ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
waw mashallah allah yechemerelesh betam tekemognal video
እናመሰግናለን
Eniem amesegnalehu😘
እነመስግናለን ጥሩ አርገሽ ነው የገለፆሽው በርች
Hey wde Dartun le mesrat ye wegbun liket le hulet nw minakaflew?
Awe le dart mihon 2cm kechemern behuala esun abren demren le 2 enakaflalen
እናመሰግናለን ግን cameraw ከጎን ባይሆን ☺️😍💞
እሽ አስተካክላለሁ😊
መዲ በትንሹ ወረቀት ላይ እንዴት መለካት እንችላለን
ለምሳሌ በ A4 ወረቀት እንደማስታወሻ ለማስፈር ፈልገሽ ከሆነ በ ሚሊ ሜትር ወይም በይሆናል አያሰፈርሽ ግን ቁጥሩን የራሱን ትክክለኛ ልኬታ ትፅፍያለሽ በዚህ መልኩ ከሆነ ለመረዳት አያስቸግርሽም
Bexam des elal temertsh barch
Sim allowance ychemrbetal weys endezihu ysefal?
Ychemerbetal 2 cm behullum bekul
የሴት ፓተር አሰራር አሳይን
Wude ekawochu malete yemitlekibachew ekawoch yet maggnet echlalehu😊😊
@@ZenebuMesele ethiopia wst yet endemishetu alawkm ke ethiopia wchi gn online lay hulunm maggnet ychalal
እህቴ ጥያቄ አለኝ 84ሆኖ እዴት ለ4ልታካፍይው ቻልሽ ለምሳሌ እኔ ስለካ ሌላ ቁጥር መጣልኝ ለስንት ነው ላካፍለው የምችለው
@@mazimazi7200 ለ 4 ማካፍለው ፓተርን ስትሰሪ የፊት በኩል 1/2 ተኛ የኃላ በኩልም 1/2 ተኛ ነው ምትሰሪው ከዛ ጨርቁ ላይ ስታረጊው ጨርቁን ከ 2 አጥፈሽ ስለሚሆን ሙሉውን ይሰጥሻል. ለምሳሌ ወገብ ዙርአ 84 ከሆነ የፊት 42 የኃላ 42 ይሆናል ከዛ የፊትም የኃላም ስትሰሪ እንደገና ለ 2 ታካፍያለሽ ስለዚህ 42/2 ታረግያለሽ ባጠቃላይ ሙሉ ዙሪያ ለ 4 አካፍለሽ ምታገኚው ማለት ነው 😊
ሰላም መዲ ማንኛውም የወገብ የድል የምናካፍለው ለ4ነው
አወ ለ 4 ነው ምክንያቱም የሰውነት 1/4ኛውን ስለምንሰራ ነው ለምሳሌ ሙሉ ወገብ ልኬት 100 ቢሆን የፊት ፓርት ግማሽ ስለሆነ 50 ይሆናል ማለት ነው ከዛ ደሞ የፊት በኩል ግማሹን ስንሰራ ደሞ 25 ይሆናል ማለት ነው. ስለዚህ 1/4ኛ ይሆናል
ይቅርታ የድል ማለቴ ነው