ምርጥ ቆይታ ከባህል አምባሳደር ሰብለ ዘውዱ ጋር በባህርዳር @artstvworld

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 164

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 5 หลายเดือนก่อน +30

    ሰብልዬ የኔ ወርቅ ❤የበዓል አባሰደሯ በጣም ነው የምወድሽ ያገሬ ልጅ በርች❤🎉🎉

  • @meseluhailu
    @meseluhailu 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እኔም እንዳንቺ ለባህል ነገር ሟች ነኝ ለማንኛውም ስልክ ቁጥርሽን ባገኝ ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ የሐገር ኩራት ነሽ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 5 หลายเดือนก่อน +22

    የዋሁ ጨዋው ያገሬ ሰው አማራየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 5 หลายเดือนก่อน +36

    አማራዬ ለምልሚ መከራችንን አላህ ያንሳልን😢😢😢

    • @899-r9n
      @899-r9n 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንን የረብ❤❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን🙏🙏

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዋውውው በጣም ጠንካራ እህቴ የሰው ልጅ አደኛ መግለጫ ሃይማኖት ባህል ነው።አደኛ ጎበዝ ሂወትች አዳምጪ ጠንካራ ድንግል ማርያም ከጎንች ትሁን አድሜና ጤና ይስጥች ❤❤❤❤❤❤

  • @linasamuel9359
    @linasamuel9359 5 หลายเดือนก่อน +14

    በርችልን እህታለሜ ሰው ሲሰራ ብዙ ይባላል ብቻ ብርቱ ነሽ አሁንም በርችልን። ሰብልየ አደራ እማይየ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 5 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ነው የምታምሪው ባህላችን አክባሪ❤❤❤

  • @saratube7323
    @saratube7323 5 หลายเดือนก่อน +34

    ዋዉ ወግን እና ባሀሉን የጠበቀች ምርጥ እሴት

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ባህላችንኮ ደስ ሲል፣ ዘመዶቼ ስታምሩኑሩልኝ❤❤❤፣ አዲስ አበባምኮ የዛሬን አያርገውና ጎረቤት በሙሉ ይጠራራ ነበር፣

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሉም ሰው ባህላችንን ብነጠብ መልካም ነበረ ነገር ግን አድናቂሸ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርችልን ያባቶቻችን ልጅ ነሸ።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ንግስት ሰብልዬ አይዞሽ በተቻለን መጠን እንረዳዳለን 🟩🟨🟥

  • @abelhenok6890
    @abelhenok6890 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሰብልዬ ደርባባ የእኔ ጀግና የውስጤን ነው የተነፍሺው እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ዋው አገሬ ባህሌ እኮራለሁ 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጀግና ሴት

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 5 หลายเดือนก่อน +21

    የገጠር በዓል በጣም ነው ደስ የሚለኝ ምግብ አቅርበው በሞቴ አፈር ስሆን ብለው ይማፀናሉ ሠላማቹ ይብዛ❤❤❤❤

    • @SisayeTesema
      @SisayeTesema 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yete new yalechew meteche mayete efelegalehu

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 4 หลายเดือนก่อน

      አማራክልልገጠር ከተማዉ ሁሉም አድነዉ ብሀሉን የጠበቀ እግዳተቀባይ የዋህ ህዝብነዉ

  • @susuAhmed740
    @susuAhmed740 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዬጲያን እዚህ አየሁ ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል በራስ ባህል መኩራት ቲጂየ በርች እንዳንች አይነቶቹን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 5 หลายเดือนก่อน +16

    ኤልዳዬ የኔ ቆንጆ ሥወዳት የሴት ልክ ❤❤❤❤

  • @userd42
    @userd42 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም,ያምርብሻል,ተገኝቶ,ነው,የኢትዮጵያ,ባሕል,ፈጣሪ,ጥሩ,መሪ,
    ለኢትዮጵያያምጣላት,እንጂ,ለጉብኝት,መምጣታችን,አይቀርም,ባሕር
    ዳርን,ታስጎበኝናለሽ,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,ጎቤ,መልኬ,ማለት,ጀግናው
    ሰውዬ,ነው,ዘንዘልማ,ስትይ,ደግሞ,የጀነራል,አሳምነው,አድናቂ,ስለሆንኩኝ
    በጣም,ደስ,አለኝ,ጥሩዎቹ,መልካሞቹ,የመጡ,እለት,ፈጣሪ,ፈቅዶ,ከመጡ
    በአካባቢዬ,ብዙ,ነጮችና,አፎሮ,አሜሪካኖች,ባሕር,ዳር,እንሂድ,ይሉኛልና,እኔ
    አሁን,እፈራለሁ,እነሱ,ከመጡ,ግን,ወደአንቺ,እልካቸውና,አገር,ታስጎበኚያቸዋለሽ,ሰብለ,ላንቺም,ስራ,ነው,የባሕል,እቃው,በሙሉ,ያምራል,እዚህ,በሁለት,መቶ
    ዶላር,ነው,የምንገዛው,መጥፎ,የሚናገሩሽን,ቦታ,አትስጫቸው,አይገኝም
    የኢትዮጵያ,የባሕል,እቃ,እግዚአብሔር,አምላክ,መልካም,ዘመን,ለኢትዮጵያ
    ያምጣላት,ከደግ,መሪ,ጋር,የምንመኛቸውን,ያምጣልን,የባሕል,ልብሱም,ሶስት
    መቶ,ዶላር,ነው,ስለዚህ,ቅር,አይበልሽ,አሜሪካን,አገር,ሥራ,ከሌለ,ሁሉምየባሕል,ልብስ,ይለብሳል,ይናገሩኛል,ስላልሽ,ነው,የቸከቸክነው,መልካም,ፋሲካ

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያዬ እማማዬ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ🎉

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምታምሪ ሴት ከተማችንን በማስተዋወቅሽ ደስ ብሎኛል

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወለላዋዉ አማራ❤❤❤❤

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 5 หลายเดือนก่อน +6

    እህቴ በርቺ የሚሰራ ስው ሁልግዜ መስናክል አያጣም ይህ አንቺ የምታደርጊው እናቶቻችን በዚህ አይነት ነበር የኖሩት እና ይህ ባህል መጥፋት የለበትም እና ለመጪው ትውልድ ማስተዋዋቅሽ በጣም የምኮራብሽ ብርቅዬ እህቴ ነሽ በርቺ ባህል ያኮራል ባህል ይከበራል ይህ የመጣው ከቤተስቦችሽም ስለሆነ እንሱንም በጣ ም ላከብራቸው እወዳለሁ አንቺም ተባሪኪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በጣም አመስግንሻለሁ::

  • @Weghk
    @Weghk 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሪ ባህላችን ልዩነው አላህ ይጠብቅሽ

  • @gethab2306
    @gethab2306 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው , እጅግ በጣም ደስ ይላል ።
    Very touching and lovely, Thank You!

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውው በህሏን አክባሪ ሴት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 หลายเดือนก่อน +13

    ሀገሬ ስገባ ባህሌን ለማግኘት ወደ እዝች ውብ ወርቅ ልጅ ነው የምሂዉ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባሕላችን እንዲህ ነው በርችልን ❤❤❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው፡ደሥእሚልባህልኮአለን፡ሀገራችን፡ሠላምዪርግልንጂ

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 5 หลายเดือนก่อน

    እዳንቺ አይነትን ያብዛልን በራስ በሀል የምታኮራ በሀሎን የምትወድ ይስጠን ጉበዝ በርቺ ❤❤❤❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 5 หลายเดือนก่อน +6

    አገሬ ሰላምሺይብዛ ሰላሙንያውርዲልን

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ በርቺ ብልህ የዐማራዋ ቆንጆ፣ እምዬ የዐማራ ክፍለ ሀገር ሠላም ስታገኝ መጥተን ለማየት ያብቃን። ድል ለዐማራ ፋኖ👍👍👍💚💛❤️ ድል ለተገፋው ለተራራው የዐማራ ሕዝብ💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሥታምር በአላህ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚሐብሔር ያሳአካአልሽ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 4 หลายเดือนก่อน

    የኔጅቅ እሤት ወግብሀልሽን የተከተልሽ እዴሁም የምታሥተዋዉቂ እግዚአብሔር እድሜና ጥናይሥትሽ 🙏🙏

  • @giachotube6484
    @giachotube6484 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ ይህም ያልፋል

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ኢትዬጽያዊ እንመጣለን ጠጅ እንጠጣለን ደስ ይላል በርቺ

  • @TegAmare
    @TegAmare 5 หลายเดือนก่อน +5

    አማራዬ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስትይምሩ ሰብልዬ ስወድሽ እኮ

  • @FantayeTiku
    @FantayeTiku 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔማሬእኔእደግፍሻለሁዉደ👌👌👌👌👌👌

  • @aboleb7393
    @aboleb7393 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow, you are amusing. Keep it up. Good job!

  • @yalem2598
    @yalem2598 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የኔቆንጆ አይዞሽ በርች ባህላችን በጣም ነው ሚያምር ❤️

  • @linasamuel9359
    @linasamuel9359 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 5 หลายเดือนก่อน +10

    ዬኔ ወርቅ ሰወዳት❤😍😍😍

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 5 หลายเดือนก่อน +12

    በሞቴ አፈር ስሆን ብይጂ እፍፍፍ አማራየ ሞት ለናተኮ አይገባም ወላሂ አላህዋ በቃ በለን ያረብ

    • @899-r9n
      @899-r9n 5 หลายเดือนก่อน

      አሜንን ያረብ

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 5 หลายเดือนก่อน +3

    እህትአለሜ በርቺ....ከጎንሽ ነን

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብልዬ ታድለሽ!!!! ድሮ ሁሉ ኢትዮጵያዊ በባህል ልብሱ ነበር ስራ የሚሄደው።እኛው ነን የውጮቹን አምጥተን የበረዝነው።መተቸቱን ትተን ወደ ነበርንበት እንመለስ❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው🙏😍😍😍

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉብ ❤ በጎ እንድናስብ በጎ እንድንሰራ እግዚአብሔር ይርዳን በእዉኑ😢😢😢😢

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናወ ጎቤ መልክ ስነሳ አነበሳዉ አልሞትም አይዞሽ እህቴ የ ጎጆም ልብስ እዉስድልሽለዉ ስልክሽን ቁጥር

  • @fikrnewyerabegi4579
    @fikrnewyerabegi4579 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ስታምር ኡፉፉፉፉፉ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 หลายเดือนก่อน +1

    መልኬ ጎቤ ጀግናዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alainfef176
    @alainfef176 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤የኔ ደርባባ. ዙፋን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቸ ጀግና ሴት ነሽ በርች❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 5 หลายเดือนก่อน +17

    ይቱብ ትክፈት በናታችሁ ❤

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 5 หลายเดือนก่อน +1

    My amhara fano my king 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @saraababa
    @saraababa 5 หลายเดือนก่อน +12

    ተወልጄ ያደግሁት ባህር ዳር ነው ዘንዘልማም የተማርኩበት እካባቢ ነው ጠይማ ነው እንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት። ሰብለ ስታወራ ቁጭ እናቴን። ግን እናቴ እሁን በህይወት የለችም የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደግሁት። እናት እና እባት ያለችሁ በደንብ ጠይቆችው። ሁሉም ስለሚያልፉ ጊዜ ሳያልፉ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢 አይዞሺ

  • @kassaneshakalie3354
    @kassaneshakalie3354 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደጉ ወገኔ❤❤❤❤❤

  • @meron7439
    @meron7439 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራለች ይገባታል አምባሳደርነት

  • @chanietewabe2479
    @chanietewabe2479 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውቢቷ የዘንዘሊማዋ ቆንጆ በቂ የሆነ ብስለትሽንና ማንነትሽን በማንፀባረቅ ዕውቅናን በማግኜትሽ እንኳን ደስ አለሽ ።።አንደበተ መልካም ብርታቱን እግዚአብሔር ዕድሜሽን ያስረዝመው ።🙏👈👍👉 🇮🇱🇮🇱

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዘንዘልማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alexaregu9038
    @alexaregu9038 5 หลายเดือนก่อน +2

    so wonderful , God bless you

  • @BeletuKase
    @BeletuKase 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የም ወድሽ ያገሬ ልጅ በርች ልኝ

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን አደረጋችሁ አማር ወለእላዉ

  • @MinilekAdwa
    @MinilekAdwa 5 หลายเดือนก่อน +4

    Beautiful story 💚💛❤️

  • @adugnachekole5622
    @adugnachekole5622 5 หลายเดือนก่อน

    አችማ ኑሪልን!!!

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 หลายเดือนก่อน

    Ende Egeziyabeher fikade and ken sibesibe belen enemtslen❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው የሚፈልገውን ማረግ የማይችልበት አገር ሆነች አገሬ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉 ስታምር

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sitamir yene konjo❤❤❤

  • @899-r9n
    @899-r9n 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሠላማችን ያጣልን ያረብ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውስታምሩ:ማርያምን

  • @jamparound68
    @jamparound68 5 หลายเดือนก่อน +1

    wawoo i like everything. in this video.

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ
    @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቁሞ እሚያያቸው ልጅ ኣጀቴን በላው😢

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 5 หลายเดือนก่อน

    Good job sister for your show I love it❤❤❤so much I never tird to see to thank your incredible job sister Freya. Thank you so much-loved 🙏. Have nice blessed. 🙌 everyone. God blessed Ethiopian.

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰባዬ በርቺ❤🎉

  • @አንተነህባሕርዳር
    @አንተነህባሕርዳር 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ

  • @dinahalal1736
    @dinahalal1736 5 หลายเดือนก่อน

    እሰይ የኔ ቆንጆ ❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 5 หลายเดือนก่อน +10

    የክፍ ሰዎች ወሬ አትስሚ. ግን ለሒወትሽ የሚያሰጋ ነገር ካለ ተጠንቀቂ. መቼም አማራውን ሊያጠቃ የተሰለፈ ዳቢሎስ ሰፍሯል. ግን ኢትዮጵያን ጠልቶ ኢትዮጵያ መሬት ላይ መሰንበት አይቻልም. ኢትዮጵያ= አማህራ. ❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 5 หลายเดือนก่อน +2

      ደግሞ እሚያሳዝንው እኮ አማራ በራሱ ሕዝብ ይመቃኛል 😢😢

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 4 หลายเดือนก่อน

    ጎቤ❤❤😢

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 หลายเดือนก่อน

    Webete ketefitero gare endet wube nw❤❤❤

  • @ShumyeTesfaw-b7v
    @ShumyeTesfaw-b7v 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሺጠክሪሰላምይሆናልወይዘሮይቱ

  • @Menelik27
    @Menelik27 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሴት ነሽ የአካባቢው ቀበሌ ወይም ባህልና ቱሪዝም ቢያግዝሽ ይገርማል።ምክንያቱም አገር ነው የምታስተዋውቂው ለነገሩ ባህልና ቱሪዝም የመንግስት ሥራ ነው ብለው እንዳይወርሱሽ ፈራሁ ሁሉን ነገር የኛ የሚል መንግስት ባለበት አገር።ለምን ፣Gofund ከፍተሽ አታስተካክይውም በጣም ብዙ ዕቃ መቀመጥ በሌለበት መልኩ ነው የተቀመጠው እግዜር ይርዳሽ ጎበዝ ነሽ በጣም። በእውነት ይሄ ትልቅነት ነው።

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ይች ውብ ኢትዮጵያውያዊ ቦታ ተስጥዋት የባህል ማእከል ቤት ተስርቶ ሊስጣት ይገባል! ግን ያለው መንግስት ባህልን የሚያጠፍ ወንብዴ ስለሆነ ምንም አይነት ድጋፍ አላደርገላይም! ይችን እህታን ለማብርታት ሁላችን የበኩላችን አዋጥተን ቤት እንራላት

    • @yerasew1
      @yerasew1 5 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ተጨማሪ ሀሳብ ደግሞ ብዙ ባለሀብቶች ብራቸውን የሚያጠፉበት ቦታ ሲያጡ ያልሆነ ጭፈራ ቤት ሔደው ይበትኑታል። ነገር ግን ተነጋግረው በጋራ ለርሷ አዳራሽ መስራት ይችሉ ነበር። ያው እንደተባለው ነው፤ ስግብግብ ባለሀብት ከወይበዴ መንግስት ጋር ነው የሚሰሩት።

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr 5 หลายเดือนก่อน

      መንግስት ምን አዳርገ ሁሉም ነገር መንግስት ላይ ነው አንተ ሳራት መሥታት ትቻላል መንግስት ከልከልክ ወይ

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 หลายเดือนก่อน

    Ntshu tefitero mekap yele kule yele❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 5 หลายเดือนก่อน +2

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @nanimulusew
    @nanimulusew 5 หลายเดือนก่อน

    wow ❤❤❤

  • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
    @ሰውማመን-ቈ3ዠ 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ እዳች አይነቱ ቢበዛ ምን አለ

  • @linasamuel9359
    @linasamuel9359 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልዳየ ጸጉርሽን ሹሩባ መሰራት ነበረብሽ❤❤❤❤

  • @calltech5706
    @calltech5706 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Senaitkebrom
    @Senaitkebrom 5 หลายเดือนก่อน

    Amarayýyy❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አማራ አባታችን ታዲዎስ ታንቱ ገልፆልናል

  • @alemtegegne6402
    @alemtegegne6402 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤Yna. Worke❤❤❤❤❤❤

  • @ZeEthiopiaYouTube
    @ZeEthiopiaYouTube 5 หลายเดือนก่อน +9

    አይይ ደጉ የሀገሬ ሰው አፈር ስሆን ብሎ ፈትፍቶ የሚያጎርስ ላንተ ሞት ደገሰልህ አብይ የስራህን ይስጥህ በሰፈርከዉ ቁና ትሰፍራለህ

  • @Askal-q9u
    @Askal-q9u 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 หลายเดือนก่อน +3

    ባህልን መጠበቅ ጥሩ ሀሳብ ሆኖ ሳለ መጀ መ ሪ ያ መኖር መቻል አለብን እየተ ጨ ፈጭ ፍን ለልብስ ዎይም ለሌላ ነገር ማሰብ ከጅብ ስጋ መለመን ነው!!! ድል ለፋኖ ለተገፋው ህዝብ!!!!

  • @alganesh-xe4yb
    @alganesh-xe4yb 5 หลายเดือนก่อน

    Konjie dess tyalesh.❤

  • @tegistlebnen9258
    @tegistlebnen9258 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤