🔴 በሞት ላይ ሥልጣኑን ገለጠ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ፈውስ #ጤንነት #ድኅነት
    #ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ
    #Aba_Gebrekidan_Girma
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    #፩ ሃይማኖት
    #፩ ሲኖዶስ
    #፩ ፓትርያርክ

ความคิดเห็น •

  • @אנדנטדסאלין
    @אנדנטדסאלין ปีที่แล้ว +6

    አባ ገብረ ኪዳን መንግስተ ሰማያት ያሰመልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማን።

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 ปีที่แล้ว +59

    በየጊዜው እንዲህ ዓይነት የሚያረጋጋ፣ የሚያር'ቅ ድንቅ ትምህርት የሚሰጡንን እኝህን ድንቅ አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችንቃልሒወት ያሰማልን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገፀፀን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @maazaimaazai3191
    @maazaimaazai3191 ปีที่แล้ว +21

    በዉነት አባታችን በኔዘመን እኒህን አባት ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባትሆይ ቃሉን በልቤ አስቀምጥልኝ

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለወት ያስማልን አባታችን እርስወን የስጠን ቸሩመድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይድረስው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ
    @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህዎት ያስማልኝ ኣባታችን

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲✝️

  • @WorkeyaAragaw
    @WorkeyaAragaw ปีที่แล้ว

    አባ አቱን የሰጠን እ\ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን😢😢😢😍

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot ปีที่แล้ว +1

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልነ

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰-❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @samehamajali5533
    @samehamajali5533 ปีที่แล้ว +1

    Kale. Huewote. Yesemalne🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲በእውነት ቅልሂውትን ያስማልን እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን አባታችን💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💚💚

  • @nafkot-q1y
    @nafkot-q1y ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከዚህ ሰሀትጠብቆ ላቆየን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትዎ ይደርብን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን በፀሎትዎት አስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @አስቴርገመቹ
    @አስቴርገመቹ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና የኑረልን የኔ ዉድ አባት

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @fasika-ik9sx
    @fasika-ik9sx 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዠምልን የጤናወት የጉልበተወት ባለቤት ያድርግወት ሁሌ ይኑሩለን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 ปีที่แล้ว

    አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክል

  • @MequanintAdane
    @MequanintAdane 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማዎ አባታችን❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቆት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤

  • @tsigetsige1204
    @tsigetsige1204 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛንም የቃሉ ነዋሪ ያድርገን ቸሩ መድሐኒያለም

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ነፍ ዓመት ኑሪልን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @אנדנטדסאלין
    @אנדנטדסאלין ปีที่แล้ว +2

    ቃልያት ያሰማልን አባ አዲስ ኪዳን አሜን አሜን አሜን እርሶን አባታችንን እግዢሐቤር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውን ይስጥልን በእውነት ስራ እየስረሁ ነው የማዳምጥው ነፍስ ድስ ይላታል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስለስጥን ይህን ይመስል ቃል እግዚአብሔር ስለስማሁ ተመስገን።

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህናመጡ አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @games-oj3yt
    @games-oj3yt ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen 🥰🥰🥰

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @bezawoldeys1927
    @bezawoldeys1927 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ !

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @dgjjsdggh6589
    @dgjjsdggh6589 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን እኛም በሰማነው እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @zeni5508
    @zeni5508 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተ ይደርብን

  • @ብሩህተስፋ-ጰ8ዸ
    @ብሩህተስፋ-ጰ8ዸ ปีที่แล้ว +2

    ረጅም እድሜ ይስጦት ኣባታችን የእውነት ፈውስ🥀

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን የኔንም የባሪያውን የደነደነ ልብ ያለዝብልኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ፍሥሓ ጽዮን

  • @emuyaethiopia5374
    @emuyaethiopia5374 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በዚኽ በጭንቅ ሰዓት እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemalen abatachen ❤

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን በሰላም መጡል አባታችን ኑኑኑ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም እሕጻናት ኑኑኑ የሕይወት ቃልን ሊስታምሩን አባታችን መጥተውልና ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ መድኃኔዓለም ❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 ปีที่แล้ว

    Kale eywetn yasemaln abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn edime tena ysitln

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሚን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣምላኬ ሆይ ይህ ልብ የሚያስደስት ስብከት በልቤ ውስጥ ኣሳድረልኝ እንዲሁም ለመምህራችንን ኣባታችን እግዚኣብሄር ጸጋ ኣብዝቶ ይስጣቹሁ ❤ ❤ ❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn ❤️⛪👏🙏🤲

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 ปีที่แล้ว

    ❤አባታቾን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @abera4010
    @abera4010 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡልንን❤

  • @anawubetu4355
    @anawubetu4355 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ቃለህወት ያሰማልን

  • @عففاننع
    @عففاننع 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 ปีที่แล้ว

    ❤አሜን አሜን አሜን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን🙏✝️🙏

  • @sipara9224
    @sipara9224 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር እርስዎን ለኛ መፅናኛ አድርጎ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @خدامهخدمه-ذ2ح
    @خدامهخدمه-ذ2ح 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችንበረከተወይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abinettadetadesse2570
    @abinettadetadesse2570 ปีที่แล้ว +5

    የአገልግሎት ጊዜዎን ያብዛልን

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አባታችን በረከቶት ይደርበን። ሀገራችንን ሰላም ያድርገናል።

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว

    አባ፡ማሬ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +4

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ ปีที่แล้ว +3

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቁህ ኣቦ

  • @emmabetmamo9658
    @emmabetmamo9658 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕውነት

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ይስጥልን አባታችን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት

  • @almetosalo1536
    @almetosalo1536 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከትወ ይደርብኝ

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @simretberhe8291
    @simretberhe8291 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yesemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @BezawitTesfaye-yw8jp
    @BezawitTesfaye-yw8jp ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 ปีที่แล้ว +2

    Abatachen bewunet Kal hiwot yasemalen barkathu yedareben 🙏🙏🙏💓💓💓💓

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen abhtyi bhretatu ysethu

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 ปีที่แล้ว +8

    እንኳ በሰላም መጡልን አባታችን ❤

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว

    እውነታቸውን ነው ማርያምን ፍራት ሲሰማን የማይነሳልን ስልክ ላይ ከመደወል በዚው ኮልታፋ አንደበታችን እግዚአብሔር ን ብንጠራ ያ ሰላቢ ብን ብሎ ይጠፋል

  • @Eyerus-y5p
    @Eyerus-y5p ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ይሁንልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @atz7247
    @atz7247 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ መጽናኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 8 หลายเดือนก่อน

    Kale hiyiweti yasemalin abatachin

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    ለኛም ማስተዋልን ያድለን😢

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እኳን ሰላም መጡልን እድሜ ጤና ይሰጣል ጥልን 🙏🙏😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 ปีที่แล้ว

    yiftugn yibarekugn abatie❤❤❤

  • @danudanu6191
    @danudanu6191 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasmaln ❤❤❤

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 ปีที่แล้ว

    Abatachen kale hiwot yasemaln enedmena tena yestelng

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn ปีที่แล้ว

    ♥️ኣ🙏

  • @ሃናየማርያምልጅ
    @ሃናየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +8

    እንኮን በስላም መጡልን እንቁ አባታችን❤❤❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 ปีที่แล้ว

    Amen Abatachen

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachni Kala Hiyewotne Yesamalne

  • @KelemTube12
    @KelemTube12 ปีที่แล้ว

    Kala hewta yasamlen abtachen❤❤❤

  • @ElsabetAysa-fd3rt
    @ElsabetAysa-fd3rt ปีที่แล้ว

    Qale hiwot yasemalin ❤❤

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤amin

  • @ymariambzuyahu8538
    @ymariambzuyahu8538 ปีที่แล้ว +2

    kake hiwet yasemalen abatachi ❤❤❤

  • @selamlethiopia7981
    @selamlethiopia7981 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Kale hiwot yasemalene memherachen 🙏

  • @abuali4615
    @abuali4615 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን እንኳን ደና መጡ በጉጉት ትጠብቅ ያገልግሎት ዘበኖን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @helensemere4270
    @helensemere4270 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 ปีที่แล้ว +2

    ውድ አባቴ መካሪዬ እንዲሁም ገዳማዊያን አባቶቼ/እናቾቼ በማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዬርጊስ ነኝ።

  • @abeyhaileselassie3040
    @abeyhaileselassie3040 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeeeeennn

  • @YegetachewLij-fn5gn
    @YegetachewLij-fn5gn 5 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwot yasemln amen

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede9806 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤እርጅም እድሜ ይስጣችሁ