Even if this only a movie, there are a lot of us, Humanbeings, who used to forget who and where they were. That is Pride! ! Peter 5 vers 5 "..for God resistes the proud, and gives Grace to the HUMBLE"
There is nothig like this. it is the deception from the devil himself. That is what Esoterik teaches. If a person dies yes they live in our Memory and Heart but they are GONE!
በመጀመሪያ ለፊልሙ ደራሲ ቆመን አናጨበጭባለን በመቀጠል ለፊልሙ ተዋናዮች በመሉ በተለይ መስፍኔ(ጦጆ) በጣም ደስ የሚል ወጣ ያለ ምርጥ ፊልም ነው ።
እህትነት ዋው እኔ ለወንድሞቼ ጀግና እህት ነኝ ጌታ ይመሰገን ፍልሙ አሰተማር ነው
እህቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነሽ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይመስገን በህይወት አለሽ ሁሌም እወድሻለሁ የናቴ ልጂ❤❤❤❤
I thank God almighty for my loving sisters. They are my heros! God bless all sisters!
እያዝናና ቁምነገር እሚያስገነዝብ ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ ።
የማይሳላቺ ምርጥ ፊልም 💖አስታማር ሞትቭ የሚያራግ በጣም አሪፍ ፊልም ነው 🙏3ጊዜ ነው ያዮሁት!!!!!!ይብዛልን እንዳዝ አይናት....... አስታማሪ ነው 💖🥰💖
ናርዲ 1ኛ በየፊልሙ ላይ ግን በመኪና አደጋ አትግደሏት ይከፋኛል❤❤😂😂
Wow wow ahun Gena eheten wededekuat bewenet ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌bexam merx film
በሶሬ መዝናናት ይሰጠናል ሰላም ።
በቁምነገር አዋዶ የፍቅር ጣዕም ።
በተረፈ እወዳችኋለሁ ሰላም ።
እንዴት ዋላችሁ ፈጣሪ አአመምለላካካቺን ይመሰገገን🙏 እኔ ደህና ነኝ እናትስ እንዴት ናቹልኝ የየምውዳቼሁ😍❤❤😍
እግዚያብሄር ይመስገን
እግዚያብሔር.ይመስገን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏
"...ፈጣሪ ተገለጠም አልተገለጠም እኛ ሰዎች በራሳችን የመወሠን ስልጣን እስካለን ድረስ የምንፈልገውን ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አንልም..." በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
ደንቆሮ አንተ በምን አቅምህ ነው የምትወስነው ማነህና ነው ምንም የመወሰን ችሎታ የለህም ውሳኔዮች ሁሉ የአላህ ናቸው
Sorry bestet new
@@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 ena removed ataregewum vra
ከእውቀት ነጻ😂😂😂 ሰው
አይ ጭንቅላት🪨🪨🪨🪨
በጣም ነው የሚያስፈራው
ዋው ምርጥ መሳጭ ፊልም ነው እያዝናና የሚያስተምር ደስ የሚል ፊልም ነው
እየየያ ብ ያስብላል 😅😊🎉😂❤
እህቴ ብትሆን ብየ የማስባት ምርጥ ልጅ
ታላቅህ ወይስ ታናሽህ ብትሆን ደስ ይልሃል
እውነትግ ን የሞተ ሰው በመፈስ ይመጣል የምንወደው ሰው ምን አለበት አባቴ ሁሌም አብሮኝ በሆነ ምርጥ ፊልም ነው❤
Astemari film new fiker gen endazenech mehedwa ....,Derasiwan adenkalehu !
❤❤❤❤❤❤ዋው ናርድየ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ የኔ ማር
ምርጥ👏👏👏
thank you!
ምርጥና አስተማሪ❤
Asetmari filem new❤❤❤betam new yeweddekut❤
ዋው ምርጥ ፊልም ነው❤❤❤❤
ዋውውው 😢😢😢 🤣🤣 ሳቅ እና ማልቀስ ኣብሮ ሲሄዱ ኣሸገሩኝ
wow filme taya ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
በጣምደስየሚልፌልም
Be ewnet eyalakesku yayehut emigerm astemari film nw
Pride comes before falling!
በጣም ኣስተማሪ ፍልም ነው
ፋትህ ለተዋህዶ 😭😭
😳
love the ending
እረመዳን ክሪም ህይረኛው ወር መጣ ጹመው ከሚጠቅሙት ያርገን አማና እኛ ጋራ የጸሙት ዘንድሮ አብረውን ይሉም አላህ ጀነትል ፊርዳወስ ይወፈቃቸው እኛም አላህ ከሚወዳቸው ከሚያዘነላቸው ባሮች ያደረገንውድ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን
ፈጣሪ ይጥብቀለን ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን በወለጋ በግፍ ለሚገደሎ ውገኖቻቸን እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመለስለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በፍቅር ስፕ እስከራይፕ ያርጉ ቻናሉን 🌹🌹👏👏👏👏
Very amazing films. I saw how holy ghost help us and protect us in all troubles throughout our life process. Thank you God!
የደራሲ መብት ደስ የሚለው እኮ እዚህ ላይ ነው ካራክተሮቹን እንደልቡ ያኖራቸዋል...እኛም እንዲህ ብንኖር ጥሩ ነበር....ፊልሙ ግን......×
Woye fikr❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2017❤❤❤❤❤
Nice
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
ይገርማል የሰው ልጅ ሲያገኝ አያስችለውም
በጣም ነው የምውዳት ልጂቷን ❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል
2017 የሚሾፍ ማነው እንደኔ😂❤
እኔ😂
Une
Ene
ኢትዮ አይቸው ነበር በህቴ ስልክ አሁን ብቻዬን በመዳም ቤት😢❤
ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ
እህትነት❤😘
Even if this only a movie, there are a lot of us, Humanbeings, who used to forget who and where they were. That is Pride! ! Peter 5 vers 5 "..for God resistes the proud, and gives Grace to the HUMBLE"
Merte film new and so funny😂😂😂😂❤❤😊
Best movie
በፍቅር ነው እምወድዳት❤/𝑖 𝑙𝑜𝑣𝑒 𝑦𝑜𝑢😍
በጣም አሪፍ ነዉ😂❤❤❤
Mert film 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
መታሰቢያነቱ እህቶቻቸውን ለሚወዱ ወንድሞችም ተብሎ ቢጨመርበት ጥሩ ነበር
Ere betaam temechugn; beteleyi Nardi
እስካሁን ድረስ እንደኔ እየደጋገመ እስከ 20016ድረስ የሚያየው ማነው😂😂😂😂
wow so nice movie
አዎ😂😂😂😂😂😂😂😂
ሶደሬ ዎች ጨለላቹዴ
wow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ትንሽ የወረደ ስራ ነው
ይገባኛል በብዙ ውጣ ውረድ ልታልፉ እንደምትችሉ ግን በጣም በጣም የወረደ ስራ ነው
directing
cinematography
Editing
Lighting
Acting
flow
ምንም ምንም ነው ማይሆነው
ድርቱ ጭምር የወረደ ነው
ይቅርታ እኔ ጎበዝ ሆኜ ሳይሆን በጣም ስለወረደ ነው የምናገረው
በሚቀጥለው አስተካክሉ
🎉🎉🎉
Met astemari film never 1gna
like .....like.....like....
Ezi dereja ley honesh selayeush des belognal
በነገራችን ላይ ይቅርታ ኪችን ውስጥ ጸጉር ሳይሸፈን አይገባም
Tigrewa stastela
😂 😮😊❤
አይ ሳሮን የስራሽን በሳቅ ገደልሽኝ የወዶች አተራማሽ
💚💚💛💛❤❤
hy
👼💯🥳🎉🎊🥰🥳👋
እረ ቆሰልኩ😂😂😂😂
ሠሚራ አለቃችሁ ሁኜ🙄😄😄
ፊልሙን ንገራቺሁ ጠጆ ባለሙያ ይሆናል ከስተመር ያፈራል ያኛው ሰው ይጠላዋል ይፒዛ ቤቱ ባለቤት ሴት ናት ባታዩት ይሻላል
😂😂
እሽ አናይም 😂😂
እና ምን ይጠበስ ጀዝባ መሓይም
😂😂😂ሳላየው ሆነበ አገኘሁት
ተርከህ ጨርስክልን😂😂😂
እንደ አድስ ነው እንዴ ምትለቁት 😌
ሶደሬወች ምነው ቀዘናቺሁ እምታሳዩት ስታጡ የዛሬ ሁለት አመቱን ላይቭ ትለቃላቺሁ
1:01:45 - 1:26:57
እርግዝናው 9 አመት ነው?
❤😮😊❤😂
dommage
Ehtyew nat be sak yegedelechgn😂😂😂
💕💕❤❤💕👍
There is nothig like this. it is the deception from the devil himself. That is what Esoterik teaches. If a person dies yes they live in our Memory and Heart but they are GONE!
ሂወት ዉጣ ውረድ ናት ነገር ግን በትግስት ሁሉንም ማለፍ ይቻላል
🎉😢😮🎉
Guwadegnaye ekuwan des alesh tsiye
ሣሮን ወይ ሣሮንልክ እንደፊሉሙ ነው ነገርሽ😂😂
ከአጀማመር እስከመጨረስ
አካላቴ😂😂😂
yeletale
Youshidrayver
Zegnagn film new
👏🏽👏🏽👏🏽
Yemimeteneshin film new yesrashiw
Sharon 🤣🤣
ይች ሣሮን የምትባል የሴት ቆሻሻ እሧን ሳይ ሴትነት ያስጠላኛል አለባበሧ የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሧነው👎👎👎አገረፈት አይጠፋ በየቤቱ አሁን ሠው ጠፋ ከናርዶስ ጋር የምታሠሯት ናርድየ የኔ ቅቅመም የሴት ልክ ያላት ልጅ ማር ነሽ🎉🎉🎉🎉
ምናለ እኔም እናት እንደፍቅርተ መታ ናፍቆቴን በተወጣው
አብሽሩወንድምሁላችንምወደዛውነንአላህመጨረሻችንንያሳምርልንአላሕበጀነተልፊርደውስያገናኛችሁ
አይዞክ እናትክን በሚስት ወይ በልጅ ታገኛቸዋለህ 😢
ayzoh abatr
ከልብህ..አክተር ነህ ጠጆ!
እንዴት ነው ይሀ ፊልም ግራ ገባኝ እኮ ሰው ከሞተ ደሞ እንዲ ይሆናል እንዴ ከመጻፍ ቅዱስ ተቃራኒ ነው
ትውስታ ነው
😂🤣😂🤣😂🤣 المظلوم في وطني حسين بلال السعوديه الأسد الجريح ظلم
ማን ነው እንዴ እኔ እህቱን የምዎድ