ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድማችን ዘማሪ ዳዉት እግዚአብሔር ያክብርህ ማስተዋል በዚህ ዘመን ማግኘት ከባድ ነዉ መምህር ግርማን ከራሴ አስበልጪ ነዉ የምወዳቸዉ❤
ከእዉነት ጋር ቁም እግዚያብሔር ያበርታህ የእኔ አባት መምህር ግርማ ምናለ ዱሮ ባወኳቸዉ ከዛ ሁሉ በደል አምላኬን አዉቂ በኖረ ብየ እቆጫለሁ የጥላትን ክፋት ስልት ባለማወቄ እቆጫለሁ የእኔ አባት መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጥልን ደፋሪ ጠንቆይ ሰለበዛ ጉዱ ሰለሚወጣበት ነዉ መምህርን የሚጠሉ አሁንማ አዉቀናል
በትክርስቲያን ውስጥ ደብትራ እና መተተኛ የበዛባት ዘመን ነው . እግዚአብሔር ቤቱ ያጻዳልን እንጂ . አባታችን መምህር ግርማ ማለት የዘማናችን ጳውሎስ ናቸው❤️
ተክክል ይህ ሞቀዉ ሰተንበረከከ በችነዉ
ትክክል የኔ እንቁ መምህር ናቸው ይሄን ዘመን የዋጁ ደግ ኣባት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላቸው❤❤❤
ተክልየን እንዳሉ ይሰማኛል
🎉ትክክል አባታችንንማ ብናዳምጥ ሀገራችንን አሁን ያለችበት የመናፍት ስራ ላይ እትወድቅም ነበር
@@senaittesfaye6461ይህን የምታውቀው ስትንበረከክ ብቻ ነው
ወንድማችን በርቱልን እኔ በእሳቸው ትምርት ነው የሌለ አምነት አሞኘ ነበርኩ አሁን ግን ክርሰቲያን ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ለአባቶችን ❤❤
አሜን አሜን ልቦና ይስጠን አሜን❤❤❤❤❤
እኔ መምህር ግርማን ከልቤ ነው የምወዳቸው ምክነያቱም የእግዚአብሔር ማዳንና ፀጋው የበዛላቸው ናቸው ። ባለቤቴ ደሞ ስለሳቸው ሲነሳባት አቶድም እኔ ያለሁት ሌላ ቦታ ነኝ ኢጂ መምህር ግርማ ጋር ስላት በጣም አልኤድም በሳቸው ማዳን እማታምንና ተጠራጣሪ ናት ። በመምህር ግርማ ቡራኬ መቀበልና መስቀል መሳለም እፈልጋለሁ አባቴ በፀሎት እኔንም ባለቤቴንም በፀሎት ያስቡኝ አደራ ።
መንፈሱ ነዉ እኮ እሷ አይደለችም። ሂጅ አትበላት እዉነተኛ ክርስቲያን ከሆነች ጠዋትና ማታ የአምልኮ ስግደት ሰይፈ ስላሴ ፀልይ በላት ቤ/ን ንዋየ ቅዱሳት ዉስጥ መቁጠሪያ አስገዝተህ በቅዳሴ ሰአት ባቆረቡ ካህን ታስባርክና ራሷን ትቀጥቅጥ ያኔ ከአጅሬዉ ጋር ትፋጠጣለች። ከአምስቱ ምልክት አንዱን ታያለች። እኔ አንዱን አይቼዋለሁ ጀርባየ ላይ ሲራመድ ይታወቀኛል።
ዳዊት ወንድሜ እውነት ሁሌም አይወደድም ታቃዋሚ የበዛባቸው እውነተኛ አባት ስለሆኑነው
አባከካችሁ መምህር ግርማ እሚያጠምቁበትን መንገድ ብታመቻቹ ጥሩነዉ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር ግርማ፡ወንድሙ፡ማለት፡የዘመናችን፡ሐዋርያ፡ናቸው፡በእሳቸው፡እግዜአብሔር፡አድሮ፡ስንቶቻችንን፡አዳነን፡ተመስገን፡ስላሴ፡ተመስገን፡እመቤቴ፡ማርያም።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እኛም ማስተው ያደነን ወንድማችን እናመሰግናለን እነሱም ልብ ይስጣቸው
ወንድማአችን እዉነት ብልሀል ❤❤❤❤ ሁሉም ሰዉ እነዳእነት ቢርዳዉ ጥሩ ነዉ
አባታችን በጣም እምንወዳቸው የበዛን በአለም ያለን ሰዎች ኔን እድሜና ጤናን ይስጦት ከነመላው ቤተሰቦቻቸው
እኔ መምህር ግርማን በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ እድሜ ይሰጣቸው ❤❤❤ እኔም መዳን እፈልጋለው በፀሎት አስቡኝ
ወንድማችን እንደት ነህ የእግዚአብሐር ሠላምታ ባንቴ ላይ ይሁን።እግዚአብሔር ይመስን አባታች ለኛ ሀጥያተኛች ስለሰጠን አባታችን ለምጠሎት ልቦና ይስጣቸው ከተያዘ ሰው ምን ይጠቃል
ስለ መምህር ግርማ እኔ ምስክር ነኝ ህይወቴ ጉስቁልቁል ያለ የማይገባኝ የተዘባረቀ በትዳሬ ሰለም የሌለኝ እየሰራሁ የምቸገር በረከት የሌለኝ የተማረረ ህይወት ነበረኝ እድሜ ለመምህር ግርማ በአስተምህሯቸዉ ጠላቴን አዉቄ እንቆቅልሹ ተፈቶለኝ አሁን ትክክለኛና ሰላም በረከት ፍቅር የሞላበት ህይወት እየመራሁ ነዉ ታድያ ከኔ ህይወት በላይ ለኔ የ እዉነት ምስክር አለ ለኒህ አባት? ከአይኔ በላይ በጀሮየ የሚያላዝኑ ዉሸታሞች ላምን አልችልም ለነገሩ ደፋሮች ናቸዉ እንኳን ባለ ፀጋዉን አባት መምህር ግርማን ሰማዕቱ ጊዮርጊስን ያሙ ደፋሮች ናቸዉ አይገርመንም።
ቃል ሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእጅ ያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል አሉ አማርኛ መምህራችን እና የዛ ምሳሌ የሆኑት አንዱና ልዩ የዘመናችን ሀዋርያ ታላቅ ክቡር እንቁ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እኮ የሌላው የነግብፅ እና እንዲሁም የሌላው አህጉር አባት ቢሆኑ ስንት በአለም በተነገረላቸው ህዝብም በሀገራችን እየጎረፈ በተፈወሰባቸው ነበር ግን ያው እንደሚባለው በእጅ ላይ ያለ ወርቅ ነው ነገሩ....ክቡር አባታችን በሀገራችን ከገጠሩ ክፍል ጀምረው ሳይቀር በባይክ እየዞሩ ከዛም በከተማ በስንት እንግልት ከዛም በማያመሰግነው በመናፍስት በታሰረው በተያዘው ተሳዳቢ ህዝብ እየተንቋሸሹ ቅዱስ ቃሉን የጦር መሳርያ ይዘው በአንፃሩ "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል" በማለት በቃሉ በመመካት እግዚአብሔርም እያከበራቸው አለምን ዞረው በማገለግል የአለምን ህዝብ የሚፈውስና የሚያድን የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የመፀሀፍ ቅዱስ ኃይለ ቃል መሳርያ በማድረግ "ንቁ በሀይማኖት ቁሙ ጎልምሱ ጠንክሩ በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን " ቃሉን እየስተማሩ በዋናነት የመናፍስትን ሴራ የሚያጋልጥ እና ከአመለክነው ከተንበረከክን እግዚአብሔር ማዳኑን እና የሚመሰክር በአለማችን የርኩሳን መናፍድትን ሴራ የሚያጋልጥና የሚያነቃ የተለያዩ መፅሀፍትን ፅፈው በማስተማርና የርኩሳን መናፍስትን ሴራ ህዝቡን አስተምረው በማጥመቅ ክፉዋችን በማጋለጥ ጉባኤ ከጀመሩና እያገለገሉ ሳሉ የነበረው እንግልት ቀላል አልነበረም ግን በእግዚአብሔር ይቻላልመፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል እንዳለው ክፋቱን እመሰክርበታለሁና አለም እኔን አይወደኝም የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል እየኖሩትት በተግባር ከሚያሳዩት ታጋይ አባቶች አንዱና ዋናው ናቸው በመናፍስት ውግያ ላይ የማንቅያ ትምህርቶቻቸውን ካስተማሩ ከ40፣ 30 ፣25ና ብሎም እኔ እንኳን ከነቃሁባቸው ግዜ ጀምሮ ይኸው አመታት አለፉ ስለአባታችን ለመመስከር ተውትና ስንት እይነት ጠቃሚ ቃል ያለውን ትምህርታቸውን እንደሚገባው ማንም አላስተላለፈ ምክንያቱም ብዙ የሚያድን ትምህርትን አስተምረዋል ወንድማችን እንኳን የሚድያውን እድል ያገኛኸው አሁን ይሆናል እንጂ አሁንም ከዚህ ቀደምም ያ ሁላ የሚድያ ስድብና በአካልም የእስር ቤተክርስትያን ገብተው ቅዱስ ቁርባን የመከልከል ደረጃ እንግልት ሲያርስባቸው እሳቸው ግን ዝም ብለው ሁሉንም ለእግዚአብሔር ሰጥተው ሲያልፉት በየሚድያው እና በየቤተክርስትያኑ ስማቸውን ማሞቂያ ለማድረግ የሳቸውን ስምና ፎቶ እየለጠፉ ወዳጆቻቸው ብዙ እንደሆኑ ስለሚያውቁ እና ህዝባችንም ሰበር ወሬ ወዳድ ነው እና ስማቸውን እያጠራ ሚድያው ይታይለትና ብዙ ላይክም ይሰበሰበት ነበር አባታችን ግን ከአገር ውሥጥ ይልቅ የስደተኛው ህዝብ ነው ወዳጃና ተከታያቸው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ህዝቡ እኝህን ታላቅ አባት የቤተክርስትያናችን አባቶች ሳይቀር አጥማቂ የሚለውን ቃል እንደ ወረደ ዘበት ቃል በመቁጠር የዘመናችን ሀሰተኛ አጥማቂያን በማለት ያላግጡባቸው ነበር እና ህዝቡም እሳቸው ጋር ሄዶ እንዳይፈወስ ይከላከሉ ነበር ያ ሁላ ሲሆን ግን ከክቡር ቅዱስ አባታችን ከሊቃነ ጳጳስ ክቡር አባታችን አቡነ መቃርዬስ በስተቀር በሚድያ የመሰከረላቸው አላየሁም ሁሌም ለአባታችን እግዚአብሔር ነው የሚዋጋላቸው እና ጠላቶቻቸው በእንድም በሌላም ተዋርደዋል የወንጌል ትምህርት ፍሬዎቻቸውም ደግሞ በየገጠሩ ያሉትን የተረሱ አባቶችን በመርዳት እና ቤተክርስትያናትን በማሰራት እና ንዋየ ቅዱሳንን እያቀረቡ እያሟሉ በሀገርም ሆነ በውጭ ታላቅ መንፈሳዊ ታሪክ እየሰሩ ነው ለምሳሌ እነ ንቁ ሚድያ እና ማህበረ ስላሴ የመሳሰሉት ስማቸው ያልተነገረ ግለሰቦችም በመምህር ግርማ ትምህርት በአግባቡ ነቅተው በበረከት ስራ በኩል መንፈሳዊ ታሪክ ሰርተዋል 🎉 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር በአባታችን በመምህር ግርማ ትምህርት ፀሎት ቤት ሰርተን ጧትና ማታ እንድናመስግነው በዛም ምክንያት በነፍስም በስጋም በመፈወስ በረከት እንድናፍስ ላደረጉን ለክቡር እባታችን ለሁላችንም እምላክና ፈጣሪ ለሆነው ልዑል እግዚአብሔር አምልኮና ውዳሴ ዛሬም ዘወትርም ለዘልአለሙ ይሁን ሃሌ ሉያ እሜን 🎉
የገባው እና መንፈሰ እጎዚአብሔር የቀረበው እንደዚህ ይመሰክራል።
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤
ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እውነትነው መምህር ግርማን የሚጠሏቸው ደብተራ ስርማሽ ቅጠልበጣሾቹናቸው እግዚአብሔር ይገስፃቸው የአውሬውን መንፈስ የተዋረሱ ናቸው ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማልናቸው ልቦና ይስጣቸው
ኣንተ ቀጥል ጎበዝ እግዚኣብሄር ጸጋዉ ያብዛልህ ኣይዞህ ከ ክፉ ርኩስ መንፈስ ማ ምን ፈለክ ሰዉ ኣይደለም በላዩ ያለ ክፉ መንፈስ ነዉና ኣይዞህ በ እንደዚ ሰዎች ኣትደንግጥ
እድሜ ይስጠን እንመሰክራለን ሰይጣን ሁሌም ይናደዳል አትስማቸዉ
ወንድማችን ዳዊት እናመሰግንሃለን እውነትን መመስከር ክርስቶስን መመስከር ነው
እኔ በግሌ ከነመላ ቤተሰቤ በሳቸው ትምህርት ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ሂወታችን ተስተካክልዋል፣ተግባራዊ ክርስትና እድንኖር እረ እኔ ገልጨ ኣልጨርሰውም በኣባታችን ያገኘውት መንፈሳዊ ሂወት፣ያልገባው ይሳደባል እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን፣ለኣባታችን መዳንያለም ጸጋውን ያብዛላቸው❤❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን የቁሳን አምላክ ቤተሰቦች በርታልን ወንድማችን ጥንክርልን አባታችንን የሚቃወሙት እየሱስ ክርስቶስን ያጋንንት ልጆች ናቸዉ ለአባታችን ፀጋ በረከቱ እንድሚ ይስጣቸዉ እንወዳችዋለን አባታችን እግዜአብሔር ይጠብቅልን
እኔ የኦርቶዶክስ ቱርጉሙ የውኩት በአባታችን ትምህርት ነው.. ምንም አዲስ ነገር የላም. እግዚአብሔር የተንጋረው ቃል ይፈጽም ዘንድ ነው...እቺ ልጅ ዛሬ ተረሳች, ጮውታችን ለአንድ እና ኡለት ቀን ብቻ ነው. ዛሬ ግን ምን ላይ እንዳለች ምንም አይቅም.. እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ፍርድ ይስጥህ 🥲🥲
Luel EGZIABHIER ystln. Kale hiwet Kale bereket yasemaln.
የኛ አባት በረከታቸው ይደርብን የኛ አባት ለደጃቸው መምህር ግርማን የሚጠላ ያው የታወቀ ነው ስይጣን ነው ጥርጥር የለውም ወንድሞች
እንኳን በሰላም መጣልን ወንድማችን ❤️
ውሾቹይጩሁእሳቸው መምህራችን እድሜያርዝምልን
.እግዚያብሔር አምላክ አባታችነን እድሜአቸዉን ከፍ ይርግልን ለዘመናት ያላወቅነዉን ጠላት በፆም ፀሎት አሸንፈን እድንድን ስላስተማሩን ለምን ይሆን እኔ ያዘንሁት ኦርቶዶክስ ሁኖ በስሙ ግን ለሰይጣን ጠበቃ የሚቆሙ ልቦናቸዉን ይመልሠዉ ማስተዋልን ይስጣቸዉ ጌታሆይ ማረን
እንደመችችው ነዉ ሀጥያት ለመስራት ❤ፀፆሙ እንብ ፀለዩ እንብ። ንስህ እንብ። ችሀር ስመጣ እግዝአብሔር ምን አረገንወ ነዉ በራስቹ ና በልጃችቸ አተቀልዱ❤❤❤❤
እኔም የሰጠኝ ሰማአቱ ጊርጊስ አባን መመህርግርንየሰጠኝ አዳመትሆነኝ አድአመትሆነኝበኡራኤልቀንሁለትሽ አስራምስት በዉሬኤልቀን መንፈሱንየሸኙልኝ😢
ወንድሜ ዳዊት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ከጎንህ ነንና
በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን
አዳልሞቲ መፈስ እድሜለመምህርተስፋ ገጠመኝ አዳምጡትጠቀማላችሁ😢😢😢
እቪ ዉንዳሙ እንረገለን። በረታ። ❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
ወነንደሜ አባታችን 50 አሰተምሮ ሰዉ አለሰም በሊ። አሁ ወግ ደየከፈልን ነወ ልበ ያለወ ልቤ የበል❤❤❤
ዳውትዬ ይህን ያስደነቅሃል መሳም ቀላል የምደፍሯቸውስ ምን ልባል ነው
❤❤❤❤❤❤❤
እሽ ወድማችን በርቱልን
Amene fetari yerdane beka yebelene
እፍፍፍፍ ኧረ የሞተ የተገላገለ እንደው ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ነው የደረሰው😢😢የኔ አባት መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው እሳቸውን እሚቃወም የዳቢሎስ ግብር ልጆች ሰዎች ናቸው ።በእርግጥ ከእግዚአብሔር ያልሆነ እሳቸውን እሚወድ አይኖርም ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ናቸው አንጀቴ እንዴት እንደሚቃጠል
ወድማችን በርታልን ክፍወች ቢዝቱብህ ሰመይናምድርን የፈጠርው አምላክ ደምን አርግቶ ሰውያደርገው አምላክ ካተጋር ነውናወድሗላ እንዳትልእኔእህትህ በደካማ አንደበቴ እለምንሀለው በርታልኝ ወድምዳዊት እንውዳችሗለን ኦርቶዶክስ ዘላለም ትኖራለች ልጆቿም ኝንኖራለን
Wededikuh
Egzabeher amlak metwalun yestan wodimchen bewnet abatchen mamir girma medanlim edmena tina yestachew bensu yetlawtnew bizoch nan yelgebachew emabete mariyam lib tistachew ❤❤❤
እኔ እራሱ በግራ ጎኔ አልተኛም ነበር ጉላሊት ጠጠር ተብዬ ብዙ ስሰቃይ ነበር በአባቴ በመላከ መክራት ትምህርት በዩቱፕ እየተከታተልኩ ሀኪም ያቃተውን ያምልኮት ስግደት ስሰግድ ስፀልይ ሀኪም ያቃተውን ኩላልት በሽታ ከላዬላይ እርግፍ ብሎ ጠፍ ለአባታችን መላከ መኽራት እድምና ጤና ይስጣቸው ጠቋዮችና ደብተራዎች እና ጠቋዬች ናቸው የሚጠሏቸው ልቦና ይስጣቸው
መምሕር ግርማ ማለት ዳግም አቡነ ተክለሀይማኖት ማለትናቸው እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው
Yikrts kabune Teklehaymsnot gat ymistekakel aygeegnm
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት እያሳደዱ እሱም እሚሰደዱበት ግዜ መጣ እዳትፈራ ዳዊት😢
መምህር ግርማ እኮ የብዙዎችንን ሕይወት አስተካክለዋልና ጠላት ዳቢሎስ ግን ሁሌም እንደ ጮኸ ነው የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ተሁት አይነገርም መምህርን ግርማ ጦንቃይ ይሚሉዋቸው እንሱ እራሳቸው ጦንቃይ ናቸው የመምህር ግርማ ትምህርታቸው ስን ሰማው እንዴት እንደሚገባ ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ ቸግር አለ አሸባሪ ሴትን የሚደፈሩና ሕጻናትን የሚደፍሩ የሚገሉትን ሀገራችን ውስጥ ክፉ ሰዎች እና ሰይጣን በዝቶዋልና የህንንን ወንድም ሳት በእውነቱ አይቼ መጨርስ ያቅተኛል 😢😢😢😢😢😢😢
አወይ አወይ ጉደችን በያቤቱ ስንት ጉድ አላ ውይ አምለኬ ጥበቀህ አይለያን
ጌታ ይቅር ይበላችሁ ምግብ ሁሉ ከጌታ አይደለም ዋናው ብግቡ ማግየቱ ሳይሆን ከየት መጣና ኤንዴት መጣ ማሰብ አለብን በሚካኤል ወይም በሌላ የሚወጣ አጋንንት አለ የሚል በመፅሀፍ ቁዱስ በጭራሽ የለም አጋንንት ከሰዎችሊወጣ የሚችለው በኤየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑ ነው የተፃፈልን ከዚ ውጭ ከሆነ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጭ ነው ማለት አለብን
ወዳጀ ስራህን በጣም አደንቃለሁ ስሜ ኮ/ል እንደሻው ነው በሰሜኑ ጦርነት በተደጋጋሚ በደረሰብኝ ገዳት በቅርቡ ቦርድ ወጥቻለሁ እባክህ ቤተሰቤ በተለያየ ክፉ መንፈስ ተወጥሯል በተለይ አንዱ ልጀ የጴንጤና የአውሬው ተለካፊ ነው ! በመሆኑም ከቻልክ ከመምህር ግርማ አገናኘኝ እና በስልክ ልጀን ያድኑልኝ አደራ እልሃለሁ ! ሚ/ኮል አድርግልኝ እኔ እደውላለሁ። ጎንደር ነው ያለሁት
ማምህር ግርማ ወንድሙን ያሚጠለ ጠቆለ ጤት ያሚሔድነ ጠንቆለ ያሚሠረ ሠው ብቻ ነው።
የእግዚአብሔር ል(ጆች) መምህር ግርማን በጣም ይወዷ(ቸ)ዋል። መንፈሳዊ ልዩነት ያላ(ቸ)ው በየጠንቋይ ቤቱ ዕየዞሩ የወለዷ(ቸ)ው ደሞ ብዙ ዓይነት ክፉ መንፈስ ዕላያ(ቸ)ው ላይ ስለሰፈረ ዓባታ(ቸ)ው ዲያብሎስ ሲነካ ስለሚከፉ መምህር ግርማን ይጠሏ(ቸ)ዋል። ሠውን ያለፍላጎቱ መድፈር የዓጋንንት ስራ ነው። ሠሞኑን ሚዲያ ላይ የምናየው የመናፍስት ጥቃት ህዝብ ላይ ዕንዳይደርስ መምህር ግርማ ብዙ ዓስተምረዋል ፆም ፀሎት የአምልኮ ሥግደትን ለትውልዱ በደንብ ዓስተምረዋል። ደጉ አምላክ እግዚአብሔር መምህር ግርማን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን።
በርታ አንተ ገብቶሃል
ችግሩ ወደ ሚድያ የሚወጣው ነገር አስቀድሞ ቢታሰብለት.ችግር ተፈጠረ ግን ያነገር እንዴት ይቋጭ. በአንድ ሰው የተፈጠረው ችግር መንግስትና የተጎጂው ቤተሰብ የማያዳግም እርምጃ ተወሰደ ተብሎ በሚድያ ቢቀርብ እንጂ ዝም ብሎ የታየ የተሰማ ወደ ሚድያ ማቅረብ እንዲህም አለ እንዴ ብሎ ነገሩ ይብሳል እንድያውም እያየን ነው.ዘግናኝ የሆነ ነገር የሀ ለምሳሌ ሕጻናት ያዩታል ያም የግብረ ሰዶም ጉዳይ ሌላ አገር ቢሆን ፈጻሚው ተወግዶ ተበዳዩ ደሞ እርዳታ ይደረግለታል.ዛሬ ባሳየሀው መጠን ነገ እጥፍ ይሆናል አንተም ተጠያቂ መሆንህ እወቅ.የመምህር ግርማ ጉዳይ ይፈታል ስንቴ የነበረ ነው.ችግሩ የናንተ ተከታዮች ነን ባይ ነው.በየሚድያው ገመና ብቻ እየፈተሽክ የሀ ደብተራ የሀ ጠንቋይ የሀ አጥማቂ የድግምተኛ የሀ መናፍቅ ++++ ኢትዮጵያ ምን ቀራት.የት እንግባ የት እንሂድ.
መምህር ግርማን የሚቃወሙ እውነቱ ጠፍትዋቸው አይደለም የዘመናችን ፈሪሳውያን በቅናት መንፈስ ስለ ታሰሩ ነው አንተን ደሞ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነትን ስለ ተናገርክ
Majemera sile timiket sirat anibebe dawit ?
ሰነፍና ወሬኛ ክርስትናን በተግባር መኖር የማይፈልግ ማስመሰልና ከሃላ ኮተት ያለበት ነው የምይወዳቸው ምነው በፊት በአወቅናቸው ትውልዱ ሁሉ እንዲህ አይመክንም ነበር እሳቸው ትምህርታቸው ብቻ ህይወት ነው ከልብ ላዳመጠው በማለዳ ንቁ ብለው እሳቸው ለአነቁን እረጅም እድሜ ጤናውን ያድልልን
ዛሬ ላይ እርስ በርስ ስንጎሻሻም እኔ እበልጥ እና መተተኛዎች በመተት በቤተክህነት ስልጣን የተቆናጠጡ ስም ቢጠፉ እያወቁ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም!!! ዘመኑ ለሀኬተኞች፣ በሀይማኖት ስም ፓለቲካ የሚራምዱ መምህርን ደግሞ የሚቃወሙ ………😢😢😢
Memehir girman betam nw yemiwodachew, timhrtachewn betam nw yemiketatelew
አጋንት አለበት መ ምረ ግርማ ጋአትውሰደው
ወንድሜ መምህር ግርማን የሚቃወመዉ ሰዉ ሳይሆን ዳቢሎስ ነዉ የሚቃወመዉ መበርታት ነዉ ያለብን
ከምር በቀደም ለታ ቲክቶክ ላይ ኬፋንን ስለመምህር ግርማ ምን ሀሳብ አላችሁ ስላቸዉ እዴት እደተጫጩብኝ ግን ሁሉም ቤቱን ቢመለከት እየተሰበክን ለምነ ፈዘዝን ብሎ ቢጠይቅ መልሱን ያገኙት ነበር እግዚያብሄር አይነ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ ምን ይባላል::
50 አመት አሰተምሮ ንሰሀ እንገብ። መላክ መንክራት ግርማ ሞቃወም ሳይጥን በች ነዉ ገልፀ ነዉ ምንም መሰቆም አየችልም
ke memehir girma gar metalat malet ke egziabher gar metalat nw
Esachewene yemejawomu besewe laye tenkole yemeyaderegu sewoche becha newe yemequwamechewe esachewe ye Egezeabehare tega alachewe
ለሞራላቸው ፊታቸው ቢሸፈን
ቤተክርስትያን ዉስጥ የተሰገሰጉ የ ቤተክርስትያን የጎን ቅማል ለስልጣን እንጅ ለሕዝብ አይጠቅሙም ቤተክርስትያን የ ጠንቋይ መነሐሪያ ሆናለች መድረኩን እነሱ ይዘው ማይክ ይዘው አሽሙር እና ስድብ ነቀፋ ነው ስራቸው እንጅ ጨሌ ጣሉ አተቴ ጣሉ ባዕድ አምልኮ ጣሉ አይሉም 🤔በጣም የሚገርመኝ ንስሐ አባት ሆነው ደብተራ ጠንቋይ ይሆናል እሺ ምን አይነት የንስሐ ሂወት ይኖራል???
መምህር ግርማን የሚጠላ ጠንቋይ አስጠንቋይ በተለይ ደብተራ ነው አለቀ
Dawit ante Gina lamenawu inasuna mitedegife alawukima kanet ye igizabiher sima iyeteru Iniji ye aganenit sime iyeteru imatemiku aba girma igizabiher firadi yisete
Abatachn ymtuln
Memihir Girman setan aywedachewim eschewing sew wededachew telachrew Egziabher Amlak yiwedachewal mertwachewal yinurulin abatachin nefse nachew!!!
❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ዘማሪ ዳዉት እግዚአብሔር ያክብርህ ማስተዋል በዚህ ዘመን ማግኘት ከባድ ነዉ መምህር ግርማን ከራሴ አስበልጪ ነዉ የምወዳቸዉ❤
ከእዉነት ጋር ቁም እግዚያብሔር ያበርታህ የእኔ አባት መምህር ግርማ ምናለ ዱሮ ባወኳቸዉ ከዛ ሁሉ በደል አምላኬን አዉቂ በኖረ ብየ እቆጫለሁ የጥላትን ክፋት ስልት ባለማወቄ እቆጫለሁ የእኔ አባት መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጥልን ደፋሪ ጠንቆይ ሰለበዛ ጉዱ ሰለሚወጣበት ነዉ መምህርን የሚጠሉ አሁንማ አዉቀናል
በትክርስቲያን ውስጥ ደብትራ እና መተተኛ የበዛባት ዘመን ነው . እግዚአብሔር ቤቱ ያጻዳልን እንጂ . አባታችን መምህር ግርማ ማለት የዘማናችን ጳውሎስ ናቸው❤️
ተክክል ይህ ሞቀዉ ሰተንበረከከ በችነዉ
ትክክል የኔ እንቁ መምህር ናቸው ይሄን ዘመን የዋጁ ደግ ኣባት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላቸው❤❤❤
ተክልየን እንዳሉ ይሰማኛል
🎉ትክክል አባታችንንማ ብናዳምጥ ሀገራችንን አሁን ያለችበት የመናፍት ስራ ላይ እትወድቅም ነበር
@@senaittesfaye6461ይህን የምታውቀው ስትንበረከክ ብቻ ነው
ወንድማችን በርቱልን እኔ በእሳቸው ትምርት ነው የሌለ አምነት አሞኘ ነበርኩ አሁን ግን ክርሰቲያን ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ለአባቶችን ❤❤
አሜን አሜን ልቦና ይስጠን አሜን❤❤❤❤❤
እኔ መምህር ግርማን ከልቤ ነው የምወዳቸው ምክነያቱም የእግዚአብሔር ማዳንና ፀጋው የበዛላቸው ናቸው ። ባለቤቴ ደሞ ስለሳቸው ሲነሳባት አቶድም እኔ ያለሁት ሌላ ቦታ ነኝ ኢጂ መምህር ግርማ ጋር ስላት በጣም አልኤድም በሳቸው ማዳን እማታምንና ተጠራጣሪ ናት ። በመምህር ግርማ ቡራኬ መቀበልና መስቀል መሳለም እፈልጋለሁ አባቴ በፀሎት እኔንም ባለቤቴንም በፀሎት ያስቡኝ አደራ ።
መንፈሱ ነዉ እኮ እሷ አይደለችም። ሂጅ አትበላት እዉነተኛ ክርስቲያን ከሆነች ጠዋትና ማታ የአምልኮ ስግደት ሰይፈ ስላሴ ፀልይ በላት ቤ/ን ንዋየ ቅዱሳት ዉስጥ መቁጠሪያ አስገዝተህ በቅዳሴ ሰአት ባቆረቡ ካህን ታስባርክና ራሷን ትቀጥቅጥ ያኔ ከአጅሬዉ ጋር ትፋጠጣለች። ከአምስቱ ምልክት አንዱን ታያለች። እኔ አንዱን አይቼዋለሁ ጀርባየ ላይ ሲራመድ ይታወቀኛል።
ዳዊት ወንድሜ እውነት ሁሌም አይወደድም ታቃዋሚ የበዛባቸው እውነተኛ አባት ስለሆኑነው
አባከካችሁ መምህር ግርማ እሚያጠምቁበትን መንገድ ብታመቻቹ ጥሩነዉ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር ግርማ፡ወንድሙ፡ማለት፡የዘመናችን፡ሐዋርያ፡ናቸው፡በእሳቸው፡እግዜአብሔር፡አድሮ፡ስንቶቻችንን፡አዳነን፡ተመስገን፡ስላሴ፡ተመስገን፡እመቤቴ፡ማርያም።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እኛም ማስተው ያደነን ወንድማችን እናመሰግናለን እነሱም ልብ ይስጣቸው
ወንድማአችን እዉነት ብልሀል ❤❤❤❤ ሁሉም ሰዉ እነዳእነት ቢርዳዉ ጥሩ ነዉ
አባታችን በጣም እምንወዳቸው የበዛን በአለም ያለን ሰዎች ኔን እድሜና ጤናን ይስጦት ከነመላው ቤተሰቦቻቸው
እኔ መምህር ግርማን በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ እድሜ ይሰጣቸው ❤❤❤ እኔም መዳን እፈልጋለው በፀሎት አስቡኝ
ወንድማችን እንደት ነህ የእግዚአብሐር ሠላምታ ባንቴ ላይ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስን አባታች ለኛ ሀጥያተኛች ስለሰጠን አባታችን ለምጠሎት ልቦና ይስጣቸው ከተያዘ ሰው ምን ይጠቃል
ስለ መምህር ግርማ እኔ ምስክር ነኝ ህይወቴ ጉስቁልቁል ያለ የማይገባኝ የተዘባረቀ በትዳሬ ሰለም የሌለኝ እየሰራሁ የምቸገር በረከት የሌለኝ የተማረረ ህይወት ነበረኝ እድሜ ለመምህር ግርማ በአስተምህሯቸዉ ጠላቴን አዉቄ እንቆቅልሹ ተፈቶለኝ አሁን ትክክለኛና ሰላም በረከት ፍቅር የሞላበት ህይወት እየመራሁ ነዉ ታድያ ከኔ ህይወት በላይ ለኔ የ እዉነት ምስክር አለ ለኒህ አባት? ከአይኔ በላይ በጀሮየ የሚያላዝኑ ዉሸታሞች ላምን አልችልም ለነገሩ ደፋሮች ናቸዉ እንኳን ባለ ፀጋዉን አባት መምህር ግርማን ሰማዕቱ ጊዮርጊስን ያሙ ደፋሮች ናቸዉ አይገርመንም።
ቃል ሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእጅ ያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል አሉ አማርኛ መምህራችን እና የዛ ምሳሌ የሆኑት አንዱና ልዩ የዘመናችን ሀዋርያ ታላቅ ክቡር እንቁ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እኮ የሌላው የነግብፅ እና እንዲሁም የሌላው አህጉር አባት ቢሆኑ ስንት በአለም በተነገረላቸው ህዝብም በሀገራችን እየጎረፈ በተፈወሰባቸው ነበር ግን ያው እንደሚባለው በእጅ ላይ ያለ ወርቅ ነው ነገሩ....
ክቡር አባታችን በሀገራችን ከገጠሩ ክፍል ጀምረው ሳይቀር በባይክ እየዞሩ ከዛም በከተማ በስንት እንግልት ከዛም በማያመሰግነው በመናፍስት በታሰረው በተያዘው ተሳዳቢ ህዝብ እየተንቋሸሹ ቅዱስ ቃሉን የጦር መሳርያ ይዘው በአንፃሩ "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል" በማለት በቃሉ በመመካት እግዚአብሔርም እያከበራቸው አለምን ዞረው በማገለግል የአለምን ህዝብ የሚፈውስና የሚያድን የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የመፀሀፍ ቅዱስ ኃይለ ቃል መሳርያ በማድረግ "ንቁ በሀይማኖት ቁሙ ጎልምሱ ጠንክሩ በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን " ቃሉን እየስተማሩ በዋናነት የመናፍስትን ሴራ የሚያጋልጥ እና ከአመለክነው ከተንበረከክን እግዚአብሔር ማዳኑን እና የሚመሰክር በአለማችን የርኩሳን መናፍድትን ሴራ የሚያጋልጥና የሚያነቃ የተለያዩ መፅሀፍትን ፅፈው በማስተማርና የርኩሳን መናፍስትን ሴራ ህዝቡን አስተምረው በማጥመቅ ክፉዋችን በማጋለጥ ጉባኤ ከጀመሩና እያገለገሉ ሳሉ የነበረው እንግልት ቀላል አልነበረም ግን በእግዚአብሔር ይቻላል
መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል እንዳለው ክፋቱን እመሰክርበታለሁና አለም እኔን አይወደኝም የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል
እየኖሩትት በተግባር ከሚያሳዩት ታጋይ አባቶች አንዱና ዋናው ናቸው በመናፍስት ውግያ ላይ የማንቅያ ትምህርቶቻቸውን ካስተማሩ ከ40፣ 30 ፣25ና ብሎም እኔ እንኳን ከነቃሁባቸው ግዜ ጀምሮ ይኸው አመታት አለፉ ስለአባታችን ለመመስከር ተውትና ስንት እይነት ጠቃሚ ቃል ያለውን ትምህርታቸውን እንደሚገባው ማንም አላስተላለፈ ምክንያቱም ብዙ የሚያድን ትምህርትን አስተምረዋል ወንድማችን እንኳን የሚድያውን እድል ያገኛኸው አሁን ይሆናል እንጂ አሁንም ከዚህ ቀደምም ያ ሁላ የሚድያ ስድብና በአካልም የእስር ቤተክርስትያን ገብተው ቅዱስ ቁርባን የመከልከል ደረጃ እንግልት ሲያርስባቸው እሳቸው ግን ዝም ብለው ሁሉንም ለእግዚአብሔር ሰጥተው ሲያልፉት በየሚድያው እና በየቤተክርስትያኑ ስማቸውን ማሞቂያ ለማድረግ የሳቸውን ስምና ፎቶ እየለጠፉ ወዳጆቻቸው ብዙ እንደሆኑ ስለሚያውቁ እና ህዝባችንም ሰበር ወሬ ወዳድ ነው እና ስማቸውን እያጠራ ሚድያው ይታይለትና ብዙ ላይክም ይሰበሰበት ነበር አባታችን ግን ከአገር ውሥጥ ይልቅ የስደተኛው ህዝብ ነው ወዳጃና ተከታያቸው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ህዝቡ እኝህን ታላቅ አባት የቤተክርስትያናችን አባቶች ሳይቀር አጥማቂ የሚለውን ቃል እንደ ወረደ ዘበት ቃል በመቁጠር የዘመናችን ሀሰተኛ አጥማቂያን በማለት ያላግጡባቸው ነበር እና
ህዝቡም እሳቸው ጋር ሄዶ እንዳይፈወስ ይከላከሉ ነበር ያ ሁላ ሲሆን ግን ከክቡር ቅዱስ አባታችን ከሊቃነ ጳጳስ ክቡር አባታችን አቡነ መቃርዬስ በስተቀር በሚድያ የመሰከረላቸው አላየሁም ሁሌም ለአባታችን እግዚአብሔር ነው የሚዋጋላቸው እና ጠላቶቻቸው በእንድም በሌላም ተዋርደዋል የወንጌል ትምህርት ፍሬዎቻቸውም ደግሞ በየገጠሩ ያሉትን የተረሱ አባቶችን በመርዳት እና ቤተክርስትያናትን በማሰራት እና ንዋየ ቅዱሳንን እያቀረቡ እያሟሉ በሀገርም ሆነ በውጭ ታላቅ መንፈሳዊ ታሪክ እየሰሩ ነው ለምሳሌ እነ ንቁ ሚድያ እና ማህበረ ስላሴ የመሳሰሉት ስማቸው ያልተነገረ ግለሰቦችም በመምህር ግርማ ትምህርት በአግባቡ ነቅተው በበረከት ስራ በኩል መንፈሳዊ ታሪክ ሰርተዋል 🎉 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር በአባታችን በመምህር ግርማ ትምህርት ፀሎት ቤት ሰርተን ጧትና ማታ እንድናመስግነው በዛም ምክንያት በነፍስም በስጋም በመፈወስ በረከት እንድናፍስ ላደረጉን ለክቡር እባታችን ለሁላችንም እምላክና ፈጣሪ ለሆነው ልዑል እግዚአብሔር አምልኮና ውዳሴ ዛሬም ዘወትርም ለዘልአለሙ ይሁን ሃሌ ሉያ እሜን 🎉
የገባው እና መንፈሰ እጎዚአብሔር የቀረበው እንደዚህ ይመሰክራል።
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤
ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እውነትነው መምህር ግርማን የሚጠሏቸው ደብተራ ስርማሽ ቅጠልበጣሾቹናቸው እግዚአብሔር ይገስፃቸው የአውሬውን መንፈስ የተዋረሱ ናቸው ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማልናቸው ልቦና ይስጣቸው
ኣንተ ቀጥል ጎበዝ እግዚኣብሄር ጸጋዉ ያብዛልህ ኣይዞህ ከ ክፉ ርኩስ መንፈስ ማ ምን ፈለክ ሰዉ ኣይደለም በላዩ ያለ ክፉ መንፈስ ነዉና ኣይዞህ በ እንደዚ ሰዎች ኣትደንግጥ
እድሜ ይስጠን እንመሰክራለን ሰይጣን ሁሌም ይናደዳል አትስማቸዉ
ወንድማችን ዳዊት እናመሰግንሃለን
እውነትን መመስከር ክርስቶስን መመስከር ነው
እኔ በግሌ ከነመላ ቤተሰቤ በሳቸው ትምህርት ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ሂወታችን ተስተካክልዋል፣ተግባራዊ ክርስትና እድንኖር እረ እኔ ገልጨ ኣልጨርሰውም በኣባታችን ያገኘውት መንፈሳዊ ሂወት፣ያልገባው ይሳደባል እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን፣ለኣባታችን መዳንያለም ጸጋውን ያብዛላቸው❤❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን የቁሳን አምላክ ቤተሰቦች በርታልን ወንድማችን ጥንክርልን አባታችንን የሚቃወሙት እየሱስ ክርስቶስን ያጋንንት ልጆች ናቸዉ ለአባታችን ፀጋ በረከቱ እንድሚ ይስጣቸዉ እንወዳችዋለን አባታችን እግዜአብሔር ይጠብቅልን
እኔ የኦርቶዶክስ ቱርጉሙ የውኩት በአባታችን ትምህርት ነው.. ምንም አዲስ ነገር የላም. እግዚአብሔር የተንጋረው ቃል ይፈጽም ዘንድ ነው...እቺ ልጅ ዛሬ ተረሳች, ጮውታችን ለአንድ እና ኡለት ቀን ብቻ ነው. ዛሬ ግን ምን ላይ እንዳለች ምንም አይቅም.. እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ፍርድ ይስጥህ 🥲🥲
Luel EGZIABHIER ystln. Kale hiwet Kale bereket yasemaln.
የኛ አባት በረከታቸው ይደርብን የኛ አባት ለደጃቸው መምህር ግርማን የሚጠላ ያው የታወቀ ነው ስይጣን ነው ጥርጥር የለውም ወንድሞች
እንኳን በሰላም መጣልን ወንድማችን ❤️
ውሾቹይጩሁእሳቸው መምህራችን እድሜያርዝምልን
.እግዚያብሔር አምላክ አባታችነን እድሜአቸዉን ከፍ ይርግልን ለዘመናት ያላወቅነዉን ጠላት በፆም ፀሎት አሸንፈን እድንድን ስላስተማሩን ለምን ይሆን እኔ ያዘንሁት ኦርቶዶክስ ሁኖ በስሙ ግን ለሰይጣን ጠበቃ የሚቆሙ ልቦናቸዉን ይመልሠዉ ማስተዋልን ይስጣቸዉ ጌታሆይ ማረን
እንደመችችው ነዉ ሀጥያት ለመስራት ❤ፀ
ፆሙ እንብ ፀለዩ እንብ። ንስህ እንብ። ችሀር ስመጣ እግዝአብሔር ምን አረገንወ ነዉ በራስቹ ና በልጃችቸ አተቀልዱ❤❤❤❤
እኔም የሰጠኝ ሰማአቱ ጊርጊስ አባን መመህርግርንየሰጠኝ አዳመትሆነኝ አድአመትሆነኝበኡራኤልቀንሁለትሽ አስራምስት በዉሬኤልቀን መንፈሱንየሸኙልኝ😢
ወንድሜ ዳዊት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ከጎንህ ነንና
በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን
አዳልሞቲ መፈስ እድሜለመምህርተስፋ ገጠመኝ አዳምጡትጠቀማላችሁ😢😢😢
እቪ ዉንዳሙ እንረገለን። በረታ። ❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
ወነንደሜ አባታችን 50 አሰተምሮ ሰዉ አለሰም በሊ። አሁ ወግ ደየከፈልን ነወ ልበ ያለወ ልቤ የበል❤❤❤
ዳውትዬ ይህን ያስደነቅሃል መሳም ቀላል የምደፍሯቸውስ ምን ልባል ነው
❤❤❤❤❤❤❤
እሽ ወድማችን በርቱልን
Amene fetari yerdane beka yebelene
እፍፍፍፍ ኧረ የሞተ የተገላገለ እንደው ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ነው የደረሰው😢😢የኔ አባት መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው እሳቸውን እሚቃወም የዳቢሎስ ግብር ልጆች ሰዎች ናቸው ።በእርግጥ ከእግዚአብሔር ያልሆነ እሳቸውን እሚወድ አይኖርም ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ናቸው አንጀቴ እንዴት እንደሚቃጠል
ወድማችን በርታልን ክፍወች ቢዝቱብህ ሰመይናምድርን የፈጠርው አምላክ ደምን አርግቶ ሰውያደርገው አምላክ ካተጋር ነውናወድሗላ እንዳትልእኔእህትህ በደካማ አንደበቴ እለምንሀለው በርታልኝ ወድምዳዊት እንውዳችሗለን ኦርቶዶክስ ዘላለም ትኖራለች ልጆቿም ኝንኖራለን
Wededikuh
Egzabeher amlak metwalun yestan wodimchen bewnet abatchen mamir girma medanlim edmena tina yestachew bensu yetlawtnew bizoch nan yelgebachew emabete mariyam lib tistachew ❤❤❤
እኔ እራሱ በግራ ጎኔ አልተኛም ነበር ጉላሊት ጠጠር ተብዬ ብዙ ስሰቃይ ነበር በአባቴ በመላከ መክራት ትምህርት በዩቱፕ እየተከታተልኩ ሀኪም ያቃተውን ያምልኮት ስግደት ስሰግድ ስፀልይ ሀኪም ያቃተውን ኩላልት በሽታ ከላዬላይ እርግፍ ብሎ ጠፍ ለአባታችን መላከ መኽራት እድምና ጤና ይስጣቸው ጠቋዮችና ደብተራዎች እና ጠቋዬች ናቸው የሚጠሏቸው ልቦና ይስጣቸው
መምሕር ግርማ ማለት ዳግም አቡነ ተክለሀይማኖት ማለትናቸው እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው
Yikrts kabune Teklehaymsnot gat ymistekakel aygeegnm
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት እያሳደዱ እሱም እሚሰደዱበት ግዜ መጣ እዳትፈራ ዳዊት😢
መምህር ግርማ እኮ የብዙዎችንን ሕይወት አስተካክለዋልና ጠላት ዳቢሎስ ግን ሁሌም እንደ ጮኸ ነው የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ተሁት አይነገርም መምህርን ግርማ ጦንቃይ ይሚሉዋቸው እንሱ እራሳቸው ጦንቃይ ናቸው የመምህር ግርማ ትምህርታቸው ስን ሰማው እንዴት እንደሚገባ ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ ቸግር አለ አሸባሪ ሴትን የሚደፈሩና ሕጻናትን የሚደፍሩ የሚገሉትን ሀገራችን ውስጥ ክፉ ሰዎች እና ሰይጣን በዝቶዋልና የህንንን ወንድም ሳት በእውነቱ አይቼ መጨርስ ያቅተኛል 😢😢😢😢😢😢😢
አወይ አወይ ጉደችን በያቤቱ ስንት ጉድ አላ ውይ አምለኬ ጥበቀህ አይለያን
ጌታ ይቅር ይበላችሁ ምግብ ሁሉ ከጌታ አይደለም ዋናው ብግቡ ማግየቱ ሳይሆን ከየት መጣና ኤንዴት መጣ ማሰብ አለብን በሚካኤል ወይም በሌላ የሚወጣ አጋንንት አለ የሚል በመፅሀፍ ቁዱስ በጭራሽ የለም አጋንንት ከሰዎችሊወጣ የሚችለው በኤየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑ ነው የተፃፈልን ከዚ ውጭ ከሆነ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጭ ነው ማለት አለብን
ወዳጀ ስራህን በጣም አደንቃለሁ ስሜ ኮ/ል እንደሻው ነው በሰሜኑ ጦርነት በተደጋጋሚ በደረሰብኝ ገዳት በቅርቡ ቦርድ ወጥቻለሁ እባክህ ቤተሰቤ በተለያየ ክፉ መንፈስ ተወጥሯል በተለይ አንዱ ልጀ የጴንጤና የአውሬው ተለካፊ ነው ! በመሆኑም ከቻልክ ከመምህር ግርማ አገናኘኝ እና በስልክ ልጀን ያድኑልኝ አደራ እልሃለሁ ! ሚ/ኮል አድርግልኝ እኔ እደውላለሁ። ጎንደር ነው ያለሁት
ማምህር ግርማ ወንድሙን ያሚጠለ ጠቆለ ጤት ያሚሔድነ ጠንቆለ ያሚሠረ ሠው ብቻ ነው።
የእግዚአብሔር ል(ጆች) መምህር ግርማን በጣም ይወዷ(ቸ)ዋል። መንፈሳዊ ልዩነት ያላ(ቸ)ው በየጠንቋይ ቤቱ ዕየዞሩ የወለዷ(ቸ)ው ደሞ ብዙ ዓይነት ክፉ መንፈስ ዕላያ(ቸ)ው ላይ ስለሰፈረ ዓባታ(ቸ)ው ዲያብሎስ ሲነካ ስለሚከፉ መምህር ግርማን ይጠሏ(ቸ)ዋል። ሠውን ያለፍላጎቱ መድፈር የዓጋንንት ስራ ነው። ሠሞኑን ሚዲያ ላይ የምናየው የመናፍስት ጥቃት ህዝብ ላይ ዕንዳይደርስ መምህር ግርማ ብዙ ዓስተምረዋል ፆም ፀሎት የአምልኮ ሥግደትን ለትውልዱ በደንብ ዓስተምረዋል። ደጉ አምላክ እግዚአብሔር መምህር ግርማን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን።
በርታ አንተ ገብቶሃል
ችግሩ ወደ ሚድያ የሚወጣው ነገር አስቀድሞ ቢታሰብለት.
ችግር ተፈጠረ ግን ያነገር እንዴት ይቋጭ.
በአንድ ሰው የተፈጠረው ችግር መንግስትና የተጎጂው ቤተሰብ የማያዳግም እርምጃ ተወሰደ ተብሎ በሚድያ ቢቀርብ እንጂ ዝም ብሎ የታየ የተሰማ ወደ ሚድያ ማቅረብ እንዲህም አለ እንዴ ብሎ ነገሩ ይብሳል እንድያውም እያየን ነው.
ዘግናኝ የሆነ ነገር የሀ ለምሳሌ ሕጻናት ያዩታል ያም የግብረ ሰዶም ጉዳይ ሌላ አገር ቢሆን ፈጻሚው ተወግዶ ተበዳዩ ደሞ እርዳታ ይደረግለታል.
ዛሬ ባሳየሀው መጠን ነገ እጥፍ ይሆናል አንተም ተጠያቂ መሆንህ እወቅ.
የመምህር ግርማ ጉዳይ ይፈታል ስንቴ የነበረ ነው.
ችግሩ የናንተ ተከታዮች ነን ባይ ነው.
በየሚድያው ገመና ብቻ እየፈተሽክ የሀ ደብተራ የሀ ጠንቋይ የሀ አጥማቂ የድግምተኛ የሀ መናፍቅ ++++ ኢትዮጵያ ምን ቀራት.የት እንግባ የት እንሂድ.