ዴክለን ራይስ - በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ለመተካት የሚቸግረው ተጨዋች ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 19

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 7 วันที่ผ่านมา +9

    ድንቅ አቀራረብ;
    አሊዝ የአራት የአምስት ሰው ባህሪ አጠቃሎ የያዘ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው።
    ሙሉ ሰው; ሙሉ ጋዜጠኛ። የተሟላ ተንታኝ

  • @user-bq1jk3jw2r
    @user-bq1jk3jw2r 7 วันที่ผ่านมา +6

    the best football analyst in these country by far

  • @Arsenalfans-hs2mb
    @Arsenalfans-hs2mb 7 วันที่ผ่านมา +3

    የአርሴ ውድ ልጅ Rice rice baby❤❤❤

  • @ebrahimhussen3645
    @ebrahimhussen3645 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሊዝ...!!
    በዚህ ልክ የአንተን ትንታኔ መስማት ሱስ ይሆንብኛል ብየ አላስብም ነበር🙌
    አንተ የጋዜጠኞች Leo Messi ነህ ለእኔ አሌክሶ❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 7 วันที่ผ่านมา

    አሌ አሌ አሌ ለኔ ብዙም አልተመቸኝም ብዙ ጨዋታም ማየት አልቻልኩም በስራ ሰአት ነው አብዛኛው ጨዋታ እና ብዙ ማለት ባልችልም ካየሁት ሀይላይት አንፃር የቱርክና ጆርጅያ ጨዋታ ቆንጆ ይመስለኛል ሙሀመድ ከካናዳ

  • @fikiralelign1603
    @fikiralelign1603 7 วันที่ผ่านมา +5

    ክሮሺያ ከአልባኒያ የውድድሩ ምርጥ ጨዋታ ነው፤ ፕሮግራም ይፈልጋል።

  • @MdKarim-th9go
    @MdKarim-th9go 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 7 วันที่ผ่านมา

    England የተወዛገበ ቡድን እንዲሆን ማድረግ የያዙት የቀድሞ ተጫዋቾች ናቸዉ

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 7 วันที่ผ่านมา

    Rice አንበሳው ልጃችን❤⚪🔴🔥💪💎

  • @zekariasgirma9270
    @zekariasgirma9270 7 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ በፍጥነት ዝግጆትችህን ስትለቅልን በጣም ደስ ይለኛል።
    Livestream አስብበት plz

  • @BabaEnyew
    @BabaEnyew 7 วันที่ผ่านมา

    Yes

  • @user-uo4dc7fg7p
    @user-uo4dc7fg7p 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክሶ አንድ ቀን እንደምትመልስልኝ አውቃለው ምን አይነት ድንቅ አቀራረብ የሚያምር ለዛ

    • @tarikuhaile7295
      @tarikuhaile7295 7 วันที่ผ่านมา +3

      ምን ብሎ ይመልስልክ ግባ ና fb laye comment አድርግ ምሳ የኔ ቅመም ታነብልካለች 🫶በዚ አጋጣሚ እወድሻለሁ ምሳ 🤦‍♂️

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 7 วันที่ผ่านมา

  • @EsuySinole
    @EsuySinole 7 วันที่ผ่านมา

    Selam selam

  • @michamotemesgen
    @michamotemesgen 7 วันที่ผ่านมา

    Rice bbe🎉

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase 7 วันที่ผ่านมา

    yetekal atakabd

  • @AlexShop-up2co
    @AlexShop-up2co 7 วันที่ผ่านมา

    ትንሽም በሉት ያምን የመል