ድርሳነ ኡራኤል ና በማስቲካ ሚያስረግዘው ነብይ|ኤፍሬምና ሙለታን ያሳበደው -ዋሽተው የተዋረዱበት ጉዳዮች| የእሾህ አክሊል| ledet| felege| yoni|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @YordeYorde-b1h
    @YordeYorde-b1h วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነቱ ለወንድሞቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ይሄን እውቀት ፀጋ የሰጣችሁ የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በርቱልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ፕሮቴስታንት ድምጥማጩ እየጠፍ ነው አለም ወደ ተዋህዶ እመጣ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር እውነቱን ገልጦ ወደ እናት ቅድስት ሐዋርያውያዊያ ቅብብሎሽ ወደ አለችበት ይሠብስባቸው ወንድሞቼ አባቶቻችን አሁንም በርቱልን ጠንክሩልን ተወዳጆች ለሌላውም እንዲደርስ ሸር ላይ እያደረጋችን አንድ ሰው አይቶ ሊድን ይችላል❤❤❤❤❤❤❤ እምዬ ተዋህዶ ሁልግዜ ስንዱ ናት ለሁሉም መልስ አላት 🎉🎉🎉

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እግዜር ያክብርልን 🥰🥰🥰

    • @amarikgeto791
      @amarikgeto791 วันที่ผ่านมา

      @@YeshohAklil አሜን

  • @meskerem73
    @meskerem73 วันที่ผ่านมา

    1

  • @meskerem73
    @meskerem73 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቼ እኮራባችኋለሁ❤

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  วันที่ผ่านมา

      amen ehtachen betselotesh asebiachew

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ጉድ ዘንድሮ የፕሮቴስታታዊ አለም ጉድ አንዲ ነዉ እዴ? ደሞ እኮ የወንጌል አማኝ ብለው እራሳቸውነ ህብት እዳላቸው ሚያስመስሉት አውጣን መድሃኔአለም እግዚዎ ፎፎፎፎ ሰው የመጣው? ሰው የመጣው በዚ እንኳን ሚጠራጠሩ ጉድ ኧረ ደሞ እኮ ሆሆሆሆ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ብዙ ነው ጊዱ