ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የጥፍር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ Tadu Nails 0965206243 (ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም AG Grace ህንፃ)☎ Fre Nail Studio 0929118852 (ሰሚት ፍየል ቤት ጀርባ)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
የ heater,bathroom,ceramik,,,,,,,,,,,serelen🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ምንም ነገር አልጠቀምም እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ የሰጠኝ ውበት ይበቃኛል አርቲፊሻል መቀጣጠል መቀባባት ፈጣሪን አሳምረህ አልሰራህኝም በሰጠህኝ ውበት አፍራለሁ እደማለት ነው የሚሰማኝ እኔ ፈጣሪያችንን እያመሰገንን ባለን ነገር እንኑር ጥፍር ፀጉር የምንቀጥልበትን ለተቸገሩ ሰወች ቁርስ ምሳ ገዝተን ብናበላበት በረከት ነው
Demirig bekinenet lidemiresh
ልክ ብለሻል በየ ጓዳና በየ መቃብር ቤቱ ቁራሽ እንጀራ እሚረዱ እያሉ ላድቀን ብየ ይህ ሁላ ብርማ አላወጣም ተወልጀ እስካሁን ድረስ ከአርቴፍሻል ነገር የለሁበትም ሜክአብም አድርጌ አላቅም እግዚአብሄር ይመስገን
@@cfhdgfhc3563 😍😘
አንቺ እንዲሁ በተፈጥሮ ቆንጆ ነሽ፡ ምንም ሜካፕ አያስፈልግሽም።
እኔ ዘናጭ ሴት ደስ ትለኛለች አላጋጠመችኝም 😢😢 ወንዳዊ ስሜቴን ታስነሳዋለች 😢😢 የፈለገ ገንዘብ ብታጠፋ አይቆጨኝም በቅርብ Addis Ababa እመጣለሁ እግዛብሔር ከፈቀደ የምጠብሳትን ልጅ ትሰሪያታለሽ Save አደርገዋለሁ ስልክ ቁጥርሽን
The presenter is gorgeous 😍
ላይክ አርጉላት ቪደወው ብዙ ሰው ጋ እደደርስ ላይክ እያዳዱን ነገር ዋጋ በማሽረጃ ነው እምታቀርበው ስለዚህ ላይክ❤❤❤
ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርበው ተከታይሽ ነኝ ልጄን ነው የምትመስኝ
ጥሎሆብኝ አሎሆድም ስው ላይ ሳአየው እራሱ ያስጠላኛል ማን እንደ ተፈጥሮሆ❤
አቀራረብሽ ጥሩ ነው በርቺ እና በቀጣይ የልብስ ስፌት ማሽን /ስንጃር ብታሰውቅን አመሰግናለሁ
ምን ያደርግልኛል ጥፍር መቀጠል በሉና አርቴግሻል ነገሮችን ከምድረ ግፅ አጥፉልን
አሜን 🙏
Amen
😅😅
Wow ከንፈርሽ ያምራል።
Well saron betam arif❤
Hi Saron yene konjo telant setebkshe neber zarem memtatshe arif nw.dess yemel new sisterochachn endeze konjo yemhonut leze nw. Anchem degemo zare amrobsheal abooo yemecheshe
እኔ እምለው በኢትዪጵያ ኑሮ ይሄንን ጥፍር ተሰርታችሁ ምንድን ነው ስራችሁ ሁሉም ተሰክቶ እግዚኦ
Thank you Konjo
😂😂😂😂አረ ዱቄት አሰራ ስባት ሺህ 😅😅😅😅😅😅በሳቅ
16 ሺ ለሜካብ ስራም አላጣሁ ቅቤየን እየተቀባሁ ወይባየን ብሞቅ ይሻለኛል 😅😅😅😅😅
በናትሽ ሜካብ ስልጠና ሚሰጡትን አዲስ አበባ ላይ አስተዋውቂን በስደት ያለን የሁላችንም ጥያቄ ነው በቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቃለን
Pls marcia surgical spécialty centre hedesh asayin plsss
በሚዲያ የሚሰጡት ዋጋና በአካል ስትሄጂ የሚጠይቁት ዋጋ አይወራ።
የግሪን ሀውስ ሜካፕ እየሰበሰባችሁ ኦሪጅናል አላለችም፡ክክክክክክክክክክ ዱቄት እና ጭቃ መለጠፍ እራሴን ሆኜ መሄድ እየቻልኩ ለዱቄት 25ሺ ስንት የተራበ እያለ በአንድ ቀን ለመታጠብ ደግሞ ሆሆሆሆ እብደት
Wooo
ወይ ጉድ ኢሄ ሜካም ጉድ አለው እኔ አንድ ጓደኛዬ አገባችና እስቲ እንሞክረው ተባብለን ካንዷ ጋር ብቻ ቀባ ቀባ አደረግን ታድያ ግን እውነት ፈስ እንደያወው ሠው ተሣቀን ሠርግ ሣይሆን ተበላሸ አልተበላሸ ሠቀቀን ውለን አለፍን ወይ መከራ ምነው እኔ ሆሆሆ
ለጥፍሬ 900 የወር ደሞዝ ነው እንዴ
ጉድ እኮ ነው
ቱ አርቲፊሻል ምን ይሰራላችሓል እኔ አልወድም አላህ የሰጠኝ ውበቴ በቢ ነው
ሸገር ለፀጉር ቤት የሚሆን ክራይ ብትሰሪልን
Saron kerbeshe alayeushem neber ketebekushe belay konjo neshe eshi
ሳርየ፡ጥርስስት፡እደሚታስር፡ፌደውስሪልኝኝኝ
ስርታለች እኮሆ ገብርተሽ እይው
@@hewot4076 የታለ፡የለምእኮ፡አልስራችም፡ጥርስ፡ክሊልግ፡ነው፡ያልኩት❤
ለደቆት ይሄን ያህል ዋጋ ወሀ ሲነካው ለሚለቅ
ድፍርታቸዉ በሙቀት እሚለቅ ሜካብ 1,7000 😂😂😂😂
ስወድሽ ኮ እዉነት ትችያለሽ
ዋጋዉ በጣም ፌር ነዉ
Wey guid wehay tetba fa bey new emwetew i don't like makeup
1ኛ
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የጥፍር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ Tadu Nails 0965206243 (ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም AG Grace ህንፃ)
☎ Fre Nail Studio 0929118852 (ሰሚት ፍየል ቤት ጀርባ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
የ heater,bathroom,ceramik,,,,,,,,,,,serelen🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ምንም ነገር አልጠቀምም እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ የሰጠኝ ውበት ይበቃኛል አርቲፊሻል መቀጣጠል መቀባባት ፈጣሪን አሳምረህ አልሰራህኝም በሰጠህኝ ውበት አፍራለሁ እደማለት ነው የሚሰማኝ እኔ ፈጣሪያችንን እያመሰገንን ባለን ነገር እንኑር ጥፍር ፀጉር የምንቀጥልበትን ለተቸገሩ ሰወች ቁርስ ምሳ ገዝተን ብናበላበት በረከት ነው
Demirig bekinenet lidemiresh
ልክ ብለሻል በየ ጓዳና በየ መቃብር ቤቱ ቁራሽ እንጀራ እሚረዱ እያሉ ላድቀን ብየ ይህ ሁላ ብርማ አላወጣም ተወልጀ እስካሁን ድረስ ከአርቴፍሻል ነገር የለሁበትም ሜክአብም አድርጌ አላቅም እግዚአብሄር ይመስገን
@@cfhdgfhc3563 😍😘
አንቺ እንዲሁ በተፈጥሮ ቆንጆ ነሽ፡ ምንም ሜካፕ አያስፈልግሽም።
እኔ ዘናጭ ሴት ደስ ትለኛለች አላጋጠመችኝም 😢😢 ወንዳዊ ስሜቴን ታስነሳዋለች 😢😢 የፈለገ ገንዘብ ብታጠፋ አይቆጨኝም በቅርብ Addis Ababa እመጣለሁ እግዛብሔር ከፈቀደ የምጠብሳትን ልጅ ትሰሪያታለሽ Save አደርገዋለሁ ስልክ ቁጥርሽን
The presenter is gorgeous 😍
ላይክ አርጉላት ቪደወው ብዙ ሰው ጋ እደደርስ ላይክ እያዳዱን ነገር ዋጋ በማሽረጃ ነው እምታቀርበው ስለዚህ ላይክ❤❤❤
ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርበው ተከታይሽ ነኝ ልጄን ነው የምትመስኝ
ጥሎሆብኝ አሎሆድም ስው ላይ ሳአየው እራሱ ያስጠላኛል ማን እንደ ተፈጥሮሆ❤
አቀራረብሽ ጥሩ ነው በርቺ እና በቀጣይ የልብስ ስፌት ማሽን /ስንጃር ብታሰውቅን አመሰግናለሁ
ምን ያደርግልኛል ጥፍር መቀጠል በሉና አርቴግሻል ነገሮችን ከምድረ ግፅ አጥፉልን
አሜን 🙏
Amen
Demirig bekinenet lidemiresh
😅😅
Wow ከንፈርሽ ያምራል።
Well saron betam arif❤
Hi Saron yene konjo telant setebkshe neber zarem memtatshe arif nw.dess yemel new sisterochachn endeze konjo yemhonut leze nw.
Anchem degemo zare amrobsheal abooo yemecheshe