‹‹ፋኖ ከእነ ደብረጽዮን እና ኤርትራ ጋር ሊጣመር ይችላል›› | በኤርትራ በኩል የተጀመረው አደገኛ እንቅስቃሴ.. | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኔኮ የሚገርመኝ ኤርትራን ጦርነት ውስጥ ለማስገባት የማይፍነቀል ድንጋይ የለው
    ጠቅላያቹ ነጋ ጠባ በፉከራ ቀረርቶ የጦርነት አዋጅ በስተቀር ምንም የቀረው ነገር የለም የኤርትራ ምንግስት አንድም ቀን ስለጦርነት ሲናገር ስምቼ አላውቅም
    ከቻልክ ችኩል መሪህን ስከን በል በለው ::

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አምቼ ለ አምቼ - ወንድሜ ይህን ያህል ጊዜ የኛን ዲክታቶር የህግደፍ ሽፍታ መሪ ኢሳያስ ተመን ወዲ ተምቤንን ለማወቅ አለመቻለህ ያሳዝናል ።
      ** ወዲ በራድ ጦርነትን ፣ ሽብርን ፣ ጣልቃ ገብነትን ፣ እስርን ፣ ማሰቃየትንና መግደልን በስውር ድምጽ አጥፍቶ ይሰራል እንጂ ድምጽ አያሰማም ፣አያውጅም ፣ መግለጫም አይሰጥም ።
      ** ሸይጣን ኣዲ ሓሎ ሁሌም እራሱ በፈጠረው ተንኮል ፣ ግጭት ፣ ጦርነትና የሃሰት ፕሮፓጋንዳ * ተከላካይና እንደተበደለ አድርጎ ይነግረሃል 😅 ጭራሽም እሱ ገና አሁን እንደሰማና ምንም ሰለተፈጠረው ነገር ግንዛቤ እንደሌለው ምስኪን መስሎ ይቀርባል 😂 ጭራሽ ይባስ ብሎ የዚህ ጉዳይ አስተባባሪው አሜሪካ ፣ አውሮፓ ፣ ወይም ሌላ ይጨምርልህና ኤርትራውያንን ለማጥፋት የተሸረበ መሆኑን ገልጾ በዚህም ምንም አይነት ሴራ ቢደራረብብን የኤረትራ ህዝብ መመከት የሚችል መሆኑን በኩራት ይነግረሃል ** ክንደይ ዘይተፈተነ ፣ ብጽፍርና ፋህቲርና ብዘይ ሓደ ሓገዝ ፣ ብደምና ፣ተሰዊዕና ደምጻናያ ሃገር ፣ ናጽነትና ክምንጥሉና 😅 ሲልህ ደሞ ኢሳያስን የመሰለ ጀግና የለም ትላለህ ፣ ገንዘብ ታዎጣለህ ፣ ሂወትህን ትከፍላለህ ፣ ወይም አካለ ጎዶሎ ሆነህ ትቀራለህ ይሄንን መረዳት ካልቻልክና ሰለምንድነው በህግና ፣ በሕገመንግስት ፣ በፓርላማና በነፃነት የመናገርና የመፃፍ በዲሞክራሲያዊ መንገድ መሪዎቻችንን መርጠን በሰላም የማንኖረው ብለህ ለራስህ መብት መቆም ካልቻልክ በቁምህ ሞተሃል። ኢሳያስ ማለት በሰላም መኖር የማይችል ደም እየጠጣ ፣ በሌሎች ስቃይና ሞት የሚደሰት ጭራቅ ዓጋመ ነው።✅
      ** አምቼ ሆይ አንተም እንደ ኣባት ጦር ዲቃላዎች የኢትዮጵያ ባንዲራ ተሸክመህ ተደምረናል እያልክ ወደ ሸገር ሮጠህ ነበር ብዬ አለምንም 😅😅 ኤርትራውያን አንድ ጠላት ነው ያለን እሱም ኢሳያስ ተመን ወዲ ተምቤን ነው። 😮

  • @kingsolomonkeleta5995
    @kingsolomonkeleta5995 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Eritrea will never have any relationship with tplf. We will never forget what they did to us.

  • @eyasumekonnenjembere303
    @eyasumekonnenjembere303 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንድም ጊዜ ትክክል ግምት ሰጥተህ አታውቅም።

  • @huruyghidey5700
    @huruyghidey5700 วันที่ผ่านมา +13

    በቅርቡ ኢትዮጵያ ትበተናለች ። ኢትዮላቭያ ትሆናለች

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 วันที่ผ่านมา +2

      አንተ ትበተናለህ አንጂ ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም።ደናቁርት ከብት

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y วันที่ผ่านมา

      @@ardi4.6million28ትበተናለች
      ቂሉ ማሞ

    • @naliru6096
      @naliru6096 วันที่ผ่านมา +8

      definitely !! Ethiopia will be next yugoslavia soon . Loading .......

    • @naliru6096
      @naliru6096 วันที่ผ่านมา +6

      ​@@ardi4.6million28እንደኣፍህ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ወደ 80 መበተኗ ኣይቀርም ሃድያው

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 วันที่ผ่านมา

      @naliru6096 ከመሀይም ጋር መመላለስ ትርፉ ቅሌት ነው አሁን በአንተ ቤት ሀድያ ማለት ስድብ ነው ጌኛ ነገር ነህ! አፍህ ሠፊ ነው ከምትፅፈው ይታወቃል።

  • @ደላይሰላም
    @ደላይሰላም วันที่ผ่านมา +11

    በኤርትራ የተመለመሉት ብላችሁ ትደጋግማላችሁ የት ኣለ ማስረጃው ?ትንሽ እንኳን ፍንጭ ? ኤርትራ ካማራ ጋር የሚያዋስናት ወልቃይት ነው ያ ደግሞ በፌዴራል እጅ ነው ያለው ! ትንሽየ ማስረጃ pls

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከ60000 በላይ የኣማራ ጦር በሳዎ ሰልጥኗል አብዛኞቹ የሰለጠኑት የትግራይ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ነበር ። አሁንም በቅርቡ ከአመት በፊት ሰልጥነው በሱዳን በቤንሻንጉል በኩል የተለያዩ መሳሪያ ታጥቀው ገብተዎል ኢሳይያስ ተመን ወዲ ተምቤን በዚህ የሽፍትነት ስራ ሙሉ ሂወቱን ያሳለፈ ጭራቅ ነው አያደርግም አትበል ሰይጣን አይታመንም በጣም ደስ የሚለው ግን ኢሳያስ የደገፈውና ውጤት ያመጣ ፣ታጣቂ ፣አሸባሪ ፣ ነፃ አውጪ ፈጽሞ የለም ።

  • @AbrahamGebrhiwet
    @AbrahamGebrhiwet 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የትግራይ ህዝብ በጦርነት ተዳክመዋል ስለዚ ተንበርክከውዋል ብላቹ ሶለምታስቡ እንደፈለግን እናደርገዋለን ብለቹ ስለምታስቡ ነው ግን ይሄ የሚቻል አይደለም የትግራይ ህዝብ የሚያቆመው የፕሪቶርያ ስምምነት ከተፈፀመ ሁለተኛ ምእራብ ትግራይ ወደ ትግራይ ከተመለሰ ብቻ ነው ከዚ ውጪ ኢትዮጵያ ላትመለስ ትበተናለች

    • @awaken1701
      @awaken1701 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኤርትራ መሬት ላይ ነች: የኣልጀርስ ስምምነትን እንቀበላለን ያላችሁን ቀን ሁሉም ይፈታል:: ከኤርትራ ጋርየተተናኮለ የኢትዮጵያ ግዛት ሰላሙን ኣያገኝም::::

  • @MebrahtuHadgu
    @MebrahtuHadgu วันที่ผ่านมา +7

    ኤርትራ መሳርያ መቀበል ብቻ ሳይሆ ፡ውግያውም መግባት አለበት፡የኢትዮጵያ መንግስትና የዲጅታል ሰራዊቶቹ የኤርትራ ሃገር ሉኡላዊነት ደፍረዋል።ኤርትራ ሙሉ መብት አላት ግብረመልስ በሚመቻትና በምትፈልገው ዘድየ መንግስቱን ማውደቅ መብት አላት።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሳሪያህን ወርውረህ አገር ለቀህ ከወጣህ በሗላ ዘራፍ ማለት ድንቁርና ነው ዶማ ራስ ።
      ** ጥሪት ህግደፍ ተንሽ ጭንቅላትህን ብታሰራው ለምንድነው ህግደፍ ችግሮችን ሁሉ በጦርነት ብቻ መፍታት የሚፈልገው ??
      ** ለምንድነው ለሰላም ፣ ተነጋግሮ ችግርን መፍታት ፣ በሕግ መገዛትና አለማዊ ሕጎችን ኢሳይያስ ዓጋሜ የማይፈልገው ???
      *, እስከ መቼ ለአንድ ጭራቅ እብድ ዲክታቶር መሪ ፍላጎት የኤረትራ ህዝብ ሂወቱን የሚገብረው ??
      ** ይህን ጥያቄ ከራስህ ጋ ተነጋገርና ከዛ አስተያየትህን እንስማ 🙏
      ** የኢትዮጵያ ባንዲራ ተሸክመህ ተደምረናል ፣ አንድ ሆነናል አንተ ነህ የምትበዳን ፣ አፈንድደናል ባልክበት አፍህ አትራ!
      ** ይቅርታ ጠይቅ ለራስህ **😅😅😅😅

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux วันที่ผ่านมา +2

    Fano❤

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከነአብይ በላይ እንደናንተ አይነቱ ነው ሀገር እየጎዳ ያለው።የህዝቡን ጭንቅ ምታራዝሙ።አብይ እያፈራረሳት ለሆዳችሁ ብላችሁ ምትኖሩ።

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 วันที่ผ่านมา +2

    Yes we help Amhara

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Not only they will make an alliance, already alliance is formed, stimulate magnate then allied united

  • @HTT6892
    @HTT6892 วันที่ผ่านมา +9

    በትግራይ በኩል የጦርነት ጉሰማ የምትለው የት አይተህ ነው??

  • @naliru6096
    @naliru6096 วันที่ผ่านมา +5

    ክክክክ ያለ ኤርትራ በፍጹም ዝግጅት መስራት ኣትችሉም ክክክ ደስ ይላል እኛ ለጠላቶቻችን ትኩስ ድንች ነን ኤርትራ ማለት ትችላላቹ የኤርትራ ድምበር ግን ኣንድ ስንዝር እንኳ መሄድ ኣትችሉም መጨረሻቹ ይሆናላ ። እች ዩጎዝላቪያቹ መንግስታችን የኣየር ክልል መዝጋት የህወሃት ና የፋኖ የኦጋዴን ኣገራችን ማሰልጠንና ወደ ኢትዮጵያ መላክ ነው ምላሳቸው ኣያርፍምና የግብጽ ጦር በኣሰብ military base እንዲሰጠው በ ኣጓራባች ዛላምበሳ ባድመ ጨምሮ ለግብጽ ጦር ሰፈር ቢሰጥ የባሰ እንድትንጫጩ መንግስታችን ይህ ውለታ እንዲውልልን እንፈልጋለን

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 วันที่ผ่านมา +7

    Eritrea Eritrea 😂😂

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd วันที่ผ่านมา +9

    የአማራ ልጅች ዉጡ ከዚህ ሚዲያ የአማራ ጠላት ሚዲያ ነው እሂ

  • @BereketTsegai-g9b
    @BereketTsegai-g9b 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቆራሪት የነበረው የ ኣቢ ሰራዊት ብልጽና በመቃወም በ ኣድ ጎሹ በኩል ወደ ኤርትራ እጁ እየሰጠ ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ከኤርትራ ጋር አልሰራም አይሰራም ከትግሬም እንዲሁ

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መፍረስ መበታተን አለባት የካሃዲ የሁዳ ምድር ነች በትግራይ ህዝብ ክህደት ፈፅማለች ከኤርትራ ከኢሳያስ ሁና ከ9 ክልሎች ሁና እና ይህቺ ሃገር ፈርሳ ማየት ናፈቀኝ በትግራይ ውድቀት የምትገነባ ኢትዮጵያ አትኖርም በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ትግራይ ሃገር ትገነባለች

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 วันที่ผ่านมา

      ⚠️ Woyanes are the mothers of all the Evils 😈

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ ለምን ይጣመራል ሳይጣመር አብይን እያራወጠ ነው

  • @allisonking785
    @allisonking785 วันที่ผ่านมา +4

    የሀ ሁሉ የኢትጵያመንግስት ነው ተጠያቂው። ኘሪቶሪያ መጨረስ ሲገባው ኣማራ የማያስፈልግ ጦርነት ከፈተ ለኤርትራም ባህር ባህር እያለ ዝምድናውን ኣበላሸው። ስዩም ተሾመኮ ብሎናል ለትግራይ መሳሪያ ኣታውርዱ ያልናቸው ኛ ነን እንድያውም መሳሪያ እንጨምራቹ ኤርትራ ለመውጋት ብለናቸው ነበር። ኣሁን ህወሀት ከኤርትራ ሲወግን፤ ኣቢ ምን ያደርጋል። ኣሁን በኤርትራ ድንበር መከላከያ ካስቀመጠ እንደሰሜን እዝ ይሆናል፤ ልዩነቱ በሁላ በትግራይ ከፊት በኤርትራ ይቀጠቀጣል።

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 วันที่ผ่านมา +1

    Tigray is handing over gold to the neighbouring country while at the same time seeking to control more territory from the Fano fools. The future of Tigray is facing which way? It's when you consider this crucial question that you come to realise how much the Amharas extremists are politically blind beyond imagination. Keep going 😮😮

    • @leweyehu-k4o
      @leweyehu-k4o 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Great insight and analysis bro

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness วันที่ผ่านมา +2

    አንዳፍታ የሚባል ሚዲያ በፋኖ ላይ ዘምቷል። ፋኖን በማጥላላት ላይ ይገኛል

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹✌️Hizbawi Ginbar ✌️🇪🇹

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 วันที่ผ่านมา

      ⚠️ T. D. F - is the sole owner of the mega
      " Gold " mining company that sofar produced 8 - Quntal of Gold " according to the provisional president Getachew Redda ❗️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 วันที่ผ่านมา

      Please forget
      BirrAynu Nega❗️ 🐖🐖

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገር ሲፈርስ ስትል?አሁን አንተ ትግራይ መግባት ትችላለህ ፡ወይ ወለጋ ወይ ቤንሽንጉል በትገባ በነጻ ትንቀሳቀሳለህ ሆቴል ይዘህ ሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ ፡አፈቀርኩሽ ብለህ ታገባለህ ወይ?እውነታውን አውቀህ መፍትሄ ታመጣለህ እንጂ ከዚህ በላይ መፍረስ ምን አለ ?አትፈርስም ልትፈርስ ነው እየው መፍረስ ምን ማለት እንደሆነ ቢያንስ ታጣቂዎቹ ለአንድነት ነው ሚዋጉት ያሉት።

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነ ኣማረ መኮነን የትግራይ ቁስል ከማከም ይልቅ በቅጥረኝነት የቆሰለውን የእራሳቸው ቁስል ብትታከሙት ትጠቀማላችሁ።

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያኽያን አሁን አይደለም ማልቀስ ኤርትራ ን ካዳቹ አሁን ዋጋቹሁን ታገኛላቹሁ ።

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወርቅ በትግራይ ሲሰራ ነው እንዴ ሰው ሚነደው ቻይና ግብቶ ሲዘርፈው ከሽመልስ ጋር ማን ተናገረ።የትግራይ ወርቅ ነው እንደፈልጉ ያርጉት።በኤርትራም ይሁን በሱዳን በጅቡቲም ይውጣ።በራህብ እየሞቱ ቀስ በቀስ ከመሞት

  • @kidane6417
    @kidane6417 วันที่ผ่านมา +1

    Man ayint dedab neh ezi kadrssa eritra begad ya Ethiopie serwit ewatlu kal hona ya sumal wethedar eritra agata tezacaw alat dedaboc mec poltika yigbcu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 วันที่ผ่านมา

    ትግራይን ህዝቢ ኤርትራ አይምልከተኩምን ምድ
    ምስማንም ርክብ የብልናንን ርእድና ንክእል ጀጋኑ ኢና ጃዊሳና + ኢሳያስ = ሀይለስላሴ ህደ ኢኩም እቲ ሚስጥር ንፈልጥ ኢና ምስ ትግርኛ ተዛረብቲ ዘራክብ የብልኩሙን ንዝንተ አለም 😂

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 วันที่ผ่านมา +1

    yalefewin eyekochen new. ke ahun behala wede tigray yigbana gudayu yegnam guday chimir new. mekelakeya andit sinzir bicha tigray yirget.

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮውንስ?! እንኳን ወደቤታቸሁ መጣችሁ/ተመልሳችሁ ይሏቸዋል እንጂ 🤨😉

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣማረ ሞኮንን ኣገር ሲፈርስ ኣንማርም ትላለህ
    የ ሰው ኣገር አያፈረስክ ያንተው ኣገር አንዳይፈርስ ትፈራለህ፡ ፈጣሪ አኮ የ አጅህን ነው ሚሰጥህ ተከባብረህ ከኖርክ ደሞ አንደዛው

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውየ ምን ነካው
    የኤርትራ ተላት መሆኑ!

  • @ababonga1
    @ababonga1 วันที่ผ่านมา

    እንዲሕ በሰከነ መንገድ ተገንዝቦ የሚያሥገነዝብ ነው የጠፋው።
    ብዙሐኑ ነገሮችን ጠለቅ አድርገው ከብዙ አቅጣጫ አዛንቀው እንዳያሥረዱት ፣ ፊትለፊት በሚያያቸው የውሥጥ ችግሮች ለይ ብቻ ተጠምዶ አላናግር በማለት ተናጋሪን ወጥሮ ይይዛል።"እከሌ እንዲሕ አድርጎ፣ እከሌ እንዲሕ ተደርጎ፣ እከሌ እንዲህ አሥቦ፣ እከሌ እንዲህ ሊደረግበት፣ እንትን እንትን ለይ ተተኩሶ...ወዘተ" እያለ አያሥተነፍሥም።አገር በላዩ ለይ ልትናድ እንደሆነ የሚያሥረዳበት መንገድ የጨነቀው የኔ ቢጤ እንባና ቁጭት ከተሥፋ መቁረጥ ጋር ተዛንቀው ውሥጡን ይንጡታል።የዚያኔ
    ወይ በበዓሉ አሊያም በጎመራው እንጉርጉሮውን በውሥጡ ያሥነካው እንደሆን እንጂ ሌላ ምን ጉልበት ይኖረዋል።
    የአንድ እናት ልጆች በአላማ ተለያይተው
    በአመለካከት ተጣልተው
    ሃይ የሚላቸው ጠፍቶ
    የእብድ ገላጋይ በዝቶ
    ... እንባ እንባ ይለኛል ይተናነቀኛል
    ግን እንባ ከየት አባቱ
    ደርቋል ከረጢቶ
    ሳቅ ቅም ይለኛል ሥቆ ላይሥቅ ጥርሴ
    ሥቃ እያለቀሰች መከረኛ ነፍሴ
    በዓሉ
    ሕይወት የምንለው እንደጥሬ እህል
    በኑሮ ምጣድ ለይ ቢቆላ ቢማሰል
    የበሰለው ያራል ጥሬው እሥኪበሥል
    ገሞራው

  • @Tiblets-d7u
    @Tiblets-d7u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ብላቹሁ አይደለም እንዴ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፋቹት?

  • @JossyA-x2b
    @JossyA-x2b วันที่ผ่านมา +1

    Teklayu yabede enatem yabedachihu meleflef bicha

  • @Aersena
    @Aersena 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዬጲያዉን ስትሸነፉ ምክንይት ኖዉ የምታመጡ ሽንፈታቹ አታምኑም ለዛ ኖዉ ሁሌ የምትሸነፋ

  • @EmahaAraya
    @EmahaAraya 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante dedeb Ahya 🫏🫏🫏🫏

  • @afewerkirussom4756
    @afewerkirussom4756 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ቻነል የኣማራ ወይ ወይ የትግራይ ነዉ ማብራርያ እንፈልጋለን

  • @leulgebremariam3379
    @leulgebremariam3379 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You need the GOLD ,mot the eople.

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 วันที่ผ่านมา

    ለመቀጠል ጦርነት ማቀንቀን ግድ ነው አፍ በመክፈት የሚቀየር ነገር የለም ደም አታቃቡን ።

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa วันที่ผ่านมา

    ሠላም

  • @woldaislassie2930
    @woldaislassie2930 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጭንቅላትህ ይፍረስ የኣህያ ልጅ

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tewu.bada

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 วันที่ผ่านมา

    የትኛው ፋኖ ነው የሚጣመረው ?የጎጃሙ፣የወለጋ፣የጎንደር፣የሸዋ፣የወሎ??

    • @EthiopiaFirst_1888
      @EthiopiaFirst_1888 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፋኖ 1 ነው ከተጣመረ ሁሉም አብሮ ነው

  • @MeketeAster
    @MeketeAster วันที่ผ่านมา +2

    ምነው ሰላም በትሰጡን ካልሆነ እንድሮ በኤረትራ ውግያ አይሆን የአዲሰ አባባ ፈንታ ነው ያኔ ታውቁታላቸው ውግያ ምንድሆነ

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dada.aetfra

  • @aberehamtegaygelegaber7404
    @aberehamtegaygelegaber7404 วันที่ผ่านมา +2

    Zimbel hodam ewket ena ewnet yelebachum.

  • @abrahamasfaha5651
    @abrahamasfaha5651 วันที่ผ่านมา

    KEF ZEBLU !! ZERO !!!

  • @negasiwleday5088
    @negasiwleday5088 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተን ብሎ ተንታኝ ሊላ ስራ የላቹም ዝገት ናቹ

  • @tesfahope9743
    @tesfahope9743 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aneta belo tenetaghe nekez dekoro

  • @Alemu-os5fj
    @Alemu-os5fj 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈሰም

  • @Khm1103
    @Khm1103 วันที่ผ่านมา +1

    In the first place abiy invited Egypt by disrespecting horn African territorial integrity and betrayal of both Somalia and Eritrea. Still Ethiopian phantom sickness is continuing.
    For your every problem blame or scapegoat Eritrea, the one who helped you to stand still as country.

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Badawu.aemara.mn.aerge

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hak.tengr

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 วันที่ผ่านมา

    min malet new ke dinberu mekelakeyaw yewetaw bedenb temetito new semen ez resahaw ende. endegena eza metito be weyanena be shabiya ende sandiwich yikeretfala.

  • @jobloggs7275
    @jobloggs7275 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eritrea 🇪🇷 men yahil tenkara ena yeteregagach selamawit desiet mehonuwan new yemetenegrun. Ezi hulu fukera werdobat teregageta yemtenor. Arif new ke Ethiopia bekul leflefa ena kejet becha new yemiwetaw. Lek ende Babylon zemen denberberachu yeweta eskimesil deres telat felega ende ebde wusha malefelef new yemiyasayew. Serious condition bayhon betam yasekal😂😂😂. Awerto aderoch ye negesubet ye Ethiopia zemen, Abiy eco ye Addis Abeba kentiba new ke askeyamiwa seteyo (chaltu)gar! Ye batun lawerde bela yebebtuwan talech alu 😂😂 bezerachu ayderes ye beltegena wedket!

  • @WediMemher
    @WediMemher วันที่ผ่านมา

    Eritrea+ Tigray+ Amara get united and get rid of the evil Abiy.

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bsda.nege.aedyi.kadnh.enayaln

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkkkk

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 วันที่ผ่านมา +1

    DiLL LE AMHARA FANOO

  • @eritreanentertainmentoffic852
    @eritreanentertainmentoffic852 วันที่ผ่านมา

    Very weak 😂😂.

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkkk

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b วันที่ผ่านมา

    አማራና ትግራይ ፡ በምንም ተአምር ሊጣመሩ አይችሉም ። አቢይ ፡ በራያና ወልቃይት ጆኬር ካርታው አስተማማኝ ዋስትናውን አረጋግጧል ።

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y วันที่ผ่านมา +1

      ትግራይ ከአማራ እጣመራለሁ ብሎ ወያኔ አልጠየቀም ምን ጥቅም ለማግኘት? ትግራይ በጦርነት ከሆነ አለም ያስደነቀ ነው ላንተም ምርኮኛው አባትህ ስለጦርነቱና የወያኔ ጀግንነት ነግሮህ ይሆናል ስለዚህ ረጋ በል አትጩህ።

    • @piealpha795
      @piealpha795 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂lol

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 วันที่ผ่านมา

    🇪🇷 🇪🇷 YE ETHIOPIA 🇪🇹 ERGNA ERITREA 🇪🇷 NECH. Ethiopia bezih asaba wedeb meyaz tichilalech ... wedeb yigebatal bla bla aseb tarikawi yebahir berachin bla bla ... ERITREA 🇪🇷 SIRAWA NEW YEMITISERAW. ENANTE LEMEBETATEN KELALA NEW ERITREA EJOCHIWA ATATIFA MEYAZ NEW TEBALU. YALE EREGNA KKK😅😅😅😅

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 วันที่ผ่านมา

    Listen ante doma ye Ethiopia telat bemulu betezazel Ethiopia dibak endante ayenetun telalake chemero teketachewaleche medere ye wust arebegna banda ye banda lij yalegebachehu ya ye duro chewata tekeyeroal mawurat ayedelem memoker naw gileb ras mehayem korokonda atela ye you tube alubaltegna genbo kkkkkkk.... 😂😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @salomonhaile881
    @salomonhaile881 วันที่ผ่านมา +1

    Betam new mtasaznu yalefe gize snagzachu amesegenkum ahun domo
    Eyaweshachu hodamoch bayyy

  • @AmanuelTelda
    @AmanuelTelda 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zimbel ewket ewnet yelebachum

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g วันที่ผ่านมา

    ጎ ሄል

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tenagr.gbot.7.neberku

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aetfra.hak.tengr