🛎️ለቤተሰቦቼ ምንድነው ምላቸው ማሂ አለቀሰች😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024
  • ‪@OfficialHassentube‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@EBS_LIFESTYLE‬ ‪@ebs.science‬ ‪@comedianeshetu‬

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 25 วันที่ผ่านมา +548

    ብሩኬን የወለደቺ እናት ሺ አመት ትኑረ❤❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 25 วันที่ผ่านมา +6

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 25 วันที่ผ่านมา +4

      አሜንንንን

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@setedegnuw4503ነይ፡ዉዴ፡መሌሰሁ፡ኢሺ

    • @hayte4896
      @hayte4896 25 วันที่ผ่านมา +4

      አር እባክሺ የምክክር ነው የሰልኩ ሪክርዲ ከፉቱ ነው ኮ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 25 วันที่ผ่านมา +1

      @hayte4896 ውዴ ደምሪኘ እባክሸ

  • @NanaNana-ze9xh
    @NanaNana-ze9xh 25 วันที่ผ่านมา +374

    ልጅትዋ የተመቸቻችው ላይክ😂😂😂❤

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 24 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ ውዴ😊

    • @NanaNana-ze9xh
      @NanaNana-ze9xh 24 วันที่ผ่านมา

      @ዓሳዲዓዘዎtube እሺ

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 24 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@ዓሳዲዓዘዎtubeደምኩሽ መልሸ

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@ZEDO8o0yደመረኩሸ መልሽይ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 25 วันที่ผ่านมา +233

    ማሂ😳

    • @agar-l6b
      @agar-l6b 24 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @HanaMelkamu-d6e
      @HanaMelkamu-d6e 24 วันที่ผ่านมา +1

      ወዬ😂😂😂😂

    • @ፉርዶስ
      @ፉርዶስ 24 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @pk7496
      @pk7496 24 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂​@@agar-l6b

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 24 วันที่ผ่านมา +3

      ኤፍ አስመሳይ ነህ

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 25 วันที่ผ่านมา +124

    ቡራዪ እመቤቴ ድረሺ ሲል ደስ ሲል ❤🤌🦋

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ 25 วันที่ผ่านมา +561

    ማነው እደኔ ብሩኬን የሚወደው ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል እኮ👍❤❤❤

    • @MersalHbasj
      @MersalHbasj 25 วันที่ผ่านมา +4

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 25 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እኔበጣምነዉ🎉የምወደዉ🎉ሲሰድቡት
      እራሰይደበረኛ😢

    • @UserVip-hr4uk
      @UserVip-hr4uk 25 วันที่ผ่านมา +4

      ሀይምን.አምጡልን.የለ.ሀይም.አይሆንም

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 25 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @رحمهكدير
      @رحمهكدير 25 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 24 วันที่ผ่านมา +71

    በዚ ፕራንክ የወሰድኩት ትምርት ቢኖር መፍቴ ስትለው ነብስ ነው አታስወርጂውም አላት ጀግና

  • @MeMe-rk6xj
    @MeMe-rk6xj 25 วันที่ผ่านมา +275

    አይ ብሩኪ እመቤቴ ድረሽ የምትለው ነገርስ እመቤቴ የልብህን ትፈፅምልህ ወድምዬ❤❤

    • @Haymanot-r9u
      @Haymanot-r9u 25 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም እደሱ ሲል ደስ ይለኛል ❤❤❤

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 24 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ😊

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 24 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን🎉❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 24 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 24 วันที่ผ่านมา

      ደመሪኝ🎉🎉

  • @wina-663
    @wina-663 25 วันที่ผ่านมา +179

    ይችን ልጅ ሰወዳት እርግት ፅድት ያለች ካለባበሰ ጀምሮ ❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 25 วันที่ผ่านมา

      @@wina-663 ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂አለባበስ

  • @halenLove
    @halenLove 25 วันที่ผ่านมา +139

    እረ ሀሰን😂😂 ብሩኬ ምርጥ ልጅ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል የእናቱ ልኡል የሀይሚ የልቧ ካውያ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 25 วันที่ผ่านมา +44

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 25 วันที่ผ่านมา +92

    ወላሂ ቡራ ትለያለክ እፉፉፉ ያለህ ክብር አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 25 วันที่ผ่านมา +46

    ቡራየ አንተን የወለደች እናት ሺ ዓመት ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 25 วันที่ผ่านมา +334

    የማሂን ድምፅ ያሚዋዳው እዳኔ🎉🎉😊😊❤❤😂😂😂😂😂

    • @zaynabethiopia
      @zaynabethiopia 25 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 25 วันที่ผ่านมา

      Ena betam new mewedew

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 25 วันที่ผ่านมา

      Batamenawe enaraso demesewanenen iamewadawe

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 25 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @halimakasaw5663
      @halimakasaw5663 25 วันที่ผ่านมา

      መሆ።ሀደነ።ሚ

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 25 วันที่ผ่านมา +36

    ብራን አለማደነቅ ንፈገትነው የኔ ወደም ወላሂ ለሴት ያላህ ክብረ❤❤❤❤❤

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 25 วันที่ผ่านมา +132

    ወዮ የቡራ ድንጋጤ😂😂 ቡራዬ የልእልቷ የልብ ካውያ ደሞ ተናፍቃችዋል ከቅመሟ ጋር ነጌ ኑልን ፕሊስ❤❤❤

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 25 วันที่ผ่านมา +31

    አይ ሐሰን ገና ሳየው ነውኮ የምስቀው ወላሂ😂😂😂😂 ማሂየ ስወድሽ ቡራየ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያን ወድሜ አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጦቸዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 25 วันที่ผ่านมา +98

    የቡራ አደነጋገጥ😂ቡራ እኮ ደስየምትለኚ እመቤቴ ድረሽ የምትለውነገር🥰🥰🥰

  • @lamroteosaman3703
    @lamroteosaman3703 25 วันที่ผ่านมา +81

    የመቤቲን ስም ሺ ግዚ ሲጠራት ደስሲል ውይ የኔ አባት ነፍ አመት ሀይሚ ጋር ኑሩ ምኞቲነው

    • @yasewchu
      @yasewchu 25 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ❤❤❤❤

    • @Yeneneshiadna
      @Yeneneshiadna 25 วันที่ผ่านมา +1

      አራ😂😂😂😂😂

    • @yasewchu
      @yasewchu 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@Yeneneshiadnaያስቃል ድዳም

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 25 วันที่ผ่านมา +72

    ወይኔ እች ልጅ ቅብጠቷ ተመቸችኝ ❤❤❤❤ማሂነቴ 🎉🎉🎉

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 25 วันที่ผ่านมา +52

    ብሩኬ ምርጥና ጨዋ ልጂ ሁሌም እዳስደመምከኝ የምር እዳተ አይነቶቺን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @zweduTube
    @zweduTube 25 วันที่ผ่านมา +243

    ብሩኬ እኮ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል የሚል👍ዶሞ አመበቴ ድረሲ ሲል እንዴት ደስ እንደሚለኝ ❤

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 25 วันที่ผ่านมา +49

    ❤❤❤❤ማሂዬ እርጋታሽን አወራርሽን(ድምፅሽን) ስወድልሽ❤❤❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 25 วันที่ผ่านมา

      @@FtvvvFf ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @HenaTube-wf3py
    @HenaTube-wf3py 25 วันที่ผ่านมา +55

    ደግሞ የእመቤቴ ፍቅር ብዝት ይበልልህ የምትወዳት እመብርሀን የልብህን መሻት ትሙላልህ እንደታናሼ የምወድህ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 25 วันที่ผ่านมา +16

    ብሩክ ዛሬ ስቃዩን አዬ እረ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል ❤❤❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 25 วันที่ผ่านมา +94

    ቡራየ ነገ ከቅመሟጋ ኑልን ናፈቃችሁንኮ

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 25 วันที่ผ่านมา +55

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ ቤተሰብ የስደት እህታችሁ ነኝ❤❤🎉🎉😊😊

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 25 วันที่ผ่านมา +1

      እኳንደስአለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AlemTola-h7o
      @AlemTola-h7o 25 วันที่ผ่านมา +1

      𝘌𝘯𝘬𝘶𝘸𝘢𝘯 𝘥𝘦𝘴 𝘢𝘭𝘦𝘴𝘩 𝘺𝘦𝘯𝘦 𝘸𝘶𝘥𝘦

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 25 วันที่ผ่านมา

      እካንደስ አለሽ ውደ

    • @Genet-t2i
      @Genet-t2i 24 วันที่ผ่านมา

      ሁሌም ደረሰ የበለጠ እንኳን ደረሰ አለሽ እህቴ

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 24 วันที่ผ่านมา

      እንኮን ደስአለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 25 วันที่ผ่านมา +64

    ቡራዬ እኮ ይላያል ለሴት ልጅ ክብር አላው 🥰🥰❤️❤️

  • @seadadawud-x2s
    @seadadawud-x2s 25 วันที่ผ่านมา +14

    ብሩኬ በምክንየት ነዉ የምወድህ የኔ አስተዋይ ለሴልጅ ያለህ ክብር በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ

  • @Etutube22
    @Etutube22 25 วันที่ผ่านมา +207

    ወይኔ የቡራ ድንጋጤ😮ማሂ ሀሰን የስራቺሁን😂😂ነገ ከቅመሟጋ ኑልን❤

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 25 วันที่ผ่านมา

      አወተናፍቀዋል❤

    • @almanal8814
      @almanal8814 25 วันที่ผ่านมา +2

      ኢቱየ ደምሬሻለሁ ወደ በቲክታክብቻ መስሎኝነበር ያለሽው ዩቱብ አለሽ ኤንደ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@almanal8814ውዴ እኔንም ደምሪኘ እባክሽ

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@almanal8814ዉዴቺ፡ኢሂነም፡ደሚሪን😢

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 25 วันที่ผ่านมา +19

    ቡራዬ ቀጣዩን አስብበት የኔ መልካም ሰው አክባሪ ቡራዬ❤❤

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 25 วันที่ผ่านมา +42

    ብሩክ መልካም ልጂነው ልብህ አይቀይረው የኛ ጀግና ወንድም😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 24 วันที่ผ่านมา +7

    ብራዬ ለሴት ልጅ ክብርህ ይለያል ማሂ በየተራ አጫጪያቸው ጎበዝ ዳሞ ብራዬ ነገ ከቅመሟጋ ኑልን ናፍቃችሁናል❤❤

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 25 วันที่ผ่านมา +36

    3ቱም አስተዋይ ተጨዋቺ ናቸዉ👍💪💪👌

  • @MekdesSahla
    @MekdesSahla 25 วันที่ผ่านมา +18

    ቡራዬ በምን ቃል ልግለፅክ የኔ ወዲም

  • @ሂክማነኝወሎዬዋ
    @ሂክማነኝወሎዬዋ 25 วันที่ผ่านมา +47

    የሀይሚዬ የልብ ካውያ አቤት ድንጋጤ ቡራዬ ትለያለክ ሀሰን የኔ ምርጥ ወንድም የሳቄ ምንጭ 🤣🤣🤣🤣

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 25 วันที่ผ่านมา +8

    ወይ ሃሰን ጉደኛ ነህ ብሩኬ እንደት እንዳሳዘነኝ የኔ ልበ ቀና ጨዋ እግዝያብሔር እንዳንተ ያሉ ወንዶችን ምድር ላይ ያብዛልን ላስተዋለው ለተጠቀመበት ትልቅ ትምህርት ነው ከጋብቻ በፍት ግንኙነት በእግዝአብሔርም በሰውም ዘንድ አላስፈላጊ ስለሆነ ለዘመኑ ወጣቶች ጥሩ አስተማሪ ናችሁ። ብሩኬ ፈጣሪ ይሔንን አስተሳሰብህን አይቀይረብህ❤❤❤❤

  • @የቫቷንግሥት
    @የቫቷንግሥት 25 วันที่ผ่านมา +253

    ብሩኬን 200ሽ እናሥገባዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 25 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @kadmasu.bashager
      @kadmasu.bashager 25 วันที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤አዎ ሼር አርጉት

    • @Alemtube23
      @Alemtube23 25 วันที่ผ่านมา +5

      ይገባዋል❤❤

    • @ممم-ق9ث
      @ممم-ق9ث 25 วันที่ผ่านมา +2

      Aew sher aergu

    • @drr8432
      @drr8432 25 วันที่ผ่านมา +3

      አዎ ከምሪ ይገባዋን ሸር አርጉት

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 24 วันที่ผ่านมา +6

    ቡሩኬ እመብርሀን እናቴ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈጽምልህ ባለማህተቡ ወንድማችን❤💒🙏

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 25 วันที่ผ่านมา +59

    ሀሰን የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂 ማሂየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ቡራየ ለሴት ልክ ክብር አለህ የኔ ሸበላ❤❤❤❤❤❤

  • @BosenaChekol
    @BosenaChekol 25 วันที่ผ่านมา +9

    ብሩኬ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ልደትዬ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @HenaTube-wf3py
    @HenaTube-wf3py 25 วันที่ผ่านมา +53

    ፈጣሪ ሆይ ለሁሉም ወንዶች የብሩኬን አስተሳሰብና በተለይ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ለሁሉም ሰዎች ይስጥልን ለሴቶች ደግሞ እንደሀይሚ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የድንግል ልጅ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 25 วันที่ผ่านมา

      ሁለት አስተዎይ ተገናኝተዎል ፈጣሪ አይለያቸው

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 24 วันที่ผ่านมา

      Amen

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 24 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

    • @HenaTube-wf3py
      @HenaTube-wf3py 24 วันที่ผ่านมา

      @maryamdawood5052 ደምሬሻለሁ ዉዴ

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra 25 วันที่ผ่านมา +2

    ማነው እደኔ ቡራን የሚወድ ለሴት ልጅ ያለው ክብር የሀይሚ የልቧ ካውያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 25 วันที่ผ่านมา +27

    ይድረስ ለሀይሚ ሀሰንን እንድትበቀይው አደራ በሉልኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 24 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩኬ የድንግል ማርያም ልጄ ስሞን ጠርተህ የማትጠግብ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ እረዴቶና በረከቶ አይለይህ ወዳጄ መስሎ ጠላትን ታርቅልህ ወንድሜ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጄ እወድሀለሁ

  • @MohamedSofia-z2q
    @MohamedSofia-z2q 25 วันที่ผ่านมา +37

    ጎበዝ ቡራየ እናትህ በዷአ ነው መሰል የወለደችህ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 24 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር👍👍👍

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 25 วันที่ผ่านมา +59

    እሷላረገዘች የቡራመደገጥ😂😂😂ቅመሞች ደምሩኝ👍

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 24 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያም ስሟ ሲጣፍጥ ❤
    ማርያም ማርያም ብየ ስምሺን ልጥራው
    አይደክመኚም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሺ አላስቺል ቢለኚ አውቀዋለሁ እኔ እናቴ ስትወልደው ማርያም ማርያም

  • @nta2615
    @nta2615 25 วันที่ผ่านมา +33

    ተያ ማህ የኛ ብሩክ እኮ ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ምርጥ ሠዉ ትለያለህ ሥል በምክነያት ነው 💙💙💝

  • @ssafua8682
    @ssafua8682 25 วันที่ผ่านมา +8

    ማን አለ ቡርኬ ጥሩ አደለም እንዴ እኔ አንዴ ካየሁት በሃላ አስተዋይ የዋህ ለሰዉ ልጅ ክብር እንዳለዉ ጥሩ ልጅ መሆኑ ነዉ ምናቀዉ እና አንድ አንድ የሰዉ እድገት የማፈለግ ነዉ የእሱን ክፍተት ጥሩ አደለም እያሉ የሚያወሩ እና የሚጠቅማቹ ወስዳቹ ጥሩ ያልሆነ ጥታቹ ወደ ፊት እና እንዎዳችዋለን ቡ&ሃ&ማ❤❤❤❤❤

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 25 วันที่ผ่านมา +38

    እርእሱን አይቶ የደነገጠ😂ቡራየ የቅመምዋ ቀብራራራ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እኮ ይለያል ይሀን ልብህን እግዚአብሄር አይቀይርልክ ❤ሃሰን የሳቄ ምንጭ ማህየ አነጋገርሸ ሰወድልሸ❤ ኮሜንቶች ደሞ ተሳደቡ አመላቹ ነዉ😮

  • @Zufan_tube
    @Zufan_tube 25 วันที่ผ่านมา +53

    እንኳን በሰላም መጣቹ ቡራዬ ነገ ከቅመምዋ ጋ እንጠብቃለን🥺❤

  • @BrtukanKasa
    @BrtukanKasa 25 วันที่ผ่านมา +4

    ስለመጤችኩ ደስብሎኛል ግን አድሰዉእና አንድሰዉ ባድላይናፍቀዉናል ነገን በተስፋ😢

  • @wagracefamily-Tube
    @wagracefamily-Tube 25 วันที่ผ่านมา +30

    ያኔ ጀግና ብራዬ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቅ ይጠብቃችሁ 💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖🥰🥰

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 25 วันที่ผ่านมา +2

      ከምር፣ከክፉነገርፈጣሪይጠብቀው❤❤❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 24 วันที่ผ่านมา

      አሚንን❤❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 25 วันที่ผ่านมา +5

    አይ ቡሩኬየ እረ እመቤቴ እሚለዉ ነገር ደስ ስትል

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 25 วันที่ผ่านมา +47

    ወድ ወድ ነው የመዳም ቅመሞች ሀይሚን ቅመሟን ወደ 150❤ቻናሏን ሸር አርጉላት ላይክ አርጉኝ👌👌

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 25 วันที่ผ่านมา +1

    ብራ የዋህ ነው ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል

  • @eman-f9t
    @eman-f9t 25 วันที่ผ่านมา +60

    የኔጀግና ቡራየ አተኮ ትለያለክ 💪💪ማነው እደኔ ቡራ እመቤቴን ሲል ደስ እሚለው ካፉ ሲወጣ ደስይለኛል😂❤❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 25 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @Haymanot-r9u
      @Haymanot-r9u 25 วันที่ผ่านมา

      Ean❤❤❤

    • @Bemnu-rd8bw
      @Bemnu-rd8bw 24 วันที่ผ่านมา

      እኔም❤

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 24 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤❤

  • @rozaRoza-r2j
    @rozaRoza-r2j 25 วันที่ผ่านมา +6

    ምናለበት እደቡሩኬ አይነት ሰው አግራችን ላይ ቢሞላልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigisthabeshawit
    @Tigisthabeshawit 25 วันที่ผ่านมา +126

    እሷ ላርገዘይ የብሩክ መደንገጥ 😂😂

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 25 วันที่ผ่านมา +4

      ቀላል ይደነግጣል እዴ ጓደኛው አይደለች😂😂😂😂😂😂😂

    • @Taiba-pm6zi
      @Taiba-pm6zi 25 วันที่ผ่านมา +1

      የኔማሮች🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @Missnegn777
      @Missnegn777 24 วันที่ผ่านมา

      😮እኮ 🤭😂

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 24 วันที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅ኧረ ወይኔ እኔ ለሱ እንድትነግሪዉ ነዉ ወይ ያስረገዝኩሽ አላለም ኧረ ሀሰን የስራህ ቡራ አይዞህ🎉🎉🎉 አላህ ከንደዚአይነት ከሰይጣን ስህተት አላህ ይጠብቀን ያረቢ😢

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo 25 วันที่ผ่านมา +34

    ወይኔ ብሩኬ ስታረጉ ያላፈራችሁ ስታወሩ ታፍራላችሁ አላለም ለሁሉ አዛኝ ለሁሉ ከለላ ለሁሉ የምትነበብ መጽሀፍ እኮ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 25 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ይለያል እኮ❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 24 วันที่ผ่านมา

      ክክክደምሪኝ😊

  • @Zabeba1AZ23
    @Zabeba1AZ23 25 วันที่ผ่านมา +3

    ወላሂ ቡራ ትለያለክ እፋፋ ያለህ ክብር አለህ ይጨምርልህ ሰወድህ ቡራዬ❤❤❤🎉🎉

  • @FaR-wd6pk
    @FaR-wd6pk 25 วันที่ผ่านมา +6

    አይኔየቅመሟ ንጉስ ለሴልጅኮ ያለውክብር ወላይለያን 👍👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 25 วันที่ผ่านมา +37

    ብሩኬ ሀሚን ሀሠንን ሙቤን ማሂን የሚጠላ ሠይጣን ብቻነዉ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 25 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 25 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ❤❤👌

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 25 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 24 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ብሩክ እመቤቴ ድረሺ እናተ ባመጣቹ ትጣጣ የት ትድረስላቹ ግን የሴት ክብር አለህ ማሻእላህ አላህ ይጨምርልህ አያንሳብህ እመቤቴ ድረሺ ስትል ያምርብሃል

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 25 วันที่ผ่านมา +20

    የልብ ካውያ አይዛህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድ የኔ ምርጥች እንኳን በደህና መጣችሁ 🤣🤣🤣🤣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣ቡሩ ምርጥ ልጅ የሴት ልጅ ክበር በጣም ደሱስል ጌታ

  • @hanichotube
    @hanichotube 24 วันที่ผ่านมา +2

    የማዩ ማርገዝ የብሩክ መደንገጥ እመቤቴ ድረሽ አለ ብሩክ እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ🤲 ትልቅ ትምህርት አለው ❤️👌

  • @እሙ-ጰ7ቐ
    @እሙ-ጰ7ቐ 25 วันที่ผ่านมา +37

    ሙስሊሞች ባአላህ ክርስቲያኖች በማሪያም ደምሩኝ የስደት እህታችሁ ከመዳም ኩሽና😢😢😢😢😢😢😢1000አስገቡኝ እስኪ

    • @FulmayaSunamaya-vc8ht
      @FulmayaSunamaya-vc8ht 25 วันที่ผ่านมา +1

      ይሄውደመርኩሽጠንክሪማሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زينات-ذ6ط
    @زينات-ذ6ط 24 วันที่ผ่านมา +2

    ቡራ ለሴት ልጅ ያለው ክብር 👍👍

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 25 วันที่ผ่านมา +49

    ሆሆሆሆ😂😂😂

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 25 วันที่ผ่านมา

      ❤❤😂😂😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 25 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🎉😂

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 25 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

    • @ElitaElita-e5h
      @ElitaElita-e5h 25 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @ቲንሿ-fm3tq
      @ቲንሿ-fm3tq 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @SosoAmo-q3k
    @SosoAmo-q3k 25 วันที่ผ่านมา +3

    ብሩክ የሴት ያለው ክብር ይለያል 🥰🥰🥰

  • @Súsûbíñtñãssr
    @Súsûbíñtñãssr 25 วันที่ผ่านมา +35

    ጉድ በል ጎንደር 😂 ሀሱ ብሩኬ❤

  • @YesufEdris-o1q
    @YesufEdris-o1q 20 วันที่ผ่านมา

    ብሩኬ ምርጥ ሰው ነው ለሶፊ ኮመት ሲፅፍ አይቸው ከሶፊ ጎን ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል ሲል

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 25 วันที่ผ่านมา +64

    አይ ቡራዬ እመቤቴ ድርሽ የሚላት ነገር😅😅😅ሀስንና ማሂዬ የኔ ውዶች🎉🎉❤❤❤

    • @VffgVdfh-f6d
      @VffgVdfh-f6d 24 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @VffgVdfh-f6d
      @VffgVdfh-f6d 24 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @VffgVdfh-f6d
      @VffgVdfh-f6d 24 วันที่ผ่านมา

      😊😊😊😊😊😊

  • @CharaMai
    @CharaMai 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቡራየ የኔ ምርጥ ወድም ለሴት ያለው ክብር😢😢ቡራየ እደአተ አይነቱን ላገራችን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @MaryeGebre
    @MaryeGebre 25 วันที่ผ่านมา +64

    ዋው ብሩኬ ለሴት ልጂ ያለው ክብር❤❤ ይለያል የምር

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 24 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ብሩኬ አሳዘነኝ 😂😂😂😂
    እመቤቴ ድረሺ ስንት ግዜ አለ ✝️❤🙏

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 25 วันที่ผ่านมา +17

    ቡሩዬ የኔ ጀግና ያሁነት ቀጥልበት ለሴት ልጅ ያሌ ክብር ወወወ ተባረክክ መጨረሻ የመሪ ይሁን❤❤

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 25 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ ቡሩኬ ጨጎራው መለጡት😂😂😂

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye 25 วันที่ผ่านมา +1

    አይ 😂 ብሩኬ የኔ ሚስጊን 😂 አይ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል የምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 25 วันที่ผ่านมา +222

    እናተ 2 ልጆች ከንበሳ ጋር እየቀለዳቹ ነው የምትሉ 👍👍👍

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf 25 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 25 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Zamzam-m4u
      @Zamzam-m4u 25 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @MesaratUaq
      @MesaratUaq 25 วันที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @shamsiyaethopia9985
      @shamsiyaethopia9985 25 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @bhaiind3289
    @bhaiind3289 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሀስን፣ማሂ፣ሀይሚ፣ቡራ፣ስወዳቹህ፣ባላችህበትአላህይጥብቃቹህ❤❤❤❤❤

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 25 วันที่ผ่านมา +43

    አድ ነኝ ዛሬ ማሂዬ ቡራዬ ሀስንየ ጭረቃዋ የለችም ዛሬ ትንሺ ድብሮኛል ንጉሱ ጋ የለችም ንግስቶም የለች ❤❤😢

    • @meseretmesi5010
      @meseretmesi5010 25 วันที่ผ่านมา

      ሀሰን ልገርሕ ሀይምየ ቡራን አምጣልን ማሂየ እሕትሽን ሀይሚን አምጫት እሽ ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤

    • @ahmedbinahmad7635
      @ahmedbinahmad7635 25 วันที่ผ่านมา +1

      ዛሬ የወንድምዋ ፈታ ያለች ነው ❤❤❤

  • @ኢተቂላህነብሴ
    @ኢተቂላህነብሴ 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቡርኬ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል ወላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ 25 วันที่ผ่านมา +38

    ኧር ሐሰንን ያዙልኝ እኔ ያስርገዝኩሽ ለሱ ልነግሪው ነውዴ አላለም እዝግ የሆንክ ልጂ😂😂😂😂😂😂

  • @Adstd-t2b
    @Adstd-t2b 24 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ብሩኬ እመቤቴ ድረሽልኝ የሚለው ነገረስ እመበቴ የልብህን መሻት ያስፈፅምህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 25 วันที่ผ่านมา +10

    ብርክ ጭዋ ሰዉ ነዉ ለሴት ልጅ ክብር የማዉቅ ወንድ ልጅ ነዉ ክብሪልኝ እንየ ሁልየም ኣያለሁ ብርክ ለሴተሰ ያለዉ ክብር እባክህ ለኣብርሸ ምክር ወይ ኣመሠነኤል ወሰዶ ብራዬ😂😂😂 እዉነት ኣሪቆ ማሰብ ኣቆመ መሰለኝ ትዳር እቃ እቃ ይጫወታል እጭጭጭ ተዉ ተዉ ጋሸዬ ኣብርሸ ኣትሰቀኝ ዳረክቴሪ እኮ ኣብርሸ ነዉ የድራማ የምሰራ

  • @Jemela-u5b
    @Jemela-u5b 25 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩኬ ትለያለህ እኮ❤❤ማሂየ የኔቆንጆ ቀበጧ ❤ሀሰንየ😂😂😂

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 25 วันที่ผ่านมา +16

    ብሩኬኮ የእውነት ወንድ ነው የምር ለሴት ልጂ ያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤ማሂና ሀሰን የስራችሁን 😁🤣🤣🤣የሐይሚን የልብ ካውያ አሰቃያችሁት 😂

  • @EleniNgate
    @EleniNgate 22 วันที่ผ่านมา

    ብሩኬ ባዕለም ካሉት ወንዶች ትለያልክ እኮ ስውድክ ክለቤ በተላይ ለኛ ለሴቶች ያለክ ክብር ዘላለም ያኖርከ እግዚአብሔር

  • @Richo01-ej7uw
    @Richo01-ej7uw 25 วันที่ผ่านมา +18

    ሀሰን ተገደለ 😂😂😂አይ ብሩኬ ትለያለክ ኮ 😢❤

  • @amalal3376
    @amalal3376 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቡራ ምርጥ ልጅ ነዉ ጨዋ ጨዋ ያሳደገዉ ነዉ ያስታዉቃል❤❤❤❤

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez 25 วันที่ผ่านมา +29

    የማሂ ቅብጠት ስወድላት❤❤❤ሀሰን የሳቄ ምንጭ😂😂

  • @HanaHana-j5v
    @HanaHana-j5v 24 วันที่ผ่านมา

    አተን የፈጠረች ማህፀን የተባረከች ናትቡራ ለሴትልጅ ያለህ ክብር ይለያል ❤❤❤❤

  • @SaliyaaTube1
    @SaliyaaTube1 25 วันที่ผ่านมา +22

    Warii afaan kanaa dubatanu hundii kessani matii naf tahaa mee qaliwwan ko ❤❤

    • @Qamariyaaturaa
      @Qamariyaaturaa 25 วันที่ผ่านมา

      Ani sifi ta.e jiraa atisi nafi ta.i

    • @TsahayeMakonniin-dp4fb
      @TsahayeMakonniin-dp4fb 25 วันที่ผ่านมา

      Tolee ishii maqaa you Tube ketii malaa jedha

    • @SaliyaaTube1
      @SaliyaaTube1 25 วันที่ผ่านมา

      @@Qamariyaaturaa eshii sif tahee lubuu 😍

    • @Qamariyaaturaa
      @Qamariyaaturaa 25 วันที่ผ่านมา

      @TsahayeMakonniin-dp4fb profile kiyyaa gadii tuqii

    • @SifanAbebe
      @SifanAbebe 25 วันที่ผ่านมา

      Ani sif ta'e jiraa atis naaf ta'i ❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 24 วันที่ผ่านมา

    ቡራዬ አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር የውነትለሴትልጅ ያለህ ክብር ይለያል እመቤቴ ድረሽ ስትል ደስ ትላለህ እመቤቴ የልብህን መሻት ከሀፂያት በስተቀር ታስፈፅምህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 25 วันที่ผ่านมา +20

    የሃይሚዬ ሸባላዉ አይዞክ😢😢❤❤

  • @Saada-w7j
    @Saada-w7j 25 วันที่ผ่านมา +3

    እርጉዝኮ ያምርበታል ማሂየ😂😂 አምሮብሻል

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 25 วันที่ผ่านมา +9

    ዛሬ ኑጉሱ ከንግስቲቱጋ የለም ሁላችሁም የብቻ መጣት ተጀመሩ ሶስትቀን ሆናችሁ ተናፍቃችኋል የኔታዳጊወች💕💕ማሂ የኔ የዋህ ሀሰን የኔ አዝግ ተጫወታችሁበት ብሩክን🥰🥰