ክፍል1 "እውነት ተናጋሪው ፊልድ ማርሻል፣ፋኖዎች ትግላችንን ነጥቀውናል፣ከመርካቶ ቃጠሎ በስተጀርባ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 16 วันที่ผ่านมา +6

    ቴዲ ብርታ ምርጥ አዋያይ

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 16 วันที่ผ่านมา +6

    ቴዲ አንተን የወለደች መሀጸን የተባረከች ትሁን! ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቅክ 💚💛❤️

  • @habtaም
    @habtaም 11 วันที่ผ่านมา

    ቴድየ ምናለ አተ ብቻ ብተነትነው ሁሉንም ፖለቲካ ሚዛናውዊ የሆክ ልጅ አተን የወለደች እናት ምሀፀኗ የተባረከ ነው😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ በየሄድክበት ምርጥ ሰው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris8672 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ. እውነተኛ. ምርጥ. የሰው ፀረ. አናመመስግናለን

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጅግና ውንድሜ ተባረክ በርታ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲዬ እያዋዛህ የምታደርገው መወያያ ደረቅ ያልሆነ መድረክ ቁምነገር እና መዝናኛ ነው ልጄ እደግ በርታ!!!!

  • @firehiwetgetahun986
    @firehiwetgetahun986 16 วันที่ผ่านมา

    You are wonderful too

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 16 วันที่ผ่านมา

    ይሰማል

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา

    በረታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @solomezewde
    @solomezewde 15 วันที่ผ่านมา

    👌👌👌♥️♥️♥️ኑርልን አቦ

  • @NegashHabtemariam
    @NegashHabtemariam 16 วันที่ผ่านมา +2

    Keep up this Agenda, and stay on it please,

  • @solomezewde
    @solomezewde 15 วันที่ผ่านมา

    አንተ ተባረክ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ

  • @thaile9751
    @thaile9751 16 วันที่ผ่านมา +3

    ሰው አላማ ሳይኖረው እንዴት አንድ ሰው ውድ ነብሱን አሳልፎ ለነብሰገዳይ ይስጣል ብለህ ትገምታለህ? አላማና አጀንዳማ በደንብ እላቸው::

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 16 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፍኖኖ

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 16 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ሲሉ አማራን እና ንብረቱን ነው ህዋሀት ሲሉ የትግራይን ህዝብ ነው የጨፈጨፋት

  • @tesfayemebratu-ri8ds
    @tesfayemebratu-ri8ds 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ አንድ ግልፅ ነገር ሊስመርበት አንተም ያልገባህ የየትኛው ክልል ልዩ ሀይል ነው የፋረሰው ይህ ነው ዋናው የፋኖ መስረታዊ ጥያቄ

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 16 วันที่ผ่านมา

    የት ነው የምትሄደው ሰሜንና ደቡብ ሱዳን የያዙት መሬታችንን በማን
    ፈቃድ ተያዘ ለማስለቀቅ ምን ጥረት ተደ
    ረገ የሰራዊቱ አዛዥስ ምን ነበር ያለን።

  • @Chereka203
    @Chereka203 16 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ 👍🌿🌿🌿🌿🌿🌿💯🫶🕊

  • @PejoBianci
    @PejoBianci 16 วันที่ผ่านมา

    Sprinter! 🇪🇹

  • @Tebebe-u4k
    @Tebebe-u4k 16 วันที่ผ่านมา

    I really appreciate your analysis and understanding. The way you treat individuals having diverse openions like Zemdeneh, jaleweya, yoni magha, etc. Wonderful, some are proficient others appear innocent and very few are morons.
    That is why I appreciate your tolerance and presentation in handling whatever is addressed by these individuals.
    Keep it up sir!!
    GBU

  • @SaraSousou-v5q
    @SaraSousou-v5q 15 วันที่ผ่านมา

    tedya yesewn malek eko esu yefelgewal geber new

  • @ashuGeneralBusiness-b5b
    @ashuGeneralBusiness-b5b 16 วันที่ผ่านมา

    አዎ ቴድሻ ይሰማል😅

  • @mekonenmarye1178
    @mekonenmarye1178 16 วันที่ผ่านมา +1

    የነፈዝ አማራ እና የብሔርተኛ አማራ ልዪነት:-
    የፋኖ ትግል ምክኒያታዊና ከአማራ ብልፅና ውጭ ሁሉም የአማራ ሕዝብ አምኖበት የሚታገለው ትግል እውነተኛ አላማ ተኮር ትግል ነው።
    ነገር ግን በአማራ ፓለቲካ ውስጥ ሁለት አይነት ሀሳቦች አሉ። የመጀመሪያ አማራ በአማራ ብሄርተኝነቱ ብቻ ተጠናክሮ ይታገል የሚል ነው። ለዚህ ማሳመኛው ህውሀት እና ኦነጋዊያን በአማራ ላይ የዘሩት የጥላቻና የሀሰት ትርክት መልክ እስክይዝና አማራ ጠል ማህበረሰብ ከኢትዮጵያ እስኪወግድ ወይንም በህግ እስኪታደግ ድረስ አማራ እልም ያለ ወያኔንና ኦነግን የሚያስንቅ በሀቅ እና በፍትህ ላይ የተመሰረተ ብሄርተኛ መሆን አለበት የሚል ፅንሰ ሀሳብ ያለው ነው።
    ስለኢትዮጵያ ሲያስቡ ደግሞ ኢትዮጵያ የአማራ ብሄር ብቻ የቤት ስራ አይደለችም፣ ከድል በሓላ ከሌላው ብሄር ጋር ተስማምተንና ተማክረን የምናስቀጥላት ይሆኖል ብለው ያምናሉ።
    ሁለተኛው ደግሞ "ነፈዝ አማራ" የሚባለው የፓለቲካ እሳቤ ነው። ነፈዝ አማራ (ኢህአፓ ሆነው መሬት ላራሹን፣ ኢህዴን ሆነው (መተከልን፣ ራያን ጠለምትን፣ ወልቃይትን ፣ ግንቦት ሰባት ሆነው ብርሀኑ ነጋን አራት ኪሎ ያስገቡ፣ ደርግ ሆነው ቀይና ነጭ ሽብር ብለው ወገናቸውን ያስገደሉ ወዘተ) ሆነው የአባቶቻቸውን ዙፋን ነቅለው መሬታቸውን ቀምተው ወንድሞቻቸውን ገድለው ወይንም ለገዳይ አሳልፈው ሰጥተው ኢትዮጵያን እናድናለን እያሉ ለሰባ አመታት ጊዜያቸውን ያባከኑት የአማራ ፓለቲከኞች ናቸው።
    ሁለትኛውን ሀሳብ የሚያቀነቅኑት (ነፈዝ) አማሮች ብሄርተኛው አማራ በትልቅ ስጋት የሚያያቸውና የሚጠራጠራቸው የአማራ ፓለቲከኞች ናቸው። በሌላ መልኩ ደግሞ ነፈዝ የአማራ ፓለቲከኞች ለሰባ አመታት በአማራው ላይ የተዘራውን የጥላቻ ዘርና ሀውልት በአንድ ሌሊት የሚነቅሉት መስሎ የሚታያቸው እና ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እስካለች እስቀጠለች ድረስ አማራ ቢሞት ቢሳደድና ቢገደል ችግር አያመጣም። በዜግነት ፓለቲካ በአንዴ ሰላም ይወርዳል ብለው አማራውን አደንዘው እንደገና ለሌላ እልቂት ይዳርጉታል ተብለው የሚታዪ ናቸው። እባብን ያየ በሊጥ ይፈራል እንደሚባለው ሁሉ " ነፈዝ/ የህልመኛ ኢትዮጵያዊ አማሮች ፓለቲካ ምናልባት ልደቱን በብርሀኑ ነጋ መተካት ካልሆነ በስተቀር የአማራውን ፓለቲካዊ፣ ወታደራና ኢኮኖሚያዊ መብት ማስከበር አይችሉም ብለው ያምናሉ።
    ማስታረቂያው ሀሳብ ምንድን ነው ካልን:
    አሁን እንደ አማራ የሚያስፈልገው በሁለቱም ሀሳብ ያሉ በሙሉ እንደ አንድ ሆነው የአማራ ብሄርተኝነትንና የህልውና ትግል መደገፍና ለድል ማብቃት ነው። ሲቀጥል ደግሞ ነፈዝ የአማራ ፓለቲከኞች ሊፈጥሯት በሚያስቧት ኢትዮጵያ ለሚቀጥለው 50 እና 60 አመታት (አማራ ጠል ትውልድ እስኪፈጠርና የዜግነት ኢትዮጵያ እስኪጠነክር) ለአማራው ህዝብ ራሱን ከጥቃት የሚከላከልበት ልዪ ህጋዊ መብት- Status ለአማራው ህዝብ ማረጋገጫ በማቅረብ ልዪነታቸውን ማስተናገድ ይቻላል።

    • @thaile9751
      @thaile9751 16 วันที่ผ่านมา

      @@mekonenmarye1178 መኮንን በእይታህ በጣም እስማማለሁ:: ልደቱን በብርሃኑ ለመተካት ያልከውና ለሰባ አመታትት አማራው ኢትዮጵያን ለመታደግ ብሎ እራሱን እንደዚህ አይነት ታይቶ ተሱምቶ የማይታወቅ ሁኔታ ውስጥ ከቶታል:: እግዚአብሔር ስለንጽሃን እንባ ዝም አይልም:: ስለሆዳም አማሮች ለምን እንዳላነሳህ አላውቅም::
      ከእነ አዜብና ዝናሽ ታያቸው ጭምር አማራውን ያስጨፈጭፉት::
      "እባብን ያየ በልጥ በረየ" ነው ትክክለኛው አባባል::

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 16 วันที่ผ่านมา +3

    መደራደር አይቻልም። በፍትሕ ጉዳይ በፍጹም መግባባት አይቻልም። ለእያንዳንዱ አማራ ነፍስ ደም ሳይመለስ በፍጹም መረጋጋት አይታሰብም። የቀጣይ ዘመን ብቸኛ መግባቢያ ቋንቋችን መትረየስና ስናይፐር ብቻ ነው።

    • @Fiseha_Tsion
      @Fiseha_Tsion 16 วันที่ผ่านมา +1

      Exactly ❤❤😂

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา +2

    ውሽት ነው ዘመን ካሴ አለ አልተመታትም ጅግናው ወንድሜ አለ

  • @solomezewde
    @solomezewde 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 16 วันที่ผ่านมา +3

    የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ እንጂ የኢትዮጵያን ድንበር የሚጠብቅ መከላከያ የለም::

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา

    ገንዘብ ተቀብለውበታል ቴዲ አረብ ሀገር

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา

    ፍርድ ማረሽል ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 วันที่ผ่านมา

    የተከፋይ ነዉረኛ ካድሬዋች በርግጠኝነት መንግስት አይዘርፍም አይገልም ወዘተ ሲሉ አይናቸዉን በጨዉ ታጥበዉ ይገርማል ይደንቃል ፍጥረታቸዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @abdellaahmed4818
    @abdellaahmed4818 16 วันที่ผ่านมา

    Reda lij

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา

    እውን

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ መሬቱን ለመሽጥ ነው ለውጭ ሀገር ነው ያቃጠሉት ብልጽግናን ነው ለአረብ ሀገረ ነው

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr 16 วันที่ผ่านมา

    ቴዲችን የዳ እሁድ ነዉ ዛሬ

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 16 วันที่ผ่านมา

    Mesfen on TH-cam he had underwear.

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 16 วันที่ผ่านมา

    ፍርድ ማረሽል ነው