Ethiopia: ለቤት ፈላጊዎች እንዳያመልጣችሁ! በመሃል አዲስ አበባ ካሳንቺስ- ኡራኤል አካባቢ ከባለ እንድ እስከ ሦስት መኝታ ቤት ድረስ በሽያጭ ላይ ናቸዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ ትዩብ ስለምትሰጠን መረጃ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን::

  • @chichazappa4242
    @chichazappa4242 2 ปีที่แล้ว +8

    If you crazy you spend this amount of money for Addis Ababa better to buy in America or some other Europe country's. Thank you for info.

    • @hirutgtekleyesus
      @hirutgtekleyesus 2 ปีที่แล้ว +1

      True, I changed my mind buying a house in Addis, specially because of recent ADD plans 😃

  • @sone8065
    @sone8065 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ አገላለፅህን በጣም ወድጄዋለሁ

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ነው🙏🙏🙏

  • @yimamteferi2
    @yimamteferi2 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ ትዩብ ሰላምህ ይብዛ
    እኔ ባለ 3 መኝታ 151 ካሬ ብገዛ ና በሁለተኛው ዙር ክፍያ ወይም ብሶስተኛው ዙር መሸጥ ብፈልግ እንዴት ነው ልሸጥ የምችለው ? ስም ለማተካካት ችግር የለውም ?

  • @ሙዳበር
    @ሙዳበር 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ በዶላርነው ሰው ሚክፈለው?
    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ Real state developer እንዴት ካልኩሌት እንደሚያደርጉ ግራ ያጋባል ምክንያት በውጭየሚኖረው ኢትዮጵያውያን አንድ ሰው ጡረታretirement የሚወጣው ክ65 ዓመት ቡሐላ ነው ይይህንሁሉ ዶላር ሚያወጣው ልምንድንነው ኢትዮጵያሰላም ከሆንች ተከራይተን እኖራለን

  • @Seni1286
    @Seni1286 2 ปีที่แล้ว +1

    1 bedroom new 9 million or mulu fokun new ?

  • @getachewbiru6425
    @getachewbiru6425 2 ปีที่แล้ว +2

    ከፍ ቲዩብ የህንን መረጃ ብለህ ስታቀርብ አታፍርም። በካሬ 1,750.00 ዶላር አስበኸዋል?

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ከፍ ግን እኛን ተከታዮችህን እንዴት ነው የምታስበን ይሄቤት ከኛጋ እይመጣጠንም ለኛ ለሽቃሎች እስከ 4 000 ሺ ድርድ አፍላልግልን

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว

    የሰይጣን ዋጋ ሳይሆን የእነሱ ጆሮ ቢደፈን አይሻልም ከፍ!? ለማንኛውም በየጊዜው ስለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን:: በርታ!

  • @sikosilo1497
    @sikosilo1497 2 ปีที่แล้ว +1

    በወርቅ ነው እሚገነባ

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምለው ለምንድነው ተሰርቶ ካለቀ በኃላ የማይሸጠው?

  • @ኪይራኪይራ
    @ኪይራኪይራ 2 ปีที่แล้ว

    ያለቀለት ነው ወይ አሳውቀኝ እፈልጋለው

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 ปีที่แล้ว

    ወድማች እኛ አረብ አገር ላለነው አቅማችን አይችልም መጠነኛ ዋጋ አሳየን ፕሊስ😢😢😢😢😢😢

  • @chebudemaneyawkale7073
    @chebudemaneyawkale7073 2 ปีที่แล้ว

    What about the store?

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ኢትዮጵያ በቃ ዘጠኝ ሚሊዋን በለአንድ መኝታ ጉድ በአለም ላይ እደዚህ የተጋነነ ሽያጭ ያለ አይመስልም

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 ปีที่แล้ว

    ብድር አለው ወይ????
    You are the best
    Thanks

    • @keftube
      @keftube  2 ปีที่แล้ว

      yelewum

  • @ሰላምለሀገሬይሁንአሜን
    @ሰላምለሀገሬይሁንአሜን 2 ปีที่แล้ว

    Kefu tube 👍

  • @fetlewprkyeshitla3300
    @fetlewprkyeshitla3300 2 ปีที่แล้ว +1

    tenishi ayizegenenachihum endaa

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 2 ปีที่แล้ว

    It I's expensive than NY condominium.

  • @danielshume5453
    @danielshume5453 2 ปีที่แล้ว

    የሚገነባው ሪልስቴት ስሙ ማነው?

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 2 ปีที่แล้ว

    Would you make a video about Ethio best real estate? please their address is behind Bole printing press.

    • @keftube
      @keftube  2 ปีที่แล้ว +1

      eshi

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer8279 2 ปีที่แล้ว

    በስደት እድሚያችን ጨረስነው በለኝ ከፍለን እስክንጨርሰው 😏
    ለማነኛውም እናመሰግናለን

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Aigaabagm baa erobel 200 mto eska ghfa bil 500 erobl maakflaw Abi lania bchha nhhgarg Wai givet seetag

  • @ethel7303
    @ethel7303 2 ปีที่แล้ว

    እረ በ52 ተዘርዝሮ ይሄን ያህል ከሆነ ሳሉት በብላክ ሲሆን

  • @yagg9782
    @yagg9782 2 ปีที่แล้ว

    Ende semeh kef yareghe

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 ปีที่แล้ว

    በ whats up መልእክት ልኬልሃለሁ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ጉድ ነክ ባክህ? በየሪልስቴቱ ማስታወቅያ ስተሰራ እኮ ይሄ ነው አንደኛ እያልክ ነው እረ ትንሽ አፈር እያልክ የማይገኝ ቦታ አትበል ስንት ደሃ ተፈናቅሎ ስንት እንባ የፈሰሰበት አንተው ግዛው ቱልቱላ

    • @helu.b2330
      @helu.b2330 2 ปีที่แล้ว

      አስቀያሚ ካልተመሺ ምን ሰው ማስቀየም አስፈለገ😏😏

  • @astermamo524
    @astermamo524 ปีที่แล้ว

    ደፋር!!!