የቤት እና የመኪና ብድር እስከ 12 ሚሊዮን ብር በ10 አመት የሚከፈል ከአሚጎስ ብድር እና ቁጠባ ሕ/ሥ/ማሕበር | Gebeya Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 131

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 11 หลายเดือนก่อน +55

    ይህን ኮሜንት ለምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጥበካቹ።

  • @wendimemamo1897
    @wendimemamo1897 11 หลายเดือนก่อน +41

    ያልጠየቅሽዉ ጥያቄ ለ3 ወር ቆጡቡ ይሉሽና ገዘቡን ካዝገባሽ በሆላ ወሩ ሲደርስ አይገዙልሽም ያመላልሳሉ ብርሽን መወስድ አትችይም ስትዋዋይ እነሱን የሚያስገድድ ዉሉላይ የለም በጣም አስቸጋሪ ናቸዉ ሲያመላልሱሽ ልትገዢዉ ያሰብሽዉ ንብረት በብዙ እጥፍ ይጨምራል ይሔ የደረሰባቸዉ ተበዳሪወች ሲያማርሩ ሰምቼአለዉ እየጠይቅሽ ያለሽዉ የነሱን ጥሩ ጎን ብቻ ነዉ ተበዳሪን አደጋላይ የሚጥል ጥያቄ አልጠየቅሽም

    • @temesgensamuel5469
      @temesgensamuel5469 10 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ምልከታ ነው

    • @JamilaJamila-j9i
      @JamilaJamila-j9i 4 หลายเดือนก่อน

      @@wendimemamo1897 እሺ አመሠግናለሁ

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የሆነ መለክት ነው ተመካክረው እኮ ነው እንተርቪው የሚደራረጉት ይህ የማይሰራ እውነት ያልሆነ ወሬ ነው እያወሩ ያሉት

    • @biniyamfekadu6839
      @biniyamfekadu6839 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ትክክል አሚጎስ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ደ ያመዝናል

    • @biniyamfekadu6839
      @biniyamfekadu6839 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትክክል አሚጎስ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል

  • @BrhanuEshete
    @BrhanuEshete 11 หลายเดือนก่อน +35

    ገበያዎች አሚጎስ በቦታው ሄጄ የተነገረኝና በማስታወቂያ የሚያስነግሩት የተለያየ ነው
    1, የገዛነውን አክስዮን እንደ ቅድመ ቁጠባ አይዙም
    2, የወለድ አሰራራቸው ግልፅ እና ወጥ አይደለም
    3, መኪናና ቤት ለመግዛት ተጨማሪ ካርታና ሊብሪ አያስፈልግም በደንብ ጥናት አድርጉበት አበዳሪ ነን በሚሉ ነው ሰው ሁሉ ለብዙ ዘመን ያፈራውን ጥሪት እያጣ ያለው !!!

    • @godblesstheworld6367
      @godblesstheworld6367 11 หลายเดือนก่อน

      Weshetamoche nachew

    • @BrhanuEshete
      @BrhanuEshete 10 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ብድር ሲበደሩት ሳይሆን ሲመልሱት ጥንቃቄ ይጠይቃል ወንድም

    • @annabiruk8313
      @annabiruk8313 2 หลายเดือนก่อน

      ብር አይመልሰውም በኋላ ተጠንቀቁ ይሸላል

  • @GetuTeshome
    @GetuTeshome 10 หลายเดือนก่อน +4

    ገበያ ሚዲያን እናመሰግናለን በየጊዜዉ ለምታቀርቢት መረጃ።ግን እኛ ሀገር ብድር እንሰጣለን ብለዉ የሚቋቋሙ ተቋማት የራሳቸዉን ጥቅም ብቻ ነዉ የሚያስጠብቁት ብዙ ጊዜ የቆጣቢዉን አደለም።

  • @DawitSolomon-p5c
    @DawitSolomon-p5c 11 หลายเดือนก่อน +25

    በአጭር ቃል የአሚኮስ ክፋቱ እራሱን ብቻ የሚጠቅም አሰራር መዘርጋቱ ነው በሀገርህ መበላት መጉላላት መማረር ከፈለክ ወዳጄ ሞክረው የመጀመሪያ ቀን ቢሮ ቡና ጋብዘው በስተመጨረሻ አሲድ ያስጠጡሀል አማረው

    • @tsionmola-kw2fd
      @tsionmola-kw2fd 11 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን ነገርከን 10q

    • @parity51
      @parity51 9 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You

    • @NazrawiwNeba
      @NazrawiwNeba 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እንኳን ነገርከን እኛማ ተዘጋጅተን ነበር

  • @mulukenabebaw7152
    @mulukenabebaw7152 9 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ነው የሚያወሩትና ተግባሩ በጣም ይለያያል

  • @soresa5238
    @soresa5238 11 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ግለሰብ የባንኩ አባል ከሆነ ለምንድነው ሊብሬ ወይም የቤት ካርታ ማስያዝ ያለበት ?? በምን ያህል የወለድ rate ነው የምታበድሩት ? ምንም ግልፅ አይደለም ::

  • @GetAbebayehu-nt1ob
    @GetAbebayehu-nt1ob 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ያልገባኝ ለምሳሌ 2ሚ ለመበደር 1ሚ ተቀማጭ ተደርጎ ወለዱ ግን የሚሰላው በ 2ሚ ነው እንዴት ባስቀመጥነው በራሳችን ገንዘብ ወለድ እንከፍላለን???አስረዱኝ??

    • @annabiruk8313
      @annabiruk8313 2 หลายเดือนก่อน

      በኋላ ብር አይመሉሱም

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 11 หลายเดือนก่อน +6

    ተወለድነፃ ስሩልን ለስደተኞቹ እባካችሁ በሰዉቤት ጉልበታችን በሰዉቤት ተሰቃየን

    • @amude2
      @amude2 11 หลายเดือนก่อน

      Thank you Gebeya Media for always presenting relevant information. The only thing you guys did not mention if Amigos provide any services for diaspora?
      Thanks.

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያልገባኝ ነገር እኔ አባል የሆንኩት ከ3 ወር በፊት ነው አባል ለሐሆን 4000 ከፍየ በየወሩ 500 ብር ነው ክፈይ የተባልኩት አሁን የምሰማው 1000 ብር በየወሩ መቆጠብ እንደሚችል ነው አልገባሽ አለኝ

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 10 หลายเดือนก่อน +3

    በየአረብ ሀገሩ የሚፈጉትን ዳያስፖራውን እህት ወንድሞቻችንን ለመዝረፍ የተዘጋጀ ወጥመድ ነው።

  • @ethiop24
    @ethiop24 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ያለሁት ደቡብ አፍሪካ ነው 🇿🇦 ቤት መኪና የለኝም፣ ግን ያለኝን ይዤ መጥቼ የሆና ፕሮጄክት ለመክፈት አስቤዋለሁ። ሰርቼ እንድ ክፍል ትሰጡኛላችሁ?

  • @JamilaJamila-j9i
    @JamilaJamila-j9i 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ገበያ ሚዲያ ሠላማቹ ይብዛ እኔ ቤት ለመግዛ ፈልጌኔ ብዙም መበደር አልፈልግም 5ሚሌዮን ብቻ ለቤት መግዣ በወር ገቢየማሥገባው 100ሺ አሥገባለሁ

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 11 หลายเดือนก่อน +4

    አምላኬ ሆይ እኔስ ለራሴ በቂዬን ስጠኝ እንጂ ብድር አላወድም😢😢

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 9 หลายเดือนก่อน

    Le kilil endat yichalal? Lemisale diredawa?

  • @almanal2382
    @almanal2382 11 หลายเดือนก่อน +5

    ስደት ላለነው እባካችሁ አመቻቹልን

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 11 หลายเดือนก่อน +1

    Good job

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 10 หลายเดือนก่อน +3

    50 ፐርሰንት ቆጥቦ መበደር 12 ሚሊዮን ለመበደር 6 ሚሊዮን መቆጠብ ምን የሚሉት አሰራር ነው ? በተጨማሪ አክሲዮን መግዛት ግዴታ ሆኖ ሲጀመር በ6 ሚሊዮን መስራት አይቀልም ? 6 ሚሊዮን ያስቀመጥኩት 7.5 ፐርሰንት ሲወልድልኝ የተበደርኩት ግን 15 ፐርሰንት እየወለደብኝ ነው ።

    • @adismulenah3380
      @adismulenah3380 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ayawaxam malet new ??

    • @annabiruk8313
      @annabiruk8313 2 หลายเดือนก่อน

      12 ወለድ ያስከፋላሉ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም መረጃ ነው የዛሬው እናመሰግናለን

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረበፈጠራቹ የሱቆችን price በአንድ programme ስሩልን አደራ አደራ !!!

  • @teshman3193
    @teshman3193 11 หลายเดือนก่อน

    የላኪ እና አስመጪ ንግድ ፍቃድ እንዴት ይዛጋል ተባበሩኝ👏

  • @JamilaLoskar
    @JamilaLoskar 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ገበያ ሚዲያ ባላቹበት ሠላማቹ ይብዛ ሥደት ላለኑ እዴት ይመቻቻል እኔ በበኩሌ ለቤት ነው

  • @hklghj6254
    @hklghj6254 11 หลายเดือนก่อน

    Waled yee lelew faligilin iskii bakish ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagneTezera-n1l
    @DagneTezera-n1l 11 หลายเดือนก่อน +5

    Maferya 50 persenit
    Kalegn anite gar
    Min asimetagn

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 11 หลายเดือนก่อน +8

    እስቲ ፍሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ስደት ስልችት ድክም ብሎኛል አይከፈልበትም

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሰፈርት ካሞላሁ ሰነዳች ብድሩን ማያሰጠኝ ነገር ተዘጋጅታቹ መጠበቅ ግዜ በቆየ ቁጥር የተለየ አሳብ በናተም በኩል በመንግሰትም በኩል ይመጣል አሳብ ማይቀይረው የሞተ ሰው ብቻ ነው ????????? 19:54

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 4 หลายเดือนก่อน

    3 ወር ቆጥቦ ሲያበቃ እስከ 6 ወር መኪና የሚባል ብድርም፣ ብርርርርም መመለስ የሚባል ወፍም.... ነገርም የለም።

  • @mohammediyyatrading7375
    @mohammediyyatrading7375 11 หลายเดือนก่อน

    ወለድ ነፃ አገልግሎት አላችሁ ወይ? ወይም ለሙስሊም ደንበኞች ያዘጋጃቹት ወይም ወለድ ማብላትና መብላት ለማይፈልግ ደንበኛ የተለየ አሰራር አላቹ ወይ?

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 11 หลายเดือนก่อน

    Cotetam hulu, 15% interest lemekeflibet bidir ehe hulu cotet lemin asifelege ?????

  • @Abuki78
    @Abuki78 11 หลายเดือนก่อน

    ለክፍለ ከተማ ላለነው በምን አማራጭ አባል መሆን እንችላለን።

  • @mohammediyyatrading7375
    @mohammediyyatrading7375 10 หลายเดือนก่อน

    Amigos ከወለድ ነፃ ብድር አላችሁ ወይ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 11 หลายเดือนก่อน

    አክሲዎን መግዛት እፈልጋለሁ ያለሁት ውጭ ነው እንዴት ማድረግ ትችላላችሁ

    • @እቢ
      @እቢ 11 หลายเดือนก่อน

      እዳትላጭ ጥንቃቄ አክሲዎኑ ጋ

    • @fekadualemayehu4418
      @fekadualemayehu4418 11 หลายเดือนก่อน

      በኛ ይብቃ ይቅርብሽ...

    • @abvaye_4485
      @abvaye_4485 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@fekadualemayehu4418 አክሲወን እንግዛ ብላኝ ጎደኛየ ችገር አለው እዴ ለኔ ትርፍ እዳገኘችበት ነበር የነገረችኝ

  • @kidanuw3558
    @kidanuw3558 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩነሽ ነበር ግን 2 ሚሊየን ለመበደር 1ሚሊየን በቅድሚያ ቆጥቡ የምትሉት ነገር ቢስተካከል

  • @Flamingotube-lh3gg
    @Flamingotube-lh3gg 10 หลายเดือนก่อน

    ትውልደ ኢትዮጵያዊ በየሎ ካርድ መበደር ይችላል?

  • @desalegntube881
    @desalegntube881 11 หลายเดือนก่อน

    good amigos

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ መክና በብድር እዴት እናግኝልን

  • @gdhfydj
    @gdhfydj 11 หลายเดือนก่อน

    Ok sigdati layai laluti isti min tilalachu

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 หลายเดือนก่อน

    የንግድ የጭነት መኪና በ 30/100 ትገዙልኛላቹ

  • @tilahungoshu4062
    @tilahungoshu4062 11 หลายเดือนก่อน +1

    Atiwashu wushetamoche nachihu

  • @TebebeFkadu
    @TebebeFkadu 7 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁ የት ነዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  7 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 หลายเดือนก่อน

    ብድሩን ለፈለገ ሰው 3 ብሩን ማሰር አዎጪ አደለም ብሩን 25/100 ካቀረበ ዎሰትና ካሞላ መሠፈርት ካሞላ መሰጠት ማያሰችል ለምን ሆነ 3ሜለየን ብር ቆጥቤ አክሴዬን ገዝቼ እሰከ መቶ ሺ ብር ለምን 3 ወር የናተን ሰነድ ማማላት ሰጠብቅ አያሰብነው የነበረው ቤዝነሰ ይበላሻል ገጥሞናል አሳባቹ መሻሻል አለበት እንደ አትራፌ ብድር እና ቁጠባ 12 ሜለየን ለመስድ 25/100 ካቀረብኩ

  • @henok2127
    @henok2127 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amgos በሰው ዘንድ ያለውም ስም ጥሩ አይደለም። እዚህ ነገር ላይ ቢሰሩበት የተሻለ ነው።

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ይባላል እስኪ ንገሪኝ

    • @henok2127
      @henok2127 11 หลายเดือนก่อน

      @@demwezeassefa5221 hint ካገኘ አይበቃም።

    • @wendimemamo1897
      @wendimemamo1897 11 หลายเดือนก่อน

      ሰዉ ያጉላላሉ እደሚያወሩት አደለም​@@demwezeassefa5221

    • @wendimemamo1897
      @wendimemamo1897 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@demwezeassefa5221 አሰቸጋሪ ናቸዉ ገዘብህን እጃቸዉ ካስገቡ በሆላ ያመላልሱሀል እነሱን የሚያስገድድ ዉሉላይ የለም

    • @fekadualemayehu4418
      @fekadualemayehu4418 11 หลายเดือนก่อน +1

      በህይወቴ የሰራሁት አንዱ ስህተት ብሬን ለአሚጎስ መስጠቴ ነዉ...በኛ ይብቃ

  • @Hsen-o6y
    @Hsen-o6y 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እኳ የሚወራው ሁሉ ተግባራዊይ አያደርጉም ያው መቸም አንም ስራህን ስራ እኖጅ😂

  • @esakotube.
    @esakotube. 11 หลายเดือนก่อน

    20 አመት የሞላቸው መኪኖች ከአገልግሎት ልወጡ ነዉ ይባላል እናንተ እንደት አያችሁት?

  • @BeyaAsefa
    @BeyaAsefa 11 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ነኝ communit ሲጨረስ 😊

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 10 หลายเดือนก่อน

    ከአጭበርባሪነቱ የተነሳ ክልል ከተሞች ላይ እየሰራችሁ ነው ወይ ለሚለው ጥያቄ ምላሹ.....የማጭበርበር አድማሱን ለማስፋት ከመጓጓቱ የተነሳ "ምናልባት እየሰራን አይደለም" ይኸ እንግዲህ አንዱ አጭበርባሪዎች ሲደናበሩ የሚመልሱት መልስ ነው።

  • @YOHAG72
    @YOHAG72 10 หลายเดือนก่อน

    27-29 interest rate
    Kebad new

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 10 หลายเดือนก่อน

    ሰውን ለመዝረፍ በደንብ መረባቸውን ዘርግተው እንደወጡ በደንብ ያስታወቃሉ።

  • @mohammednurendris5083
    @mohammednurendris5083 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከወለድ ነፃ የሆነ የለም እንዴ።

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 หลายเดือนก่อน

    አሁን አገልግሎቱ እየተሰጠ ነው

  • @makde171
    @makde171 11 หลายเดือนก่อน

    ዳሽን ባንክ ቤት ቡድር ካዘጋጀ አቅርቡልኝ

  • @teshman3193
    @teshman3193 11 หลายเดือนก่อน

    እረ አጉዙኝ የአስመጪ እና ላኪ ንግድ ፍቃድ አለኝ ግን አጠቃቀሙ ሆነ ለመዘጋት አለቅም ተባበሩኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 หลายเดือนก่อน

      በውስጥ መስመር ያናግሩን ተጠቃሚ የምትሆኑበትን መንገድ እንነግሮታለን

  • @MorningEstar
    @MorningEstar 19 วันที่ผ่านมา

    Dereje. Lemaa

  • @AnailmishawAnailmishaw
    @AnailmishawAnailmishaw 10 หลายเดือนก่อน

    gebeyawoch tru ngr nw.iyeserachut yalachu ngr gin ye ewunet bzu bidirina kuteba meakeloch ke miyaworutwuchy nachew ahun lemisale 10shi birr awutiten a.c nun singeza ke mehaberu ke bidir wuchy mn tikim alen ina hizbe hoy ani shewed bzu bidirina tekamwat hegawi sewochin macheberbreya nachew yederesebet yawukal 10shi birr kalek ye listiro ika ina chama kelem geztek litro mesrat yishalal 1n dirijit kemitkelibu

  • @MorningEstar
    @MorningEstar 19 วันที่ผ่านมา

    1:56 400.000

  • @melesebalcha7121
    @melesebalcha7121 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሚሰጠው የትና ምን ያስፈልገናል

  • @minitwabdebebe8423
    @minitwabdebebe8423 11 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ከስደት ከላግሉኝ ያላችሁኝን ሁሉ አሟላለሁ

  • @AgzewMamush
    @AgzewMamush 7 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ሚሊየን ለመበደር ስንት መቀጠብ አለብኝ

  • @SolomonGetnet-x5e
    @SolomonGetnet-x5e 4 หลายเดือนก่อน

    ቅርንጫፋችሁ የትነው የሚገኘው

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 10 หลายเดือนก่อน

    መንገድ ላይ ቀይዎን ያየ ሲያጫውት የማቀው ይመስለኛል።

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 11 หลายเดือนก่อน

    ከወለድ ነፆ ካለ እንፈልጋለን

  • @melakutafere4630
    @melakutafere4630 11 หลายเดือนก่อน

    hmm asebachihut tinishu 100,000 birr new ale keza degmo beye woru 1000 mekoteb alebet keza tinishu mibederew 50,000 birr what? 100,000 asizo 50k mebeder? ygermal

  • @Peterabrish
    @Peterabrish 11 หลายเดือนก่อน

    ወደ ክፍለ ሀገር ቢሮ ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @አቡሂክማ-ጰ6ቨ
    @አቡሂክማ-ጰ6ቨ 11 หลายเดือนก่อน

    ወለድ የለለው ስራልን ጫላየ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም የምገርም ነው ገበያ ሚዲያ እናመሰግናሌን

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 10 หลายเดือนก่อน

    Wastena kasfelege, lemen share megzate tasgededalachu.... 15% interest wow. regular bank is better.

  • @abeyregassa4579
    @abeyregassa4579 8 หลายเดือนก่อน

    Ya wesatamoh terekem malat amegose nahww ...

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 11 หลายเดือนก่อน

    ስላም ጨላ ይት ድል?😂😂❤❤❤

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 10 หลายเดือนก่อน

    እንዲሁ ሲያዩት አጭበረባሪ ነገር የመስላል።

  • @yohannesbezabeh2397
    @yohannesbezabeh2397 11 หลายเดือนก่อน

    አያዋጣም 50% በጣም ብዙ ነው

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 11 หลายเดือนก่อน

    ከወለድ ነፃ

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 หลายเดือนก่อน

    አሜጎሰ አሁንም እሰራ ነው

  • @TinaBbekele
    @TinaBbekele 9 หลายเดือนก่อน

    Bekilil dereja yichalali woy

  • @አቡሂክማ-ጰ6ቨ
    @አቡሂክማ-ጰ6ቨ 11 หลายเดือนก่อน

    አፈልግም ወለድ ካለው

  • @QamarAhmed-v4k
    @QamarAhmed-v4k 11 หลายเดือนก่อน

    10000

  • @doctorsolomon8893
    @doctorsolomon8893 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸታሞች ናቸዉ በፍፁም እንዳትሞክሩት በራሳችሁ ገንዘብ 15 $ ይበሉአቸዋል

  • @TeshomeAshagre
    @TeshomeAshagre 13 วันที่ผ่านมา

    አሚጎስ ብልጡ....

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 หลายเดือนก่อน

    ሴኖ ካሶኔ ፈልጋለሁ

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪዬ ውሸት ውሸት ውሸት እንዳትሞክሩ

  • @M.d-d5z
    @M.d-d5z 11 หลายเดือนก่อน

    ከወለድ ነፃ ነጌ ስራል

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 3 หลายเดือนก่อน

    Don't trust this kind of false interview. They are all lier.

  • @muluken3938
    @muluken3938 10 หลายเดือนก่อน +2

    ህጋዊ ለቦች ናቸው