ጠዋት ስትነሱ ይህንን አስቡ ሐሴት ልባችሁን ይሞላዋል Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 209

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ የሚሰማኝ ሰጥቶኛል ነገር ግን በኣጠቃቀሜ ምክንያት ብዙ ችግሮች ውስጥ ገብቻለሁ እና ፈጣሪዬ ዳግመኛ እድሉን እንዲሰጠኝ እና መሆን ባለበት መንገድ እንድጠቀምበት ኣይነልቦናዬን እንዲያበራልኝ ,,,፡እለምነዋለሁ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ ,,,ይቅር ባይ ልብ ስጠኝ ,,,፡የንስሃ እንባ ስጠኝ,,,,፡ በቤትህ ኣጽናኝ ,,, መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @melkethany
      @melkethany หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @mesi557
    @mesi557 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ ።እግዚአብሔር ሆይ "ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ ብለሃል"ትእዛዝህን እጠብቅ ዘንድ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ ።አቤቱ መንገድህን አስተምረኝ ስለ ጠላቶቼም በቀና መንገድ ምራኝ ።መንፈስ ቅዱስ ሆይ እኔ ባርያህን ጠብቀኝ የድፍረት ሃጥያት እንዳይገዛኝ።🤲🕊🕊🕊

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜንተ🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር🙏✝️👏❤❤❤

  • @ZinashKasaye
    @ZinashKasaye หลายเดือนก่อน

    ረብኒ የእርሶን ትምህርት ስሰማ እግዚአብሔር የበለጠ ስወደው በልቤ ውስጥ ይታወቀኛል በቀን ቢያንስ አንዴ እንኩን ድምፁን ሳይሰሙ መዋል ብኩንነት እንደሆነ ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አባቴ ይፍቱኝ።

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እግዚአብሔር ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ነውና ❤

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 หลายเดือนก่อน +2

    Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher🙏🙏🙏 yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @yehualashetabebe2727
    @yehualashetabebe2727 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባረክልን።

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🕯️ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚ ጤና እግዚአብሒር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    በምህረቱ የሚያጠግበን ማለዳ ማለዳ ሁሌ አዲስ የሆነው እግዚአብሔር ክብር ይግባው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน +4

    ሳይገባኝ ሳላውቅ በድፍረት የተጉረመረምኩበት ቀን ይቅር ይበለኝ እግዚአብሔር ሁሌም አዲስ የኔ ጌታ ሲመሽ ደሴተኛ ነኝ ሲነጋ ደስተኛ ነኝ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም በአንተ ደስተኛ ነኝ የጎደለብኝን አንተ ታውቃለክ ደሞም ትሰጠኛለክ አምናለሁ አሜን❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና ማለዳ ድምፄን ትሰማለህ" "አቤቱ በጽድቅህ ምራኝ" "አቤቱ በኃይልህ አገልጋይህ ደስ ይለዋል።" "በማዳንህ እጅግ ሐሤትን ያደርጋል"
    "የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው የከንፈሩንም ልመና አልከለከልኸውም፥በበጎ በረከት ደርሰህለታልና" ተመስገን ጌታዬ❤❤❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 หลายเดือนก่อน

    ስሙ ብሩክ ይሁን የእኛ አባት ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ አዳኛችን መመሪያችን የእውነት ወዳጃችን ❤❤❤❤

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ หลายเดือนก่อน

    ቸርነቱ ብዙ ምህረቱ ብዙ የሆነዉ አምላክ ይመስገን የድፊረት ሀጥአት እንዳይገዛኝ ጠብቀኝ የሀጥአት ዋሻ እንዳልሆን እርዳኝ በምህረትህ ብዛት ወደቤትህ እንድገባ አግዘኝ ፈጽሞ በደሌን ይቅር በለኝ ሁሌም የንስሃ ልብን አዲስ መንፈስን ስጠኝ አሜን!!!

  • @girmatsegaye1103
    @girmatsegaye1103 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር እግዚአብሔር እኔን ልያስተምረኝ ስፈልግ እርሶን ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ። አንድ ቀን በዓካል እንደማገኞት አምናለው አምላኬም ይረዳኛል። በህይወቴ ብዙ አትርፍያለሁና።

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን ጌታ እግዚአብሔርምህረቱ ለዘለአለም ነው በምህረቱ እያኖረኝ ነው ስሙ ይባረክ

  • @tube5986
    @tube5986 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ቂቃለ ህይወት
    ያሰማልን ቀሲስ ልብን እሚሳርፈ ቃል🙏❤️

  • @eyobworku9230
    @eyobworku9230 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አበርትቶኛል ቀሲስዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ

  • @bettybelay9953
    @bettybelay9953 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ረቡኒ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Saba-7
    @Saba-7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ ሁሌም አዲስ የእደገናም አምላክ እንደሆነ ተምሪያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ማለዳ ማለዳ ምህረቱ አዲስ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መሐሪ ነዉ ይቅር ባይ ነዉ አለምን ሁሉ የሚመግብ ባለጸጋ የሚጠብቅ ትጉህ እረኛ ምህረቱ እንደ ዉቅያኖስ የሰፋ የማይደክም ብርቱ ትዕግስቱ ልክ የሌለው ያለ ምክንያት የሚያፈቅር የሚራራ እስፍፍ አንጀት ከቃላት በላይ የሆነ አምላክ ምንኛ እድለኛ ነኝ እድለኞች ነን እርሱ የኛ እኛም የርሱ ክብር ይግባው የኛ ንጉስ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @ግዘ
    @ግዘ หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄርይመስገን የምረት ባለቤ አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ ረደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ያደተክልን ሳመሰግንህ እኖራለሁ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው! ሲበዛ ቸር ነው! ገመና ሸፋኝ ሚስጢረኛ ነው! ደግሞም ብሩክ አምላክ ነው!🙏 እኔ ምስክር ነኝ ገመናየን ሸፍኖ ያቆመኝ በቃሉ በድምፁ እየተናገረ ሚያክመኝ,ሚያፅናናኝብርታቴ ተስፋየ የዳረኝ የኳለኝ በልጅ የባረከኝ በቤቱ እያኖረኝ ያለ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገመ ይሁን!

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v หลายเดือนก่อน

    ቃአለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ❤❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @BezawitdejeneNahome
    @BezawitdejeneNahome หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህዎተን ቃለ በርቀትን ያሰማልን አባታቺን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen memher echin qen yesten Egzabhier yetmesgene yhun

  • @uguc7808
    @uguc7808 หลายเดือนก่อน

    ማነው የለህም የሚልህ ማነው የለህም የሚለው ወጥቶ መግባትም ባንተ ነው
    ወለዶ መሳምም ባንተ ነው ሁሉን በምትችለው ❤ ያንቱ መዝሙር ቄስስዬ❤

  • @WorkneshWeldesenbet
    @WorkneshWeldesenbet หลายเดือนก่อน

    አሜን ምህረቱለዘለአለም ለትውልድ ለልጅ ልጅ ነው ስሙ ይባረክ

  • @mimgbremdenrshop1761
    @mimgbremdenrshop1761 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fah5400
    @fah5400 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይዎእት ያሰማልን 🙏

  • @azabeberhane-rr6me
    @azabeberhane-rr6me หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያመሰገና

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน

    አባታችን ይባርኩን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna หลายเดือนก่อน

    ጸጋውን ይብዛልክ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiyat
    @lidiyat หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን የእግዚአብሔርን ፍቅር ስላሳዩን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enatyilma3682
    @enatyilma3682 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin be edme betena yitebkilin! Hulem be timhirto eberetalew Haset adergalew Egziabher yimesgen!

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya หลายเดือนก่อน +1

    Amen enehog yegeta bariya "",hulem maleda addis new egeziabher""

  • @khankhan-dr6yn
    @khankhan-dr6yn หลายเดือนก่อน

    Amen Kal Hiwet Yasemaln Amen amen❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @mikias12
    @mikias12 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @LemlemGebreyohannes-p4z
    @LemlemGebreyohannes-p4z หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dehnatube
    @dehnatube หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን ❤️

  • @kalkidanmelaku6918
    @kalkidanmelaku6918 หลายเดือนก่อน

    አሆ ይሰማኛል ይታየኛል እግዚሃቤር ደግ አምላክ ነው

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tamiruabera5449
    @tamiruabera5449 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwot yasemalen memiherachin

  • @zeynebaidris6690
    @zeynebaidris6690 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE หลายเดือนก่อน

    Amen amen kaleheweot Yasmine

  • @GuxudhHdfመደሀኒአለም
    @GuxudhHdfመደሀኒአለም หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባ ፀጋዉን እግዚአብሄር አምላክ የዉርስልን

  • @tsigeredaadugna8349
    @tsigeredaadugna8349 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bettyTekle-ps8ci
    @bettyTekle-ps8ci หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 หลายเดือนก่อน

    Egthabher yemesgne.kale heywetene yasemale 💖🙏🏽

  • @SalahMan-d7c
    @SalahMan-d7c หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @ayelechwetete8767
    @ayelechwetete8767 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kala hywotini yasamalini ❤❤❤❤❤

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን::

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አስበኝ ፈጣሪዬ አሜንአሜንአስበኝፈጣሪዬአትተወኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ManaleAgonafer
    @ManaleAgonafer หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @ruthlegese1984
    @ruthlegese1984 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰልን 🙏

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @birhanegebresadik7222
    @birhanegebresadik7222 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @Zinawork-x2j
    @Zinawork-x2j หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachin

  • @SabaGetnet-jg4of
    @SabaGetnet-jg4of หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmaln

  • @meharitetekia148
    @meharitetekia148 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna abona

  • @starstar6167
    @starstar6167 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna

  • @bettybets8778
    @bettybets8778 หลายเดือนก่อน

    Amen Kalehiwot yasemalin

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di หลายเดือนก่อน

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @DagmawitWoldbirhan
    @DagmawitWoldbirhan หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤

  • @senaitdegene3940
    @senaitdegene3940 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤!!!

  • @kalkidanmelaku6918
    @kalkidanmelaku6918 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 หลายเดือนก่อน

    AMEEEEEEEEEEEEEEN
    AMEEEEEEEEEEEEEEN
    AMEEEEEEEEEEEEEEN 🙏

  • @yesus_goytayu1233
    @yesus_goytayu1233 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏✝️❤️

  • @tigistbekele12
    @tigistbekele12 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yrgalemghebreslasie9555
    @yrgalemghebreslasie9555 หลายเดือนก่อน

    Amenn. Kale hiwet yasemaln

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @mimidamtew2292
    @mimidamtew2292 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemalen ❤

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehewote yassemalene

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 หลายเดือนก่อน

    አሜን!

  • @mirafsahle2056
    @mirafsahle2056 หลายเดือนก่อน

    Aman Aman Aman kale hewat yasemaln

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam หลายเดือนก่อน

    Amen kale Hiwet Yasemalin

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ หลายเดือนก่อน

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @melkethany
    @melkethany หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን