ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጄል ማድረግ የጀመረችው ቀኝ እጅሽን ነበር ያሳየሽን ግን ግራ እጅሽን ነው የት ነው የተሰራሽው ጸጉር ቤቱን ማስተዋወቅ መልካም ነው ያልሰሩትን ግን ሰሩ ማለት ይደብራል
እኔም የሰራችውን ለማየት ስጠብቅ ያልሰራችውን ተሰርቶል ማለት ይከብዳል
ቁጭ ብዬ እሰከ መጨረሻ ማየቴ🤔 ሆ
ቁጭ ብዬ ማየቴ😏
Shelak aserare asayen
በርቱ ጥሩ ነው አሰራሩ እኔም ይሄን ስሰራ ነው ምውለው አረብ ሀገር ነኝ በጣም ጥሩ ነው የምትሰሩት የሀገሬ ውቦት
አገር ስገባ እመጣለሁ የንሽ
እኔም እንዳንችው ነኝ
የት ነው ያለሽው ??
ሥልክ ማግኘት ይቻላል
የት ነው አድራሻቸው
❤❤
የምሰራው በደንብ አይታይም
የቀኝሽን ነበር የተሰራ ግን ሸወድሽ ማለት ማለት ነው
Tefer tasletnalacu ende khon selkacun asekmtlge
Arada mehonachu nw
የሚለጠፈው ጥፍር በምድነው የምናስለቅቀው
Gelun bemin maxfat inchilalen
እረ እንከባበር ለምን ይዋሻል ደሞ አውራ ጣትሽ ደብቀሽ ባለ4 ጣት ሆንሽ እኮ
የሰራሽዉ ያኛዉን እጇን እንዴ ያሳየሽን ያኛዉን 🙄😂😂😂😂😂😂
አዛዝኤል ሴጣን ነው ይህን ያስተማርው! እግዚአብሔርን አመስግኑ።
😘😘😘
ሲጀምር የአልክለሪክጰወሰቀቱጨጫፍ ለይ የዚን ያህልጨአይጨማደድም
እንዴ ሲሰራ ቀኝ አነበር እንዴ ጥፍር ቀለም ሲቀባ ለምን የግራሽ ሆነ የራስሽን ለምን
ያልተሰራሽውን ተሰራው ማለት አይደብርሽም እንዴ ቢያንስ የቪዲዬ መጀመሪያ ላይ ያሳየሽንን trim አታረጊም ሰውን ለመሸወድ ይደብራል በጣም
ቀኝሽ ተበለሽቶብሽ ነው ግራ የማየሽን?
አርቴውን ስትሰራ የነበረችው የግራሽ እጅ ጥፈር ጋር እኩል ልታደርግ ነበር አልሳካ ስላት የግራሽን መልሳ ቀለም ቀብታ ሼምኦንዩ