- 11
- 39 884
MEDY STYLE (መዲ ስታይል)
เข้าร่วมเมื่อ 15 มิ.ย. 2014
በጣም ቀላል እና ለነብሰጡር ዘናጭ ምቹ የሆነ የሽፎን ቀሚስ አሰራር \\\\ክፍል 10// fashion design
Prova l'editor video gratuito di CapCut per creare video! www.capcut.com/t/ZmFqpaRnv/
มุมมอง: 635
วีดีโอ
በጣም ቀላል የኳሌታ ፓተርን አሰራር ለጀማሪወች ፋሽን ዲዛይን ትምህርት //ክፍል 9//fashion design
มุมมอง 4.5K8 หลายเดือนก่อน
Prova l'editor video gratuito di CapCut per creare video! www.capcut.com/t/ZmFqXAE7J/
በጣም ቀላል የሸሚዝ ፓተርን አሰራር, ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል 8 (fashion design)
มุมมอง 9399 หลายเดือนก่อน
Prova l'editor video gratuito di CapCut per creare video! www.capcut.com/t/ZmFqmkXmf/
የጉርድ ቀሚስ ፓተርን አሰራር || ክፍል-7 || Fashion design Amharic
มุมมอง 7K10 หลายเดือนก่อน
የጉርድ ቀሚስ ፓተርን አሰራር || ክፍል-7 || Fashion design Amharic
እጅጌ ፓተርን አሰራር ለጀማሪወች fashion design tutorial ክፍል 6
มุมมอง 1.4K11 หลายเดือนก่อน
Prova l'editor video gratuito di CapCut per creare video! www.capcut.com/t/ZmFqdGjXm/
ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል 5 የዳርት ፓተርን አወጣጥ
มุมมอง 2.4Kปีที่แล้ว
Prova l'editor video gratuito di CapCut per creare video! www.capcut.com/t/ZmFVEUqo1/
ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል 3 ከዳሌ በላይ የፊት ለፊት የፓተርን አወጣጥ MEDY STYLE
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል 3 ከዳሌ በላይ የፓተርን አወጣጥ || Fashion design || MEDY STYLE @medystyle3080
ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል-2 || ከወገብ በላይ የልኬት አወሳሰድ | MEDY STYLE
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል-2 || የልኬት አወሳሰድ | MEDY STYLE
የፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል-1 || Fashion medy design
มุมมอง 4K2 ปีที่แล้ว
የፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል-1 || Fashion medy design
Jezakellah betam arif nw ......gn tyakeye yehe kewegeb belay patern awetatu lehulum nw ለቲሸርትም ,ለቀሚስም ለመስራት ስንፈልግ በዚህ መልክ ነው ምናውጣው ?? መልሽልኝ በአላህ
@@NejatAhmed-b4z አወ ሁሉንም በዚህ መልኩ ነው የሚሰራው ነገር ግን እንደየ አስፈላጊነቱ ልናሰፋው ወይም ልናጠበው ይገባል
አላህ ይጨምረልሽ ፎቶሽን ስለማታሳይ በጣም ተመችተሽኛል የወንድ ሱሪ አሳይኚ
የትነው መማሪያው እህት
የሴት ፓተር አሰራር አሳይን
❤❤❤ መማር እፈልጋለሁ
Thank you Medy
መሻ አላህ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል መዉለድሽ ሰምቻለሁ መብሩክ ብያለሁ 🎉🎉🎉
Shikuren yenie konjo 🥰🥰🥰
aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
waleykumesela masha allah teru new berchiy
አሰላም አለይኩም ወራመቱላኢ ወበረካቱ እሰላሚከ የልብሰ ስፌት እምታውቂው ሰራ አለ
We aleykum selam werehmetullah mawkew yelem yenie konjo
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ
ለመማር የት ነው ቦታው
በዚህ ቻናል online ላይ 😊
Wealyikumu selam werehmetulahi auhuti
ወይም በዚህ መልሽልኝ የመጣልንን ቁጥር በስንት ነው ልናካፍልና ልንደምረው የምንችለው ንገሪኝ
@@mazimazi7200 የመጣልን ቁጥር ያልሺው ሙሉ የዙሪያ ልኬት ከሆነ ለ 4 ነው ምታካፍይው ለምሳሌ የወገብ ዙሪያ, የዳሌ ዙሪያ የ ደረት ወይም የጡት ዙሪያ ልኬቶች ለ 4ነው ምናካፍለው ምክንያቱን ከዚህ ከሰራሁአቸው ቪዲዮወች በደንብ አብራርቸዋለሁ
@@medystyle3080 0አምስት ሰባ1 ስልሳ2 ሰላሳ 1 ሠላሣ 7ይሄውልሽ በዚህ በዋትሣብ ወይም በቴሌግራም እኔ medi ነኝ በይኝ
የምልክልሽ ቢዲዬ ስላለ ነው ግራ የገባኝን ማለት ነው
ፅፌልሽ ነበር ደግሜ ቁጥሩን አጠፍው
@@medystyle3080ፃፍኩ ግን ብዙ መጣልኝ ፍሮፍይልሽ ምድነው
ውዴ ቁጥር ስፅፍልሽ እያጠፍብኝ ነው እዴት ላግኝሽ
እህቴ ጥያቄ አለኝ 84ሆኖ እዴት ለ4ልታካፍይው ቻልሽ ለምሳሌ እኔ ስለካ ሌላ ቁጥር መጣልኝ ለስንት ነው ላካፍለው የምችለው
@@mazimazi7200 ለ 4 ማካፍለው ፓተርን ስትሰሪ የፊት በኩል 1/2 ተኛ የኃላ በኩልም 1/2 ተኛ ነው ምትሰሪው ከዛ ጨርቁ ላይ ስታረጊው ጨርቁን ከ 2 አጥፈሽ ስለሚሆን ሙሉውን ይሰጥሻል. ለምሳሌ ወገብ ዙርአ 84 ከሆነ የፊት 42 የኃላ 42 ይሆናል ከዛ የፊትም የኃላም ስትሰሪ እንደገና ለ 2 ታካፍያለሽ ስለዚህ 42/2 ታረግያለሽ ባጠቃላይ ሙሉ ዙሪያ ለ 4 አካፍለሽ ምታገኚው ማለት ነው 😊
እነመስግናለን ጥሩ አርገሽ ነው የገለፆሽው በርች
Wealeyki selam habibti berchi betam flagot alegn berchilgn
🎉🎉🎉
በርች ውዴ ግን የት ነው ያለሽው ወንድሜን ታስተምሩልኛላቹህ?
Enie ethiopia adelehum gn ethiopia bzu ye fashion tmhrt betoch eyetekefetu new
@@medystyle3080 esh
Tmrtsh betam arif neber gn mesmerochu aytayum be marker btitekemi arif neber
Wude ekawochu malete yemitlekibachew ekawoch yet maggnet echlalehu😊😊
@@ZenebuMesele ethiopia wst yet endemishetu alawkm ke ethiopia wchi gn online lay hulunm maggnet ychalal
የሤት ዌሥት ባንድ አሠራር
በጣም እናመሰግናለን...እባክሽ የልጆች ቱታ ፓተርን አሰራር ስሪልኝ
Hey wde Dartun le mesrat ye wegbun liket le hulet nw minakaflew?
Awe le dart mihon 2cm kechemern behuala esun abren demren le 2 enakaflalen
ማሬ ቴሌግራም ካለሺ እስኪ ቁጥርሺን ላኪልኝ የመማክርሺ ነበርኝ ከቻል
ያንቺን ቁጥር አስቀምጭልኝ እና ሲመቸኝ እፅፍልሻለሁ 😊
❤❤❤❤❤❤በጣም አመሰግናለሁ ሺፌን መሸንሸን ነበር የምፈልገው
እናመሰግናለን እባክሽ እአታቆርጪ
እናመሰግናለን ማስመሪያው የት ይገኛል
ይሄ ማስመሪያ ትምህርት ቤት ብቻ ነው ሚገኘው ግን በኖርማል ማስመሪያ እንዴት መስራት እንዳለብን ክፍል ሁለት ላይ ቀርቧል 🥰
@@medystyle3080 ፍሬንች ከርቮችን የት እናገኛለን
Really very good ❤❤❤
ከ9 በኋላ
As wr wb selekeshen woyim aderashashen ebakesh memare efelegalhu
ማንኛውም ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስፍሪልኝ እመልሳለሁ 🥰
Yeshefon aserare melemede felege neber
Ok video እሰራበታለሁ ኢንሻአሏህ
እመሰግንሻለሁ በርቺ❤❤❤
ዛሬ እያየሁሽነው ገና በርቺ ማሻአላህ መዲ ቤተሰብሽ ሁኛለሁ ካንቺ ብዙ መማር እፈልጋለሁ የትነሽ ቁጥርሽን አሳውቂኝ
ketay
th-cam.com/video/vAEW4bfh4W0/w-d-xo.htmlsi=I9dZ_UECznhdd2W2
Bexam des elal temertsh barch
ማሻአላህበርቺ❤❤❤
Waleykum aselam ishi ❤ thank you
ይቅርታ የድል ማለቴ ነው
ሰላም መዲ ማንኛውም የወገብ የድል የምናካፍለው ለ4ነው
አወ ለ 4 ነው ምክንያቱም የሰውነት 1/4ኛውን ስለምንሰራ ነው ለምሳሌ ሙሉ ወገብ ልኬት 100 ቢሆን የፊት ፓርት ግማሽ ስለሆነ 50 ይሆናል ማለት ነው ከዛ ደሞ የፊት በኩል ግማሹን ስንሰራ ደሞ 25 ይሆናል ማለት ነው. ስለዚህ 1/4ኛ ይሆናል
Gobez
Sim allowance ychemrbetal weys endezihu ysefal?
Ychemerbetal 2 cm behullum bekul
እናመሰግናለ።የሱፍ እንጠብቃለን
በጣም ጥሩ አድርገሽ ያስረዳሽው ቀጥይበት
Des ylal enememar efelgalew
ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ ነው በርቺ ቤተሰ
የ ኣንድ ረጅም ሴት ቀሚስ ተቅላላ ስንት ሜትር ነው
ሁሉም ረጅም ሴት እኩል ቁመት የለዉም ስለዚህ በመለካት ይሆናል ሚታወቀው
180 ቁመት ያኣላት ሴት ስንት ሜተር ልብስ ያስፈልጋኣታል
@@efyabrha9839 እሱም በልብሱ ዲዛይን እና በውፍረቷ ልክ ነው ሚወሰነው ለምሳሌ ሽፎን ከሆነ እና ሽብሽቡ ከሁለት ቦታ በላይ ከሆነ 6 ሜትር በላይ ሊፈልግ ይችላል ቀለል ያለ ልብስ ከሆነ ደሞ 3 ሜትር በቂ ሊሆን ይቻላል
waw mashallah allah yechemerelesh betam tekemognal video
If you have the time, would you be able to demonstrate how to make a pattern for the Shifon dress and how to sew it? Thanks and God bless you ❤
Good job, thank you ❤