ዶ/ር ሀውለት ምን አጋጠማት? Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2024
  • ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር የኢድ አል አድሀ ልዩ ኘሮግራም #Hawlet #Negadras #Ethiopia #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 141

  • @SeidMubarik-zw9fk
    @SeidMubarik-zw9fk หลายเดือนก่อน +26

    ደስ ይላል ግን ደሞ በዲን ዙሪያም ለሚዲያ ሴቶችም አርዐያ መሆን ይገባሻል አላህም ይርዳሽ መተቃቀፉ ሰላምታው አለመገደቡ ብቻ ነው ቅር ያለኝ ያው በሰውኛ አይን አይቼሽ ነው ለሁላችንም በኢማናችን ላይ አላህ ይርዳን 🙏

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @user-rr7yr1yh6v
      @user-rr7yr1yh6v หลายเดือนก่อน

      እባክሽ የመጨረሻ ግባችን ጀነት ሆኖ እያለ

    • @husssa.1169
      @husssa.1169 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሃል !
      መቸም ምክሩንም ችላ አትለውም

  • @dawittaye107
    @dawittaye107 หลายเดือนก่อน +14

    ሁሉ ነገሯ ሞዴል መሆን የሚችል በዚህ ላይ ቆንጅዬ የደም ገንቦ ❤ ተባረኪ አቦ

  • @sefimedi
    @sefimedi หลายเดือนก่อน +8

    ነጋድራስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ነው።ሀውለት ጀግና ነሽ በርቺ❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ደስ ስትሉ ኢትዮጵያዊነት እዲህ ስንዋደድና ስንደጋገፍ ደስ ይላል!!ይመቻቹ!!

  • @Muna336
    @Muna336 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ ኢድ ሙባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YessufDawed
    @YessufDawed หลายเดือนก่อน +12

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ

  • @seiddessie4606
    @seiddessie4606 หลายเดือนก่อน +6

    ኢድ ሙባረክ ዶ/ር ኸውለት የጀግና ተምሳሌት🎉።

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ተሳክቶላችኋል፤ እወዳት ነበር የበለጠ ወደድኳት ፤ አንኳን ደስ አለሽ💗💗💗💗💗

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግኒት እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @salahadinamin6394
    @salahadinamin6394 หลายเดือนก่อน +5

    Masha Allah,
    she is really brilliant lady ........
    we expect a lot from you Dr Hawlinaaaaaa.........

  • @semiraeshetu973
    @semiraeshetu973 หลายเดือนก่อน +3

    Ohhhhh MashaAllah MashaAllah
    Congratulations Dr Hawulet
    May Allah bless you more!!!
    And the event organizers... You were successful... Thank you

  • @melesegezhagn3761
    @melesegezhagn3761 หลายเดือนก่อน +5

    Congratulations🎉 Dr. Hawulet Ahmed

  • @assajod5093
    @assajod5093 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰ ብሎኛል ስለ አች❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ColeFire
    @ColeFire หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ አስተማሪዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ እገራችንን በምትሰማሪበት ሁሉ በሃቅ እንደምታገለጊተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 หลายเดือนก่อน +4

    ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ነሽ ጎበዝ ሴት ተባረኪ!!!

  • @abdulkadirnureddin1919
    @abdulkadirnureddin1919 หลายเดือนก่อน +7

    ዒድ ሙባረክ ዶክተር

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ሴት እንዲ ነውጂ ላመኑበት መቆም ❤🎉
    እንኳን ደስ አለሽ

  • @kemalkemal3919
    @kemalkemal3919 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ኻውለት ለብዙ ሴቶች ሞዴል ነሽ። በርቺ

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 หลายเดือนก่อน +2

    Lovely team ! Respect!!

  • @monkey-11
    @monkey-11 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅሽን ካሁኑ በትክክል መልበስን አስለምጂያት congra hawli

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +1

      ሰምሸን ዠንጀሮ ነዉ ያልሺዉ ወርቄ

    • @MaMa-qc4qi
      @MaMa-qc4qi หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hkim185😂😂😂😂

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ካሜራ ማኑን ሳላደቅ አላልፍም ሂጃቧን አስተሀክላ እስክጨርስስለታገስካት 🙏🙏🙏ሁላችሁም 😍😍😍😍

  • @yassinberihun-le9kj
    @yassinberihun-le9kj หลายเดือนก่อน +2

    Proud of Doctor Hawulet for your commitment and loyalty 🎉🎉🎉🎉

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻ አሏህ ነገድራስ ምስጋና ይገባችኋል

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow really an admirable program

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 หลายเดือนก่อน +1

    MashaAllah yene wud you're really bold!

  • @abdurahmanabti8826
    @abdurahmanabti8826 หลายเดือนก่อน +1

    ما شاء الله ربنا يحفظك الف مبروك

  • @kelemtube1519
    @kelemtube1519 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደስ ያለሽ ጀግኒት

  • @KunaVenue
    @KunaVenue หลายเดือนก่อน +2

    ሃውለት ማሻአላህ አንደኛ አመት ጅማ ሳለው አንቺ የጊቢው ሰቃይ ሆነሽ ተመረቅሽ, በጣም ጥብቅ ነሽ ይሉ ነበር ጎበዝ እንኳን ጠበቅሽ ,እንኳን ደስ አለሽ ,አላህ ልጇችሽንም ያሳድግልሽ😊😊😊

  • @user-tx2es5fw5y
    @user-tx2es5fw5y หลายเดือนก่อน

    MashaAllah MashaAllah MashaAllah

  • @Muna336
    @Muna336 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውው እውነትም ኢትዮጵያን አየናት አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lv5qn1nc3y
    @user-lv5qn1nc3y 18 วันที่ผ่านมา

    አንኳን ደስ አለሽ ሀውለትዬ!!!❤

  • @habibjabir7736
    @habibjabir7736 หลายเดือนก่อน

    Big respect the Iron lady: humble and smart !!!

  • @hadram2885
    @hadram2885 หลายเดือนก่อน

    ደ/ር ሐውለት እንኳን ደስ አለሽ። የሁላችንም ኩራት ነሽ። አላህ ይጠብቅሽ።

  • @kuribachewgizaw8596
    @kuribachewgizaw8596 หลายเดือนก่อน

    Congrats Doc Wish you a flourished life in all dimension, I wish to see more fruitfulness. May God bless the rest of your journey with his abundance!

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 23 วันที่ผ่านมา

    congratulations dr great job🎉

  • @nurumuhammed9500
    @nurumuhammed9500 หลายเดือนก่อน +3

    Congratulations

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentFerryBoat-mr8sh
    @InnocentFerryBoat-mr8sh หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነሽ ኸውሊ❤❤❤

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ዋዉ

  • @mingutade5568
    @mingutade5568 หลายเดือนก่อน +6

    እህት ሃውለት ገዢ ሃሳብ ባለቤት ነሽ እና እንኳን ደስ ያለሽ!!

  • @AdeyTube3
    @AdeyTube3 หลายเดือนก่อน +3

    🥰🥰🥰🙏🙏 Hawlet Ahmed 🥰🙏 We Luv U 🙏🙏

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍

  • @zeharaalemu7195
    @zeharaalemu7195 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጀግኒት ትለያለሽ ማሻ አላህ

  • @sulem4124
    @sulem4124 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላህ ጀግኒት አላህ ይጨምርልሽ ሀቲማሽ ያማረ ያርግልሽ አላህ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 หลายเดือนก่อน +1

      ለሁላችንም መጨረሻችንን ላኢላሀ ኢለላህ ያድረግልን

  • @menenali8158
    @menenali8158 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ እንደዚህ ጎበዝ ጠንካራ ስትሆን በጣም ደስ ይላል ደሞ ስታምር ጎበዝ❤❤❤❤

  • @semiraaaj294
    @semiraaaj294 หลายเดือนก่อน

    ሀውሊ እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት ❤

  • @Salman-q2c
    @Salman-q2c หลายเดือนก่อน

    Masha Allah berchiln jeginachien

  • @hussenali6748
    @hussenali6748 หลายเดือนก่อน

    ሀውለት ስሙም የጄግና ነበር አንቺም ጄግና ስለሆንሽ ማሻ አላህ

  • @user-ji6mq2ck5m
    @user-ji6mq2ck5m หลายเดือนก่อน +2

    አቁአምሽ እንዴት ደስ እንደሚል 🥰🥰🥰👏👏👏👏👏

  • @NurhusenHabib-ej1zk
    @NurhusenHabib-ej1zk หลายเดือนก่อน +1

    ይመችሽ አቦ ኢቲቪ አስደመመን

  • @FikreaddisPaulos
    @FikreaddisPaulos หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Congratulations!

  • @Muna336
    @Muna336 หลายเดือนก่อน +5

    🇪🇹🇪🇹ይች ናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  • @misrakabara-jz9du
    @misrakabara-jz9du 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @hope65332
    @hope65332 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኒት!!!

  • @hanita1826
    @hanita1826 หลายเดือนก่อน

    Mubruk Mubruk
    Ye akera ehete allah yechemerelesh

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሥራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @mnA475
    @mnA475 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አልሽ እኛም ደስ ብሎናል

  • @azitaKebede
    @azitaKebede หลายเดือนก่อน

    ጀግኒት እንኳን ደስ አለሽ

  • @M2Meriem
    @M2Meriem หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤eid al Adha Mubarak
    Congratulations ❤❤❤❤

  • @bediregemechi5899
    @bediregemechi5899 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎉 u r our model Mashallaah

  • @user-nl1nq5tg2r
    @user-nl1nq5tg2r หลายเดือนก่อน

    ማስታወቂያ ተመችቶኛ

  • @henoksolomon0254
    @henoksolomon0254 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኒት

  • @mohawefa1278
    @mohawefa1278 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ዶ/ር ሃውለት እጅግ ጀግና ነሽ የኔ አንሲት ❤❤❤

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 หลายเดือนก่อน +1

    የሙስሊሞች ኩራት ነሺ እንኳን ደስስ አለሺ❤❤❤

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 หลายเดือนก่อน

    Sweet 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mubarekseid3296
    @mubarekseid3296 หลายเดือนก่อน

    Congra ma queen hawlina

  • @beyenekitilaa5658
    @beyenekitilaa5658 หลายเดือนก่อน +1

    ሀውለት ከግብታዊ ንግግር ውጪ ። ፌትሽ ፈታ ያለ አይደለም።approch ሽ አሰተካክይ የዲግር ችግር የለም የመፈጠር ችግር ነው ያለው

  • @mohamedebrehm7442
    @mohamedebrehm7442 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tadeleabagada9782
    @tadeleabagada9782 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ ሀውለት።

  • @JustMe-te8um
    @JustMe-te8um หลายเดือนก่อน

    Congratulation 🎉dear

  • @esmiesmi3315
    @esmiesmi3315 หลายเดือนก่อน

    Dr hawulet 🎉

  • @berrisonpolis7376
    @berrisonpolis7376 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉

  • @adelomearadelomear2632
    @adelomearadelomear2632 หลายเดือนก่อน

    congra hawli i wish you the best❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 หลายเดือนก่อน +1

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @BTcyber01
    @BTcyber01 หลายเดือนก่อน

    Congratulations Dr Hawulet

  • @abdulkadirnureddin1919
    @abdulkadirnureddin1919 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ሰርፕራይዝ:: ምርጥ ፕራንክ

  • @yohanneswk2824
    @yohanneswk2824 หลายเดือนก่อน +2

    Dearest Dr Hawlet, wish you a very happy EId Al Adha (Arafa) to you and the whole family, amazing prank, I must say, your prank was truly remarkable and had everyone laughing uncontrollably at home. It demonstrated the strength of your character and unwavering commitment to your principles. With big Respect madam.

    • @mohammedmeko9709
      @mohammedmeko9709 หลายเดือนก่อน +1

      Is it prank? Do you have evidence ?

  • @kedir.3068
    @kedir.3068 หลายเดือนก่อน

    Haweli mebruk 🎉🎉🎉

  • @bedrumohammed7919
    @bedrumohammed7919 หลายเดือนก่อน

    مبروك الف مبروك

  • @user-ci6vz8uw3u
    @user-ci6vz8uw3u หลายเดือนก่อน

    ሀውለት ጀግና ❤

  • @user-Hareg
    @user-Hareg หลายเดือนก่อน

    Congrats Haulet

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 หลายเดือนก่อน +1

    🎊🎉🙏🏼🎈💐🙏🏼🎉

  • @NajatJm
    @NajatJm หลายเดือนก่อน +1

    አመት የልዩ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aliaabdella5789
    @aliaabdella5789 หลายเดือนก่อน

    Mashallah big respect for ypu but are they your MAHRAM? Allah yahdina all

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh หลายเดือนก่อน

    Waw setoche endzih yasefelgenal aberetatune lehagerachen yetemaru setoche selemiasfelgat new.

  • @muradeshetu6730
    @muradeshetu6730 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ ዶ/ር ሀውለትትት

  • @Medijayjay
    @Medijayjay หลายเดือนก่อน

    ወደፊት ሚኒስተር ትሆናለች ጀግና

  • @umerali3410
    @umerali3410 หลายเดือนก่อน

    Fetehawi ....mehonua dess lil yegebal...

  • @Fakiha-em5he
    @Fakiha-em5he หลายเดือนก่อน

    Jegna eleshalwe hula y argoba leje

  • @SeadaYemer-ik5hl
    @SeadaYemer-ik5hl หลายเดือนก่อน

    እናንተ ግቢ ለመኖር ሰው መሆን ብቻ ይበቃ ይሆን?
    እወዳችሁዋለሁ ❤

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 หลายเดือนก่อน

    ኢንጂነር ጸደቀ እርሶም አራባ ደረጃ ያለውን የፊሊንትስቶን ሳይት ብዙ ብራችንን ሰብስበው መክፈል ከጀመርን ሦስት አመት ሆነን ሳይቱ በሁለት ያልቃል ብለው ነበር ያስጀመሩን እባክዎ እግዚብሄርን የሚፈሩ ከሆነ ለቃልዎ እርሶም ያሎትን ኢንተግሪቲ ያሳዩን በጣም አዘነናል???

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 หลายเดือนก่อน

    ሀውለትን ሊያሳብዷት ነው ክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @enayayesuf2620
    @enayayesuf2620 หลายเดือนก่อน

    ልጅሽን የኢስለም አለበበስ አስተሚራት

  • @user-gs5qe6oh7d
    @user-gs5qe6oh7d หลายเดือนก่อน +1

    አረ አንቺ ሴት ተዋደደሪን ቆሌ አቲግፈፊ

    • @seidkedir-hr8do
      @seidkedir-hr8do หลายเดือนก่อน

      Shtet kehone shtet new

  • @wollokocha
    @wollokocha หลายเดือนก่อน

    የአኼራዉን ምናለ be tti enkuan btmariw
    Ere mot amakron aymetam muslimoch hoy dinachn lay bmentenaker

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx หลายเดือนก่อน

    ምን ወግ አለው ከሰውች ደስታ አግኝቶ አሏሃን መስከፈት ከወንድ ጋር መጨማለቅ እሏህ ይመልስሽ ቀጥ የድርግሽ በምድራዊ እውቀት መተወቅ ወነውን የሚያሰጣን ከሆነ አላህ ይጥብቀን

  • @miftaseid4879
    @miftaseid4879 23 วันที่ผ่านมา

    ምድረ ካፊር ተሰብስቦ ስላደነቀሽ ትልቅ ቦታ የደረሽ እንዳይመስልሽ አንቺ የሙስሊም ጠላት ነሽ