የህክምና ዶክተሩ የጠቅላይ ሚንስትሩንና ጀኔራሉን ሚስጥሮች ዘከዘኩት፣ ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ከዶክተር ነጋሽ አምሳሉ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ በዘውዱ ሾው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • የህክምና ዶክተሩ የጠቅላይ ሚንስትሩንና ጀኔራሉን ሚስጥሮች ዘከዘኩት፣ ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ከዶክተር ነጋሽ አምሳሉ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ በዘውዱ ሾው Zewdu Show 21/06/24

ความคิดเห็น • 106

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 8 วันที่ผ่านมา +15

    የአማራ ህዝብ በዚህ የጭንቅ ጊዜ የህልውና ትግል ላይ እያለ ከነጻነት በፊት ከአሁኑ ስለ ስልጣን የሚያስቡ ከፈረሱ ጋሪውን ያስቀደሙ የትግሉ በጥባጮችም ብዙ ናቸው። የአማራን ህዝብ ልዩነቶችን አስወግዶ አንድ ሆኖ የነጻነት ትግሉ ላይ እንዲያተኩር ምን አይነት ሜካኒዝም መፈጠር እንዳለበት መወያየት በጣም አስፈላጊ ነው።

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 8 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም አስደናቂ መረጃ ነውን ዶክተር እናመሰግናለን።

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 8 วันที่ผ่านมา +8

    ነጋሽ አምሳሉ Dr. የነጠረ እውነቱን ስለነገሩን ከልብ አመሰግናቸዋለሁ።

  • @Ethiopian7_11
    @Ethiopian7_11 8 วันที่ผ่านมา +8

    wonderful documentary!!!

  • @berhanuhaile2888
    @berhanuhaile2888 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዘውዱ ፍቅር ነህ ዘመንህ ይባረክ። ድሮም ብሔር ሀገር እንደሆነ አውቅ ነበር። ነገር ግን እኝህን የመሰሉ ምሁር ዶክተር ነጋሽን አቅርበህ እንደኔ ላሉ ዝቅተኛ እውቀት ላለን በምገባን መልኩ የምያሰረዱ ምሁር አቅረበህ እውነቱን እንዳገኝ አደረክ ዘመንህ ይባረክ። እኔም ኩማን (ታዬን) አውቃለሁ ኢሉባቦር እንደሆነ በደንብ አውቃለሁ ። ለሎችንም አንድ ሁለት ሦስቱን አውቃለሁ ።

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 8 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you Dr Negash

  • @MendaAyele
    @MendaAyele 7 วันที่ผ่านมา +2

    We were working together with
    Mamo Admassu at Awassa State Farm and all what is said
    From ur guest is totally TRUE.

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 2 วันที่ผ่านมา +1

    የታምራት ላይኔን እናት በአካል አይቻቸዋለሁ ስማቸው ላይኔ አይደለም አሁንም በህይወት አሉ ትውልድ ሀገራቸው ደቡብ ጎንደር አፈርኋ እናት አካባቢ ነው። ዘመዶቻቸው አሜሪካን ሀገር አሉ የታምራት ላይኔ እህት የእናቱ ልጅ አብረን አለች በፍፁም ታምራትን አታውቁትም።ታሜ ጥርት የአለ አማራ ነው ግን የአማራ ጠላት ነበር።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 วันที่ผ่านมา +1

    Ato Zewdu please let Ethiopians know this truth. God bless you both

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Dr Negash. Thank you Ato Zewdu for this very interesting and educational interview

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you again both God bless you both.

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዶር ነጋሸ አምሳሉ ህክምናውን ቢቻ ሳይሆን ፓለለቲካውንም በደምብ ነው የተነተንከው ጎበዝ!!

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሰዉ የሆነ ሰዉ አማራን ከመጥፋት ሊታደገዉ ይገባል ሰለዚህ ሁሉም ኢትዬጰያን የሚወድ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 8 วันที่ผ่านมา +3

    አሆን አማራ ማርግ ያለበት በአማራ አገር የተወለደ ሁሉ ምንም ዘር ይደባለቅበት በዛምዲር የተወለደሁሉ መተባበር አለበት ከመጥፍት ማዳን አለብን ??

  • @user-jz4gi6hf1n
    @user-jz4gi6hf1n 7 วันที่ผ่านมา +2

    MR ZEWDU YOU ARE THE BEST.

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 8 วันที่ผ่านมา +3

    "ታምራት ላይኔ" Nom de Guerre (የትግል ስም) ነው። ኣብዛኞችሁ የወያኔ መሪዎች ስማቸው ቀይረዋል። ለገስ/መለስ፣ ሳህለ/ስየ፣ እምባየ/ስዩም ፣ ኣሸናፊ/ሰዓረ ብለው ቀይረዋል።😅 ታምራትና በረከት ግን ስማቸውና የኣባታቸው ስም ሳይቅር ቀይረዋል። ያው ወያኔ መኮረጅ ይወዳል ኣይደል😅

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 6 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ!! እንበርታ!!

  • @user-vy8bc2tl7x
    @user-vy8bc2tl7x 3 วันที่ผ่านมา

    ሕዋት ሁልጊዜ በርሐ ሲገቡ ዋናውን የእናት አባት ያወጡላቸውን ሰም የትግል ሰማቸውን ይቀይራሉ ዶክተር ..... መለሰ ዜናዊም የመጀመሪያው እናት አባት ያወጡላቸውሰም ሌላ ነበር ለገሠ ዜናዊ ይባል ነበር ፈጣሪ ከእርሰዎ ጋር ይሁን እግዜሐብሔር ይሰጥልኝ ዶክቸር የኢትየጵያ ታሪክ ከ1966 ዓ ም እሰካሁን ያለን የዘመኑ የዘቀጠ የተግማማ ታሪክ የፈጠሩት እነዚሕ ሰማቸውን የቀየሩ የሕዋት የባንዳ ልጆች መሪወች አገራን አበጣብጠዋት ለዚሕ ዳረጉን ....እርሰዎ አፍረጠልጡል ን እናመሠግናለን ......❤❤❤

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርምና ያለውን ተጨባጭ እውነታ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ትንታኔ። በተለይም ደግሞ ከአማራና ከሌላ ብሄረሰብ ተወልደው ባለው አማራ ጠል ስርአተ ማህበር ተቀባይነት ለማግኘት አማራውን አምርሮ መጥላት ! ለዚህም ከላይ የተጠቀሱት ፖለቲከኞች ጥሩ ማሳያ ናቸው።

  • @user-vb6qk7qf9f
    @user-vb6qk7qf9f วันที่ผ่านมา

    የዶ/ር ነጋሽ የታምራትን ገበና ትንታኔ ትክክል ነው።ምከናየቱም በአስተዳደጉ የተበደለ ስለሆነ ከታምራት በየግዜው ካደረጋቸው ቃለ መጠየቆች መረዳት ይቻላል።ለማንኛውም ታመራትን በቆሻሻነቱ የሚወዳደረዉ የለም።

  • @vivianreis7850
    @vivianreis7850 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ወገኖች👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Ato Zewdu with your guest

  • @SolomonDTeklu
    @SolomonDTeklu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቢቹ እግዚአብሔር የባርከው ሰው ነው ። እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @belomark3680
    @belomark3680 7 วันที่ผ่านมา +1

    በረከት ስምኦን=መብራቱ ገ/ህይወት

  • @zeniretta9833
    @zeniretta9833 8 วันที่ผ่านมา +2

    ዶ/ር ነጋሽ ያቀረቡት ትንታኔ እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪ ታምራትን የሚያውቅ ሰው እንደነገረኝ እናቱ በማያውቁዋቸው በሁለት ወንዶች በአንድ ቀን ስለተደፈሩ አባቱ ማን እንደሆነ አያውቁም ይላል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 8 วันที่ผ่านมา

      በስመአብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ ምንድነው የምታወራው ?

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 8 วันที่ผ่านมา +1

    መብራቱ ገብረህይወት

  • @user-vx9dn9ge8d
    @user-vx9dn9ge8d 2 วันที่ผ่านมา

    እባክዎትን ፈጣሪን ይፍሩ ከተጋሩ ጥላቻ እራስዎን ያፅዱ ለቀሪው ትውልድ መጥፎ መርዝ አይርጩ ።

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 วันที่ผ่านมา

      ጕሰኝነትን ህገ-መንግሥታዊ አድርጎ ኢትዮጵያዊያንን እርስ በርሳቸው የሚያጫርስ ሥርዓት የተከሉት እኮ የተጋሩ ልጆች ናቸው። የዘሩትን ቢያጭዱ ምን ይደንቃል?

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 8 วันที่ผ่านมา

    በረከት ስሞን/መብራህቱ ገብረሕየውት

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በደርግ ዘመን የጎንደር አማራን ያሰቀዩት የገደሉና ከአግሩ እንዲሰደድ ያደረጉት የጎንደር ሰውች ነበሩ::

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 4 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር አምሳሉ
    ጥሩ ትንታኔ ነው። የጀዋር እናት የሸዋ ኦሮሞ ነች። የዶ/ር አብይም እናት የቡራዩ ኦሮሞ ነች።
    አንድ ሰው ለህክምና ሲሄድ/ስትሄድ ልብስ አውልቁ ማለት ስህተት ነው። በምዕራቡ አለም እንደዚህ ብሎ ነገር የለም። የኢትዮጵያ ዶክተሮች ነውረኛ አሰራር ነው። በተለይ ወጣት ሴቶችን እንዲህ እያሉ በነውር ሥራጨላይ ተይዘዋል።

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ዘውዱ: ይህ የግለሰቦች ስምና ታሪክን ማስተንተኑ ለሰሚው ሄነ ለዶ/ር ነጋሽ ክብርና ስም ይጠቅማል ብለህ ነው ያቀረበከው:: ዶ/ር ምን ያህል የግለሰቦችን ስምና ታርክ ለማጥናት እንዳጠፋ ያሳያል::

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 6 วันที่ผ่านมา

    በኢሕአዴግ ጊዜ ብሔር የሚመዘገበው በአባት በኩል ብቻ ነበር። በናት በኩል ያለው ይካዳል ማለት ነው።

  • @anasimon21
    @anasimon21 8 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ዘውዱ ዶ ክተር ሲናገሩ ድምፅ የሚረብሽ አለ

  • @EnanuEnanu21
    @EnanuEnanu21 2 วันที่ผ่านมา

    ይህሀላቀርነት አነጋገር ነው ሰው ባህሉብፈጠሩ ነገሮች ብወለዲ ምንሀጥያት ይሆናልዴ በይቤቱ ብዙጉዲ አለ ብተለይ ብዙባላባት ይሚባሉ ሰውች በገረዳቸውላይ በገበሪዎቺቻቸውላይ ልፈጠሩ ይችላል በዘመናቺሁ ስለዚህ ብስራቸው በትምርታቸው በአገሪቱ ስሊጣን መያዚ የለባቸው እባካቺሁ ለአማራ ህዚብ ችግርና ጣጣ አታምጡባቸው ታጋይቹ ስማቸው ይተቀየረው በምክኒያትነው ቅሌታሞቺ ናቺሁ ትገርምአላቺሁ

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ር ነጋሽ ያተኮሩት በግለሰቦች ላይ ነው:: ስለግለሰቦቹ መረጃ ደግሞ ያገኙት በህክምና ሙያቸው ምምክንያት ነው:: ይህ ደግሞ በህክምና ሙያ የተከለከለ በተላይም በአመሪካ የሚያስቀጣ ነው:: ይህ የሚያሳየው የዶ/ሩን ማንነት ነው!

  • @tsegayetaye8518
    @tsegayetaye8518 2 วันที่ผ่านมา

    በወቅቱ ሁሉም በረሃ ያሉ ሰዎች እቡህ ትግል ስለነበር የሚያካሂዱት ስነበረ ስም መቀየር ግዴታ ነበር የተባለው እንዳለ ቢሆንም ለምሳሌ ሁሉም የ ኢሕአፓ አባላት በከተማም ሆነ በበረሃ የዕቡህ መጠሪያ ስም ነበራቸው

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @user-zi2rg6wb6e
    @user-zi2rg6wb6e 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሞያውን የተባረከ የተቀደሰ ቢሆንም አንተ ግን ለሞያውን የማትመጥን እርኩስነትህን የሚያሳይ ተግባር ትፈፅማለህ::ነውራም::ሌላ የማያውቀው ታሪክ ሰዎቹን ገና በረሃ እንደወጡ ማንነታቸውን በሚስጥር ለመጠበቅ ለድህንነታቹው ተብሎ የተሰጠ ስም ነው::ከነበረው ሰው በላ ስርአት ቤተሰባቸው እና ትግላቸው በቀጥታ ተጠቂሙ እንዳይሆን ተብሎ የተሰጠ ስያሜ ነው::ለመሆኑ ከወንጀላቸው ለመደበቅ የሚለው ሰውዮው በዛን ጊዜ የሰሩት ወንጀል ምንድነው ? ከዩኒበሪስቲ በረኻ የወጡ ሰዎች ለየተኛው ወንጀል ለመደበቅ ነው ስማቸውን የቀየሩት ?

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታምራት ላይነን አላደንቀውም:: ሆኖም የእናቱ ስም ለአባትነት ስም መጠቀሙ የሚያኮራ ከዘውዱም ሆነ ከዶ/ሩ ስነልቦና ሻል ያደርገዋል:: ማሞን አባቴ ቢሎ ከመቀበል በእናቱ ስም ለመመጠራት መምረጡ ያኮራዋል!

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 7 วันที่ผ่านมา +2

    Your analysis about religion is wrong!

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 7 วันที่ผ่านมา

    ይአማራዉግፍፈጣሪበቃዪበለዉ፣፣❤❤

  • @yirgatesfay5550
    @yirgatesfay5550 4 วันที่ผ่านมา

    የሚያስቀው ደግሞ የማይውቀው ነገር ሲዘባርቅ እና ምንም ሚስጥርነት የሌለውን ሚስጥር አዋቂ መስሎ ሲያወራ ያስቃል።

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 7 วันที่ผ่านมา

    ወደ ትግል በገቡ ጊዜ ሁሉም የትግል ስም አላቸው ምንም አዲስ ነገር የለም

  • @user-ty3we4ug9e
    @user-ty3we4ug9e 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች ያመኑበትን ነገር ይከተላሉ እንጂ በፍራቻ አይተዉትም ዶክተር ተሳስተዋል

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 2 วันที่ผ่านมา

    ስም:የሚቀየርበት:ዋና:ምክንያቱ:በደርግ:ትራክ:እንዳይደረጉ:ቤተሰብንም:ለጥቃት:ላለማጋለጥ:እንጂ:አሁን:ሰውየው:እንሚቀባጥረው:አይደለም:በተጋሩ:ላይ:ያለው:የመረረ:ጥላቻ:ያሳያል:መጀመሪያ:ያሏቸው:ከአማራ:የተወለዱት:ለምን:ትራዋይ:ወይም:አኦሮሞ:መሆንን:መረጡ?

  • @teddy7551
    @teddy7551 6 วันที่ผ่านมา

    Ty Dr Negeshe I share ur view, it s all the dirty tribe system product!

  • @yekalmdir
    @yekalmdir 6 วันที่ผ่านมา

    Getachew mammo የአሁኑ ታምራት ከ1-11 ክፍል አ አ ከተማረ ትምህርት ቤት ፍይሉ ይውጣ

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወለጋን ህዝብ ዘረኛ ያስመሰሉት በወለጋ ለብዙ አመታት በወለጋ የኖሩ ጎጃሜ አማሮች ናቸው::

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h 7 วันที่ผ่านมา

    Dr. ነጋሽ ስለ ጀዋር የሰጡት መልስ አያስኬድም. እንደሱ ከሆነ በረከት ስሞን ጎንደር ያደገ ኤርትራዊ ለምን ለአማራ አልተቆረቆረም❓ ያ ብቻ ሳይሆን, ሁሉም አማራ ናቸው ያሉዋቸውን ሁሉ በወሬ ስለተነገራቸው እንጂ በ DNA የተረጋገጠ ነገር የለም.

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 7 วันที่ผ่านมา

    ዋና ዋና ባንዳዎች
    1) ራስ ጌታቸዉ አባተ
    2) ራስ ሐይሉ ተ/ሐይማኖት
    3) ራስ ከደ ገበሬ
    4) ደጃዝማች አያሌዉ ብሩ
    5) ደጃዝማች አበበ በለዉ
    6) አፈ ቄሳር አፈወርቅ ገብረየስ
    6) ብላታ ገብረ ገርጊስ (የሻለቃ ዳዊት አባት
    7) ደጃዝማች ሀ/ስላሴ ጉግሳ
    8) አባ ጆቢር አባ ጂፋር
    9) ደጃች አስራት ባኒሬ
    10) ደጃዝማች ጣሰዉ አባ ወሎ
    ወዘተ.. ልጆች የተከሉት ስርአት እያልከን ነዉ???

  • @habtamualemayehu8659
    @habtamualemayehu8659 7 วันที่ผ่านมา

    Hallo! What happened to Dr.? The father of Kuma was not Gojame! He was an oromo but was Orthodox priest who was renamed Teklehaimanot.

  • @FanoAysheshim
    @FanoAysheshim 5 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ አምሳሉ እና እሱን የመሰሉ አማራ ነኝ ብሎ መናገር መቻሉ ነው የአማራ መሰረታዊ ችግሩ። ነጋሽ አምሳሉ በመጀመርያ የህክምና MDዶክተር አደለም። ማስረጃውም ካመጣ በግሌ 10 ሺ የአውሮፓ (Euro) ለተፈለገው የበጎ አድራጎት ድርጀት እኔ አስገባለሁ። የህክምና ዲግሪ በሚኖርበት አሜሪካ ከ 3ት አመት ያላነሰ የ Residency የተግባር ትምህርትን ማጠናቀቅ የሚጥዕይቅና ወደዛም ለመግባት መጀመርያ ፈተናውን ማለፍ ያስፈልጋል። ነጋሽ አምሳሉ በዚሁ ውስጥ ያላለፈ ዩጎዝላቪያ ይዞ የመጣውን ለአፍሪካ አማራሽ በሌለበት አገር ሊሰራ የሚችል ግን ዋጋ የሌለው የሶሻሊስት አገር ወረቀት በደርግ ግዜ ይዞ የመጣ አጭበርባሪ ነው። የይጎዝላቪያና የሶሻሊስት አገሮች ዲግሪ በወቅቱ ጅንስ ሱሪና ስኒከር በመደለለ ተማሪዎች ምንም ሳይማሩ ተመርቀናል ብለው ይዘም መመለሳቸው የሚታወስ ነው። ነጋሽ አንዱ ነው። ወደስራ ከገባም በኋል መርፌ እወጋለሁ እያለ በተደጋጋሚ በሰወች ላይ አጥንት ነርቭና የደም ቨስሎችን ለይቶ ባለማወቅ በብዙ ሰወች ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ይነገራል። ከሁሉም በላይ ግን ለአማራ እቆሮቆራለሁ የሚለው ማጭበርበር ነው። በአገርቤት የሚገነባውን አፓርትመንት ቤቶች ከበአዴን አባላቶች ጋር ሆኖ እየሰራ ኢንቨስት እያደረገ ስለአማራ እቆሮቆራለሁ የሚለው ማጭበርበር መሆኑ ይታወቅ። በአዴን አማራ ሳይሆን በሆዱ የሚያስብ አሳማ ነው!! ሞት ለበአዴን!!!!!!!!!!!!

  • @hailemichaelmelake9352
    @hailemichaelmelake9352 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር የህክምና ባለሙያ ቢሆኑም ከፍተኛ የታሪክ አዋቂም ናቸው ::

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 7 วันที่ผ่านมา

    1 ሰዐታት? Come on man

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 8 วันที่ผ่านมา +3

    የተከበራችሁ የዚህ ፕሮግራም ተከታታዬች እና አድማጮች ይህን ሊንክ(👇👇👇 )ስብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም በተለያዩ ሳሻል ሚዲያ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ‼️
    youtube.com/@zementv-zewdushow?feature=shared

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 7 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ፖለቲካ እንዲህ ካለ ሳይንሳዊ ያልሆነ የአቦሰጡኝ ትንተና ነፃ መዉጣት አለበት!!
    ካልሆነ የትግሉ ዉጤት "ዉሀ ቢወቅጡት እምቦጭ" ነዉ

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወያኔ ግን ሁሉንም አውቆ ነው የመረጣቸው።

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus วันที่ผ่านมา

    ታምራት ምርጥ ኢትዮጵያዉዊ ነው።

  • @beyenemoges7514
    @beyenemoges7514 7 วันที่ผ่านมา

    አቶ ዘውዱ: ረጋ ብለህ ብትናገር አድማጨ የበለጠ መልክትህ ሊደመጥ ይችላል

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 6 วันที่ผ่านมา

    አርባጉጉ ላይ ታምራት ላይኔ የተናገረውን እሰከዛሬ እናሰታውሳለን ኦሮሞና አማራን ያጋደለ ደም ያፋሰሰ የወያኔ ተላላኪ ነበር።

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 2 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁም በፈረሰና በተፈረካከሰ ዘውድ ስም የምትጠሩ ናችሁ አማርኛ በኃይል የተጫነብን የመሬት አስፋፊዎች ቋንቋ ነው አሁን ሁሉም ነቅቷል አማርኛ ያጃጅላል ጉረኛና ቀናተኛ ያደርጋል እኩልነትን እንደባርነት እንድታስብ ያደርጋል ሽማግሌው የእንስሳት ደክተር ግን አንድ ሀቅ ተናግሯል አዲስ አማኝ ከጳጳስ ይበልጣል እንደሚባለው በአባቱና በእናቱ ትግራዋይ የሆነው ደመቀ ዘውዱ ትግሬ ው ከአማራ በላይ አማራ ለመምሰል በዘሩ ላይ ጀኖሳይድ የፈፀመው

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus วันที่ผ่านมา

    ዶ/ሩ እውነታን እየካዱ ነው።
    80% ታጋይ ለድህንነት ሲባል የተቀየረ እንጂ ከካነ ጥላቻ የተነሳ ኣይደለም።
    ሙያቸው ኣክብረው ቢስሩ ጥሩ ነው።

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የፈረደበት ህዝብ ከየቦታዉ የተዳቀለ የራሱን ህዝብ በባዳነት ያሰጨፈጭፋል ጥፋቱ የ ጥት አያቱቻችን ነው የኢትዮጵያ ብሄሮችን በሙሉ አድነው እያሉ ሲዋሹን አሁን ለዚህ በቃን

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 7 วันที่ผ่านมา

    ፦ እነዚ የኣማራ ፅፈኞች መቼ ነው ሰው የሚሆኑት? ያማራ ህዝብ የሌሎች ህዝቦች ጠላት አይደለም ያለውም የለም። እንደ እናንተ የመሰለ ፅፈኞች አዎ ይላል አሁኑም ናቹ። ያማራ ህዝብ ግን ጠላት አይደለም።

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 2 วันที่ผ่านมา

    Tamrats' conversion of his faith should not have anything to do with ethnic and family issues, better not to relate and mention that. It's a matter of personal beliefs Dr.

  • @atlabachewleda8286
    @atlabachewleda8286 2 วันที่ผ่านมา

    እህቱ ቹቹ ትባላለች አሁን አሜሪካን ሀገር ትገኛለች እናቱ መንኩሰዉ እንደነበር አዉቃለሁ እዚሁ አዲስ አበባ መንግስት በሰጣቸዉ ቤት ዉስጥ ይኖሩ ነበር አሁን በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አላዉቅም

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 7 วันที่ผ่านมา

    ዘውዱ ወደ ገደለው ቶሎ ግባ። አታንዛዛው!!

  • @user-um2il8ne4k
    @user-um2il8ne4k 6 วันที่ผ่านมา

    Wishetam yeweshetam zer Zewdu yemebalew sew . Weyane sele Ethiopiaya inji sele Tigray alasebem . Dedeb mesery😅😅😅

  • @mererafana5905
    @mererafana5905 7 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ማሞ ነው ስሙ፤ የእንጄራ አባቱ ነው፣

  • @user-um2il8ne4k
    @user-um2il8ne4k 6 วันที่ผ่านมา

    Yeh yemuhur denkoro ante belo doctor dedeb ahun tenetenku beleh now 😂😂😂

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 วันที่ผ่านมา

    ላይኔ የታወቀ ኤሬትራ ውሰጥ የወድ ሰም ነው

  • @akberethagos8363
    @akberethagos8363 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እነዚህ ብቻ ራሱ ኢሰያስ በአባቱም ይሁን በእናቱ ከትግራይ ሆኖ እንዴት ይህን ያህል ጭካኔ በትግራይ ላይ ይፈጽማል ብላችሁ አላነሳችሁም። ዲቃላ ምን ግዜ ጨካኝ ነው።

  • @user-pf1im7ny1b
    @user-pf1im7ny1b วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ትልቅ ሰዉ ሲዋሽ? እባክዎን የጀዋር እናት የቱለማ ኦሮሞ ናት፤ አባቱ ለኔ አጎቴ ነዉ፤ የአርሲ ኦሮሞ ነዉ። ደግሞ ሁሉም ታጋዮች ደርግ ቤተሰቦቻቸውን እንዳይጨርስባቸዉ አስበዉ ነዉ የትግል ስም የሚወጣላቸዉና ይህንን ማወቅ ነበረቦት። ዉሸት በሽታ ነዉና ሁለታችሁም ታከሙ።

  • @DadeBegze-sb1mi
    @DadeBegze-sb1mi 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስትተች እንጂ ያንተ አስተዋፅኦና ድጋፍ አላየንም መጀመሪያ ሆኖመገኘትነው።

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ዘውዱ አባባሌ ትክክለኛውን ምሳሌያዊ አነጋገር ለመግለፅ ብዬ እንጂ የብልግና ቃላትን ለመጠቀም ፈልጌ አለመሆኑን ተገንዘብልኝ "ከእህል ፈሳም የሚያደርግ ባቄላ ከሰው መጥፎ ዲቃላ ይባላል "ለምሳሌ በቅሎ እባቱ አህያ ሲሆን እናቱ ግን ፈረስ ነች ታዲያ የበቅሎ አመል ከአህያም ከፈረስም ፍፁም የተለየ ነው ታማኝነትም የላትም ለምሳሌ ሌላ ጠንካራ ሰው አብሩዋቸው ከሌለ ሽማግሌ ፣አሮጊት፣ህፃን ልጅ ሴቶችና ባጠቃላይ በአቅማቸው ደከም ያሉ ሰዎች ተቀምጠውባት መንገድ ሲሄዱ መጥፎና አሳቻ ቦታ ወይም መጥፎ ገደላማ ጉራንጉር ቦታ ስትደርስ ወደላይ እንጣጥ ብላ በመዝለል ወደ ገደል ወርውራቸው ነው የምትሄደው እጅግ በጣም ሲበዛ ከሀዲና ነውረኛ ፍጥረት ነች ስለሆነም እነዚህ ከሁለት የሚወለዱ ዲቃላ ሰዎችም ልክ እንደበቅሎዋ እጅግ ሲበዛ ተመሳሳይ መጥፎዎች ፣ጨካኞችና አረመኔዎች ናቸው።

    • @kenfeab
      @kenfeab 6 วันที่ผ่านมา

      dear sir, i learned a knew thing about Mule from your comment. itwas also very funny . especialy this part "እጅግ በጣም ሲበዛ ከሀዲና ነውረኛ ፍጥረት ነች . hahaha. It sounds like you have been a victim a mule .

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ደከዉተረ አቶሰባሀት ነጋ የአቶ ዮሴፍ ነጋ ወድም ወይም ኮረኔል በላይ ነጋ ነው የታወቁ አፈጉባኤ የነበሩ አባታቸዉ በሀይለስላሴ ግዜ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 5 วันที่ผ่านมา

    እነጂዋር አብይ በእናታቸው አማራ አማራን የሚያጠፋ

  • @user-vx9dn9ge8d
    @user-vx9dn9ge8d 2 วันที่ผ่านมา

    ትግሬ የሚል አጠራር የመጣው ኤርትራን በአምስት ሚልዮን ሊሬ ባንዳው ምኒሊክ ነው አቶ ነገሽ አስመሳይ ደ

  • @habeshaharmoney2218
    @habeshaharmoney2218 5 วันที่ผ่านมา

    very shameful talkshow. why the privacy of individuals out spoken?

  • @MehariWeldu-vv2sx
    @MehariWeldu-vv2sx 6 วันที่ผ่านมา

    ሳሞራ ዮኑስ እንደ አሁኑ አያድርገው እና ፅድት ያኣለ የአክሱም ልጅ ነው አባቱ እናቱም አያቱም ቅድመ ኣያቶቹ አሉ እኮ ቱልቱልታ

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 7 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ ዶክተር የተባለው በዘር ምርመራ ነው ።በለው አይ ዶክተር ናው በስም ማጥፋት ነው አሁን ገባኝ

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 4 วันที่ผ่านมา +2

    የሁለት ብሔር ተወላጆች የአንዱ ፅንፈኛ ብሔር ባለሥልጣንነት ሲጠጋ በጣም አረመኔ ይሆናል።
    ለምሣሌ አብይ ጀዋር ሙክታር ጌታቸው አሰፋ ወዘተ በሚታዩበት ጊዜ በጣም አረመኔ ይሆናል።

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus วันที่ผ่านมา

    ኣንተየዋ ለኣማራ ህዝብ ጥቅም ብታወራ ኣይሻልም ከምትቀባጥር።

  • @habtomtewelde7644
    @habtomtewelde7644 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኤረ ቶውቸው የትግል ስም በተሰዉ ጓዳቸው መጠራት መብታቸው ነው።

  • @user-um2il8ne4k
    @user-um2il8ne4k 6 วันที่ผ่านมา

    Ye Talian banda ema rasu yeh mesery Amara neberu. Yeh now mosoloni eyalu seyashabetu ena sishelelu yebeberu banda AMARA neber.😅

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 วันที่ผ่านมา +1

      ክክክክክክ! ንገሩኝ ባይ ነህ! የእንሊዝን ጦር ከቀይ ባሕር እስከ መቅደላ መን አመጣ? በአድዋስ ጊዜ ምኔልክ እስኪደርሱ እስከ አላጌ ድረስ ጣልያንን ማን መራቸው? ኃ/ሥላሴ ጉግሣ ጦረን በትኖ አስመራ ድረስ ሔዶ ለጀ/ዲቦኖ እጁን መስጠቱን አታውቅም? ቀዳማይ ወያኔ ጣልያን በመሸነፉ በመቆጨት ማመፁንስ አታውቅም? 😢😢😢😢

  • @user-um2il8ne4k
    @user-um2il8ne4k 6 วันที่ผ่านมา

    Werada wishetam doctor raseh tarik tefetraleh ????? Yaw wishet yabat yenateh yezerh now😅😅😅

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 วันที่ผ่านมา +1

      Bandanets yemanew?😢😢😢