Ethiopia - Eletawi Wednesday 16 August 2023 እለታዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @dt3629
    @dt3629 ปีที่แล้ว +1

    When injustice becomes a law, then Fano resistance becomes a duty!!! Long live Fano !

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ❤ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ❤❤❤

  • @gdr668
    @gdr668 ปีที่แล้ว

    የአቶ ጌትነትን ምልከታ ግማሽ ያህሉን ከመርህ አንፃር እቀበላለዉ ። ይቅርታም ቢሆን የአስተዋይነት ምልክት ነዉ በብዙ ስለምናተርፍበት ግን ግን እንደዉ ከራስዎ ጀምሮ አንደኛ ብዙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በቀደሙት የአፄ ሰረርአቶች ብዙ ግፍና በደል ተፈፅሞበታል አሁን አሁን ደግሞ በፀያፍ አገላለፆች መፀዳዳት ያስተማርነዉ የጋላ መንግስት አማራ የሰዉ ልጅ የዉሃ ልክ ነዉ ፍጡር ፈጣሪዉን እንደሚያመሰግን የኢትዮጵያም ሕዝብ ፈጣሪዉን አማራን ማመስገን ..ጠላት ከሆነዉ የኦሮሞና የትግራይ ሕዝብ መሀል ሆነን እንዴት እንኖራለን ....ወዘተ የሚሉ ንግግሮችን እርሶ አንዴት ያዩታል እነዚህን ስድ አባባሎች በተጠቀሙ ሰዎችን ገስፀዉ በነሱ ስም ይቅርታ ለመጠየቅ ከግማሽ በላይ በቁርጠኝነት ለመሄድ ምን ያህል ዝግጁ ነዎት ? ምክንያቱም ዝም ማለት ለአባ ባሉ እዉቅና እንደ መስጠት ስለሚሆን ....ሁሉንም ችግር እና ኮተት ፈረሱ ላይ መጫን የፈረሱን ወገብ እንደ መቁረጥ ስለሚሆን ኋላ መጓጓዣ ስለሚያሳጣን ....ይህች አገር የሀድያዉም ሱማሌዉም ወላይታዉም ሀረሪዉም ትግሬዉም አማራዉም አርጎባዉም ኦሮሞዉም ስለሆነች ? በተረፈ ዛሬም እርሶ እነዳሉን ለራስ የሚሰጥ የበዛ ግምት ከክልሉ ዉጭ ለሚኖር ሃያ ሚሊዮን ግድም የፖለቲካዉ እቃቃ ጨዋታ ለማይመለከተዉ ሕዝብ ምቾት አይሰጠዉምና ምን ይሉናል ?

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 ปีที่แล้ว

    ሰላም!! ጠቃሚ አጀንዳና ውይይትም ነበር።ቀጣይነት ቢኖረውና፣ተወያዮቹም ከሁለት ሰዎች በላይ ቢሆኑ መልካም መሠለኝ፣ባንድ እጅ ማጨብጨብ የማይቻል ስለሆነ!!ሌላው"ሁለት ዓመት ከመዋጋት ሃያ ዓመት መወያየት__"በሚለው ቢታረም።ሰላም!!

  • @salaamyitbarek3248
    @salaamyitbarek3248 ปีที่แล้ว

    የፖለቲካ ንስሀ የግድ ነው። ትክክል ትክክል ትክክል። ሁላችንም።

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 ปีที่แล้ว

    ለኢንዪጵያ ሲባል መንግስት ግማሽ ምእንገደ ማቅርብ ሳይሆን ለአትዩዽያ የሚጠቅመው መንግስት ሙሉ በሙለሉ ሲለቅ ብቻ ነው ኢትዮጵያ የምትድነው

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 ปีที่แล้ว

    በምርጫ ስልጣን መያዝ ሳይሆን የአራት ኪሎ ቤተ መንግስትን በኛነው የተፈጠረው ለኛ ነው ሚገባው ካሉ ከታጣቂዎች ጋር መጋጨት ከመላው አማራ ጋር መጋጨት አርጋችሁ ስታወሩ ሳይ አይ ኢሳታችን ገደሉህ በዘረኝነት ከፈን ጠቅልለው በኢትዬጵያዊነት ስም ቀበሩህ። ፓርላማውን አቅም የለውም ለማለት አቅቅም ያለው ፣ ቀጣፊ ያልሆነ እና ህሊናውን ያልጣለ ጠያቂና ተንታኝ ይጠይቃል።

  • @MarthaYami-q9h
    @MarthaYami-q9h ปีที่แล้ว

    Ejena egere yemetestew ante neh?

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 ปีที่แล้ว

    comparing Lema with gedu is usual Neftegna gurraa😢😢 Lema megerssa is a man of principle; he rejected ahadaw party pp at the begyning. Gedu have been spritual father of pp until yesterday; gedu served as foreign minster & top security advicer of pm. He organized jewusa in a back door with Boayalew & co. To remove Aby from power. But Aby were followed their move and catch them😢😢 Musho