ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከአረብ ሀገር መልስ ስኬትን በኢትዮጵያ! | ካልሞትን በቀር ብንወድቅም ከመሬት በላይ ነን | ጀግና ሴትth-cam.com/video/mSLOu5qfbGA/w-d-xo.htmlsi=qJLnqoupFdGCu7OO
@@gebeyamedia እሥቲ ቤት በብድር ለማግኘት እርዱኝ ብድሩን ለማግኘት ቁጠባው እዴት ነው የምጀምረው
በጣም ይገርማል እንዲህ ስናገሩ ቀላል ይመስላል እስቲ እናስብአንድ ሰው ቤት ለመግዛት 6,000,000 ብር ፈለገ እንበልየአክሲዮን ዋጋ 1000*50= 50,000ቅደመ ቁጠባ 6000000*50/100= 3,000,000አጠቃላ 3,050,000 ያለ ወለድይህ የሚቻለው ገንዘብ ላላቸው ብቻ ነው ።ለመንግስት ሰራተኞች የሚደርስ ይጥፋ????የምን ቀን ነው ሰራተኛ የሆንኩት 😊😊አጠ
ገበያዎች በጣም ነው የማመስግናችሁ : ሁል ጊዜ ጥሩ ነገር ታቀርባላችሁ : : አበዳራዎች ሁል ጊዜ ላይ ላይ ነው የሚያውሩት ለምሳሌ ተራ በሆነ አሰራር. 1 ሚ ቆጥቦ 2.5 ሚ ቢበደር የቆጠበውንም ጨምሮ የ 2.5 ሚ ወለድ n 5 አመት ውስጥ ተሰልቶ ይከፈላል ስለዚ የወረ ተመላሹ የራሱንም ብር ጨምሮ ስለሚስላ ብዙ ብር ይሆናል : ገበያዎች ቢቻላችሁ ህብረተሰብ በደንብ እንዲረዳ ባለምያ እነግሩና ከነ አሰራሩ ስሌቱን ብታቀርቡልን ደስ ይለናል : :
❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:51
ጥያቄዎቹንና ምላሹን በአጥጋቢ ሁኔታ ነው የቀረበው እንደቃላቸው ሆነው ከተገኙ ብዙ አባል ሊያገኙ ይችላሉ ብዬ አምናለሁ:: ቢሮአቸውን በቅርብ እጎበኛለሁ:: እናመሰግናለን::
ለሚዲያ አታርጉት እባካችሁ ውስጡ ስገቢ በጣም የአሚያስጠላ ነው
በተግባር እውነት ከሆነ በጣም ጥሩ ና ለሥራ አነቃቂ ነዉ ።
ቢሮው ሲታይ የቤት ሰራተኛ አገናኝ ደላላ ቢሮ ነው የሚመስለው። እንኳንም 4 ሚሊዮን 100 ሺ ብር የሚያበድር አይመስልም። እነ አዋጭም ኪዚህ በላይ ያወራሉ ግን በተግባር ዜሮ። ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ይህም ለኢንተርቪ ተብሎ የተዘጋጀ ቢሮ ነው
Ay Habesha , yihe asteyayet ke Arab hager yimeslal. Fancy wenberna terepeza eyayachehu menyidereg
Awach mebalu azegoch begeza birachen wechi lemadreg hult wer belay yamelalesunal negewenu naw memetaw wedde global thank you!
አንድ ተበዳሪ የሚጠበቅበትን መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ከተወጣ በዃላ!!!እናንተ(ባንኩ ብድሩን በስንት ጊዜ ዉስጥ ጨርሳችሁ ለደንበኛዉ ማስረከብ ትችላላችሁ?
አይድያቹ ጥሩ እና ለወጣት ተስፋ የለው ነው በተግባር እና በ ታማኝኔት ከተደገፌ ። ይህ እንዳለ ሆኖ ➺1ኛ ጥያቄ ለምን አሰቀምጠው ወይ ለምን ቆጥበው ገንዘቤ አላፈኔት ወይ ዋስትና ልወስድልን የምችለው ከ ግሎባል (ከድርጅቱ) ውጭ ማነው ?➺2ኛ ጥያቄ በኤሌትሪክ ከምሰሩ ተሽከርካሪ ውጭ እራሳችን መግዛት የምንፈልገውን ተሸከርካሪ መግዛት አይቻልም ፣
ለንግድ ስራዬ መስፋፋት ብድር እየፈለግኩ ነው ይህ ኩባንያ በእውነቱ በዚህ ሚዲያ ላይ እንደተገለጸው ከሆነ በጣም ጥሩ ይሆናል
endet enagegnachew eshi
ብሬን እነሱ ጋር ሳስቀምጥ ምንድን ነዉ ዋስትናዬ እናም ምን ያህል ወለድ ነዉ ነሚከፍሉኝ ?
እረ እውነት ያድርገው እግዚአብሔር
ገበያ ሚዲያ የሚቀርበው ነገር ጥሩ ነው ወደተግባር ሲገባ ችግር አለው
እውነት ከሆነ ጥሩ
ብሩን ከበሉ በኋላ ኡ ኡ,, ሚዲያ ላይ እትት
እኔ አካል ጉዳተኛ ነኝ። ከቀረጥ ነፃ የተሽከርካሪ የመግዛት ፈቃድ ጨርሻለሁ። ነገር ግን፣ ብድር አጥቼ ሳልገዛ ቆይቻለሁ። ለቅድመ ክፍያ የሚሆን ገንዘብ እና በቂ ወርኃዊ ገቢ ስላለኝ ከቻላችሁ ብታነጋግሩኝ
የብድሩ ክፍያ በምን ያህል ዓመት ነው? ለመኪና ለቤት
ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት ነው የምፈልገው ኢንተረስቱን ያበደሩት ብር ላይ መጨመር ይችላሉ
መጠየቅ ካለብሽ አገልግሎት የሚሰጡት የኤሌትሪክ ብቻ ነው ወይስ የነዳጅንም ይሰጣሉ?
አረብ አገሮ ሆኜ እዴት ነው አገልግሎት የማገኘው
ሪባ አለው
ስልካችዉ ላይ ደዉይና ጠይቅ ዉዴ ብዉክልና ይቻል ይሆናል
@@ልጅናሆምዩቱቤ እሺ አመሠግናለሁ
key housing kifeya tikefelalachu
Mejemera abel kal hone bidir yii setal?
ባሕር ዳር ቤት መግዛት ይቻላል ?ቁጠባውስ አንዴ መቆጠብ ይቻላል ?
Ethiopia nigid bank hidu sil yet nebersg, sewu gimash new ende madamechaw? Pay attention to the details dud😅
Is it available in adama
adama yelem meselegn
This is good information but you shouldn't say loan without collateral rather you should say loan without additional collateral if u do t mind for media attraction
why you so expert in Amharic, take the messages.
ለስራ ማስኬጃ በፒክ አፕ መኪና ስንት ታበድራላችሁ?
እባካችሁን በማሽን ዙርያ ስሩልን
ለፌሰረ መኪነ ብደረ ይመቻቻለ ወየ
eney camera mgezate efelegalhu tabderugne alachuh?
የስራ ማስፊያፊያ አዳማ ላይ ላለ ሱቅ የአጭር ግዜ 200ሺ ድረስ ቢፈልግ በን መስፈርት ታበድራላቹ ?
አዳማ ላይ ከሆኑ ከፍታ አለሎት
ተግባር?
Adersa yet newu
ቪዲዮ ላይ አለ
አዲስ አበባ ብቻ ነው ድሬዳዋ የላቹም!!
Ewenet kehone enem efelgalhu
And electric mekina wagaw sent new
በቋሚ ሰራተኛ ዋሰትና የተባለው ከአዲስ አበባ ውጭም ይቻላል?
ወለዱ ስንት ፕርሰንት ነው
አድራሻቸው
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
byd ቢሆን ጥሩ ነው ብይዲ አላቹ?
❤ አድራሻ የት ነው?
ያለ ወለድ ያበድራሉ?
እኔ ለራይድ ወይም ለፈረስ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በብድር ለመግዛት እፈልጋለሁ ። እስከ 2 ሚሊየን ብር ድረስ ከተቋሙ በብድር የማገኝ ከሆነ ደስ ይለኛል። ጠንካራ ሠራተኛ ስለሆንኩ ጥሩ ወርሐዊ ገቢ እንደሚኖረኝም አምናለሁ።ለመበደርስ ምን ይጠበቅብኛል ? ምን ማድረግስ አለብኝ? ወለዱ ምንያህል ነው።
ስንት ነው ለፈረስ መኪና የሚሆን ዎጋው?
800000ብር
Faligalo makina minii minii yasii faligali bota yetino
ላ ክፍላሃጋር ሳዉ ታናድራላችሁ
ክ/ሀገርን ያካትታል ወይስ አ.አ ብቻ
ለቤት መኪና ቁጠባ አለ
እውነት ከሆነ ለኔ ሥጡኝ አድራሻችሑ የትነው
ስንመጣ የምታወሩት ሌላ
Weshtamoch nachew mekoteb kejmrky 6 wer alfogal mnm alstugem
ለቤት አልተብራራም
ምንማለት ነዉ አራዳ መሆናችሁ ነዉ 30ኘርሰንት ከሆኀነ እሱ ተይሸ ይሆናል ምድንነዉ ምተወሩት ነገርዬዉ ጥፋተኛ መንግሰትነዉ እኛን ሚያሰበላን መኪናቹ 800000 ጨርሶ እየገባ እናተ 3እጥፍ ምታተርፎት መንግሰት ለህዝብ ሰለሌለ ነዉ ወለዱ ብቻ ይበቃቹ ነበር ለወገን ብታሰቡ በዚ ኑሮ ዉድነት አለም ላይ መኪና አልጨመረም ዋጋዉን ልልክላችሁ እችላለዉ አታጭበርብሩን ባካቹ ባካችሁ ትታችሁት ልቴዱ የአፍሪካ ፓሊሲ ከባድ ነዉ
We're becha betgebar tatachew bizuuuu new !!!!!!
ያለ ወለድ አለ?
ፈጽሞ ሪባ አለው በሚገባ
Xuruu nuu uneti keonee
Adrshachew yet new
ይህንን ብድር መጠቀም እፈልጋለሁ ስልካችሁ
Ke lela mindinwu liyinetu hulum yawunwu
were abeza seweyew
ስል
ቀምን ማግኘት እችላለሁኝ
አረ ወሬ ወላሂ ዉነት ከሆነ ለኔ ስጡኝ በታማኝነት ከወለድ ነፃ ከሆነ
ፈጽሞ ወለድ አለው
@@merhabatube219ወለድ የሌለዉ ካለ ንገረኝ
Address yet nw
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ ከዛ አድራሻውን ያገኙታል፣ቪዲዮውን ካላዩ ታዲያ አድራሻ በምን እንንገራችሁ ?
በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት
አድራሻቹ የት ነው ስልክ
ተቋሙ የግዥ ብድር የሚያቀርበው ለራይድ አግልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን ብቻ ነው? ለጭነት ተሽከርካሪዎችን አያቀርብም ወይ?
ሁሉም ሰው ለጠየቀው መልስ በገበያዎች የ❤ reaction ነው የተሰጠው....ለምን?
አስተያየት ስለሰጡን ለእርሶም ይገባል ይሄው ሰጠኖት !
@@gebeyamedia ለተጠየቀው ጥያቄ ለምን መልስ አይሰጥበትም?የሚሳደብ ሁሉ መልስ ይሰጠው እያልኩ አይደለም🤔
Plise contact me from doha or inbox me
ከአረብ ሀገር መልስ ስኬትን በኢትዮጵያ! | ካልሞትን በቀር ብንወድቅም ከመሬት በላይ ነን | ጀግና ሴት
th-cam.com/video/mSLOu5qfbGA/w-d-xo.htmlsi=qJLnqoupFdGCu7OO
@@gebeyamedia እሥቲ ቤት በብድር ለማግኘት እርዱኝ ብድሩን ለማግኘት ቁጠባው እዴት ነው የምጀምረው
በጣም ይገርማል እንዲህ ስናገሩ ቀላል ይመስላል እስቲ እናስብ
አንድ ሰው ቤት ለመግዛት 6,000,000 ብር ፈለገ እንበል
የአክሲዮን ዋጋ 1000*50= 50,000
ቅደመ ቁጠባ 6000000*50/100= 3,000,000
አጠቃላ 3,050,000 ያለ ወለድ
ይህ የሚቻለው ገንዘብ ላላቸው ብቻ ነው ።
ለመንግስት ሰራተኞች የሚደርስ ይጥፋ????
የምን ቀን ነው ሰራተኛ የሆንኩት 😊😊
አጠ
ገበያዎች በጣም ነው የማመስግናችሁ : ሁል ጊዜ ጥሩ ነገር ታቀርባላችሁ : : አበዳራዎች ሁል ጊዜ ላይ ላይ ነው የሚያውሩት ለምሳሌ ተራ በሆነ አሰራር. 1 ሚ ቆጥቦ 2.5 ሚ ቢበደር የቆጠበውንም ጨምሮ የ 2.5 ሚ ወለድ n 5 አመት ውስጥ ተሰልቶ ይከፈላል ስለዚ የወረ ተመላሹ የራሱንም ብር ጨምሮ ስለሚስላ ብዙ ብር ይሆናል : ገበያዎች ቢቻላችሁ ህብረተሰብ በደንብ እንዲረዳ ባለምያ እነግሩና ከነ አሰራሩ ስሌቱን ብታቀርቡልን ደስ ይለናል : :
❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:51
ጥያቄዎቹንና ምላሹን በአጥጋቢ ሁኔታ ነው የቀረበው እንደቃላቸው ሆነው ከተገኙ ብዙ አባል ሊያገኙ ይችላሉ ብዬ አምናለሁ:: ቢሮአቸውን በቅርብ እጎበኛለሁ:: እናመሰግናለን::
ለሚዲያ አታርጉት እባካችሁ ውስጡ ስገቢ በጣም የአሚያስጠላ ነው
በተግባር እውነት ከሆነ በጣም ጥሩ ና ለሥራ አነቃቂ ነዉ ።
ቢሮው ሲታይ የቤት ሰራተኛ አገናኝ ደላላ ቢሮ ነው የሚመስለው። እንኳንም 4 ሚሊዮን 100 ሺ ብር የሚያበድር አይመስልም። እነ አዋጭም ኪዚህ በላይ ያወራሉ ግን በተግባር ዜሮ። ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ይህም ለኢንተርቪ ተብሎ የተዘጋጀ ቢሮ ነው
Ay Habesha , yihe asteyayet ke Arab hager yimeslal. Fancy wenberna terepeza eyayachehu menyidereg
Awach mebalu azegoch begeza birachen wechi lemadreg hult wer belay yamelalesunal negewenu naw memetaw wedde global thank you!
አንድ ተበዳሪ የሚጠበቅበትን መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ከተወጣ በዃላ!!!እናንተ(ባንኩ ብድሩን በስንት ጊዜ ዉስጥ ጨርሳችሁ ለደንበኛዉ ማስረከብ ትችላላችሁ?
አይድያቹ ጥሩ እና ለወጣት ተስፋ የለው ነው በተግባር እና በ ታማኝኔት ከተደገፌ ። ይህ እንዳለ ሆኖ
➺1ኛ ጥያቄ
ለምን አሰቀምጠው ወይ ለምን ቆጥበው ገንዘቤ አላፈኔት ወይ ዋስትና ልወስድልን የምችለው ከ ግሎባል (ከድርጅቱ) ውጭ ማነው ?
➺2ኛ ጥያቄ
በኤሌትሪክ ከምሰሩ ተሽከርካሪ ውጭ እራሳችን መግዛት የምንፈልገውን ተሸከርካሪ መግዛት አይቻልም ፣
ለንግድ ስራዬ መስፋፋት ብድር እየፈለግኩ ነው ይህ ኩባንያ በእውነቱ በዚህ ሚዲያ ላይ እንደተገለጸው ከሆነ በጣም ጥሩ ይሆናል
endet enagegnachew eshi
ብሬን እነሱ ጋር ሳስቀምጥ ምንድን ነዉ ዋስትናዬ እናም ምን ያህል ወለድ ነዉ ነሚከፍሉኝ ?
እረ እውነት ያድርገው እግዚአብሔር
ገበያ ሚዲያ የሚቀርበው ነገር ጥሩ ነው ወደተግባር ሲገባ ችግር አለው
እውነት ከሆነ ጥሩ
ብሩን ከበሉ በኋላ ኡ ኡ,, ሚዲያ ላይ እትት
እኔ አካል ጉዳተኛ ነኝ። ከቀረጥ ነፃ የተሽከርካሪ የመግዛት ፈቃድ ጨርሻለሁ። ነገር ግን፣ ብድር አጥቼ ሳልገዛ ቆይቻለሁ። ለቅድመ ክፍያ የሚሆን ገንዘብ እና በቂ ወርኃዊ ገቢ ስላለኝ ከቻላችሁ ብታነጋግሩኝ
የብድሩ ክፍያ በምን ያህል ዓመት ነው? ለመኪና ለቤት
ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት ነው የምፈልገው ኢንተረስቱን ያበደሩት ብር ላይ መጨመር ይችላሉ
መጠየቅ ካለብሽ አገልግሎት የሚሰጡት የኤሌትሪክ ብቻ ነው ወይስ የነዳጅንም ይሰጣሉ?
አረብ አገሮ ሆኜ እዴት ነው አገልግሎት የማገኘው
ሪባ አለው
ስልካችዉ ላይ ደዉይና ጠይቅ ዉዴ ብዉክልና ይቻል ይሆናል
@@ልጅናሆምዩቱቤ እሺ አመሠግናለሁ
key housing kifeya tikefelalachu
Mejemera abel kal hone bidir yii setal?
ባሕር ዳር ቤት መግዛት ይቻላል ?
ቁጠባውስ አንዴ መቆጠብ ይቻላል ?
Ethiopia nigid bank hidu sil yet nebersg, sewu gimash new ende madamechaw? Pay attention to the details dud😅
Is it available in adama
adama yelem meselegn
This is good information but you shouldn't say loan without collateral rather you should say loan without additional collateral if u do t mind for media attraction
why you so expert in Amharic, take the messages.
ለስራ ማስኬጃ በፒክ አፕ መኪና ስንት ታበድራላችሁ?
እባካችሁን በማሽን ዙርያ ስሩልን
ለፌሰረ መኪነ ብደረ ይመቻቻለ ወየ
eney camera mgezate efelegalhu tabderugne alachuh?
የስራ ማስፊያፊያ አዳማ ላይ ላለ ሱቅ የአጭር ግዜ 200ሺ ድረስ ቢፈልግ በን መስፈርት ታበድራላቹ ?
አዳማ ላይ ከሆኑ ከፍታ አለሎት
ተግባር?
Adersa yet newu
ቪዲዮ ላይ አለ
አዲስ አበባ ብቻ ነው ድሬዳዋ የላቹም!!
Ewenet kehone enem efelgalhu
And electric mekina wagaw sent new
በቋሚ ሰራተኛ ዋሰትና የተባለው ከአዲስ አበባ ውጭም ይቻላል?
ወለዱ ስንት ፕርሰንት ነው
አድራሻቸው
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
byd ቢሆን ጥሩ ነው ብይዲ አላቹ?
❤ አድራሻ የት ነው?
ያለ ወለድ ያበድራሉ?
እኔ ለራይድ ወይም ለፈረስ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በብድር ለመግዛት እፈልጋለሁ ። እስከ 2 ሚሊየን ብር ድረስ ከተቋሙ በብድር የማገኝ ከሆነ ደስ ይለኛል። ጠንካራ ሠራተኛ ስለሆንኩ ጥሩ ወርሐዊ ገቢ እንደሚኖረኝም አምናለሁ።ለመበደርስ ምን ይጠበቅብኛል ? ምን ማድረግስ አለብኝ? ወለዱ ምንያህል ነው።
ስንት ነው ለፈረስ መኪና የሚሆን ዎጋው?
800000ብር
Faligalo makina minii minii yasii faligali bota yetino
ላ ክፍላሃጋር ሳዉ ታናድራላችሁ
ክ/ሀገርን ያካትታል ወይስ አ.አ ብቻ
ለቤት መኪና ቁጠባ አለ
እውነት ከሆነ ለኔ ሥጡኝ አድራሻችሑ የትነው
ስንመጣ የምታወሩት ሌላ
Weshtamoch nachew mekoteb kejmrky 6 wer alfogal mnm alstugem
ለቤት አልተብራራም
ምንማለት ነዉ አራዳ መሆናችሁ ነዉ 30ኘርሰንት ከሆኀነ እሱ ተይሸ ይሆናል ምድንነዉ ምተወሩት ነገርዬዉ ጥፋተኛ መንግሰትነዉ እኛን ሚያሰበላን መኪናቹ 800000 ጨርሶ እየገባ እናተ 3እጥፍ ምታተርፎት መንግሰት ለህዝብ ሰለሌለ ነዉ ወለዱ ብቻ ይበቃቹ ነበር ለወገን ብታሰቡ በዚ ኑሮ ዉድነት አለም ላይ መኪና አልጨመረም ዋጋዉን ልልክላችሁ እችላለዉ አታጭበርብሩን ባካቹ ባካችሁ ትታችሁት ልቴዱ የአፍሪካ ፓሊሲ ከባድ ነዉ
We're becha betgebar tatachew bizuuuu new !!!!!!
ያለ ወለድ አለ?
ፈጽሞ ሪባ አለው በሚገባ
Xuruu nuu uneti keonee
Adrshachew yet new
ይህንን ብድር መጠቀም እፈልጋለሁ ስልካችሁ
ቪዲዮ ላይ አለ
Ke lela mindinwu liyinetu hulum yawunwu
were abeza seweyew
ስል
ቀምን ማግኘት እችላለሁኝ
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
አረ ወሬ ወላሂ ዉነት ከሆነ ለኔ ስጡኝ በታማኝነት ከወለድ ነፃ ከሆነ
ፈጽሞ ወለድ አለው
@@merhabatube219ወለድ የሌለዉ ካለ ንገረኝ
Address yet nw
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ ከዛ አድራሻውን ያገኙታል፣ቪዲዮውን ካላዩ ታዲያ አድራሻ በምን እንንገራችሁ ?
በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት
አድራሻቹ የት ነው ስልክ
ቪዲዮ ላይ አለ
ተቋሙ የግዥ ብድር የሚያቀርበው ለራይድ አግልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን ብቻ ነው? ለጭነት ተሽከርካሪዎችን አያቀርብም ወይ?
ሁሉም ሰው ለጠየቀው መልስ በገበያዎች የ❤ reaction ነው የተሰጠው....
ለምን?
አስተያየት ስለሰጡን ለእርሶም ይገባል ይሄው ሰጠኖት !
@@gebeyamedia ለተጠየቀው ጥያቄ ለምን መልስ አይሰጥበትም?
የሚሳደብ ሁሉ መልስ ይሰጠው እያልኩ አይደለም🤔
Plise contact me from doha or inbox me