
      @nejat3779 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +1

    ኦ ደስ የሚል ፍቅር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር እደናተ በፍቅር የተሞላበት ትዳር ላላገባነው ይስጠን ❤❤❤🙏

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 ปีที่แล้ว

      እውነት አይደለም እኮ ተዋናይ ናቸው ታሪኩ እውነተኛ ነው ግን ተዋናይ ናቸው ከዩትብ ላይ ፅፈውታል

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว

      @@afomiyatube3638 እነዚህን እማ እኔ ተፋቀርን ቢሉም አላምንም እኔ የኮመትኩት እስከመጨረሻው እይው ምርጥ ባል እና ሚስት አሉ ለነዛ ነው

  • @zewdineshbegashawmamo4581
    @zewdineshbegashawmamo4581 ปีที่แล้ว

    Messy Fetari yitebikish hule yeanchin program siketatel betam befikir new

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye ปีที่แล้ว

    Egzehaber yimesgen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @robat8719
    @robat8719 ปีที่แล้ว

    እናስመሰግናለን::
    እስከዛሬ ምናቀው ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ያለችውን ነበር:: እነሆ ዛሬ ከጠንጋራ ወንድ ጀርባ ያለችውን ስላሳያችሁን እዝጋቤር ተመስgun. Assፖርቱ

  • @BrhanGebreegzabhar
    @BrhanGebreegzabhar ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ መሲዬ እኔንም ከልጄ ጋር አገናኝኝ ያለችው ኖርዌ ነው የ24 አመት ልጅ ሆናለች

    • @kidgragne9906
      @kidgragne9906 ปีที่แล้ว

      Ye Ethiopia community be Norway liyagizish yichilal mulu merejaw kalesh.

  • @רומןטרקן-נ6ס
    @רומןטרקן-נ6ס ปีที่แล้ว +1

    አይ መስየ የኔንስ ማን ያውራልኝ እኔ በ15 አመቴ የ45 አመት አግብቼ አገርን አፍ አስይዤ ጉድ አስብየ እኔ ያዴስ አባ ልጅ እሱ ቁምጣውን ያልቀየረ ሀ2 ት ልጃች ይዞ ተጋባን የሱን ልጅ አሁን ሁሉም ይቆጭኛል ህጌን ለሱ መስስጤቴ እደልጅ ሳልሆንን ማደጌ እደገ ና እድል ቢሰጥ ጥሩ ነበር እሳም እደኔ ይቆጫታል አድ ቀን

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ይህ የፍቅር ታሪክ እዉነት እንዳልሆነ ትረካ እንደሆነ ተናግረዋል
    ብሎ benja tube አቅርቦታል
    መሲ አረጋግጪ

  • @nanny3146
    @nanny3146 ปีที่แล้ว

    Happy Ethiopians new year yene weday messy we love u I'm ur follower always god bless u 💖 amen 🙏

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 ปีที่แล้ว +3

    እንደው መቼም ባህላችን ሴት ላይ ጫና ስለሚያደርግ እንጂ ያን ያህል አይበላለጡም

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 ปีที่แล้ว

    መሲዬ የኔ ቆጆ እኮን አደረሰሽ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uhejsj178
    @uhejsj178 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እፈልጋለሁ ቁጥረ ሽን አስቀምጭ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo ปีที่แล้ว +2

    እንደው ለወሬ ስለምቸኩል ነው እንጂ አሄቴ ከሚሆን ሰው ፍቅር ያዘኝ ያለችው ልጅ ድራማ ነው ተዋናይ መሆናቸውንም የኢቲውብ ባለቤት ተዋናይ መሆናቸውን ገልፇል ግን እርሱ ላይ ነበር መፃፍ የነበረበት

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว

    መሲዬ በናትሽ ስልክሽን ፈልጌ ነበር ልትፅፊልኝ ብትችዪ

  • @S-G.19
    @S-G.19 ปีที่แล้ว +2

    የነዛ ግን ድራማ እንደሆነ ዲስክሪፕሽን ላይ ተዋናይ ናቸው ብሎ ዩቲዩበሩ ገልፅዋል

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 ปีที่แล้ว +3

    Your show is great, always. But today you weren’t supposed to mention anyone’s story to bring yours different. Yours is perfect always so Messi አርሚ እሺ

  • @zewdineshbegashawmamo4581
    @zewdineshbegashawmamo4581 ปีที่แล้ว

    Endezih aynet sewoch yibizulin. Ahunim E/r yitebikachih. Endezih aynet enem bagegn des balegn neber betam new yemiaskenut.

  • @azizanesro1740
    @azizanesro1740 ปีที่แล้ว +6

    Mesi yewushet tarik eko new temsalet lay yakerbut anchi selzi mansat alnberbshem

  • @kattkatt7832
    @kattkatt7832 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ አንደብትሽ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @XCOLDYT
    @XCOLDYT ปีที่แล้ว

    Ezbher yefred Ethiopian people kosesa

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 ปีที่แล้ว +5

    እደዉ እኔም ትልቅ ሰዉ ነዉ እምያገባዉ የምሪ ጥሩ ነዉ እኮ 😊😊😊

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +3

      የት አየሽ ጥሩ መሆኑን😅😅😅😅

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      ​@@engudaymengiste9683eko😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @jemilaahmed8994
      @jemilaahmed8994 ปีที่แล้ว

      ​@@engudaymengiste9683😂😂😂😂

    • @kiya9587
      @kiya9587 ปีที่แล้ว +5

      እውነትሽን ነው ያሁን ወንድማ ወጠጤ ጥቅመኛ ሁሉም ያምረዋል በአንድ አይረጉም እውነት እኔ በአሁን ሰዓት ባል የማከባው ለልጅ ብቻ ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว

      @@kiya9587 ቢሆንም እኮ ይህ በጣም የተራረቀ ነው

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 ปีที่แล้ว +1

    Sawyew gin kelijitu 100 km merak alibet.betam naw ymysazenew

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +12

    ጤና ሚኒስተር አንች ባንዳ በማንነታቸው ታጉረው በበሽታ በርሀብ የሚሰቃዩ አማራወች አላሳሰበሽም በቲክቶክ የሚሰጥ የህክምና ትምህርት አሳሰበሽ አንች ደደብ አንች ያላስተማርሽውን የጤና ምክር እነሱ የሚስተምሩት ጠቃሚ ነው መሲ እንደዚህ አሽቃባጭ አትመስይኝም ነበር ቱ

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ልጅቷ ስለበለጠቻቸው ነው

    • @Maryg05
      @Maryg05 ปีที่แล้ว

      ምነው በቢዝነሰሸ መጣችብሸ

    • @AbrahamSolomon-i2x
      @AbrahamSolomon-i2x ปีที่แล้ว +1

      Ewineti newe Esua kerisuane be TH-cam genizebi timulahi ayimokati ayiberidati

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว

      አስመሳይ ናቸው ለእኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለን ለኢትዮጵያ ሀበሻ የትኛው ባለ ስልጣን ነው ለህዝቡ ያዘነለት ይሁሉ ያለቀ ህዝብ አሁንም የሚጨርሱት አንድ ቀን ይጠየቃሉ😢😢😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

      @@ZorishMenjeta በትክክልል እግዚአብሔር አለ ሰው እንደው ፍራሽ ነው

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว +1

    hi Happy Ethiopian new year messy ❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @williamgizachewe4002
    @williamgizachewe4002 ปีที่แล้ว +4

    ውሸት ካልሆነ ሽማግሌውንና ሕፃኗን አቅርቢልን እኔ ግን በነሱ ይብቃ ባይ ነኝ ልጄ ብትሆን መቼም አልፈቅድም

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

      የትኛዋን ልጅ?
      ባልና ሚስት ናቸውኮ የምታያቸው ሰውየውና ሴትዮዋ የ25 አመት ልዩነት ያላቸው ናቸው

  • @tigistyirga982
    @tigistyirga982 ปีที่แล้ว

    Mesiye wedddddd

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 ปีที่แล้ว

    Betammmm Desssss Ylal❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 ปีที่แล้ว +3

    ጥቅልል ጎመን አፍልቶ መጠጣትስ ይመለከታል።

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว

      መክሮሽዋል ወይ ለውጥ አለው እኔ ሳምንት አለፈኝ ከጀመርኩ ፈጣሪ ይርዳን

    • @saeedalshamranis8827
      @saeedalshamranis8827 ปีที่แล้ว

      ጥቅል ጎመን እኮ ለምግብነት እንጠቀመዋለን የአኤዥያን ህዝብ ሁሌም ከምግባቸው ጋ እንደሾርባ ይመገቡታል ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም አሰተያየትነው የፃፉኩት ይቅርታ

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว

      @@saeedalshamranis8827 ልክ ነሽ የትም ቦታ እንደ ስላጣ እንጠቀመዋለን አሁን
      እንደሸሃይ አፍልቶ መጠጣት ለማዳት ፍቱን
      መድሀኒት ነው አሉ ለዛ ነው የጠየኩት

  • @geja2809
    @geja2809 ปีที่แล้ว +2

    በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️💚

    • @samriabc6573
      @samriabc6573 ปีที่แล้ว +1

      ማማዬ ቤተሰብ አርጌሽለው አንቺም አርጊኝ

    • @geja2809
      @geja2809 ปีที่แล้ว

      @@samriabc6573 esh

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይፕ ነው አድርጋለሁ❤❤❤

  • @aynalemthilahu7580
    @aynalemthilahu7580 ปีที่แล้ว +1

    መሲ እባክሽ ቤንጃ Tube ላይ ግቢና እይው

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว

    Good Job 🎉🎉🎉🎉

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 ปีที่แล้ว

    ከዘመኑ ወጣት የኢትዮጵያ ወንድ ሽማግሌ መጠጥ ብሎ ሸበት እኒህን የመሳሰሉ ለትዳር በጣም በጣሊያን ነው የሚሻሉት ምንም አዲስ ነገር የለውም ህይወት ይቀጥላል አይሞሮን ማሣመን ብቻ ነው የሚያስፈልገው ፍቅር እድሜ ቋንቋ ሀገር ርቀት አይገድበውም እሰይ ቤተሰቦቿ ደግ አረጉ👍

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ጤና ሚኒስተቴ ተበጫበጫቹሳ በዚህ ልክ ኪሳራ ደረሰባቹ ማለት ነው አው ህዝብ ሆይ በኔ ቢጤ ባዶ ጭቅላት እየሆዳቹ መርፌ ከምትጠቀጠቁ ና በገዘባቹ ሌላ በሽታ ከምትሸምቱ ባህላዊ መዳኒት መጠቀም ጀምሩ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ቢሆን አለጋባም ከኔ በእድሜ የሚበልጠኝ ሽማግሌ አባቴ ልባለው ወይስ ባሌ ጎዜን ጠቅልዬ ገዳም ቢገባነው ምሻለኝ

    • @fgty4821
      @fgty4821 ปีที่แล้ว +4

      ወጣቱ ሲጠቅም እኮ ነዉ ሽማግሌ የሚናቀዉ😅

    • @rugu2301
      @rugu2301 ปีที่แล้ว

      ​@@fgty4821የልብ አድራሽ ብየሻለሁ ወጣቱ የሚወደው ብር ብቻነው 95%

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw ปีที่แล้ว +2

      ወጣቱ ጸጉሩን እየፈተለ ልቤን ከሚያቃጥለኝ አባባ ይሻላሉ

    • @rugu2301
      @rugu2301 ปีที่แล้ว +1

      ​@@DegieMekashawያድርግልሽ አቃጠሉን ወይ አይሄዱ ወይአይኖሩ እፍፍፍፍ

    • @fgty4821
      @fgty4821 ปีที่แล้ว

      @@DegieMekashaw ምን አላት ከሚል ወጣት 😂

  • @betemikdessenay1981
    @betemikdessenay1981 ปีที่แล้ว

    Swedish eko mesiyee.. lezash ekooo ❤❤❤

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 ปีที่แล้ว +1

    Hiy mseya lehone goday filgash nebr selkshn endat mageyt ehLalew ebakshen

  • @SenayitAyalikebetKebede
    @SenayitAyalikebetKebede ปีที่แล้ว

    Mesiy ወደ ጅማ መስመር
    በጉድፈቻ ከተወሰዱ ቀን ጀምሮ የትእዳሉ አታውቅም በጣም ነው ምትጨነቀው አንቻ ጋር መቅረብ ትፈልገለች

  • @etalemadeto4892
    @etalemadeto4892 ปีที่แล้ว

    መስዬ የተጠና እስክሪብት ነው ተክፍሎዋቸው መስለው የተወኑት እንጂ ባለ ታሪኮች አይደሉም ተዋናይ እንደሆኑ TH-cam ገፃቸው ላይ ፅፋዋል

  • @XCOLDYT
    @XCOLDYT ปีที่แล้ว

    Leders yekerbew you sek waw God pelec. Came waw my God

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 ปีที่แล้ว

    25 ዓመት የድሜ ልዩነት አዲስ ነገር ነው እንዴ፣ የድሜ ጓዶኞቼ 15 ዓመት ሲሆናቸው ያገቡት አንዷ 30 ዓመት በላይ የሚበልጣትን ሌላዋ ከ20 አመት የሚበልጣት ነው ያገቡት።

  • @samiyemen7369
    @samiyemen7369 ปีที่แล้ว

    መሲ እኔእምለዉ ባለፈዉጂብ ተበላብኚ ብላ የቀረበችዉ ሴት ትንሺቆይታ እኔተከፈ ሎኘ ነዉእጂ የኔታሪክአይደለም ስትልይህ ሁሉእስከዛሬ እያጪበረበሩ እሚኖሩ ሰወችአሉእኛ የትኛዉን እንመን ትንሺ ቆይተዉ እነዚህም ፕራክነዉእሚሉት ቆይተዉ

  • @yeabsiraget3861
    @yeabsiraget3861 ปีที่แล้ว

    Koy flegawn endet new mnaregew how can I get u

  • @nurelegnweldemariam1433
    @nurelegnweldemariam1433 ปีที่แล้ว

    በሀይሉን አግኝቸዋለሁ ስልኩም አለኝ ። ግን ጣሊያንኛ ብቻ ነው የሚናገረው፣።በምን አንደሚግባቡ አላውቅም። ስልኩን ነገ ለ ወ/ሮ ስንታየውሁ እሰጣለሁ።

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +1

    ወጠጤ እያገቡ ከመቃጠል እንደዚህ ጠከር ያሉትን ማግባት ነው ተቃጠልንኮ በኮርማወች ሆ

  • @MyLove-qb9jc
    @MyLove-qb9jc ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ይሄ መንፈስ ነው

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว

    ባልየውም እናት ይፈልግ ነበር ያላአቻ ጋብቻ አልደግፍም ሽማግሌው ልጅትዋ እንድትጦረው አሮጊት ያገባ እናት ያልጠገበ መቼ ነው የራሱ ልጅ የሚኖረው ሽማግሌው ሲያገባት ምናልባት እማይወልድ መሆኑን እያወቀ የሷን እድሜ ጨራሽ ይሆናል ሌላው በአፍዝ አደንግዝ እንዳይሆን ብዙ ሊታሰብበት ይገባል

    • @abn1008
      @abn1008 ปีที่แล้ว

      Wetatm hono endemayweld eyaweke ye setwan edme yemuchersewns min enbelew?

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว

    አይይ የእድሜ መራራቁ የበዛ ነው፣ ሽበታቸው ግጥም ብሎ አያት መስለው... ይሄ ከባድ ነው ልጅቷ ልጅ ናት በጣም።

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 ปีที่แล้ว

    😢

  • @ባላገሯመንዝ
    @ባላገሯመንዝ ปีที่แล้ว

    አረ ሰዎች ሀገሬ መግባት ፈልጊ ምንም አልሞላም አለኝ😢😢😢😢

    • @Moka-rl9sg
      @Moka-rl9sg ปีที่แล้ว

      How can I contact you?

    • @sentayehu2121
      @sentayehu2121 ปีที่แล้ว

      ቆርጠሽ መግባትነው ሞልቶ አያውቅም ጊዜን መጠቀም ያስፈልጋል.

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว

    ግን እኮ ድራማ ነው ብየ ነበር ደሞ አንቺ ስደግሚው ላምን መሰል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ሚኒስተር ለእኛ አስቦ😂

  • @fasikasefa8496
    @fasikasefa8496 ปีที่แล้ว

    መሲ ዲስክሪብሽን ላይ ተፅፎዋል ትወና ነዉ ተብሎ አንቺም እንደሌሎቹ ለወሬ የሚቸኩሉ ሰዎች አትሁኚ መረጃሽ ተራ እንዳይሆንብሽ

  • @rahwagalweyanegaltomtekiso3201
    @rahwagalweyanegaltomtekiso3201 ปีที่แล้ว

    Yebuna argut werachew mama ayy kkk

  • @aya8710
    @aya8710 ปีที่แล้ว

    sometimes media communication shall be a voice for voiceless for human being especially in Ethiopia at this time. Thousands of people are in concentration based on their ethicist. So be voice for the voiceless one rather than telling meaningless stories. Be human Where you are living as person.

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz ปีที่แล้ว

      U read my mind! The fact that they are so invested in so many other things while thousands of people are dying and suffering is beyond my mind! All they care about is money! It’s really heart wrenching!

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone ปีที่แล้ว +3

    How old was she?
    If she was under 18 in USA it is a crime called Statutory rape.

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 ปีที่แล้ว

    የነዚህም በዛ 40 አመት ለውጥ አያት ያህል ያሳዝናል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +1

    የ25 አመት፡ያላት፡ልጂማ፡ትገርማለች፡ሺማግሌው፡እራሱ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 ปีที่แล้ว

    እነዝህ አዛውንቶች እሺ ይሁን ይች ልጅ ግን በጣም ባለጌ ስድ አይንአውጣ ጉደኛ ናት