የማይታመን የበግ እና የፍየል ዋጋ የ2016 የፋሲካ በአል ገበያ ቅኝት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @Mulegetatube
    @Mulegetatube 4 หลายเดือนก่อน +4

    ርካሽ ነው ፍየል ሰው እንደ አቅሙ መግዛት ይቻላል በርች አንችም ስሪበት ቻናሉን

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  4 หลายเดือนก่อน

      እሺ ሙሌ

  • @yh4es
    @yh4es 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ በግ ወይ ፍየል መግዛት አስፈላጊ አይደለም የሚሻለው ከዚህ ባነሰ ዋጋ ለእለቱ የሚበቃ ገዝቶ መጠቀም ነው
    አካባቢን ከማቆሸሽ ይሻላል ለአንድ ቤተሰብ ሁለት ኪሎ በቂ ነው

    • @Mulegetatube
      @Mulegetatube 4 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት እይታ ነው 😂

    • @yh4es
      @yh4es 4 หลายเดือนก่อน

      @@Mulegetatube
      እውነተኛ መረጃ ነዋ
      ይህን ስላደረግህ ደሀ የሆንክ ከመሰለህ ተሳስተሀል
      እኔ ሀገር ቤት ብኖር እንደዛ ነበር የማደርገው
      ውጭ ሀገር ቢሆን ጔደኛና ወዳጅ ተሰባስበን የምናከብረው እኔ በአልኩት መንገድ ነው
      ያ ደሞ በማጣት ሳይሆን ካላስፈላጊ ወጪ ይታደጋል

  • @MillionKebede-wp4lk
    @MillionKebede-wp4lk 4 หลายเดือนก่อน

    yemaychmir demoz bitcha new!

  • @baaabedu9910
    @baaabedu9910 4 หลายเดือนก่อน

    ዉደቼ ፆም ቀጥሉ የሻላል😂