ታዎቂዎቹ አቀንቃኞች አሊ ቢራ እና መሀሙድ አህመድ በሚሊኒየም አዳራሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • ታዎቂዎቹ አቀንቃኞች አሊ ቢራ እና መሀሙድ አህመድ በሚሊኒየም አዳራሽ

ความคิดเห็น • 73

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 ปีที่แล้ว +9

    I M From Ertira i love Ethiopian MUzic😍😍😍😍

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 6 ปีที่แล้ว +4

    ኑሩልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለናተ ዬኔ አባቶች ውድድድድድድ

  • @mezayinbaalee9671
    @mezayinbaalee9671 6 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የአባ ገዳ ልጅ አሊ ቢራ እንኮንም የኛ ሆንክ ልዩ ነህ እኮ

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 6 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ፣እድሜህን ያርዝመው ❤❤❤ምናል ላላዋቂዎች ያንተን ሀገር ወዳድነት 5% እንኮን ቢሰጣቸው ።

    • @aliwawatube449
      @aliwawatube449 ปีที่แล้ว

      አላሃ ደጋግ የሚያስቡትን ውሰደብን ፀሎት ነው የሚያስፈልገን

  • @amiti5809
    @amiti5809 6 ปีที่แล้ว +5

    አንጋፋዎቹ በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜያቹ ይርዘም

  • @uaeasd5142
    @uaeasd5142 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 6 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ አቤት ውበት ርጋታችሁ ደሥ ሢል ሠላምን ፍቅርን ለመሥበክ እናንተ በቂ ናችሁ በሠከን መንፈሥ ትልቅ መልእክት አሥተላለፋችሁ አሉ እንጂ እነ አጫሉ ቴዲ ማብሸቂያዎች ከነ ጋሽ ሙሀመድ ተማሩ አጫሉ በሩጫ ቴዲ አጉል ኩራት ተናንቆህ በጣም ያሥጠላል መኩራት ያለብህ ለዚህ ክብር ባበቃህ ህዝብ ላይ አይደለም አይደለም ዘፈኖችሁን ንግግርህን የናፈቀ ህዝብ እየጠበቀህ አንተ ግን ምንም አልመሠለህም አጫሉ ተብየ ደግሞ የሠፈር ባንዲራ ይዘህ መወራጨት ኤጭ

  • @serawet9488
    @serawet9488 6 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር አሊቢራ ጀግና ገለቶማ

  • @line2652
    @line2652 6 ปีที่แล้ว +10

    ወደአላህተመለሱ

    • @queensheba3792
      @queensheba3792 6 ปีที่แล้ว +1

      ሰአዳ ሰይድ የወረባቦዋ Line ????

  • @Uae-te2km
    @Uae-te2km 6 ปีที่แล้ว +1

    አሊቢራ
    ማለት ይህናቸዉ
    ወኔ ደስ ሲሉ

  • @user-xl7mk3oj8t
    @user-xl7mk3oj8t 6 ปีที่แล้ว +4

    አጫሉ ከአሊ ቢራ ፈቅር ተማር አንት ዶማ

    • @kedestmogese6304
      @kedestmogese6304 3 ปีที่แล้ว

      ኮሜንት ላይ በተደጋጋሚ ትሳተፊያለሽ

  • @tasefanshmirate7138
    @tasefanshmirate7138 6 ปีที่แล้ว

    Ali Love your song

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว

    መሀሙድዬ እድሜህን ያርዝመው የኔ ጀግና 😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘 ዘመን የማይሽረው ዋው ነሀሴ ርልን

  • @LaelsJourney
    @LaelsJourney 6 ปีที่แล้ว +1

    History captured very well! Well done ebs!

  • @neimaneima1156
    @neimaneima1156 6 ปีที่แล้ว

    አሊዬ

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว

    ዋው አድናቂህ ነኝ አሊዬ ምርጥ ሠው

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 ปีที่แล้ว +3

    አጫሉ ያስጠላኝ የኦሮሞ ባንድራ ማንሳቱ ቴዲ ደሞ መበጣጠሱ ቴዲ የአፄዎች አምላኪ ነው አጫሉ ደሞ ዘረኛ 😏😏😏😏😏😏😏

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว +1

    አተው ኑርበት አሊ

  • @deraemu1135
    @deraemu1135 6 ปีที่แล้ว

    Wow ali bira and mamud tnx

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 6 ปีที่แล้ว +1

    አሊ ነብስ ነገር ረጅም እድሜ!!!

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 6 ปีที่แล้ว

    Thanks God for everything love and respect !!!!!!+🎈🎈🎈🎈😍😍😍😍✋✋

  • @azebzemenseskiduse237
    @azebzemenseskiduse237 6 ปีที่แล้ว +1

    Muhammad ❤

  • @azebzemenseskiduse237
    @azebzemenseskiduse237 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow Ali bira ❤

  • @nati7485
    @nati7485 6 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ. ኮንሳርት..ብሆንማ.መደረክ.አይባቃውም.ምክነቱም..እሄ.ባነፅናው..ሆደምናው...የምወደውን.አሃል.ጣላውት

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 6 ปีที่แล้ว +1

    Timeless!!

  • @maryamaabb4482
    @maryamaabb4482 6 ปีที่แล้ว +4

    ቴድ ተብየው እማ እንደ ፕላስቲክ or እንደጅማት ይለጠጣል ቆሽታምእንደ ኮንሠርት ብር ፈልጎ መሠለኝ የምንወደውን ያክል አሥቀይሞናል የትናትናው ቀንና ቴድ ክፋቱን ገንዘብ ወዳድነቱን አጋልጦታል

    • @kedestmogese6304
      @kedestmogese6304 3 ปีที่แล้ว

      እንደምታስቢው አይነት ሰው አይደለም ቴድ ምርጥ ኢትዮጺያ ልጅ ነው

  • @yeaddamawachisssadamawa4831
    @yeaddamawachisssadamawa4831 6 ปีที่แล้ว

    yene mirt minewu hachalu milutun kebit kanite bimar weyim bizefezifewu siwedik ali bira edimena tena yistik

  • @user-wz4bx7pd1i
    @user-wz4bx7pd1i 6 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትሉ ሁለቱንም ባንድራ ባንድ ላይ አለ እንጂ ቴዲ ተብዬው

    • @obsaasbo7664
      @obsaasbo7664 6 ปีที่แล้ว +1

      ታሊቫን ى እዬን ደቄት ተይሁ

    • @yeaddamawachisssadamawa4831
      @yeaddamawachisssadamawa4831 6 ปีที่แล้ว

      min yarigish tedi esti tewut

    • @user-hm9fl8je4i
      @user-hm9fl8je4i 6 ปีที่แล้ว

      ታሊቫን ى ምን አባሽ ይስራሽ ቴዲ ጦሱን ያስበላሽ ደደብ

    • @user-wz4bx7pd1i
      @user-wz4bx7pd1i 6 ปีที่แล้ว

      ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ዝም በይ የአቦጊዳ ሽፍታ የአዝማሪ አጨብጫቢ ወሬ ብቻ ለሀገሩ ምን ጠቀመ ዘፍኖ አብይ 3 ወር የገነባውን ፍቅር ነው በ3 ደቂቃ ያጠፍው ህዝቡ መደመርን ሲዘምር ሁለት አርቲስቶች ዘረኝነትን በትነው ወረድ ደሞ ምናባሽ ትያለሽ አባት ያሳጣሽ

    • @obsaasbo7664
      @obsaasbo7664 6 ปีที่แล้ว

      ታሊቫን ى አቦ አባት እትሳደቡ ቦሩኮ

  • @hesenabduhesenabdu5035
    @hesenabduhesenabdu5035 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም ባለም ዙሪያ ሁሉ ለሠው ዘር በሙሉ

  • @tekieweldekidan5631
    @tekieweldekidan5631 6 ปีที่แล้ว +1

    Love

  • @mariamsharjah
    @mariamsharjah 6 ปีที่แล้ว

    ምን ማለት ነው ሙዚቃው

  • @line2652
    @line2652 6 ปีที่แล้ว +2

    ዘፈን ይበቃችሓል

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว

    መሀሙድዬ ፈጣሪ ይማርክ የኔ ጀግና 😘😘😘😘😘

  • @biftumohammed9307
    @biftumohammed9307 6 ปีที่แล้ว

    Ali birra for life

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i 6 ปีที่แล้ว +2

    እሄ የእግዴ ልጅ አጫሉ ፍቅር ካሊቢራ ይማር እየዘለለሉ መፍሳት አደለም ከመድረክ ላይ አሊ እንወድህ አለን እድሜ ከጤና ይስጥህ

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 6 ปีที่แล้ว

      ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ kkkkkkk eyezelelu mefsat

    • @user-hm9fl8je4i
      @user-hm9fl8je4i 6 ปีที่แล้ว +1

      Natty Nanny Yap

  • @ekermmuktar724
    @ekermmuktar724 6 ปีที่แล้ว

    obulu asi jedhi takatu dubatu dubanaa wali jibaa dhisiti 💗

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲን ወረዳችሁበት በሰላም ነው

  • @SaraSara-bk6ei
    @SaraSara-bk6ei 6 ปีที่แล้ว

    wowww Ali bira

  • @chuccgjv1232
    @chuccgjv1232 6 ปีที่แล้ว

    I respect you long life

  • @kendshope6779
    @kendshope6779 6 ปีที่แล้ว

    I love Ali bra

  • @zizmohammed3271
    @zizmohammed3271 6 ปีที่แล้ว

    Gashie mohammude ena ali beria ergeam absent nurean

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @yeaddamawachisssadamawa4831
    @yeaddamawachisssadamawa4831 6 ปีที่แล้ว

    mohamud hahimed adinakiki negn

  • @nati7485
    @nati7485 6 ปีที่แล้ว

    ጋሼ.መሃመድ. እነ..አሊ.ብራ...አረጋሃኝ..ፅጋሄ..ኖዋሀይም..ውድድድድድድ..

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 ปีที่แล้ว

    ሀርኪ ሀርካን ኢሎሉ
    ማለት ምን ማለት ነው ገበዝ

  • @wirohode506
    @wirohode506 6 ปีที่แล้ว

    Chewa oromo

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ይቆራራጣል

  • @ayantushimelis6578
    @ayantushimelis6578 6 ปีที่แล้ว

    I gonna 😧😭

  • @kelatiyesamincell7583
    @kelatiyesamincell7583 6 ปีที่แล้ว

    Zemin mesharki anet eko jgin neka

  • @nati7485
    @nati7485 6 ปีที่แล้ว

    አጫሉም..አልታማቻኝም

  • @liligebiremikal6030
    @liligebiremikal6030 6 ปีที่แล้ว

    Ena maer maer btaem naew ymdnkaew

  • @user-rf1md1re2o
    @user-rf1md1re2o 6 ปีที่แล้ว

    Enat becha tebku nbra

  • @maryamaabb4482
    @maryamaabb4482 6 ปีที่แล้ว

    ቴድ ተብየው እማ እንደ ፕላስቲክ or እንደጅማት ይለጠጣል ቆሽታምእንደ ኮንሠርት ብር ፈልጎ መሠለኝ የምንወደውን ያክል አሥቀይሞናል የትናትናው ቀንና ቴድ ክፋቱን ገንዘብ ወዳድነቱን አጋልጦታል