ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Big Thanks to everyone in the comments for showing love ❤️🙏
😅l😅pp😅0
😅😅 by 4:21
Meek1one u have a Great voice and you're talented i hope u will Come with hip hop Album
U r hiphop prince @Meek1one the king is lij mike ❤
ደ
ፍቅርና ድጋፋችሁ ሁሌም ስለማይለየኝ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤
ሴት ከነመልኳ
My andegna from yegna groups good job lemaye ❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
በርቺ እህታችን ምርጥ ስራ ነው !!❤❤
በጣም ሰለምወድሽ ደጋግሚነው ያንቺን ሙዚቃ የምሰማው ነፍአመት ኑሪልን ከሐዋሳ
አስባቹታል ሰዎች የለምለም እና የሚክ ዋን ጥምረት ምን ያህል የሙዚቃን ጣም ያሳዩን,በተላይ የሁለቱ ድምፅ በለዉ!መልካም እድል እንግዲ ከጎንደር❤
በላ ልበልሃ በላበላ ልበልሃ በላየሰው ሰው ነካክቶ በላየለም ወደ ኋላ በላልቤም ስለ ፍቅር አካሌም የበቃህምንድነው አመልህ በላ ተጠያቃበላ ልበልሃ በላበላ ልበልሃ በላየሰው ሰው ነካክቶ በላየለም ወደ ኋላ በላተመስገን እንዳልኩት አንተን በመውደዴብሳል በማግስቱ ያውጣህ ስል ከሆዴለዓለም የሚበቃ እንኳን ለሙግቴቋንቋውም የእምዬ ቅኔውም የአባቴደምቆ ሲታይ ፍቅር በየአደባባዩቢጠቋቆም በእኔ ጉዷ ጉዷ ባዩልቤን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄየማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄበል ወዲህ ወዲያ አትበልድንግርግር በል ወዲህ ወዲያ አትበልበል ወዲህ ወዲያ አትበልተናገር በል ወዲህ ወዲያ አትበልበያ ልበልሻ በያበያ ልበልሻ በያበላ ልበልሃ በላበላ ልበልሃ በላበያ ልበልሻ በያበያ ልበልሻ በያስለመውደድ ሲባል የሆንኩትን ሁሉለእኔም ባይቀልልኝ ለአንተ እንደመቅለሉአየዋለሁ እንጂ ለበጎ ነው ብዬደስታን አላገኝም አንተን አጣጥዬአምኖህ ስትቀላምድ ልቤ ከእኔ ሸሽቶጓዳ ጎድጓዳዬ ድግስ ድግስ ሸቶሞኝሽን ፈልጊ ካልክም በዋዜማውላንተው ይብላኝ እንጂ ፍቅር ነው ከተማውበል ወዲህ ወዲያ አትበልድንግርግር በል ወዲህ ወዲያ አትበልበል ወዲህ ወዲያ አትበልተናገር በል ወዲህ ወዲያ አትበልካመጣሽው አይቀር ካልሽማ ልወቀውእኔም ጉዳይ አለኝ የማልደባብቀውከላይ ታች ብዬ ከአባይ ላሊበላያጣጣምኩት ፍቅር እንደ ማር ወለላአንሼ የምገኝ ሰው ካንቺ የማልስማማዋዛ መሰልኩሽ ወይ አባይ በከተማየቁጣሽን ምስጢር ባያምን አንደበትሽያሳብቃል ዓይን ፍቅር እንዳለብሽበያ ልበልሻ ልመስክርልሽአንድ ሆና ሺ ገዳይ የተባለልሽበሰራ አካልሽ ላይ ውበት ተደግሶሰርክ ሲያደገድግ ጎበዝ ተመላልሶእልል ባለ ፍቅርሽ ልቤ አንጀቱ ርሷልገና ምኑሽ አይተሽ አቧራው ይጨሳልበላ ልበልሃ በላበላ ልበልሃ በላበያ ልበልሻ በያበያ ልበልሻ በያበላ ልበልሃ በላበላ ልበልሃ በላበያ ልበልሻ በያበያ ልበልሻ በያ
What a collab 👏👏👏👏👏👏 ቆንጆ ሙዚቃቆንጆ video clipJust wow
i can't stop listening this song የነቀነቀ ነው 🫡 የለምለም ድምፅ ጥራቱ የሚክ ውፍረቱ ❤
Uy6tyytyy6fjyj7t55tg675tyy6y
Khan .
Ok poop 00
ppp😅😅
ሁሌ ተረጋግተሽ ለአድናቂሽ ምርጥ ስራዎችን የምታቀርቢ ድንቅ ልጅ ነሽ
መልካም እድል ደም የሁለታችሁም ድምጽ አንደኛ ነው ❤❤ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን ለዘላለም
ያበደ ዘፈን ምርጥ ጥምረት ምርጥዘፈን አንደኛ ያመቻችው አቦሰላማችው ያብዛ
what a Collaboration. 🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏
amazing bruh💕❤
From Somalia What A SongWhat A MusicWhat VideoJUST WOWEthiopian Music In Another Level❤❤❤
The “Lalibela Queen” nailed it again!! I can’t let it go from my head… “ Bela Libelha” with an impressive collaboration. Well done Lemi & Meek!
I like this song and i will sing it correctly one day. ❤ From 🇸🇴
Wow I love Somali
@Seada-j5w we love you too
perfect chemistry. ውስጤ ገባ። ኬፍ ዘለዋ ደርፊ። ኤርትራዊ ..
I don’t care political from Somalia 🇸🇴😍🇪🇹but I’m so glad together brothers 🫶🏽Ethopia and Somalia 🤝
ይበል ያሰኛል ምርጥ ጥምረት በርቺ ለምለሚና
ይሄን ጥምረት ያመጣ ሰው ጆሮህ ይባረክ
Wow amazing 👍👌Nice music 👍👍🎶🎧👏👏👏👏👏
ከዚህም በላይ መታየት ያለበት ድንቅ ጥምረትና ስራ ነው። ለምለም ኮርቼብሻለው❤❤❤❤❤
What a collaboration 💯🥰
Fake
we don't know man❤❤
collection😂😂😂 😮
Lij mike
I am from Eritrea 🇪🇷 ❤❤lots of love for you Ethiopian people ❤️
2:04
የልጁ ድምፅ ውፍረቱ ሲያምር 🤗🤗
Kelall
❤
Qitthn libdaw yminabak bela libelha new sheqaba wurre inshallah allahutaala yibelhna bmilew deffar
wow #1 ዘፈን ነው እምትሉ እስኪ እጃችሁ የታለ?👏
Let's make like what a great music I can't stop listening from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ያበደ ነው ለምለምና ሚኮ 👏👏👏
Lemlemitu #1gna techyalsh tekotatreshwal midenek sera nw ena dmo ye besratn sera salakenk alalfm denk zema👏👏👏👏
Two of my favorite songs together, that's the best song and Collection 🇪🇹♥🇪🇹.
I love it from MARSለምለሚቱ❤❤❤
ቆንጆ ነው ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ለምለም ገራሚ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር የልፋቷን የድካሟን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣት
ወንደሰን ይሁብ ሚኪ ጃኖ ብስራት ሱራፌል አንተነህ ወራሽ ምረታብ ደስታ አቡዲ ናትናኤል ግርማቸው .............. አባቶቻችን ሙዚቃ በኛ ዘመን ቀረ ሲሉ እናንተን ተደግፈን ቁመን እንረታለን
ዋው ዋው ዋው ፓወር ፉል የሆነ የሙዚቃ ክሊፕ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰አ ይ ላ ቪት
I love it from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Me 2 From Eritrea 🇪🇷 the music is cool.
You mean from northern Ethiopia 🇪🇹🇪🇷
ሙዚቃ ተሞዘቀች!!! ................የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ,,,,,,,,,,,,።🎼🎼🎶
I love this beautiful artist who has a great voice Greetings from Sudan ❤❤🇸🇩🇪🇹
My boyfriend he is from sudan 🇸🇩 I’m from Ethiopia 🇪🇹
@@marya7483 Habibi 🤍❤❤🤍
1ኛ
I am eritrean 🇪🇷still 2024 l like this music ❤
ምርጥዬ አይገልጸውም የምትሉ ያራዳ ልጆች እስኪ 👍
ተመቸሸ😅❤❤❤❤
Wonder full & thank u so much!
🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏
Meek one sounds amazing. Bellllla…Wow. Love both❤🇪🇹
ያበደ ነው የኔ ዉድ ሰላም ለአገራችን ፈጣሪ 2016 ሰላም ያድርግልን ❤❤
wow ሙዴ የድሮ ናፋቂ ነኝ ፊውቸሪንገ ግን ዋውሙዚቃው ዋው ብያለው ይመቻችሁ በዚሁ ቀጥሉ !!!!!!!!!!!!!
Wow, this collaboration is pure magic! 🎶🇪🇹 Big shoutout to Meek1 & Leli! 🎤🔥
ዠዠዠ።
ለኔ ተወው meke one 😊
We need Eng.subtitle to understand the song. Big respect from Somali people.
Mek one❤❤❤
Great job Leliye good luck ❤👌
omg whet amazing
THE COLLAB WE NEVER THOUGHT WE NEEDED, DYNAMIC DUO
Yimechsh
Masterpiece, Great Work ! Keep going
አንኳን ከነ አባብየ ፣ እጥትፊ። ወደዚ Best music አደረሰን🥳🥳
I love it from 🇪🇷🇪🇷
ይሄ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 million view ይኖረዋል በኢትዮጵያ ሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hopefully
😂😂😂😂200million naw
❤ I Love
This is so gooood! Pls someone take me back to Ethiopia, Where my soul belongs ❤️💃🥂
What a beautiful song 👍👍👍 ትችላላችሁ ሁለታችሁም የእውነት💯
Wow ihave no word amazing colabration ❤❤❤❤🎉🎉😮
አሪፍ ቅንኒጂት አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ይሄኛዉ የፀጉር እስታሄል ምርባታል
Lilem and Mick showed us especially the voices of two! ❤😊
Lemli negn keadama arif nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው ከጠበኩት በላይ ለሚ 🎉🎉🎉
ዋው ያማል ቅኔው እምዬ ሚንሊክ💚💛❤ ለሚ ጎበዝ በርቺ😍😍😍😍
The energy your voice have is amazing and this collab is unexpected but wonderful ❤
Lik ende lij Michael dimtsi yimeslal ye liju dimtsi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ቅኔ የሆነ ዘፈን❤❤
can we all agree and call it collab of the year🙌🙌
Best collaboration 👏👏👏
LemLem my king 👑👑🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
wow #1👏👏👌👌 music
Waww betam betam aref sera new betam wawww ❤️❤️❤️❤️❤️
ሁለታችሁን ያጠመራችሁ ማነው ጎበዝ ሁለታችሁንም ውድድ
ዎው በላ ልብልሃ ❤️👏👏👏
It is so beautiful. Thank Lemye.
Amazing what a voice wow👏👏👏
ምርጥዬ ስራ ነው!!✌️ለምለም የትውልድ ቦታችን ቅመም የሆንሽ ልጅ✌️በርቱ ብዙ እንጠይቃለን ገና🙏💚💛❤
እኔን ብቻ ነው ግን ይሄ ዘፈን የተመቸኝ🤔?
my bro and me, all the time as meek one, ብያ በላ እንዶ ብያ meek we love this from Eri🇪🇷🫡😍
No word 👏👏👏 wow am just vibe 💃💃🕺🕺
የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ሙዚቃ👍👍
ደምቆ ሲታይ ፍቅር በያደባባዩ ሲጠቁቁም በኔ ጉዱ ጉዱ ባዩለምን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄየማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ🤣🤣🤣🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤭🤭🤭
😂😂😂😂
አረለምለምትለያለሽ ሙኪምእንደዛው🎉🎉🎉🎉❤❤
ያበደ ጥምረትሎሚ & ሚክ !
Love from 🇪🇷 ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልቤን የምትወስደው ሳልሰጥክ ፈቅጄ፣ የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ ። 😂😂የኢትዮጵያ የሙዚቃ ለዛ በሚገባ ያሟላ ምርጥ ዘፈን ነው👏👏በያ ልበልሻ ...በያ እያልኩ መዋሌ ነው በቃ😉
1:45 በሀላ ዘፈኑ ሊላ ታሪክ ፈጥሮታል ❤❤❤❤❤❤meek one ትለያለክ❤❤❤
Finally some one said my thought ❤
Siwodachu ❤❤❤
እንደናንተ አይንቱ ምርጦች የ ኢትዮጵያን ሙዚቃ ከፍ ታረጋላችሁ😍🥰😍🤩😘
The collaboration we needed but didn't expect
Loved it new color this is what we want to listen thank you all who helped behind this music. Lemlem you are star 🎉🎉🎉🎉
ያለባበስ ችግርን አሻሽሎ ብቅያለ ድንቅ ስራ❤❤❤
this music deserves multi-million views!
ትለያላቹ
ለምለሚቱ 😉👏👏
Waw waw waw ❤❤❤❤❤❤
Anyone here in 2025😄
Yetem yelale new boom
When i hear this music .... i remember something on my past bela lbeliha bela ..... love you guys
1000000000000000000000000000000000000000000000000ጊዜ ነው የስማውት በቃ ከስራቸው አይቀር ልክ እንዲ እእእእእእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Big Thanks to everyone in the comments for showing love ❤️🙏
😅l😅pp😅0
😅😅 by 4:21
Meek1one u have a Great voice and you're talented i hope u will Come with hip hop Album
U r hiphop prince @Meek1one the king is lij mike ❤
ደ
ፍቅርና ድጋፋችሁ ሁሌም ስለማይለየኝ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤
ሴት ከነመልኳ
My andegna from yegna groups good job lemaye ❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
በርቺ እህታችን ምርጥ ስራ ነው !!❤❤
በጣም ሰለምወድሽ ደጋግሚነው ያንቺን ሙዚቃ የምሰማው ነፍአመት ኑሪልን ከሐዋሳ
አስባቹታል ሰዎች የለምለም እና የሚክ ዋን ጥምረት ምን ያህል የሙዚቃን ጣም ያሳዩን,በተላይ የሁለቱ ድምፅ በለዉ!መልካም እድል እንግዲ ከጎንደር❤
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
የሰው ሰው ነካክቶ በላ
የለም ወደ ኋላ በላ
ልቤም ስለ ፍቅር
አካሌም የበቃህ
ምንድነው አመልህ
በላ ተጠያቃ
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
የሰው ሰው ነካክቶ በላ
የለም ወደ ኋላ በላ
ተመስገን እንዳልኩት አንተን በመውደዴ
ብሳል በማግስቱ ያውጣህ ስል ከሆዴ
ለዓለም የሚበቃ እንኳን ለሙግቴ
ቋንቋውም የእምዬ ቅኔውም የአባቴ
ደምቆ ሲታይ ፍቅር በየአደባባዩ
ቢጠቋቆም በእኔ ጉዷ ጉዷ ባዩ
ልቤን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄ
የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ድንግርግር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ተናገር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
ስለመውደድ ሲባል የሆንኩትን ሁሉ
ለእኔም ባይቀልልኝ ለአንተ እንደመቅለሉ
አየዋለሁ እንጂ ለበጎ ነው ብዬ
ደስታን አላገኝም አንተን አጣጥዬ
አምኖህ ስትቀላምድ ልቤ ከእኔ ሸሽቶ
ጓዳ ጎድጓዳዬ ድግስ ድግስ ሸቶ
ሞኝሽን ፈልጊ ካልክም በዋዜማው
ላንተው ይብላኝ እንጂ ፍቅር ነው ከተማው
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ድንግርግር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ተናገር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
ካመጣሽው አይቀር ካልሽማ ልወቀው
እኔም ጉዳይ አለኝ የማልደባብቀው
ከላይ ታች ብዬ ከአባይ ላሊበላ
ያጣጣምኩት ፍቅር እንደ ማር ወለላ
አንሼ የምገኝ ሰው ካንቺ የማልስማማ
ዋዛ መሰልኩሽ ወይ አባይ በከተማ
የቁጣሽን ምስጢር ባያምን አንደበትሽ
ያሳብቃል ዓይን ፍቅር እንዳለብሽ
በያ ልበልሻ ልመስክርልሽ
አንድ ሆና ሺ ገዳይ የተባለልሽ
በሰራ አካልሽ ላይ ውበት ተደግሶ
ሰርክ ሲያደገድግ ጎበዝ ተመላልሶ
እልል ባለ ፍቅርሽ ልቤ አንጀቱ ርሷል
ገና ምኑሽ አይተሽ አቧራው ይጨሳል
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
What a collab 👏👏👏👏👏👏 ቆንጆ ሙዚቃ
ቆንጆ video clip
Just wow
i can't stop listening this song የነቀነቀ ነው 🫡 የለምለም ድምፅ ጥራቱ የሚክ ውፍረቱ ❤
Uy6tyytyy6fjyj7t55tg675tyy6y
Khan .
Ok poop 00
❤❤❤❤❤
ppp😅😅
ሁሌ ተረጋግተሽ ለአድናቂሽ ምርጥ ስራዎችን የምታቀርቢ ድንቅ ልጅ ነሽ
መልካም እድል ደም የሁለታችሁም ድምጽ አንደኛ ነው ❤❤
እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን ለዘላለም
ያበደ ዘፈን ምርጥ ጥምረት ምርጥዘፈን አንደኛ ያመቻችው አቦሰላማችው ያብዛ
what a Collaboration. 🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏
amazing bruh💕❤
From Somalia
What A Song
What A Music
What Video
JUST WOW
Ethiopian Music In Another Level❤❤❤
The “Lalibela Queen” nailed it again!! I can’t let it go from my head… “ Bela Libelha” with an impressive collaboration. Well done Lemi & Meek!
I like this song and i will sing it correctly one day. ❤ From 🇸🇴
Wow I love Somali
@Seada-j5w we love you too
perfect chemistry. ውስጤ ገባ። ኬፍ ዘለዋ ደርፊ። ኤርትራዊ ..
I don’t care political from Somalia 🇸🇴😍🇪🇹but I’m so glad together brothers 🫶🏽Ethopia and Somalia 🤝
ይበል ያሰኛል ምርጥ ጥምረት በርቺ ለምለሚና
ይሄን ጥምረት ያመጣ ሰው ጆሮህ ይባረክ
Wow amazing 👍👌
Nice music 👍👍🎶🎧👏👏👏👏👏
ከዚህም በላይ መታየት ያለበት ድንቅ ጥምረትና ስራ ነው። ለምለም ኮርቼብሻለው❤❤❤❤❤
What a collaboration 💯🥰
Fake
we don't know man❤❤
collection😂😂😂 😮
Lij mike
I am from Eritrea 🇪🇷 ❤❤lots of love for you Ethiopian people ❤️
2:04
የልጁ ድምፅ ውፍረቱ ሲያምር 🤗🤗
Kelall
❤
Qitthn libdaw yminabak bela libelha new sheqaba wurre inshallah allahutaala yibelhna bmilew deffar
wow #1 ዘፈን ነው እምትሉ እስኪ እጃችሁ የታለ?👏
Let's make like what a great music I can't stop listening from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ያበደ ነው ለምለምና ሚኮ 👏👏👏
Lemlemitu #1gna techyalsh tekotatreshwal midenek sera nw ena dmo ye besratn sera salakenk alalfm denk zema👏👏👏👏
Two of my favorite songs together, that's the best song and Collection 🇪🇹♥🇪🇹
.
I love it from MARS
ለምለሚቱ❤❤❤
ቆንጆ ነው ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ለምለም ገራሚ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር የልፋቷን የድካሟን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣት
ወንደሰን ይሁብ ሚኪ ጃኖ ብስራት ሱራፌል አንተነህ ወራሽ ምረታብ ደስታ አቡዲ ናትናኤል ግርማቸው ..............
አባቶቻችን ሙዚቃ በኛ ዘመን ቀረ ሲሉ እናንተን ተደግፈን ቁመን እንረታለን
ዋው ዋው ዋው ፓወር ፉል የሆነ የሙዚቃ ክሊፕ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰አ ይ ላ ቪት
I love it from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Me 2 From Eritrea 🇪🇷 the music is cool.
You mean from northern Ethiopia 🇪🇹🇪🇷
ሙዚቃ ተሞዘቀች!!! ................የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ,,,,,,,,,,,,።🎼🎼🎶
I love this beautiful artist who has a great voice Greetings from Sudan ❤❤🇸🇩🇪🇹
My boyfriend he is from sudan 🇸🇩 I’m from Ethiopia 🇪🇹
@@marya7483
Habibi 🤍❤❤🤍
1ኛ
I am eritrean 🇪🇷still 2024 l like this music ❤
ምርጥዬ አይገልጸውም የምትሉ ያራዳ ልጆች እስኪ 👍
ተመቸሸ😅❤❤❤❤
Wonder full & thank u so much!
🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏
Meek one sounds amazing. Bellllla…Wow. Love both❤🇪🇹
ያበደ ነው የኔ ዉድ ሰላም ለአገራችን ፈጣሪ 2016 ሰላም ያድርግልን ❤❤
wow ሙዴ የድሮ ናፋቂ ነኝ
ፊውቸሪንገ ግን ዋው
ሙዚቃው ዋው ብያለው ይመቻችሁ
በዚሁ ቀጥሉ !!!!!!!!!!!!!
Wow, this collaboration is pure magic! 🎶🇪🇹 Big shoutout to Meek1 & Leli! 🎤🔥
ዠ
ዠ
ዠ።
ለኔ ተወው meke one 😊
We need Eng.subtitle to understand the song. Big respect from Somali people.
Mek one❤❤❤
Great job Leliye good luck ❤👌
omg whet amazing
THE COLLAB WE NEVER THOUGHT WE NEEDED, DYNAMIC DUO
Yimechsh
Masterpiece, Great Work ! Keep going
አንኳን ከነ አባብየ ፣ እጥትፊ። ወደዚ Best music አደረሰን🥳🥳
I love it from 🇪🇷🇪🇷
ይሄ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 million view ይኖረዋል በኢትዮጵያ ሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hopefully
😂😂😂😂200million naw
❤ I Love
This is so gooood! Pls someone take me back to Ethiopia, Where my soul belongs ❤️💃🥂
What a beautiful song 👍👍👍 ትችላላችሁ ሁለታችሁም የእውነት💯
Wow ihave no word amazing colabration ❤❤❤❤🎉🎉😮
አሪፍ ቅንኒጂት አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ይሄኛዉ የፀጉር እስታሄል ምርባታል
Lilem and Mick showed us especially the voices of two! ❤😊
Lemli negn keadama arif nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው ከጠበኩት በላይ ለሚ 🎉🎉🎉
ዋው ያማል ቅኔው እምዬ ሚንሊክ💚💛❤ ለሚ ጎበዝ በርቺ😍😍😍😍
The energy your voice have is amazing and this collab is unexpected but wonderful ❤
Lik ende lij Michael dimtsi yimeslal ye liju dimtsi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ቅኔ የሆነ ዘፈን❤❤
can we all agree and call it collab of the year🙌🙌
Best collaboration 👏👏👏
LemLem my king 👑👑🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
wow #1👏👏👌👌 music
Waww betam betam aref sera new betam wawww ❤️❤️❤️❤️❤️
ሁለታችሁን ያጠመራችሁ ማነው ጎበዝ ሁለታችሁንም ውድድ
ዎው በላ ልብልሃ ❤️👏👏👏
It is so beautiful. Thank Lemye.
Amazing what a voice wow👏👏👏
ምርጥዬ ስራ ነው!!✌️ለምለም የትውልድ ቦታችን ቅመም የሆንሽ ልጅ✌️በርቱ ብዙ እንጠይቃለን ገና🙏💚💛❤
እኔን ብቻ ነው ግን ይሄ ዘፈን የተመቸኝ🤔?
my bro and me, all the time as meek one, ብያ በላ እንዶ ብያ meek
we love this from Eri🇪🇷🫡😍
No word 👏👏👏 wow am just vibe 💃💃🕺🕺
የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ሙዚቃ👍👍
ደምቆ ሲታይ ፍቅር በያደባባዩ
ሲጠቁቁም በኔ ጉዱ ጉዱ ባዩ
ለምን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄ
የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ🤣🤣🤣🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤭🤭🤭
😂😂😂😂
አረለምለምትለያለሽ ሙኪምእንደዛው🎉🎉🎉🎉❤❤
ያበደ ጥምረት
ሎሚ & ሚክ !
Love from 🇪🇷 ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልቤን የምትወስደው ሳልሰጥክ ፈቅጄ፣
የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ ። 😂😂
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ለዛ በሚገባ ያሟላ ምርጥ ዘፈን ነው👏👏
በያ ልበልሻ ...በያ እያልኩ መዋሌ ነው በቃ😉
1:45 በሀላ ዘፈኑ ሊላ ታሪክ ፈጥሮታል ❤❤❤❤❤❤meek one ትለያለክ❤❤❤
Finally some one said my thought ❤
Siwodachu ❤❤❤
እንደናንተ አይንቱ ምርጦች የ ኢትዮጵያን ሙዚቃ ከፍ ታረጋላችሁ😍🥰😍🤩😘
The collaboration we needed but didn't expect
Loved it new color this is what we want to listen thank you all who helped behind this music. Lemlem you are star 🎉🎉🎉🎉
ያለባበስ ችግርን አሻሽሎ ብቅ
ያለ ድንቅ ስራ❤❤❤